Alemneh Wasse ሰበር "ግብፅ በደቡብ ሱዳንም 'ሰላም አስከባሪ'ሆና ልትመጣ ነው፤የኢትዮጵያ ምላሽ ይጠበቃል!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 ноя 2024

Комментарии • 165

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Месяц назад +11

    የኢትዮጵያ ጠላቶችን እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @timur-4894
      @timur-4894 Месяц назад

      @@zenagirma8230 አብይ ው ጠላትሽ

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct Месяц назад +5

    እናመሠግናለን አለምዬ. የኢትዮጲያ አምላክ አያንቀላፋም. አቅማችንን ፈጣሪ ያውቃል

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 Месяц назад +8

    ስለግብፅ ያለህን እይታ 100% እጋረሀለሁ:: ድንቅ ትንታኔ ነው::❤❤❤

  • @eskinderzegeye433
    @eskinderzegeye433 Месяц назад +15

    Am from Eritrea selam LA Ethiopia and Eritrea I love both

    • @bereketyohannes1233
      @bereketyohannes1233 Месяц назад

      The new reality is Egypt has become American watch dog in North , central and horn Africa and thanks to immature leadership of Abye Ahmed that she has put a foot hold on Somalia!

    • @bereketyohannes1233
      @bereketyohannes1233 Месяц назад +1

      African never come together!

    • @bereketyohannes1233
      @bereketyohannes1233 Месяц назад

      Abye Ahmed has become the puppet of UAE !
      That was a big strategic mistake!

    • @robimassawino
      @robimassawino Месяц назад +1

      @@eskinderzegeye433 zegeye blo eritrawi yelem atwash ezaw klelhn zem bleh tebik

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr Месяц назад

      ሽማግሌዉን....ስታሰወግዱ...እንጂ...ኤርትራን....አንፈልጋትም

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia Месяц назад +12

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ድል ለአናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አዋዜ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @HammodHabibi-i8t
    @HammodHabibi-i8t Месяц назад +1

    በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሃለን🙏

  • @mesfindessalegn-xx4oh
    @mesfindessalegn-xx4oh Месяц назад +11

    ለእኛ እንዲህ መሆን አሜሪካን እና መለስ ዜናዊ ናቸው ፈጣሪ መጨረሻዋን በቻይና እና ሩሲያ እጅ ያድርገው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Roman-v9f9w
      @Roman-v9f9w Месяц назад

      እሱን አታስበው።ቻይናና ሩሲያ መቼም በዛ ደረጃ አይደሉም።አፈር ትቀላቅላቸዋለች ብቻዋን እንኳን መላው አውሮፓ አብሯት እያለ።መልስ ዜና ግን አፈሩ ይክበደውና ለዐደጋ አጋልጦናል።በተለይ ደሞ አብይን።ዞሮ አሁን የኦሮሞዎች መጥፊያ እየቀረበ ይመስለኛል።እነሱ አሁን እየዞሩ መግደሉን ተመችቷቸዋል።ነገሮች ግን በዙሪያቸው እየተያያዙላቸው የሀገሩ ውስጥ ሸማቂዎች እየተጠናከሩ ወያኔም በዲፕሎማሲው እያስተባበረ ኦብነግ እያስጠነቀቀ ቤንሻንጉል ጉምዝም ንቅናቄ እያስጠነቀቀ እየተጠናከሩ እንደሆነ ኦሆድድ አልገባውም።ቢገባውም ምንም አያመጣም።

  • @chinocubano5496
    @chinocubano5496 Месяц назад +1

    Alemineh Thank you for clear explanation

  • @kedirgo
    @kedirgo Месяц назад +5

    አለምነህ እናመሰግናለን ። ያልነቃና ልቡ የጠፋ የተሰወረ ልቤ ብርሃንነት የጎደለው በመዋለ ንዋይ የተደለለ ሁላ ሊያውቀውና ሊገነዘብ የሚገባው ሀቅ ነው ያስተማርከን ያሳወከን ። እናመሰግናለን ። ማንም ከመጣ በቁርጠኝነት ነው የሚነግርህ ሆሆሆ ብለን ነው የሚንነሳው ። እስቲ ወንድ ይሞክሩን ። ጠላቶቻችንን እናሳያቸዋለን እናጠፋቸዋለን ።

