የአጋዚ ወታደር በኢዩ ጩፋ መድረክ ላይ ምን ይሠራል ??? የኢዩ ጩፋ ድራማ አላለቀም ገና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 692

  • @אסרסישראלהלקאו-ד9ה
    @אסרסישראלהלקאו-ד9ה 6 лет назад +8

    ሰላም ሰላም ወንድሞች!!!!
    ምነው!!! ስለ ነቢያቶች ከምትሰብኩ ስለ ጌታ እየሱስ አዳኝነት ብትሰብኩ!! ያሳዝናል!!

    • @ainadamlast6063
      @ainadamlast6063 6 лет назад

      אסרס ישראלה לקאו ara bee unet yasazinal yee saw xifat yeleqemu lemizorut sababi ageyun sawochu fexarin tito fixiretin yesebek naw fexari yisewuren

    • @matiascarmelo8365
      @matiascarmelo8365 3 года назад

      Dont know if anyone cares but if you guys are bored like me during the covid times then you can watch all the latest movies and series on instaflixxer. Been streaming with my gf lately :)

    • @milojohan4521
      @milojohan4521 3 года назад

      @Matias Carmelo Definitely, I've been watching on InstaFlixxer for months myself :)

  • @tigistkebede4861
    @tigistkebede4861 6 лет назад +47

    ይህን ሰው ፔንጤ ብቻ ሳትሆኑ እኛም ኦርቶዶክሶች ልንቃወመው ይገባል በክርስቶስ ሲቀለድ እያየን ዝምታ አያስፈልግም።እንዴት ስሜን አጠፋ አጋለጠኝ የተባለ ሰው በአደባባይ አበርክኮ ይቅርታ ያስጠይቀዋል ክርስቲያን ሊገለው ለቃጣም ሰው ይቅርታ ያደርጋል ይሄ አጋሰስ ግን የሰራው ተግባር ሰይጣናዊ ነው ።እዳውም ዘመናዊ ጠንቆይ ባይ ነኝ።

    • @ኢትዮጵያልዩናት
      @ኢትዮጵያልዩናት 6 лет назад +4

      Tigist Kebede Kebede ..... uufff Geta Yibarksh ♥️ Yes Betam Ekooo new migermew Police askemto church wust 🙊🙊🙊🙈🙈🙈 Yihe Ye Haymanot guday Aydelem Eyesusn Eyasedebe new 😭😭😭😭

    • @workneshalemayehu5175
      @workneshalemayehu5175 6 лет назад +4

      @@ኢትዮጵያልዩናት lk new. Ene ORTHODOX.negn gin gorebetochachn protestant nachew betam new emnwadedew. Ye tselot program ebet wust sinorachew wenber kegna bet yiwesdalu gin betam. Snesrat alachew betely protestantoch endezih alneberem snesraatu. Be ewunet abatoch ye church agelgayoch begeta betam new des yemilew. Ahun gin church wust chuhet hukata beza eyalu new. Ke geta yilk hawariyatn flega hone yemikedew eyalu ketesasatku yikrta.

    • @workneshalemayehu5175
      @workneshalemayehu5175 6 лет назад +3

      @@ኢትዮጵያልዩናት Amen Antenm abzto yibarkh gin mastewaln geta yadlen Adagnu bezana yemidnew tefa.. yegetanm madan chibchebana hota ajabi sibezaln lnnetkew tinsh yekeren zim blo metsehaf kidusn eyanebebu memerat yishalal getan lemaggnet bern zegto metseley geta likebah kefelege. Kegudgadm wust bihon yawetahal

    • @alemayehumesele8192
      @alemayehumesele8192 6 лет назад

      አጋንንታም፡ነገር፡ነሽ።

    • @tigistkebede4861
      @tigistkebede4861 6 лет назад +3

      @@alemayehumesele8192. የሞትክ ሂድና ወታደር ሁነው ለእዮ አብራችሁ እስር ቤት እድትገቡ ፈጣሪህን እመን በዚህ አጭበርባሪ. ሳይሆን።

  • @binorayehubinorayehu7419
    @binorayehubinorayehu7419 6 лет назад +26

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ እውነታኛዋ እና ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምራህ
    እውነተኛውን ክርስቶስ እዚህ ታገኘው አለህ

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 6 лет назад

    Geze kalh
    Wengelen!!! Sebek
    Were
    Akum....yodt berr like !!!
    Be tv

  • @yidedeyaayenew6786
    @yidedeyaayenew6786 6 лет назад +7

    እውነት ነው እግ\ር አምላክ መስተዋሉን ይስጠን እንዳንጠፋም ከክፉ መንገዳችን ይመልሰን ከልባችንም ድንዳኔ ያድነን አንተንም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @YMW7777
    @YMW7777 6 лет назад +54

    የዩቱብ ገበያና ገንዘብ፣ ወንጌላውያኑን ሁሉ አሳብዶ ፣አቅል አሳጥቶአችኋል፣
    ኢዩ ክፍያውንና ፍርዱን ሊሰጠው የሚችል በቂ አምላክ በዙፋኑ ላይ አለ፣ ለፍርዱ መሳሪያ አቀባይ እግዚአብሄር አይፈልግም፣
    ወንድሙን የሚያሰናክል በአንገቱ ላይ የወፍጮ ድንጋይ ታስሮ ወደ ባህር ቢጣል ይሻለው ነበር ፣ ይላል መፅሀፍ ቅዱስ፣
    ኢዩ ተገቢውን ምላሽ ከእግዚአብሄር ያገኛል፣
    አንተ፣ ግን ያለብህ እዳ የፍቅር ብቻ ነውና፣ ወደ ወንጌል ሰበካው ተመለስና፣ በሰማይ ሊመዘገብ የሚችል ስራ መስራቱ ያዋጣሀል፣ ነው እኔ የምለው፣

    • @jesusistheonlyway3005
      @jesusistheonlyway3005 6 лет назад +2

      Yetentuwa Mengistu ጠንቋዩ ኢዩ አሁን ነዉ መሰለኝ ነቅቶ በዩትዩብ በሚታይ ማስታወቂያ ሳንቲም ይከፈላል ብሎ የነገራችሁ😂😂😂😂 ደጋገማችሃል ኪኪኪኪ ግን እኔ ምለዉ ወንጌላዊያን የገንዘብ ጥማት ካላቸዉ ለምን እንደ እዩ ጥንቆላና ዝርፊያ አይጀምሩም ??ቀላል እኮ ነዉ ጠንቋይና ዘራፊ መሆን እንደናንተ አይነቱን በሰዉ አምሳል ተፈጥራችሁ የከብት አይምሮ ያላችሁን ለመሞለጭ ??በዩትዩብ 15 ሳንቲም መልቀም ነዉ እንዴ ሀብታም ሚያረገዉ ??አንቺስ ለሳንቲም ነበር የከፈትሽዉ ዩትዩብ?? ለገስት ሀዉስ ለዘይት እያለ በሺ ሚቆጠር ብር እየላጣችሁ የሱን ሌብነት እንደ ጀግንነት ስታወሩ ምን ያህል የዘቀጣችሁና እርካሽ መሆናችሁን ያሳያል እንደ ካዳሚዎች ተረገጡ ተበዝበዙ እልፍ ብሎም ካልተመለሳችሁ ሲኦል አፉን ከፍቶ ይጠብቃችሃል ጌታ ኢየሱስ ያስባችሁ አሳፋሪ የሌባ ደጋፊ ክርስቲያን አላየንም

    • @capitalworld4481
      @capitalworld4481 6 лет назад

      ደግ.አረገ.ምን.አገበህ.ወረኛ.

