Gomen Be Siga Recipe - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - Amharic
HTML-код
- Опубликовано: 6 сен 2017
- Gomen Be Siga (Sega) Recipe - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - Amharic - እንኳን ወደ ምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፃችን በደህና መጡ። ይህ ገፅ የመላው አለምን የምግብ ዝግጅት መምሪያ የያዘ ሲሆን በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቋንቋ አማረኛም የቀረበ ነው። ይህ ገፅ የሚያተኩረው ኢትዮጵያዊ ባልሆኑት የምግብ ዝግጅቶች ነው፤የኢትዮጵያ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ፈልገው ከመጡ እባክወ ይህንን ሊንክ ተጭነው በተለየ ሁኔታ ኢትዮጵያዊ የሆኑ የምግብ ዝግጅቶችን ብቻ የሚያገኙበትን ድረገፅ ይጎብኙ። http፡//www.howtocookgreatethiopian.com/ - Amharic Cooking Channel - Welcome to our recipe channel, this channel cooks food from all over the world and is spoken in Amharic the national language of Ethiopia. This channel will focus on non Ethiopian food, should you want Ethiopian food recipes then please take a look at our dedicated Ethiopian food website http፡//www.howtocookgreatethiopian.com/
plus.google.com/+howtocookgre...
What is Ethiopian? What is Injera, Ethiopian Bread. What is berbere? What is Ethiopian Coffee? Ethiopian butter, how do you make this? what is door? what is shiro? Ethiopian raw meat? what are Ethiopian spices? How do i get Ethiopian spices? How to make injera. What is tef? Does Ethiopia have wine? Whats is dabo? How to make Ethiopian bread. How to eat Ethiopian food. Ethiopian collard greens. Is Ethiopian food spicy? What is the capital of Ethiopia? How many languages does Ethiopia have? How do you make Ethiopian food? what is fit fit? What is Fir Fir?. Are there vegetarian Ethiopian recipes? What is awaze? Is Korarima the same as green cardamon? How to get teff? How to make door wot? What is shiro? Do Ethiopians eat Pork? Ethiopian raw meat, what is this? Does Ethiopia have beer? What is Ethiopian honey wine?
ITALIAN MEATBALLS & SPAGHETTI የጣልያን ድብልብል ጥብስ ስፓጌቲ - CHINESE CHICKEN FRIED RICE የቻይና ሩዝ ጥብስ ቦዶሮ - CHINESE SWEET SOUR CHICKEN የቻይና ጣፋጭ ሆምጣጤ ዶሮ - FRIED CHICKEN የዶሮ ጥብስ - VEGETABLE SOUP የአትክልት ሾርባ - ITALIAN CREAM CHICKEN PASTA የጣልያን ዶሮ ፓስታ በክሬም - LASAGNE ላዛኛ - SHEPHERDS PIE የእረኛ ዳቦ - FISH PIE ዓሣ ዳቦ - FRIED BANANAS የሙዝ ጥብስ - BEEF STEW ስጋ ወጥ - Burger - በርገር - egg moyo - የእንቁላል ማዮኒዝ - ካሮት ድምብላል ሾርባ - Vegan Carrot Coriander Soup - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - ከአዝሙድና እና ሎሚ ሻይ - Mint & Lemon Detox Tea - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - Zucchini Pasta Amharic Recipe - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - Courgette Kusa - INDIAN CURRY POWDER የህንድ ከሪ ዱቄት - INDIAN CHICKEN CURRY የህንድ ከሪ በዶሮ - SWEETCORN POTATO SOUP ጣፋጭ በቆሎ በድንች ሾርባ - ITALIAN GARLIC CHICKEN TOMATO የጣልያን የነጭሽንኩርት ዶሮ ቲማቲም - ITALIAN SPAGHETTI BOLONGSE የጣልያን ስፓጌቲ ቦሎኝዝ - INDIAN VEGETABLE CURRY የህንድ የአትክልት ከሪ - COLESLAW SALAD ሳላድ በአትክልት - RICE SALAD ሳላድ በሩዝ - Amharic - አተር ሜንት ሾርባ - Pea & Mint Soup Recipe - VEGETABLE FRIED RICE ቻይንኛ አትክልት በሩዝ ጥብስ - Mayonnaise Mayo - ማዮኒዝ - Tofu - ቶፉ - Hummus - WHITE SAUCE - BECHAMEL ነጭ ስልስ - ጣፋጭ ጥብስ ሙዝ sweet fried banana - Scrambled eggs with Mushrooms - እንጉዳዮች እንቁላል ፍርፍር - በቅመም የዶሮ ክንፎች - Spicy Chicken Wings - snack - ቀላል ምግብ - cheese - የደረቀ አይብ - breakfast - ቁርስ - Ethiopian Woman የኢትዮጵያ ሴቶች - Please share - ያጋሩ እባክዎ - የሙዝ መጠጥ Banana Drink - chicken rice ዶሮ እና ሩዝ - Chechebsa ጨጨብሳ ቁርስ - Ye Suf Fitfit የሱፍ ፍትፍትና መጠጥ - How to make Misir Kik Alicha" የምስር ክክ አልጫ አሰራር - How to make Genfo የገንፎ አሰራር - How to Make Minchet Abish የምንቸት አብሽ አሰራር - How to Make The Famous Shiro" የቀጭን ሽሮ አሰራር - How to Make Gomen Besiga" የጎመን በስጋ አሰራር - How to Make Shiro Fitfit - የሽሮ ፍትፍት አሰራር" - How to Make Two Types of Ful" ሁለት አይነት የፉል አሰራር (False banana, Enset) የቡላ አዘገጃጀት ለቁርስ
በጣም እናመስግናለን የሰአትሽ እጥር ማለቱን እወድልሻለሁ አይሰለቹም ቀጥይበት
My favourite channel. አመሰግናለሁኝ
your Video is really wonderful thank you so much it helps me a lot God Bless you
Wow gobeze ejeshin yebarekew Ehite 👑🌹🙏
እናመሰግናለን በጣም ደስይላል ቀጥይበት ማር
ዋውውውው በለሞያነሽ እናመሰግናለን በጣምያምራል ሰአቱም ተመችቶኛል አጠርያለነው
እናመሰግናል...በርች ቆንጆ
ጎበዝ ያምራል
I am an Indian but still I loved this
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ከልብ አመሰግናለሁ በተለይ ደግሞ ሰአት አጠቃቀምሽ በጣም ያስደስታል ሙያሽም ልዩ ነዉ እጅግ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይበት በጣም ማር ነገር ነሽ እና ከይቅርታ ጋር ደግሞ ስለ ዶሮ ወጥ አሰራር አሳይን ለተሻለ እዉቀት ማለት ነዉ የኔ ቆንጆ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልሽ
ዋው ማር እጅሽ ይባረክ
betam enamesegnalen berchiln gobez nesh
ዋው ምርጥ
tank you wub
አመሰግናለሁ
Das yilal tabaraki
betam arefe new marrrr
እጅሽን አይቆርጥመው ማሻአላ አጎመዠሽኝ በርቀት እህትረ
Woooôoooow
ውይይይይ አቦ እጆችሽ ይባረኩ ። እንዴት ደስ ይላል ደግሞ ፍጥነትሽ ትህትናሽ ሳላደንቅ አላልፍም ምችት ብሎኛል ። ይብዛልሽ አሁንም የኔ ባለሙያ
ደሞ የኔ ቆንጆ በ +971522066073 ሚስኮል አርጊልኝ እደውልልሻለው በግል ብዙ የምታማክሪኝ ነገር አለ አደራ
ጎበዝ በርቺ
Gobez lij nesh
ሸፍ አደረግሺኝ ሳላስበው:) short and understandable video.you are the best so far thank you. Keep up the good work,there's a lot ወደ ላጤ out there:) peace.
6:00 Mgbu yegelebetshibet shekla mn yibalal
?
ይመችሽ ማሬ
timah Fatimah በናትሽአታጉጊኝይህምብበጣምናፍቆትአለብኝ
ምራቄን አሥዋጥሽይ