  • @TsehayAbraha
    @TsehayAbraha Месяц назад +3

    God bless Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 Месяц назад

    እውነት ብለሀል አለምዬ የፈለገነገር ቢመጣ ቅራኔ ቢኖረኝም በኢትዮጵያዬ አልደራደርም ጠላት ከመጣ በምችለው ሁሉ ሀገሬን አስከብራታለሁ እኔም እንዳያቴ።

  • @abiybelete5225
    @abiybelete5225 Месяц назад +2

    May God bless u.

  • @dessiegelaw5935
    @dessiegelaw5935 Месяц назад

    ዋው አለምነህ ዋሴ
    ካንተ የምንጠብቀው ይህንን ፖለቲካዊ ትንተና ነው
    ክርስቶስ ሰምራ ትልቅ ተምሳሌት
    ድንቅ ነው

  • @alemayehuyimer8521
    @alemayehuyimer8521 Месяц назад

    አለምነህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ በርታ።

  • @gebisateklu7008
    @gebisateklu7008 Месяц назад

    I see more encouraging explanation of awaz Today than in z past. Yes as Almneh says we will win whatever costs need Ethiopians to pay.

  • @abebetesfaye7618
    @abebetesfaye7618 Месяц назад +4

    አለም አንተ ለኔ ሁሌም እንቁ ነህ

  • @TsehayAbraha
    @TsehayAbraha Месяц назад +2

    I Love you ❤ God bless

  • @kukukuku6168
    @kukukuku6168 Месяц назад

    Yes 💪🏾😚💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 Месяц назад +5

    ወንድምዬ! ባለፈውም ሀሳቤን ጽፌልህ ነበር።ግብጽን አሳርፎ የሚያስቀምጣት ኢትዮጰያ የታላቁን የህዳሴ ግድብን የገነቡትን ዜጎች እና ማሽነሪዎች አንቀሳቅሶ ሌላ ሁለት ትልልቅ የሀይል ማመንጫዎች እና የውሃ ግድብ በአባይ ላይ መገንባት መጀመሯን ስታሳውቅ እና መሥራት ስትጀምር ነው።ያን ጊዜ ግብጽ ኢትዮጰያ እግር ሥር ትወድቃለች!!!

  • @dannymagna792
    @dannymagna792 Месяц назад

    እኛ ኢትዮጵያዊያን እርስ በእርስ ብንባላም አላወቁንም እንዴት እንደምንገለበጥ እስቲ ይምጡ እናታቸው ወልዳቸዋለች የምንኖረው ኑሮ ምን ያረግልናል ለሃገራችን ካልደማንላት አፈሯን በልተን ነው ያደግነው ደሜ አፈሯ ውስጥ ይለወስ እናቴ እምዬ ሃገሬ ሁለመናዬ አምላክ ውስጥሽን ያፅዳው ለውጪውማ ውበት ነሽ

  • @eshetuabebe6104
    @eshetuabebe6104 Месяц назад

    በህዝቡ መሃከል ምንም ችግር የለም ለመሪዎቿ ግን ልቦና ይስጣቸው

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana Месяц назад

    Best message for Ethiopian people ::

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Месяц назад

    ትክክል ነህ አለምነህ ጥያቄ የለውም

  • @judiiearer9324
    @judiiearer9324 Месяц назад

    እንዴት አድርጌ ላመስግንህ ግብጽን እንደምናሽንፍ እርግጠኞች ነን ።እንወድሀለን አለም

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 Месяц назад +2

    ይሕ አስገራሚ መልካም ዜና ነው። ኢትዮጵያ የአሜሪካ ቅጥር ወታደር አለመሆኑ ግሩም የኢትዮጵያ ዘመን ውበት ማሳያ ነው።። ግብጽ ዩክሬን መሐከለኛው ምስራቅ የዩኤስ የፎሬን ፖሊሲ ውድቀት ማሳያ ነው። በእውነት የጭራሮም የማይሆን አማች ትጎትታለች።።።።