    • @bettyshow9202
      @bettyshow9202 6 лет назад

      Ewenet new You to be asabedachewu

    • @aregahegnpetros9736
      @aregahegnpetros9736 6 лет назад

      የጥቁር ገበያዉ የዶላሩ ንግድስ ምን ሊባል ነዉ??
      ጥቅስ ለራስህ ስሜት አትጠቀም ተረጋጋ፡፡
      He is telling the truth!

    • @ኢትዮጵያልዩናት
      @ኢትዮጵያልዩናት 6 лет назад +1

      Jerusalem Gurl .... amen amen Geta Yezemenu Mefetsemiya Eyehonu new.
      Ene Ekoo migermegn Egziabher Hulun Chay Endehone Sew Restotal Lezih Eko new Telefon Kutrachew Ena Simachew Sitera uuuuuuu Eyalu eyechohu Yiwetalu.
      Geta Eko BeSimh Terchehalew yilal
      Beza Lay Bemecheteshaw Zemen Kirstos Karegew Belay Teamir Yemiyadergu hasetegnoch Nebyoch Yinesalu enante Gin Kezih TeTebeku Blwal Geta
      Ere Hizbu Getan Sayhon hoooo Eyalu Sew Meketel new Yejemerut. Siyasafru 😭😭😭😭

  • @SaraSara-gh1vt
    @SaraSara-gh1vt 6 лет назад +1

    የዳቢሎስ ስራ ሲጋለጥ ገና እርስበርሳችሁ ትጨራረሳላችሁ አጥያትን አጥያትዋን ታሳድደዋለች በመጀመርያ መንገጋችሁ ስታችሁ ብዙ ተራምዳችኋል የአጋንት መንደር ናችሁ ሁላችሁም አንድ ናችሁ አጋንት እየተጫወተባችሁ ነው በንስሀ ተመለሱ በፆም በፀሎት ወደኔ ተመለሱ ይላል የሰራዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ አማላጅ ሳይሆ ተማላጅ

    • @adanechshlbiru1495
      @adanechshlbiru1495 3 года назад

      እውነት ነዉ ቃለ ህወሓት ያስማልን

  • @lizabellaloza3127
    @lizabellaloza3127 6 лет назад

    ወንድም ሳሚ በእውነት ጌታችን ክብር ለስሙ እየሱስ ክርስቶስ ከክሶቹ እንዱ እውነትን ሀቅን በማዳወቁ ነው.
    እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ እያለ ኩፍስፍስ እያሉ ሲመፃደቁ የነበሩትን መምህራንና ነብያት ባዩችን ተንባይ ነን ባዩችን በመናገሩ ነው.
    ልጅ አባቱን ይመስላልና ተጠንቀቁ መርምሩ እያልክ ለህዝቡ በፅናት ትገልፅለህ.
    ሰው ግን ልቡ ተደፍኖ ትንቡትና ትምራት ወዳጅ ስለሆነ.ይሳደባል ይወቅሳል.
    አይዞክ ይህ ራሱ ጌታችን ማስጠንቀቅያ የሚሰጥበት ባንተ በወንድም ኤርሚና ሌሎች በወንድም ትዝታው በኩል ጊዜ ደውል ተመለሲ ነው.
    ይህ ህዝብ ግን እንክዋን አእምሮ ያለው ቀርቶ ህፃን እንክዋን ገና በማደግ ላይ ያለ ህሊና ያላቸው እንደነእዩ ጩፋ ያለውን እንክዋን ጌታ ጨዋው አምላክና መድሀኒት ቀርቶ ሴይጣን የማያደርገውን የካራቴ ድህነት እየፈፀሙ .
    ፋልምና ድራማ በደነዘዘው ህዝብ ላይ እየሰሩ.መሳቅያ ያደርጋሉ.
    እስራኤል በሚል ስያሜ ተጠርቶ በእስራኣል አምላክ ላይ ቀልድና ንግድ የያዘውን አትከተሉ እየተባለ ህዝቡ ሆ ሆ እያለ ራሱ ህዝቡ ነው የልብ ልብ የሰጣቸው.
    አንድ የወንጌል አርበኛ እዛው በቃሉ ቢገዳደራቸው አፍረውና ተዋርደው ይወሩ ነበር.
    እናም ወንድሜ ሳሚ ቢወቅሱህ ይህን ሀቅ ከመግለፅ አትቦዝን ይህ ነው የዘመናችን መስዋትነት የክርስትናችን ፈተና በሃዋርያት ግዜ ስለጌታ እውነት የቅሙ እነጻውሎስ ጶጥሮስ ቢንገላቱ
    እኛ ደግሞ በዘመናችን እንሰደባለን የምንናገረውን ተመለሱ አስተውሉ ስንል አንቡ ሀቁን ስንል ከራሳችን ወገን ሳይቀር እንወቀሳለን ይህ ነው ዋጋችን የኛና በርታ.
    የሚገቡ ጥቂቶች ናቸው መንገዱም ጠባብ የተባለላትን ምርጥ የጌታችንን መንግስት ለመውረስ ከተቀቡ ጋር ለመደመር በድፍረት ያለጥቅና ያለሀሰት እውነቱን መመስከር ነው.
    ጌታ ይርዳህ ለኛም ጥሩ ትምህርት እያስተማርከን እያስጠነከከን ነው

  • @kiaygashaw9853
    @kiaygashaw9853 6 лет назад +2

    ሳምዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ እግዚአቡሄር የነጻነት አምላክ ነው እንጂ በአጋዚ ወታደር አይደለም የምናመልከው

  • @abebagessesse8593
    @abebagessesse8593 6 лет назад +9

    ሳሚ እንዴት ነህ?በርታ ወገኔ
    ጌታ ከአንተ ጋር ነው። እነዚህ የሚሳደቡት እኮ የሱ ተከታዮች ናቸው።
    እኔ እንደሚመስለኝ እነዚህ ነብይ ነን
    የሚሉ የዘረኛው መንግስት አባሎች
    ይመስሉኛል።የሚሰጣቸው መሬት
    ስፋቱን አታይም በቀላሉ
    ህዝብን እንዲአፈዙለት የላካቸው
    አስቀድመው ጠንቓዮች የነበሩ ናቸው።
    ጠላት አምሮአቸውን የዘጋው ናቸው።
    ለምን ምድሪቱ አኬልዳማ የሆነች
    ይመስልሃል።የሚሰበሰበውም ሕዝብ
    እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ለምድራዊ ሀብት ነው።ለዚ ነው የሚሳደቡት የጌታ መንፈስ ያለበት
    ሰው ይቅርና የሞራል ሰው እንኳ ክፉ ነገር ከአፉ አይወጣም።አእምሮው
    ባይደፈንበት ኑሮ ከእሳት ጋር ባልተጫወተ ነበር ።አይዞህ በርታ።
    ተዋጊው ጌታ ከአንተ ጋር ነው!!!
    God bless You!!!

