ከእስራኤል ተኩስ አቁም ጀርባ ያለው ምስጢር! | የባይደን ትዕዛዝና የፑቲን ብስጭት|NBC አለም-አቀፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 май 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #alemakeftintane#NBCAlemakef#erdoğan #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና #አዲስ_አበባ
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 54

  • @amreamre-fw1qt
    @amreamre-fw1qt Месяц назад +11

    እንሻአላ ድል ለፍልስጤም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲ያረብ

  • @TarikuApo
    @TarikuApo Месяц назад +6

    ፍልስጤማዊያንም ሆነ እስራኤላውያን ሰላም ያስፈልጋቸዋል እየሞቱ ያሉ ምስክኖች በጣም ያሳዝናሉ 😢😢😢😢😢 ሰላም ለምድራችን ይሁን

  • @user-us6ld6ln9c
    @user-us6ld6ln9c Месяц назад +5

    ድል ለፍልስጤን ❤❤❤

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 Месяц назад +4

    ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቱ

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k Месяц назад +4

    አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ስወዳችሁ በጣም ነው እምቸኩለው እሮብ እና ቅዳሜ እስኪደርስ ትንተናችሁ ወደር የለውም ምንም ለማያውቅ ደቆሮ ጋዜጠኛ ተንታኝ ነኝ የሚሉ ከእናተ ይማሩ በተለይ ያን ያረጀ ጂብ አለምነህ እሚባል አጁዛ ከእናተ ይማር

  • @ethiopiaethiopia8568
    @ethiopiaethiopia8568 Месяц назад +1

    በጣም ምርጥ ጋዜጠኞች ናቹ በርቱ ትንታኔያቸው ይመስጣል 👌🏽👌🏽👏🏼👏🏼

  • @abdidelil3008
    @abdidelil3008 Месяц назад +4

    ምርጥ ተንታኞች

  • @seyfedinmandela1097
    @seyfedinmandela1097 Месяц назад +1

    በርቱ

  • @prince-nur
    @prince-nur Месяц назад +1

    #ALL EYES ON RAFAH 😭

  • @berukyohannes4999
    @berukyohannes4999 Месяц назад +2

    guys I'm addicted to your program...demo well informed honachhu slemtkerbu betam des ylal

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @robelmedeksa1412
    @robelmedeksa1412 Месяц назад +1

    Good job keep going.

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 Месяц назад +1

    ትንታኔችሁ በተቻለ መጠን መሀከላዊ ሰለሆነ በርቱ

  • @nurzeynu3532
    @nurzeynu3532 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @ggz6755
    @ggz6755 Месяц назад

    Palamnsun Ye Tabqe Hasab

  • @FedluKemal-xw3iv
    @FedluKemal-xw3iv Месяц назад

    I want a new information about USSR and ukeren

  • @NajmudinNasir-gi5tr
    @NajmudinNasir-gi5tr Месяц назад +1

    🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴✌️✌️✌️

  • @family5677
    @family5677 Месяц назад +2

    እኔ እንደገባኝ ሀማስ አሸንፈዋል ምክንያቱም እስራኤል አሳካለሁ ያላችሁን መሰካት አልቻለችም ፍልስጤማውያን ይህ ጦርነት ኖረ አልኖረም መሞታቸው አልቀረም ለዘ ለነፃነት ዋጋ እየከፈሉ መሞት ይሻላል ለፍልስጤም አውሮፓ ጨምሮ እውቅና እየሰጡ ነው ይቀጥላል ።

  • @user-im2nv3ms7v
    @user-im2nv3ms7v Месяц назад +1

    welcome ድል ለጭቁኖቹ ✊✊

  • @HusseinJemal-uo3lv
    @HusseinJemal-uo3lv Месяц назад +2

    የፍልስጤም ህፃናትንና አዛውንትን መጨፍጨፍ ሃማስን ማጥፋት ማለት አይደለም

  • @fejirumohammed
    @fejirumohammed Месяц назад

    26:50

  • @abelsolomon5945
    @abelsolomon5945 Месяц назад +1

    yours analysis just like CNN the conflict started from OCTOBER 7 but the dangerous game was begins before 75 years ago......