  • @MenenWondimu
    @MenenWondimu Месяц назад +1

    በጣም ጥሩ እይታ ነው

  • @GeneneBekele
    @GeneneBekele Месяц назад

    defending our country is a must. i am in the first front

  • @PrivateCell-ij2uy
    @PrivateCell-ij2uy Месяц назад +1

    አመሰግናለሁ የኢትዬጲያ ህዝብ የተጣበቀ ነው መነጣጠል የማይችል ።

  • @show8133
    @show8133 Месяц назад +11

    ወዝዋዜ ሠላም ነህ ይመችሀ እስቲ ድምፅህን ለ አንድ ሳምንት አበድረኝ ቲክቶክ ልሸቅልበት

    • @alemnehwasse2
      @alemnehwasse2 Месяц назад

      የት ላቀብልህ?ይመችህ።አሪፍ እሁድ።

    • @one-107
      @one-107 Месяц назад +1

      ማዘጋጀት የፈለከው ፕሮግራም ላክና በድምፁ ሰርቶ ይልክልካል።

    • @amenmedia7928
      @amenmedia7928 Месяц назад

      Haha my voice is greatly bigger than Alem Wasse 🎉 ​@@one-107

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Месяц назад +2

    እድሜ ሀብት ነው!ሀብት ጉልበት ነው!ጉብዝና ሀብት ነው!
    አቧራ የድህነት ውጤት ነው!
    መግደልን የመግዥያ መሳሪያ አደረጉ! ስርዓት ያደረጉት የአፍሪካዊያን መሪዎች!
    እውቀትን ከአንቀልባህ እስከ መቃብርህ ድርስ ፈልጋት! (ነቢዮ መሐመድ (ስ.ዐ.ወ)

  • @BekeleYalew
    @BekeleYalew Месяц назад +3

    አይ አለምነህ ኢትዮጵያዊያን መች እንዴት በምን አስማት 1 ይሆናሉ??

  • @MesheshaTadesse
    @MesheshaTadesse Месяц назад +1

    አገር ወዳዱ ድምፀ ነጎድጓዱ አለምነህ ዋሴ እ/ር ይባርክህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እውነትህን ነው ግብፅ ንቦቹን ኢ/ውያንን በጦርነት አትሞክርም

  • @B2D3
    @B2D3 Месяц назад +1

    ስለ ክርስቶስ ሳምራ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አልተነገረም አትሳሳት የሷ ታሪክ ገድል ላይ ነው ያለው ላርምህ ብዬ ነው አለማችን

  • @SebleAbebe-t7l
    @SebleAbebe-t7l Месяц назад

    Jesus is our fighter he Will protect us they will never win us

  • @TitiBerhanu
    @TitiBerhanu Месяц назад

    ልክ ነሕ አለም የጥቁር ጥላቻ

  • @UmarAbagero
    @UmarAbagero Месяц назад

    V.good

  • @BeleteMulatu-p1d
    @BeleteMulatu-p1d Месяц назад

    ትለያለክ

  • @MerryZewdu
    @MerryZewdu Месяц назад

    Ur unick

  • @BelayNegash-lv1gu
    @BelayNegash-lv1gu Месяц назад

    አለም አትፍራ ለሀገርህ ሰዎቸ ደፅ ሁናቸው

  • @MohamedAhmed-bw1vd
    @MohamedAhmed-bw1vd Месяц назад

    ደቡብ ሱዳንን ሳታብራራ ዘለልከው ግባቸዋል

  • @yaredoqube2208
    @yaredoqube2208 Месяц назад

    By the way, dear Awase, each and every country is Soverign by itself regardless it's size. One country can't be the leader to the others. countries should respecte others Sovereignty.