  • @fahmiomer4014
    @fahmiomer4014 6 лет назад +2

    ደንሳ የሚባለው ሌላውቹም
    ጥበቡ ወርቅዪ መጋለጥ አለበት

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 6 лет назад

    እውነትክን ነው የምትናገረው የምያነቃ ነው ከመስማት ከማዳመጥ ብዙ ተጠቅምያለው እስከዛሬ የምትናገረው እውነትክን ነው ወንድማችን እግዝያብሄር ይርዳንሽ

  • @mlnlihon5865
    @mlnlihon5865 6 лет назад +1

    በጣም የሚያሳዝነው ግን ፍርድ ቤት ወንጀለኛ ነው ብሎ ያልፈረደበትን ሰው ፓሊስ ሳይሆን ወታደር መድረክ ላይ ቆሞ የሚያስመሰክርበት ዘመን ላይ መድረሳችን እዩን ብቻ ሳይሆን መንግስት ምን እየሰራ ነው እንድንል ያስገድደናል።ለዚህም ሲባል ጠበቃ አቁመን ልንከራከርለት ይገባል።ይሄንን ፕሮግራም አቅራቢ ልትመሰገን ይገባሀል።ባይደበደብም እንኳ ወታደር በዛ መድረክ ላይ መገኝቱ ትልቅ ውርደት ነው።ፍትህ ለመንግስቱ በለጠ ብቻ ሳይሆን ፍትህ ለህግ ነው ህግ ይከበር ።ክርስቲያን አስገድዶ ይቅርታ አስደራጊ ሣይሆን ይቅርታ አድራጊ ነው።እያየን ያለነው ግን የተገላቢጦሽ ነው።መንግስቱ ብቻውን መጥቶ መድረክ ላይ ይቅርታ ቢጠይቅ እንኳ ትንሽም ቢሆን የተቀራረበ ውሸት በሆነ ነበር ይሄ እኮ እጅግ ያሳዝናል በአለም ላይ የመጀመሪያው ሳይሆን ይቀራል በወታደር ሰው ታጅቦ በክርስቲያን መድረክ እንዲህ አይነት ነገር ሲፈፀም።

  • @lenas.m5209
    @lenas.m5209 6 лет назад +44

    በግድ ይቅርታ እንዲጠይቅ እንደተደረገ ያስታውቃል ከሁኔታው

    • @salemtegen8077
      @salemtegen8077 6 лет назад +2

      LENA s.m ዋሸሽ ህሊናው እተፍት አሳጥቶት ነው መቶ ይቅርታ የጠየቀው እዩማ ሊገለው የመጣውን ሰው እኳ እግዚአብሔር ጠብቆት እረድቶት ተርፍል ግን እዩ ጩፌ እኳ ወንድሜ እኳ ብሎ አይዞህ ብሎ አቅፍት አልብሶት ነው በፍቅር የሸኘው ስለዚህ እዩ ጩፊ እሚፀፀተው ነገር የለም መልካም ነገር ጥሩ ነው እግዚአብሔር በእግሩ ስር ይጥልለታል

    • @lenas.m5209
      @lenas.m5209 6 лет назад

      @@salemtegen8077 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይፈሮዳል ሰውየው እንኳ ተፀፅቶ ይቅርታ የጠደቀ አይመስልም ከሆነ መልካም ዋሸሽ ላልሽው የማንም ደጋፊ ወይም ተቃዋሚ መይደለሁም እንክርዳድ ከስንዴው ይለያል ቤተክርስትያን የሸቀጥ ቤት ሆናለች እግዚአብሔር ዝም አይልም

    • @ኢትዮጵያልዩናት
      @ኢትዮጵያልዩናት 6 лет назад

      LENA s.m ... amen 🙏 Egziabher Yiferdal

    • @ኢትዮጵያልዩናት
      @ኢትዮጵያልዩናት 6 лет назад

      Salem Tegen ... Anchi min Agbtosh new?? Ye Eyu Chufa teketayoch endanchi Yalut Bemulu mafiawoch nachu. Eza kuch blachu Esu yisalekbachwal. Shame on you

    • @jesusistheonlyway3005
      @jesusistheonlyway3005 6 лет назад +2

      Salem Tegen 😂😂😂😂😂😂 እስከ መቼ በሰዉ አምሳል ተፈጥራችሁ በከብት አይምሮ ትመላለሳላችሁ ጌታ ኢየሱስ ይርዳችሁ

  • @fthd3103
    @fthd3103 6 лет назад

    በእውነት ወድሞቸ በርቱ ከተጎዳ ሠው ጋር ቁሙ ፈጣሪ ይወደዋል ግን ጊዜው ያሣዝናል ውይ አምላጌ የሚያሣዝን ጌዜ ነው

  • @user-kk4xx4ik3h
    @user-kk4xx4ik3h 6 лет назад +1

    አንቴ የደብሎስ መልዕክትነ ነህ እግ/ ር ከምድር ለይ የንሰይ

    • @ttttyyyyyyyy3496
      @ttttyyyyyyyy3496 5 лет назад

      ሳሚ እግዝአብህር ይቅር ይበልህ እኔፍርውልህ ያልጋ ቁራኛ እንዳትሁን

  • @getachild1
    @getachild1 6 лет назад +17

    በእግዚአብሔር ቤት እየሆነ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል

    • @yaredshimeles791
      @yaredshimeles791 6 лет назад

      ruclips.net/video/345_V4XkN9Y/видео.html

    • @zenebechashebe2545
      @zenebechashebe2545 6 лет назад

      Samoa eggthabar fera

    • @sabasaba2911
      @sabasaba2911 6 лет назад

      Know honewal sewoch ke hiv,ke cancer, ke esrat,eyeyefeeesu n wede geata sewoch eye gorefu nachew....

  • @ጣፋጭእብድእራሱአሳብዶአበ

    በትክክል ወድሞች እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @henokamdemichael5502
    @henokamdemichael5502 6 лет назад

    እዩ ጩፋን መቃወም ኢትዮጵያ ዉስጥ በህግ ያስቀጣል ማለት ነዉ ፡፡ ምክንያቱም መንግሰታችን መድረክ ላይ ወታደር አስቀምጦ አስጠንቅቆናልና ፡፡ እዩም ቢሆን አሁን የልብ ልብ ተሰምቶት የሚቃወሙትን በወታደር ማስፈራራቱን ይቀጥል ፡፡ እኛም ጌታ ከምድራችን እነዚህን ሐሰተኛ ነብያቶችን እስኪጠርግልን
    ማንኛዉንም ዋጋ ለመክፍል ተዘጋጅተናል፡፡

  • @eyvallavily7039
    @eyvallavily7039 6 лет назад +6

    በእዉነት በርቱ ከጀርባችሁ ያለ ሃያሉ አምላክ አለ ህዝብ መጨዋቻ ሆኖል

  • @DABGTD
    @DABGTD 6 лет назад

    Sami ,You are doing a good job.Keep on exposing this ruthless mafia group.These are inhuman corrupt souls.You don't need to be a christian to see the crime committed by these false prophets.May God open the eyes of the blinded who are in mass hysteria.