  • @ShemsuHussen-ek7rt
    @ShemsuHussen-ek7rt Месяц назад

    ወንድሞቼ ትንተናችሁ በጣም ጥሩ ነው ሆኖም ባላስ የማይደረግ ነገር ባላን ማረግ ትንሽ ይከብዳል ምክንዩቱም ከአለም ሀገራት ትልቅ አር ፎርስ ያላት በመሆኑም 100,000ሺ የጠቀመ ሀገር ብሎም ሙሎ ሜካናይድ የታጠቀ ሚልተሪ የታጠቀች ሀገርና ጥቂትየነፍስ መሰሪያ የታጠቀ ገሸሬላ ፋይተር ስታወዳደሩ ልክ አየደለም በመሆኑም ሀማስ አሸናፊ ነው

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 Месяц назад

    አቅምን አውቆ መኖር ብልህነትነው ምክንያቱም ፍልስጤም ከእስራኤልጋ መዋጋትአትችልም፣

  • @ShemsuHussen-ek7rt
    @ShemsuHussen-ek7rt Месяц назад +1

    ሀማስ አሸንፋል ከዚ በላይ ኮሜንት መፃፍ አስፈላጊ ስላልሆነ ነው

  • @user-he7nz4iz2y
    @user-he7nz4iz2y Месяц назад +1

    ሀማስ ግፍ የወለደው ድርጅት ነው የነጻነት ታጋይ ነው ለምን ትደብቃላችሁ

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq Месяц назад

      በትክክል እሰኪ ወደ ኋላ ተመልሰን እንየው በየ ቤቱ እየገቡ ምን ሳያደርጉ ነበር ቤተ እሰራኤልች ወደር ለሌለው ግፍ ተፈፆሞል

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 Месяц назад

    በዲፕሎማሲ ግን ካየነዉ ፍልስጤሞች አሸንፈዋል በጦርነት ለ76 ዓመታት ሲገደሉ ሲቆስሉ ሲፈናቀሉ ኑረዋል አሁን እዉቅና ማ

  • @user-zb4pr2ee3z
    @user-zb4pr2ee3z Месяц назад

    በጣም እከታተላችኋለሁ አንድ ጥያቄ ግን አነሳለሁ! እስራኤል ሁሉንም ስለተቆጣጠረች እንዴት ነው ጦርነቱ ያለቀው? በመረጃና በማስረጃ አቅርቡ አለበለዚያ ተረት ተረት ይሆናል!

  • @DelbarRameto
    @DelbarRameto Месяц назад

    የምታስተላልት ትንተና ጥሩ ነበረ መጨረሻ ለይ አደርባይነት ይታይባቸሁል የምያልቁ አናቶችና ህጻናት መጨፍጨፍ ተገብ ነው?

  • @fetiyamohammed4083
    @fetiyamohammed4083 Месяц назад

    ታጋቾቹ ባለመገኝታቸው ለድርድር ተገደዋል የሚለው ሀሳብ እንደ አንድ ምክንያት ቢታይም፤በዋናነት አለም አቀፍጫናውና የፍልስጤም እራሷን ችላ ሀገር መሆን አውሮፓውያን ጨምረው እውቅና እየሰጡት መምጣቱ ኔታንያሁና እስራኤል ስላልተመቻቸው ይህንን ለማደብዘዝም ጭምር ሊሆን ይችላል የሚለው ደሞ ሌላኛው ምክንያት ሆኖ ሊታይ ይችላል

  • @newayalemayehu5936
    @newayalemayehu5936 Месяц назад +1

    በጦርነት አሸናፊ ተሸናፊ የለም ካላችሁ ነገርግን እራሺያና ዮክሬን ጦርነት ላይ ሩሲያን አሸናፊ ታደርጋላችሁ ለምን

  • @feiselabdi
    @feiselabdi Месяц назад

    Yemin barbaric wushtam Yewendoch wend nwu Yantene amlak Yawarde

  • @YishakChurko
    @YishakChurko Месяц назад

    እውነት ለመናገር ድፍን ፍልስጥኤምን እስራኤል እንደ ሀማስ ነው የሚትቆጥረው በዚህ መሀል ያለቀው ህዝቡ ነው :: ከዛ ውጭ oct7 ውጤቱ የሚታይ ሆኗል

  • @fejirumohammed
    @fejirumohammed Месяц назад

    ጥልቅ ሰባአዊነት ያላቹ journalist.