  • @miskirteferi9508
    @miskirteferi9508 Месяц назад +1

    Ethiopia she is win all the time 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁

  • @MohamedAhmed-bw1vd
    @MohamedAhmed-bw1vd Месяц назад

    juba ትቀበላለች ግብጽን ወይስ አትቀበልም ዘለልከው ግን

    • @zeynuslih
      @zeynuslih Месяц назад

      የእኔም ጥያቄ ይህ ነው

  • @assfawabera2359
    @assfawabera2359 Месяц назад +2

    አለምነህ መርጥ በንችል የያዝነዉን ቦታ የሚያስለቅቀን ወንድ የለም ወሬ አይደለም እዉነት ነዉ አንተ ብቻ ግብፅ ከመጣች ለ18ኛ ተራራዉ ክፍለ ጦር ብቻ ጥር አድርግ

  • @AssieWolde
    @AssieWolde Месяц назад +1

    ምን ቢንጫጫ ደአንድ ሙቀጫ። የኢትዮጵያ አምላክ በዙፋኑ ላይ ነው። እግዚአብሔር ለእስራኤል እንደሚዋጋ ለኢትዮጵያም ይዋጋል። ይህ እውነት ነው።

  • @abrahaamanuel8000
    @abrahaamanuel8000 Месяц назад

    ስዊዝ ካናልን ልትጠብቅ፡ ኣሜሪካ ግብጽን ይፈልጓታል በተጨማሪ ከእስራኤል ጋር እንዳትጋጭ፡ ይህ የምናየው የፍልስጤም ጭፋጨፋ ዘር ማጥፋት ዝም ማለቷን እነ ኣሜሪካ ወደውታል።ስለዚ ኢትዮጵያ ትበልጥባቸዋለች ወይስ ግብጽ። ሁሉም ኣገራት።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +1

    ለስራየሊ ያደላ ዜና ግብፅ ሱዳን ልትገባነው ሰበር አደለም

  • @amanuelayele9643
    @amanuelayele9643 Месяц назад +2

    ሶማሌላንድ እውነት በተባበሩት መንግስታት ራሱን ይቻለ ሀገር ነወይ? ምነው አለም?!

  • @yaredoqube2208
    @yaredoqube2208 Месяц назад

    Please be fair Aleneh. I know you are one of best jornalist. Do you think Somalie land is Independent country. Is it souverign country recognized by AU& UN. Such interfernce can backfire and the consequence could be devastation. Yemialkew yedeha lej newe.

  • @AbdirahmanAbdirahmanmoha-ll9ml
    @AbdirahmanAbdirahmanmoha-ll9ml Месяц назад

    Somalia is not ready for war but its answer is ready🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴

  • @MohamedAhmed-bw1vd
    @MohamedAhmed-bw1vd Месяц назад

    ለምን የሚለው ሊያሳስብ ይገባል በጦር እያጠረችክ እንዴት ጥያቄ አይፈጥርም ግድ ነው

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu Месяц назад

    In my openion abiy must stop internal war, but he never listen.

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Месяц назад

    This is really scary. Ethiopia should have close relationship with Israel. The only country can shut Egypt's bully attitude in East Africa is Israel.

  • @MokennSamuel
    @MokennSamuel Месяц назад

    Pls ዓለም አናት ባንድ us ናቸው

  • @abiyayele4465
    @abiyayele4465 Месяц назад +6

    ለምን የኢትዮጲያን መንግስት ዲፕሎማሲ ስህተት አትናገርም ስህተት የተፈፀመውን መካድ እኮ አይቻልም

    • @MeazaWolday-mz8ct
      @MeazaWolday-mz8ct Месяц назад +1

      ህልም ተፈፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም

  • @muketarMohamed
    @muketarMohamed Месяц назад +3

    በጣም ምርጥ ትንታኔ ለክነህ አሜሪካ ፀረ ጥቁር አቋም ነው

  • @tsegayezeleke6730
    @tsegayezeleke6730 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @demissiebelayneh7943
    @demissiebelayneh7943 Месяц назад

    Mejemerya Wolahi Wolahi bilo maale. Keza Eng Simegn tegedele. Keza 3 turbine qeniso alrekum. They are asking for more bc of the promises made to them

  • @embetbekel6888
    @embetbekel6888 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HamidJemal-z2k
    @HamidJemal-z2k Месяц назад

    ግድቦ እንዃን እኛ ግብጽም ገንብታለች ሐገር ሐገር ነው መንግስት ይኖራል ይሄዳል ቀልድየለም ሁሉም ለራሱ ነው ሶማሊያን ባቀናናት ነው ግብጽን ያስገባች መፍረሷ አይቀርም ግቦጽ ለሱዳንም አይበጅም ሐሲድናየው ።