  • @tarikubekele2352
    @tarikubekele2352 6 лет назад +7

    በፓሊስ አጨናንቀው ነው እንዲናገር ያደረጉት ጩፋ በፈጣሪ ስም የሚነግድ ዱርየ ሌባ ነው

  • @samuelestive448
    @samuelestive448 6 лет назад

    agazi batil tiru neber, sami, God bless you for your efforts.

  • @אסרסישראלהלקאו-ד9ה
    @אסרסישראלהלקאו-ד9ה 6 лет назад +1

    እየሱስ ጌታ የሰው ጠበቃ አያስፈልገውም!! ጥብቅናችሁ ይብቃ! ማንም ለማንም ጠበቃ አይሆንም ። ጠበቃችን እየሱስ ነው ። ፍቅር የሀጢአትን ብዛት ይቨፍናል የማይገበውን አያደርግም! ሰለዚህ
    እግዚአብሔር ያዝናል!!

  • @rebekaabebe8218
    @rebekaabebe8218 6 лет назад +1

    ወይ የፕሮቴስታንቶች መጨረሻቹ እርስ በእርሳቹ መባላት ፣መተማማት ፣አንዱን አንዱ መካሰስ እኔ ብቻ ነኝ ልክ ፣ ሁሉም በእየራሱ የእኔ ነው ትክክል ቸርች መቦጫጨቅ ይሁን ምን አይነት ነው ሀይማኖት ነው የምትከተሉት ምነው ለምን አትጸልዩም ሁላቹሁም ገንዘብ ለማግኘት ነው ልፋታቹ አሁን ድሮ በድብቅ የምትሰሩትን አሁን በይፋ ስለወጣ ነው እንዲየምትባሉት ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ ሰላሙን ያምጣላቹ

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 6 лет назад

    ለሰው ግልጸ በመናገረህ በጣም ጉበዝ ነህ ለእወነት የቁምህ ነህ እየሱስ ማዳኑ አለም ያቃል የጌታ ከበር እየተገፈፈ ነው አንተ ተባረክ

  • @selamselamawit8343
    @selamselamawit8343 6 лет назад

    እናንተ የሰውን ስም በውሸት ጥላሸት ቀቢዎች ጌታ ምህረት ያርገላችሁ

  • @jeepsrt8xred
    @jeepsrt8xred 6 лет назад

    እስኪ ስለ እዩ ፀልዩለት ከምትቦጭቁት የፃድቅ ሰው ፀሎት ሀይል ታደርጋለች እናንተ ግን ፀሎታችሁ ተጭበርብሮባችሁ ሀሜት ውይ ሳሚ ደስ ስትል ለጌታ ጠበቃ ነህ መታደል ነው

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 6 лет назад

    ትክክልነክ ሳሚ እኔ በአንዳንድ አሳብክ ባልስማማ አስተኛችን በማጋለጥክ እኔም ደጋፍ ነኝ ግን አንዳንድ ቃል ግን ለስው ልጅ ክብር ይኑርክ ቢያንስ በድሜ ለሚበልጡክ 🤔😏

  • @halemhmohammed6094
    @halemhmohammed6094 6 лет назад +2

    አገራችን ህግየለም ማለትነዉ

  • @ayshaaysha5783
    @ayshaaysha5783 6 лет назад

    እኔ መግስቱ በለጠ ብሆን ሀቄን ይዤነበር ምሞተው ምክኛቱም ሰዎች በሀቅ ይለካሉ እጂ ሀቅ በሰዎች አይለካም ለማንኛውም የሰውን ሀይማኖት ማቃሸሽ ይብቃ

  • @yosufmahmud852
    @yosufmahmud852 6 лет назад +4

    Ohh..thanks sammy...Am about to go to Ethiopia to get deliverance.Am not any more...Am with you

  • @fisehatekleselasie1540
    @fisehatekleselasie1540 6 лет назад +1

    እኔ የኦርቶዶክስ። ነኝ በክርስቶስ ስም አትቀልድ

  • @ethiopiaagere6028
    @ethiopiaagere6028 6 лет назад

    ይገርማል እውነት ባለጌ ነው

  • @jesusistheonlyway3005
    @jesusistheonlyway3005 6 лет назад +8

    ዲያቢሎስ መግቢያዉ ጠፋ ዉርደት ላይ ነው ኪኪኪኪ የንጉሱ የ ኢየሱስ ልጆች ተባረኩ

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 3 года назад

    እኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ በአምላካችን በኢየሱስ ስም ስቃለዲ እኔ ዝም አሊል እውነት ነዉ
    እዩ ጬፉ አውሬ 666 ነዉ
    ምክንያቱም እውነተኛ ኢየሱስ ስም ይቃለዳል።
    አንተ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @jchimel2303
    @jchimel2303 6 лет назад

    ትውልድ ሆይ የእግዚአብሄርን ቃል ተመልከት ( ትንቢተ ኤርሚያስ 2:31)

  • @Mimilove799
    @Mimilove799 6 лет назад +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ድያብሎስ ለባ ነው ሀዋርያ ኢዩ ለዋታንን እየቀጣ ነው

  • @kiaygashaw9853
    @kiaygashaw9853 6 лет назад

    ትክክል ሳምዬ ተባረክ ሁፍ

  • @wubchere2859
    @wubchere2859 6 лет назад

    ሣሚ እኛም እንካወማለን ከሀይማኖትተከታይ ውጪ እንቃወማለን ሙሥሊሞችን እየተቃወሙ ነው በርታ ሣሚ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 6 лет назад +15

    በጣም ነው የምታሳዝኑት የናንተ ስህተት ይብሳል አይናችሁ ውስጥ ያለውን ግንድ ትታችሁ የሰውን ሥንጥር ለማውጣት ስትታገሉ።
    የናንተንም ውሸት አንድ ቀን በአደባባይ እንሰማዋለን።
    ደግሞ እንናተን ብሎ ክርስቲያን
    አሰዳቢዎች ናችሁ

    • @saradobamo2025
      @saradobamo2025 6 лет назад

      Ante Mnhi ?????????????
      Ganha Minhi Ayti Bansu Ye Jamrha
      Geta Huluni Chyi Now Dablsi Errrrrrrrrrrrrri Yiblhi Hahahahahahaha Ye iyesusi Wotdrni Ye Eyesusi Wodrnhi Alshfi