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 Месяц назад

    እስዓል መሪወችን ሙሉ በሙሉ ተሸናፊወች ናቸዉ ሀማሰ አሁንም ሮኬት እየተኮሰ ነዉ እንዲዉም መላዉ የፈለስጢን ህዝብን በድርጊታቸዉ ተቆጦ በዛይስቶች ጭፍጨፋ አምርሮ እንዲታገላቸዉ አበረታቷል 90/100 የአለም ህዝብ በቁርጠኝነት እያወገዛቸዉ ይገኛል ይህ ደግሞ ለአጋሮችም ዉደቀት ምክኒት ሆኖ ታይቷ።
    😮😮😮😮😮😮😮

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 Месяц назад +1

    አላህ የሚባለው ጣዖት በመሐመድ አዕምሮ ተፀንሶ ተወልዶ ጡት ጠብቶ ያደገው በመሐመድ አዕምሮ ነው
    የአላህ ወላጅ አባት መሐመድ ምንአይነት ሰው ነው
    1 የ6 አመት ህፃን ደፋሪ አረመኔ ነው
    2 የሰውን ሚስት የሚቀማ ሰባዊነት የሌለው ነው
    3 በእምነት እና በአመለካከት ራሱን የማይመስሉትን የሚገል ሰው ነው
    4 ሴቶችን እንደ ዕቃ የሚቆጥ ስበዛ ድንቁርና ውስጥ የነበረ ሰው ነው

    • @HusseinJemal-uo3lv
      @HusseinJemal-uo3lv Месяц назад

      ለነገሩ ልክነህ እንደ አንተ አይነቱ ደንቆሮ እንደ ሙሀመድ ማሰብ አይችልም የዘመናችን ሳይንቲስቶች ሙሁራኖች ሙሀመድ በዚህ ዘመን ቢኖት ኑሮ የአለምን ሽግር አንድ ስኒ ሻይ በምታስጠጣበት አጭር ግዜ ዉስጥ የአለምን ሽግር ይፈታው ነበር አሉ እንዳንተ ያለው ዲንጋ እራስ ነገሮችን መገንዘብ ስለማይችል ነው አይዞህ አይፈረድብህም ምክኒያቱም አንዳንዴ ድንቁርናም ስለምጠቅም ok

    • @GudetuAhimed
      @GudetuAhimed Месяц назад

      አንተ ያልከውን ለማረጋገጥ QUR'AAN አንብበው እውነታውን ሲያውቁ ሙስሊም ሚሆኑት ነገረስ😁😁😁Still Islam is the fastest growing religion in the worldwide 🌎 አይዞህ 😂

    • @BdbbBbsb-th9tm
      @BdbbBbsb-th9tm Месяц назад

      ቆሸሻ የሱስን ተራጊዞ የተወለደን የምበለ የምሸነን ሰው ጌታ ነው ብሎ ከመገዘት በላይ ዱንቁርነ የትም የለም

  • @africa9996
    @africa9996 Месяц назад +1

    አለምነህ ዋሴ እየመረጠ ሲዘግብ
    እናንተ አንጀታችንን እያራሳችሁን ነዉ። ይመቻችሁ ችርስ🍷🍾

  • @negadesi3788
    @negadesi3788 Месяц назад

    ድቄም ጋዜጠኛ ባህር ዘለህ ከመፈትፈትህ በፊት በሀገርህ ያሉ ጭቁኖች እየረገፍ ስላሉት በአግባቡ መዘገብ በቻልክ

  • @hanahhana2519
    @hanahhana2519 Месяц назад +3

    እስራኤል የእግዚአብሔር ሕዝብ❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @mohammednegash8553
      @mohammednegash8553 Месяц назад

      አንተስ?

    • @AbdiFatax-pz5ot
      @AbdiFatax-pz5ot Месяц назад

      Zimbel ye Israel dikala

    • @nasredinabdu9336
      @nasredinabdu9336 Месяц назад

      አይሁዳውያን እኮ እየሱስን የግድሉ እኮ ናችው የእግዚአብሔር ህዝቦች ትያለሸ እንዴ በጣም የመሃይም አሰተሳሰብ እና ፀረሽብርተኝነት ሰሜት ሰላለሸ ፀልይለት ለዚ ድንቆሮ አይምሮሸ ጄዝባ

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4b Месяц назад +2

    እስራኤል ❤❤❤❤

    • @amreamre-fw1qt
      @amreamre-fw1qt Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @user-wv3wd6ut3q
      @user-wv3wd6ut3q Месяц назад

      ምስኪን😂😂😂አይዞህ(ሽ)ቻለው(ይው)😅😅😅

    • @nasredinabdu9336
      @nasredinabdu9336 Месяц назад

      መጀመሪያ ይሄን ፖሊዮ ልጂሸን አሳክሚ ዲቃላ

  • @fejirumohammed
    @fejirumohammed Месяц назад

    26:50