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 Месяц назад +23

    ዓለም ግብፅ ኤርትራ ሆነ ሱማሌ ውስጥ የፈለገች ወታደራዊ ስምምነት ቢታደርግም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ነች የመሣርያ ጋጋት ቢታደርግ ዋናው ልብ ነዉ ሁሉም የኢትዮጵያ ወታደር ሁሉም ያውቃሉ ልቤ ሙሉ ሠራዋታችን ድባቅ እንደሚመታ ምንም ጥርጣሬ የለኝም የእስራኤልን ከአንድ በላይ የሚያውቅ የለም ብዬ አምናለሁ ስለዚህ ኢትዮጵያ በመሣሪያ ቢታንስም በልብ የማታንስ ሀገርና ሕዝብ ነን

    • @godlovehelp4186
      @godlovehelp4186 Месяц назад +3

      እና እንደ ኢትዮጵያዊያን ልበ ቢስ ፈሪ ማን አለ?

    • @godlovehelp4186
      @godlovehelp4186 Месяц назад +2

      እና እንደ ኢትዮጵያዊያን ልበ ቢስ ፈሪ ማን አለ?

    • @godlovehelp4186
      @godlovehelp4186 Месяц назад +1

      በየት በኩል አድርገህ የማን አገር ክልል ተጠቅመህ ነው አስዋን የምታደርሰው ?

    • @asmaraabreha1877
      @asmaraabreha1877 Месяц назад

      ህልመኛ

    • @Gunner77
      @Gunner77 Месяц назад

      ኢትዮጵያውያን ምነው ቀዘናችሁ ? የፈረሰች ሃገር ይዛችሁ ትፎክራለህ ሽንታም

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa Месяц назад

    ሶማሌላንድ ከመሄድ ኢሳያስ ጀርባው በጩቤ ባይወጋ አሰብን:ፋኖ ጀርባው በጩቤ ባይወጋ መከታ ወንድም ይሆን ነበር....ለስልጣን ሲባል ከትህነግ ጀምሮ በዘር ልንጠፋ ነው...ያለምክንያት መፅሃፍ ቅዱስ ላይ " ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች" ባልተባለ....በፈጣሪ አይን ⭕️ቀይ መስመር ካለፍን ቆየን❗️❗️❗️... የምስኪን ኢትዮጵያውያን ደም ይጣራል ላይ ደርሶ.....☝🏽

  • @SamsonWoldu-ol7pq
    @SamsonWoldu-ol7pq Месяц назад +1

    ባህር ባህር ባህር ምን ዓይነት ራስ ነው ባህር የሌለው አገር develop than ባህር ያለው
    😂😂😂

  • @demischarinur9750
    @demischarinur9750 Месяц назад +1

    ያልከው ጥቅስ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ የለም

  • @eskinderzegeye433
    @eskinderzegeye433 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Месяц назад +1

    This is the FACT ❤
    In the Gog Mangog War, the main Country that comes to attack the Israelites is Turkey. In the Bible, this war leader is called the King of Tabul. The biblical Tabul means the capital city of Turkey, which is now known as Istanbul.
    In the war of Gog and Mangog, Islamic countries from all over the world especially 'Persia' the country now known as Iran, Saudi Arabia, Somalia, Egypt, Qatar, Iraq, Libya, Sudan, Ethiopia including today's Eritrea those will go to fight to the holy city of Israel 'Jerusalem'. They will be march against God people that is, against the State of Israel.
    Finally, the battle is not from human, So the Holy God will fight for the people of Israel. The Israelites will win. Praised be the holy name of God. ❤❤❤ The living God who guards Israel does not sleep or slumber. As written in the Bible. ❤❤❤ May the God of Israel, the Lord of hosts, the Holy God be glorified forever. ❤❤❤ Amen