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 6 лет назад +1

      በዛኛው ዘመን ለወንጌሉ ተጋድለዋል አሁንም እኛ እንጋደላለን ዝም አንልም

    • @jesusistheonlyway3005
      @jesusistheonlyway3005 6 лет назад +1

      Nesr Mengstab ጠንቋይ ኢዩ እና ተከታዮቹ እኮ ክርስትናን አትወክሉም ከኛ ጋር ህብረት የላችሁም

  • @semiraendris8109
    @semiraendris8109 6 лет назад

    በርቱ ጎበዞች ለሀገር ተቆርቋሪ

  • @التاتىىتىزةوز
    @التاتىىتىزةوز 6 лет назад +5

    መንግስቱስ ለምን ተስማምቶ ድራማ ስራ ።በእውነት ከሆነ የዘን ቀን ለምን አላወራም ህዝብ ፊት ።ወይም ለምን ተስማማ ።የነዚህ ቡድን አልሰጠው አሉ ብር ድራማ ካሰሩት ቡሀላ ከከከከ።ለማንኛውም እኛ ሀይማኖታችን ባይሆንም እውነት እንናገር

    • @emu88
      @emu88 6 лет назад

      Exactly that is the point

  • @jesusistheonlyway3005
    @jesusistheonlyway3005 6 лет назад +13

    ሳሚ ልክ ያልተናገርከዉ ነገር አለ ኢዩ ጩፋ ያስደበደበዉ መንግስቱን ኢዩ ብር ከፍሎ ለመንግስቱ መንግስቱ ለኢዩ ድራማ መስራቱን ስላጋለጠ ነዉ ኢዩ ስሙን ለማጥራት ሲል ነዉ ነዉ ያስደበደበዉ እንጂ ጌታን ተቀበል በሚል አይደለም ሲጀመር መቼ ኢዩ ጌታን ተቀበሉ ብሎ ሰብኮ ያዉቃል የተለመደዉን የጥንቆላና የዘረፋ ትርኢት ያከናዉናል እንጂ ስትናገር በማስተዋል ተናገር እባክህ

    • @ኢትዮጵያልዩናት
      @ኢትዮጵያልዩናት 6 лет назад +4

      Jerusalem Gurl .... Lela hager Wust Yetederegewn new ende misale Yanesaw enji Eyu chufa getan endikebel sewyewn debedebew alalem Mare smiw degmesh 💐

    • @jesusistheonlyway3005
      @jesusistheonlyway3005 6 лет назад +2

      Mogese Eyesus eshi esemawalehu degime ameseginalehu

    • @abiyot7517
      @abiyot7517 6 лет назад +3

      ደግመሽ አዳምጪው እህት እየሩሳሌም ጌታን ተቀበል ብሎ መሳሪያ አወጣ ያለው እዩን ሳይሆን ሌላ አፍሪካ ሀገር እንደሆነ ነው ሳሚ የተናገረው ለምሳሌ ይሁናችሁ ብሎ ነው

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 6 лет назад +1

      ደግመሽ ለመስማት ሞክሪ ሳሚ ምን ለማለት እንደፈለገ

  • @user-kk4xx4ik3h
    @user-kk4xx4ik3h 6 лет назад

    አንቴ ስትፂልይ ሰው መፈወስ ይቅርነ ጉንፈን የያዘውን ሰልዬይ አትፈውስም በመስ ምስል ለይ መንጫጫት ምንም አይጣቅምይም

  • @sofiayesuf7668
    @sofiayesuf7668 6 лет назад

    ማብራሪያ እንፈልጋለን!!!!!
    .
    በቀደመው ሰሞን በተለቀቀ አንድ ቪድዮ መንግስቱ የሚባል ሰው በገንዘብ ተደልሎ በነብይ ነኝ ባዩ እዩ ጩፋ ፈውስ እንዳገኘ አስመስሎ መድረክ ላይ ድራማ እንደተወነ አጋልጦ ነበር። በዚህ የተደናገጠው አጭበርባሪው እዩ ጩፋ ማስፈራሪያና ማስተባበያ ያዘለ መልእክት ያለው ቪድዮ በምላሽ ለቅቆ ነበር።
    .
    በቅርብ ቀን ይኸው መንግስቱ የሚባል ሰው ወከባና እስር እንደደረሰበት የሚገልፅ መረጃ ሲሰራጭ ነበር። አሁን ደግሞ ሰውየው በመከላከያ ልዩ ሀይል እና ፓሊስ ታጅቦ ይቅርታ ሲጠይቅ የሚያሳይ ምስል እያየን ነው። እንዴት ነው ነገሩ?
    .
    አጭበርባሪዎችን ለይቶ ለፍርድ ማቅረብ የሚገባው ፓሊስ ጭራሽ ለአጭበርባሪዎች ተቀጣሪ ሆነ እንዴ?
    .
    ድንበራችንን እንዲጠብቅ በምንከፍለው ግብር የሚተዳደረው መከላከያ የእዩ ጩፋ የክብር ዘብ ሆነ እንዴ?
    .
    የህግ አስከባሪ ተቋማት በዚህ ደረጃ ወርደው የግለሰቦች ጥበቃ ሆኑ?
    .
    ምንድን ነው እየሆነ ያለው?
    .
    ማብራሪያ እንፈልጋለን!!!!!!

  • @shagadana862
    @shagadana862 6 лет назад

    God bless you Eyuuu

  • @emu88
    @emu88 6 лет назад

    የወንድሞቻችን ከሳሽ የተባለው ሰይጣን ነዉ። የሰይጣንን position ባንወስድ ጥሩ ነዉ ። ፈራጅ እግዚአብሔር ነዉ if you think you are better than እዪ ጩፋ pray for him.

  • @habetamtam7754
    @habetamtam7754 6 лет назад

    እር በጣም ነው የሚያሳዝነው በጌታ ስም መነገድ ይብቃ
    እኔ በእነሱ ተናድጀ አሞኝ አድሯል የዛኔ 50 ሺ ብር እስጥሀለው ብሎኝ ነው ሲል የእውነት መፈጠሬን ነው የጠላሁት እነሱን ከማይ ብየ fb ዘጋሁ የእውነት ከልቤ አዝኛለሁ

  • @MegaEmebet
    @MegaEmebet 6 лет назад

    God Bless you Sami!

  • @amiiami381
    @amiiami381 6 лет назад

    Good job sami

  • @user-kk4xx4ik3h
    @user-kk4xx4ik3h 6 лет назад

    አንቴ ሰሚ ጌታ አውቅልህ ትለሌህ አንቴ ግን አይምሮ አለህ? አንቴ ስንቱን አደንክ ውሻተም በአንቴ ለይ የለሁ የቅንአት መንፈስ ነው ጌታ ከሰጣው ለምዲራችን ከነብያት ለይ ውራዲ በጌታ ስም እንጣይቅሃለን

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 6 лет назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    👌👌👌👌👌👌👌👆 እየሱስ በዙፋ ነህ ነገስ !!!

  • @almaztamirat1453
    @almaztamirat1453 6 лет назад +3

    That’s true geta yibarikachu wushatachwune agalitu bertu!!