  • @AshenafiTesfaye-lw7pk
    @AshenafiTesfaye-lw7pk Месяц назад +3

    ግብፅ ሳይሆን ለኔ ብልፅግና ነው ባገሬ መኖር እየከለከለኝ ያለው።

    • @እኔነኝ-ፐ1ቐ
      @እኔነኝ-ፐ1ቐ Месяц назад

      የጠባብ ሰው comment ስለ ታሪካዊ ጠላት እየተወራ ስለ መንደር ታለቅሳለህ ሽንታም

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k Месяц назад

      viva egypt,somalia

  • @numberone6038
    @numberone6038 Месяц назад +1

    If you touch Eritrea, you will pay the price. Viva 🇪🇬 🇪🇷

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct Месяц назад

    አለምዬ.ኢትዮጲያ ወደብ መከራየት አትችልም? ከአለም ህግ ጋር አነፃፅረህ ትንታኔ ብታቀርብልን. እውቀታችንን ታሰፋልናለህ. እውነተኛ መረጃ ካንተ ነው የምናገኘው

  • @abilmusie9635
    @abilmusie9635 Месяц назад

    Alemneh mizsnawi adelhm demo ymerih yesby stetet new telat yabezabchu

  • @bereketyohannes1233
    @bereketyohannes1233 Месяц назад +1

    Ethiopia is not strategically important as important as Egypt!
    After TPLF the USA has lost its confidence on Ethiopia!
    They are now more close to Kenya as a partner than Ethiopia!

  • @josephethiopia9884
    @josephethiopia9884 Месяц назад +3

    🙏❤️🇪🇹🙏❤️🇪🇹🇪🇹❤️🙏🇪🇹❤️🙏🏅🇷🇺🇮🇱

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 Месяц назад

    አለምፍራት ብቻ?? የሀገር ውስጥ ሰላም... አንድነት ብሎም ቀጠናዊና ዓለም አቀፋዊ ዲፕሎማሲ.. መጠናከር አለበት 🙏

  • @godlovehelp4186
    @godlovehelp4186 Месяц назад +2

    ጉራና ዳንኬራ ኢትዮጵያዊ የን:አመላቹ ነው።ኢትዮጵያውያን ሆዳቹ እንጂ አገራቹ አትወዱም።

  • @kirubelbarnabas1041
    @kirubelbarnabas1041 Месяц назад

    ዓለምነህ ትልቅ አክብሮት

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea Месяц назад

    ደጉተር ወሃ ያለው አታውቁም እንድየ።እያ ሰው ምብላት እንጀምር አለን አያለም እንድየ።
    ባህር ባህር ባህር በቃ ህልም ነው።የማይጨበጥ ህልም።ኩጭ ብላቹ ህሰቡ አይሆንም።

  • @bekeleadugna7259
    @bekeleadugna7259 Месяц назад

    111

  • @ray-be-seen7495
    @ray-be-seen7495 Месяц назад

    የልብ:አድርስ: ወንዳታ:ነህ:አለምነህ::

  • @kingdavid5792
    @kingdavid5792 Месяц назад

    Don’t blame Somali all about Abey Ahmed miss calculated and destabilise Ethiopia by Ethiopian leaders

  • @KIDANEMARIAMGard
    @KIDANEMARIAMGard Месяц назад +4

    ግብፅ ልመርቃት
    እድሜና ጤና ይስጥሽ ጉልበትሽ ይብዛ ይበርታ
    ኢትዮጶያ ዜጎችዋ በድሮን በአውሮፕላን በወታደርዋ ህዝቡ የሚገድል የሚያቆስል የሚያስር የሚያፈናቅል ሰቶች የሚደፍርና ጆኖሳይድ የፈፀመ መንግስት ነው
    ለዚህ ፖለቲከኞች ጋኅዜጠኞች ምሁራን ቅ የሀይማኖት መሪዎች አዋዘም ጭምር ተሳታፊ ናቸው
    እኔ እግዚአብሔር ይርዳሽ ህዳሴ ሳይሆን ኢትዮጵያ ጋዛና ሊባኖስ ብታደርጊው እደግፍሻሎህ የንፁሀን ደም ሞልቶ ፈሰዋል ከኢትዮጲያ ሲኦል አገር አንተባበርም