  • @ኢትዮጵያልዩናት
    @ኢትዮጵያልዩናት 6 лет назад +5

    Sami please bezih wust Mengstu Belete Minm Erdata Saydereglet Endaygelut 😭😭😭😭😭

  • @genethilu5403
    @genethilu5403 6 лет назад

    እግዛብሄር ይባርክህ ወንድሜ 10ዓመት ሁኖኛል የሚረባ ህወት ያለው ቃል መስማት ስላልቻልኩ አንድም ነገር ኣ ላይም ግዜ ሲኖረኝ i.Pray ::even ልጆች የ 20&19ዓመት ናችው . Floow የላቸውም የሆነ ያለው ነገር በጣም ከባድ ነው ከዛሬ 18ዓመት በፊት የንዋይ ደበበ ዘፈን ተከፍቶ ህዝቡ ላቡን ጠብ እስክል ስጭፍር ነበር ጌታ እጅኡን አጣምሮ ነበር የምመልከተው እና እኔ ይመስለኛል የንዋይ ዘፈን ነው ብየ ስጭሆሕ ህዝቡ ደንግጦ ጭፈራው አቆመ ::ያኔ ኤርትራን ብዙ ቺግር ባጋጠ መ ጊዜ ነበር ቡዙ ኤርትራን በምትፀ ልዩበት ኣሬእስት ቀርቦ የንዋይ ገንዘብ ኣገልግሎት በሚል እንደተፀ ለየ ኣስታውሳሎሕ ::ዛሬ የምትናገሩ የምትጮ ሑ ወገኖች በመንሳታችሑ እግዛብሄር ይመስገን ::ምን አገባኝ በ ሂወት ጉዳይ የጌታ ነግር አይደለም በአገር ጉዳይ ፍትሕ ስጋደል ዝምታ መልካም አይደለም ::እኛ ኤርትራን ህዝቦች ምን ኣገባን ስንል ፍትሕ ስጋደል የደርሰብን ችግር ብዙ ብዙ ነው እና ምን አገባኝ በ ፍትሕ ጉዳይ መልካም አይደለም ::ኣሁኑም ጊዜው ስለደረሰ እግዛብሄር ይመስገን ::

  • @genetsilay9997
    @genetsilay9997 6 лет назад +4

    Keep on digging ......
    God bless you !

    • @خديجهخديجه-ي4ص
      @خديجهخديجه-ي4ص 6 лет назад

      ፓሊሶች.አሰቡ.ለወገኖቻችሁ.እሰቡ.ገንዘብ.እንጅ.ፍትህየለም.ኧረሸምነው.አሳፍሪነችሁ.ቅሌታም.በፈጣሪ.የስራችሁን.ይስጣችሁ.ሀገራችን .በድህነት.ዳዴ.የምትለው.እደናተ.ጉበኛ.ስላለነው.ይድፍችሁ.

    • @mesfindemeke4000
      @mesfindemeke4000 6 лет назад

      Genet Silay I know I like this gay what he toking

  • @tigistzeleke6082
    @tigistzeleke6082 6 лет назад +1

    እናንተ የእ/ግ ሰዎች ከሆናችህ እዮን አግኝታችህ መምከርና መገሰፅ አለባቹህ እንጂ በክርስቶስ ወንድማቹህ ነው እንጂበሚድያ ላይ መስቀል አይገባም የእናንተም ገበና ሌላቀን እንሰማዎለን

  • @abushreter1577
    @abushreter1577 6 лет назад

    እነንተ ወራኞች ክርስትያን ነን በዮች፡ ብዙ እነውቀለን በዮች የነንታ ችግር ተውቆል በልጦብን ሄዳ መለት ነው አይዞችሁ ለሰው ክፉ አተስቡ እንጅ ትደርሳለችሁ፡

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 6 лет назад

    ቤተክርስቲያንን ልትበትኑ ይመስላል ቃል ያጠናቹት

  • @Ameleworkomer
    @Ameleworkomer 6 лет назад

    እግዚአብኤር ይባርክህ ሳሚ

  • @tedrosteklu9771
    @tedrosteklu9771 6 лет назад

    ዋውውው ጆሮ ያለው ይስማ ተባረክ ሳሚ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 лет назад

    ሳሜየ ጌታ ይባርክህ የተቀባው እየሱስ ብቻ ነው

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 6 лет назад +1

    PREACH SAMMY PREACH. WE ARE LOST AND WE NEED A GOOD PREACHER LIKE YOU. GOD BLESS YOU.

  • @رشيدمحمد-غ8ف
    @رشيدمحمد-غ8ف 6 лет назад

    ተባረክ

  • @astedesumasuma5433
    @astedesumasuma5433 6 лет назад

    ከሱ ጀርባ ካሉት አንዱ አንተ ትሁን እንደ እውነትን የምያውቅ የእስራኤል አለ እናንተ ግን ተቃጠሉ እግዝአብሔር ይገስፃችሁ

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ

    የእ/ር ክንድ ሆይ ተነስ ሀንስ ጌታ ሆይ አንተ ፃድቅ ፈራጅ ነህ ለማንም የማታደላ ያጠፉትንም ገስፃቸው ንስሀ ይግቡ ጌታ ሆይ ስምህ እየተነቀፈ ነው ። ጌትን ሆይ እጅህ ትምጣ እቤትህን አጥራ አፅዳ

  • @גטהוןטסמה
    @גטהוןטסמה 6 лет назад

    የማፊያ ህግ የሌላበት ሀገር።ማንም እንደፈለገ የሚፈነጭባት መንግስት የማይጠብቃት ሀገር ኢትዮጵያ ክዝህም የከፋ ነገር እናያለን

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል

    የሚገርም ነው አይተነዋል ቪድዩውን ልክነህ ተገዶ እንደሆነ ያስታውቃል እየቀጠቀጡት እንደውም አጋዜ የፓሊስም ዱላ ሀሳብ ያስቀይራል ሌላው የገረመኝ ነብይ ቢሆን እግሩ ስር ወድቆ ይቅርታ መጠየቅ አያስፈልገውም የትኛው ነብይ ነው በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ይቅርታ የተጠየቁት ከመገረፍና ከመቀላት ውጪ መከራ ከመቀበል ውጪ ጭራሽ አጋዜን ከዋላ አቁሞ ይገርማል እኔ ግን የሁሉም እምነት ውስጥ ያሉትን እግዚአብሔር ያጋልጣቸው ለነገሩ ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ነው

  • @رشيدمحمد-غ8ف
    @رشيدمحمد-غ8ف 6 лет назад

    ትክክክል

  • @ሀብታምእሸቴቢትእስላም

    በርቱ ወድም

  • @bona2318
    @bona2318 6 лет назад +18

    ቢያጭበረብርም አንተ እራስህን ለምን ንፁህ አርገህ ሌሎችን ትኮንናለህ አንተ ፍፁም ሰው ነህ ማለት ነው ?ፈራጅ አምክ በሰማይ አለ ፍርዱን ለሱ ተውለት

    • @ኢትዮጵያልዩናት
      @ኢትዮጵያልዩናት 6 лет назад +3

      ደማም Taye ... Fitsum Sew negn Alalem Be Egziabher sim Yeminegdutn Ende Eyu Chufa yalutn Hizbun Eyegedelu Yalutn Magalet Alebn new Yalew.

    • @ashemanall
      @ashemanall 6 лет назад +1

      እግዚአብሔር በጊዜው ፍርዱን መስጠቱ አይቀርም ነገርግን የትኛውም እንክሰቃሴ በእግዚአብሔር ቃል መፈተሽ አለበት !!!!

    • @memdubai9427
      @memdubai9427 6 лет назад

      አንት ግን ተከፈሎክ ነዉ አሰምሰልብክ

    • @memdubai9427
      @memdubai9427 6 лет назад

      ሌባ

  • @የኢየሱስክርስቶስደቀመዝሙ

    አቤት ጌታ ኢየሱስ በእውነትም እንዴት ታጋሽ ነህ?
    ኢዮ የሚባለው በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው። ራሱን ለፍርድ በፈቃደኝነት እየነዳ ነው ያለው።
    እግዚአብሔር ከዙፋኑ የተነቃነቀ ጊዜ መግቢያ ቀዳዳ አይኖም!
    እግዚአብሔር አምላክ የሚዘበትበት ወይንም በስሙ የሚቀለድበት አይደለም።
    ከሚገባው በላይ የሚታበይ እና በሚስኪኖች ላይ የሚቀለድ ደፋር ሰው ነው።
    በድሀ የሚያላግጥ ፈጣሪውን ይሰድባል፤ በጥፋትም ደስ የሚለው ሳይቀጣ አይቀርም።
    ምሳሌ 17-5
    እሱ በኃያሉ እግዚአብሔር ስም እየቀለደ ምስኪኑን ይጫወትበታል።
    ለምንድን ነው በሚለቀው ማንኛውም አገልግሎቱ ላይ አስተያየት እንዳይፃፍ ያደረገው? ስለ ጌታ የገባንና የምንገነዘበው አስተያየት እንዳንፅፍበት ስለሚሰጋ ነው እንጂ ንፁህ ወንጌል ቢያስተላልፍ ባልፈራና ኮመንቶችን በተቀበለ ነበር።
    ኧረ ኢየሱስ ለመሆኑ እንዳንተ ታጅቦ ይሄድ ነበር?
    አንተ ታጅበህ ስትሄድ እውነት የጌታ ኢየሱስ ወታድ (አንተ እንዳልከው) ሳይሆን የ hollywood አክተሮችን ነው የምታስመስለው
    ይህን የኃጢአት ጨዋታህን ዘቁመህ ንፁህ ያልተቀያየጠ ወንጌልን ስበክ!
    ብዙ ጊዜ ተዘልፎ አንገቱን ያደነደነ ድንገት ይሰበራል፥ ፈውስም የለውም።
    ምሳሌ 29:1
    የአንዳንዶች ሰዎች ኃጢአት የተገለጠ ነው ፍርድንም ያመለክታል፥ ሌሎችን ግን ይከተላቸዋል፤
    1ኛ ጢሞ 5:24
    እባክህን የራስህን ዝና ለማግነንና ዕውቅና ለማግኘት መስመርህን ስተህ ተከታዮች አታብዛ!
    ስለ አንተ ሁሉ የተገለጠ ነው ራስህን ታድገህ የእግዚአብሔር ፍጡሮችንም ታደግ!!!

  • @meseretaddis5244
    @meseretaddis5244 6 лет назад +1

    ኧረ ተወው ወንድሜ ገና ብዙ ጉድ ይመጣል በእየሱስ ስም ሲያጭዘረብሩ ኑርው ግን ውርደታቸው ይህ ነው ያሳዝናል ደሞ ይሄ መንግስቱ የሚባለው ስው በዱላ ብዛት እውነቱን ወደ ውሽት እንዲቀይር አድርገውታል አታዩትም ያሳዝናል የእየሱስ ስም ንግድና መቀለጃ ሆነ ኡፍፍፍፍፍ ዘንድሮስ የት ሂጀ ልስማ ጥሩ ነገር በኘለቲካው ጉዳይ ሌላ ብጥብጥ በእምነት ጉዳይ ሌላ ብጥብጥ አይ እግዚአብሔር ሆይ ፍሩድን ላንተ አረረረረረ ምን አይነት አጭበርባሪ እና ውሽታም ስው ነው የሞላው አይይይይይይ

  • @massarratm5185
    @massarratm5185 6 лет назад

    🙇🙇🙇🙇👐👐

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ሳሚ በርታልን የምናግዝህ ነገር ካለ ንገረን በፍፁም ዝም አንለውም ይሄ ወራዳ ሌባ በአባቴ ስም ሲያጭበረብር ዝም እንዴት ዝም እንለዋለን እባካችሁ ወገኖቼ ሼር በማድረግ እንተባበር

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 6 лет назад

    ምስኪን እኔ በጣም አሷዝኖኛል የሚያሳዝነው እዚጋ የምትጫጩ መናፍቅ ልባችሁን ያብራላችሁ ዶማ አትሁኑ ንቁ ሳሚ ትክክል የተናገርከው እውነት ይቆያል እንጂ አንድ ቀን አይቀርም ተከታዩቹ ናቸው ደሞ ያልገባቸው

  • @የበቀልቅባትአለብኝ

    wey geta mengs frd maletachn ykirna le kirstos enchuh😓🙇🙏 mengstis eju alemenorun endet enwek?

  • @binorayehubinorayehu7419
    @binorayehubinorayehu7419 6 лет назад +5

    ፍትህ ለመንግስቱ ይቅርታ ከእላልክ እንገልሀልን እያሉ
    እስፍራርተውታል
    ይቅርታ ከተጠየቀ ቡዙ ብር እንደሚከፍሉት እና በእጭር ግዜ ውስጥ ወደ ውጭ እንደ ሚልኩት ቃል ገብተውለታል
    ወንጀለኛ ነህ መድረክ ላይ ከተናገርከው በተጨማሪ ማስረጃ አለኝ እያል አስፈራራ ቶታል

  • @Topscoore
    @Topscoore 6 лет назад

    የሚገርመው አጋፋሪወቹ ህሊና ቢስ ናችሁ ትላለህ፡ ከአንድ ምንጭ ጣፋጭና መራራ ውሃ አይፈልቅም አንዴ የእግዚአብሄርን ስም ትጠራለህ አንዴ ደግም በዚያው አፍህ ትሳደባለህ፡፡ ራስህን መርምር፡፡

  • @alemayehumesele8192
    @alemayehumesele8192 6 лет назад +1

    እናንተ፡በእውነት፡አጋንንት፡የሚጋልባችሁ፡ነው።በእዩ፡ጬፋ፡በደንብ፡ተረግጣችሁ፡አጋንንታችሁ፡እንዲወጣ፡አድርጉ፡ወደ፡ማበዱ፡ሳትሄዱ።እርግጠኛ፡ነኝ፡ያንን፡ወንበዴ፡ገንዘብ፡ሰጥታችሁ፡የላካችሁት፡እናንተም፡ናችሁ።እውነቱ፡ይወጣል።አጋንንታሞች።