  • @jelaluhady8506
    @jelaluhady8506 Месяц назад +1

    የምር ዛሬ ደሜን ነው ያሞቅከው ኢትዮጲያ አገሬ ለዘላለም ትኑር

  • @assfawabera2359
    @assfawabera2359 Месяц назад +2

    ዱላ የቤት መቀርቀሪያ ነዉ ሌባ ከመጣ አናቱን መምቻ ነዉ እኔ አናቴን እስመትተህኛ አንተ ዜና አያነበብክ ስላዉራሁ ደቀመሃሪ ነበርኩ

  • @addisaddis6158
    @addisaddis6158 Месяц назад +1

    Welcome ግብፅዬ😂😂😂

    • @MeazaWolday-mz8ct
      @MeazaWolday-mz8ct Месяц назад

      ማነህ ባባባባ

    • @addisaddis6158
      @addisaddis6158 Месяц назад

      @@MeazaWolday-mz8ct የግብፅ ምርኮኛ ነኝ አንቺ የ አብይ ካድሬ

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k Месяц назад

    aye ethiopia 360°tetateralech gena busheti hager

  • @EndalkHabeshaWorld
    @EndalkHabeshaWorld Месяц назад +1

    Nothing will happen before the removal of PM Abyi. Support Amhara Fano and bring Ethiopian Unity first, then East Africa peace will be a peace of cake. God bless Ethiopian people ✅💚💛❤️

    • @MenenWondimu
      @MenenWondimu Месяц назад

      ኢትዮጵያ ሳትኖር ፍኖ መቼም አይኖርም

  • @behapi6618
    @behapi6618 Месяц назад +1

    ምነው ስለ አይሁዷ አትነግረንም በሒዝቦላ እሳት እየነደደች ነው።እሷ ስትደቆስማ ልሳንህ ይዘጋል የከሸፍክ ጋዜጠኛ ተብዬ

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k Месяц назад

    weshetam alemneh mejemeriya ethiopia ye america telalaki edawan mekfel yalchalechzekacham hager fano yebekachewal le federal

  • @thestar2137
    @thestar2137 Месяц назад +5

    እሰይ ግብፅየ ቶሎ ነይልን ከሰይጣኑ አብይ አህመድ ግብፃችን ትሻይናለሽ በጭንቅላቱ አቁሚልን

    • @hamza-qt3zi
      @hamza-qt3zi Месяц назад +3

      ምንድነው ምትለው ወዲ ሻእብያ ወደነ መሣይ እና ደረጀ ሀብተወልድ ሂድ ባንዳ;;

    • @ahmedyimam6967
      @ahmedyimam6967 Месяц назад +1

      Banda yebandalge

    • @MeazaWolday-mz8ct
      @MeazaWolday-mz8ct Месяц назад

      ባንንንንንንን

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k Месяц назад

      ​​@@hamza-qt3zitebetatenalech echi ye 666 hager ethiopia

    • @Tewodros52
      @Tewodros52 Месяц назад

      እናትህ ትሙት ዛሬውን::

  • @solomonhailemariam2608
    @solomonhailemariam2608 Месяц назад

    የግብፅ መንግስት የ ሀገሩን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ የኢትዮጲያ መንግስት ያቀረበለትን ዕድል እየተጠቀመ ነው፡፡ የኢትዮጲያ መንግስት ወደብ ለማግኘት የሔደበት መንገድ በጣም ስህተት ነው፡፡ አንተ የአሜሪካ መንግስት ከትግራይ መንግስት ጋራ የውጪ ግንኙነት አደርጋለሁ ቢል እንደ ዜጋ ትቀበለዋለክ በራስክ ሀገር ላይ እንዳይሆን የማትፈልገውን በሌላ ሀገር ላይ እንዲሆን አታድርግ (አትፈልግ)፡፡ የሀገሩን የውስጥ ችግር ያልፈታ ደካማ መንግስትን በትተች ጥሩ ነው፡፡ በተረፈ ያንተ ልግ ወይም አንተ አይደለክም የምትዋጋው፤ የደሀ ልጅ ነው፡፡ አጉል ጀብደኛ አትሁን፡፡ ይህ የበረሀው ማህበልን ጦርነት መዘገብ ያህል ቀላል አይደለም፡፡ ህዝቡ መኖር እያቃተው ነው፡፡ መተክ የኢትዮጲያ ህዝብ ነብር ነው ምናምን አይሰራም፡፡ ሀገሬ የወደብ ባለቤት ብትሆን አልጠላም፤ ነገር ግን የወደብ ባሌበት የምትሆነው አሁን ይሄ ደካማ መንግስት እየሄደበት ባለው መንገድ አይደለም፡፡

  • @toufiqyassin5258
    @toufiqyassin5258 Месяц назад

    selam lemaskeber weyis selamadefres?

  • @solomon2996
    @solomon2996 Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ ችግር መሪዋ ነው ኢትዮጵያ አስከ ኣሁን መሪ ኣልታደለችም አንጂ ህዝቡስ ጀግና ነው።

  • @TesfayeGelu
    @TesfayeGelu Месяц назад +1

    በጣም ታሳፍራለህ አንተ አጋሰሰ የብልፅግና አሽከር

  • @MokennSamuel
    @MokennSamuel Месяц назад

    ባንዳ us

  • @yeromabera5974
    @yeromabera5974 Месяц назад

    ቀዳዳ ሄድ አንተና አብይ ዝመት እኛ አይመለከተንም ድል ለመስር ድል ለተገፍው የሱማልያ ህዝብ ወራሪው አበይ አህመድ ከነጭፍሮቹ ይጠፍል

  • @revenant6910
    @revenant6910 Месяц назад

    Egypt government never happy when Ethiopia is stable and prosperous

  • @ZellekeKassa
    @ZellekeKassa Месяц назад

    ዓለምነህ ዘረኛ በሆነ አገዛዝ እግር ከወች ታስሮ መከራውን የሚበላ ህዝብ ነው አሁን ያለው ድሮ በኢትዮጵያ አንድነትና ታሪክ በሚያምኑ መሪወች ህዝቡ ለአገሩ ብዙ ዋጋ ከፍሏል ይኼ ኦፈፌ መሪ ተወግዶ ሽግግር መንግስት ካልተመሠረተ ህገ መንግስቱ የሚሰረዙ አንቀፆቹ አንድነትን አጣቅሶ ካልተፃፈ ዞሮ ዞሮ አሁን ያለችው ኢትዮጵያ በኦሮሙማ አምሳል ፈርሳ እንገነባለን ብለው እስከጥግ ሄደውበታል ባለፈው ወያኔ ስትወር ወያኔ የተጠላ በመሆኑ የአቢይን ጥሪ በመቀበል ህዝቡ ተሸውዷል በአጭሩ የምነግርህ ኢትዮጵያን ለሚጠላ መሪና ጓደኞቹ ሲባል የሚዋጋለት የለም በመቶሺወች የሚቆጠር የኦሮሚያ ልዮ ሀይሉን ያዝምት አበቃ ይኼው ነው ከነሱ የተጠቀመ ያሸብሽብ እዘምታለሁ ያለ ይዝመት አያገባንም

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 Месяц назад

      የኢትዮጵያ ጉድይ አንታን አይመለከትም ግብፅ ህድ።

  • @godlovehelp4186
    @godlovehelp4186 Месяц назад +1

    ኢትዮጵያ አሸንፋ አታውቅም።

  • @meselefikadu3967
    @meselefikadu3967 Месяц назад

    ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ።አሜሪካን በራሽያ ትጠፋለች።ግብጽም በኢትዬጽያ ትጠፋለች ምንም ጥርጥርህ የኢትዬጽያ ጀግኖች ቀጫጭኖቹ ይናደፋሉ እንደ ንቦቹ ይባል አይደል።ሌላው ነብሱን አይማረውና መለስ አንድ ወቅት አንድ እውነት ስለግብጽ ተናግሮ ነበር ግብጽ እና ኢትዬጽያ ቢገጥሙ ጫወታው እግር ኴስ አይሆንም ብሎ ነበር።

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg Месяц назад +2

    ለምን ሌላ አጋር ፈለጉ ብላችሁ ጠይቁ? ከዛ ሁሉም ይገባችኋል። ግብፅን፣ ሶማሊያን ሱዳንን የመክሰስ ሞራል የላችሁም?

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 Месяц назад

    Please stop commercial before done the news wasa please