  • @fikerteteka6897
    @fikerteteka6897 6 лет назад

    God Bless you

  • @ትክክልአባቷ
    @ትክክልአባቷ 6 лет назад +1

    እስኪ ወንጌልን ሰብከህ 1 2 ነብስን ከጭለማ አስመልጥ
    የስጋን ፍሬ እየሰራክ ህዝቡን አታሰናክል ውይይ አተስ አዘኩልህ

  • @kamilabdr8235
    @kamilabdr8235 6 лет назад

    Yes

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 6 лет назад

    My brothers God bless all it is true🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ

    የእዩ ጩፋ ነገር እየከረረ ነው መቼም እየተነቃነቀ ነው ሳይነቀል አይቀርም #አረምን መንቀል ስር ሳይሰድ ነው

  • @tedlchmomo7845
    @tedlchmomo7845 6 лет назад +2

    Asaa

  • @netsanetbiruk700
    @netsanetbiruk700 6 лет назад

    እዩ ጩፋ አጭበርባርና ለና አስደብዳብ ብሆን መጀመርያ አንተ ነክ እንጅ ሻሎም ስትል ኤራሱ ያስጠላብሀል እሽ ሳም ሶር ተመልሰ ንሳ ግባ እንደኛ ሀሰተኛው አንተ ነክ የልብህንም ሀሳብ እያደርክ ያለሄው ስቀጥል ደሞ መንግስቱ የራሱን ሀጥያት ተናዙዋል አታስብ ድሆችን እርዳው ባዛ ገንዘብ መንግስቱን ለመርዳት አታስብ ወርደታሞች

  • @hannaabraham7243
    @hannaabraham7243 6 лет назад

    ጌታ የጃቸዉን ይስጣቸዉ ህዝብ እያስሰናከሉ ከጌታ ቤት እዲወጡ እያደረጉ ነዉ ።

  • @samerahemed7453
    @samerahemed7453 6 лет назад

    Oh Lord have mercy upon us , please Lord forgive us

  • @wonduawol3980
    @wonduawol3980 6 лет назад

    ኣኒተ ዲንጋይ ፊት ነሂ ኢሽ ኣኒተ ቢሎ ኢሁናታኝ ሳዉ አዩ ማላት አየሱስ ላጝ ቢሎ የሳጽ ናው ዚሞቢለ ሲራ ፊታ ኣኒተ

  • @mulalemalamu2294
    @mulalemalamu2294 6 лет назад

    Ewnat naw baxam yigarmal bigzabhr diram iyasrarunaw egzabhr libona ysxachw 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rakeb6029
    @rakeb6029 6 лет назад

    ያሁነ ይባስ!!!እምንለው የትኛው ሀዋርያ ወይም የእግዚአብሔር ስው ነው ስለ ስሙ ይጨነቅ የነበረው በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ?? በእውነት እግዚአብሔር ወደማስተዋል ይመልስን!!!

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 6 лет назад

    Yekenat ..Menfese
    Wegahut!!
    Yodt berr like....BT v
    😷😷😷😷

  • @jesusislord2664
    @jesusislord2664 6 лет назад +1

    እናንተ ሽው ብቻ ናቹ መኪናቹ ንብረታቹ ለማሳየት ይሄን ፕሮግራም አዘጋጃቹ

  • @sismeskelu4572
    @sismeskelu4572 6 лет назад

    መቼ ነው ወንጌል፡ ፍቅር፡ አንድነት ለመስበክ የምትመጣው???? ሁሌ ክስ ክስ ክስ ክስ ስንዴና እንክርዳድ መለየት የኛ ተግባር ሳይሆን የጌት ነው፡፡
    ለዛ ነው ጮዋቹ ጮዋቹ ለውጥ ያላመጣቹት። ጭራሽ ሰውን ጥርጣሬ ውስጥ ከታቹ ወደ ጌታ ቤት ድርሽ እንዳይል ያደረጋቹት። ስለ ሁሉ ትጠየቁበታላቹ፡፡።፡፡

  • @papiyobekele6852
    @papiyobekele6852 6 лет назад

    እዩ ጩፋ እና እሥራኤል ዳንሣ ቅርብርብ አላቹ ???? ይገናኛሉ ንገረን????

  • @jesusistheonlyway3005
    @jesusistheonlyway3005 6 лет назад +16

    ሼር ሼር ቅዱሳን የዲያቢሎን ስራ እናጋልጥ ሼር አጉ

    • @workneshalemayehu5175
      @workneshalemayehu5175 6 лет назад +1

      Ehte hulum aynun endachi bigelt tru neber. Miknyatum lehaymanotu sayhon lemoteln geta eyesus kirstos sibal. Yemoteln geta mekeleha mehon yelebetm.

    • @eyerusalemhaile6802
      @eyerusalemhaile6802 6 лет назад +1

      Jesus is the only one who came to destroy the work of the evil spirit not RUclips.

    • @jesusistheonlyway3005
      @jesusistheonlyway3005 6 лет назад +1

      Jerusalem Haile አታስቢ ገና በጌታ ስሆን የሰይጣን ስራ ተሰብሯል በኔ ላይ ስልጣን የለዉም የኢየሱስ ነኝ ጌታ ብቻ በቂዬ ነዉ የሰይጣንን ስራ ማፈርሰዉ የጌታ ስሆን እንጂ ነብይ ነኝ ባዩ ጠንቋዩ ሌባዉ ኢዩና መሰል ማፊያዎች ጋር ስሄድ አይደለም ማንን ነዉ ጌታ አርገሽ የሾምሽዉ?

    • @jesusistheonlyway3005
      @jesusistheonlyway3005 6 лет назад +1

      Worknesh Alemayehu አሜን ልክ ብለሻል ግን እዉነተኛ አማኝ አይምሮ ይለዉ እሱን አይከተልም የሱ ቢጤ አጭበርባሪዎች ነጋዴዎች ናቸዉ ሚያጅቡት ሚከተሉት ማጭበርበሩ እኮ የተገለጠ ነዉ

    • @zekariasdawit8517
      @zekariasdawit8517 6 лет назад

      እባክሽን የአማርኛ የቀለም አጠቃቀም ተማሪ ሀሳብሽን ለማወቅ

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 6 лет назад

    ሳሚ እና የኒን መቅዳኒያ ይርከበን

  • @haymanotdemmisie8015
    @haymanotdemmisie8015 6 лет назад

    ኸረ ለመሆኑ ኮሜቶቹን አይተኸዋል የጌታዬ የሞተልኝ ስም መዘበቻ ሲሆን በእናንተ ምክንያት ያባቴ ቤት ተሰደበ ያሳዝናል። አረማውያን ያደረጉትን በእናንተ ማየቴ አዝናለሁ እግዚያብሄር አይዘበትበትም ጌታ የሞተለትን የምታሳድድ አናንተ ማናችሁ ጌታ ያያል ዛሬ ብዙ ትውልድ አውሬው ሲበላው አላዘናችሁም ስለምን ጌታን ሀይሉን ናቃችሁ። እባክህን ከዚህ አሳዳጅነት ስራህ በንስሀ ተመለስ ጌታ ይረዳሀል