የልጇን ባል የምታማልለው እናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Комментарии • 109

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 2 месяца назад +20

    ይህች ልጅ በጣም ነው እምትተውነው ጎበዝ ናት ሁሉም የተሰጣትን ሊል አድርጋ ነው እምትተውነው❤❤❤❤❤❤

  • @selammebrie2438
    @selammebrie2438 2 месяца назад +5

    በስመስላሴ ምን አይነት ዘመን ደረስን እናት የልጇን ባል ድራማ ቢሆንም ግን ህዝቡ ከዚህ ምን ይማራሉ ብላችሁ አስቡ በጣም ያስጠላል!!!!!!

  • @Hanaወሎየዋ
    @Hanaወሎየዋ 2 месяца назад +22

    😢😢😢😢ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱሞትይሻላል የልጇንህይወት ከምታበላሽ እናት

    • @JerryAbraham-gf6js
      @JerryAbraham-gf6js 2 месяца назад

      እናት እንደዝህ አይነት ነገር በልጇ ላይ አታደርግም ድራማ ነው እንጂ😔

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 2 месяца назад +14

    ሁልጊዜ ዝሙት ተንኮል ወንጀል ከዚህ ውጪ ምንም አታውቁም ...አምላክ ካልታሰበና ከታሰበ አደጋ ይጠብቃችሁ

  • @AmenAmen-x6e
    @AmenAmen-x6e 2 месяца назад +9

    ወይ ጉድ ምን አይነት ዘመን ነዉ የደረሰ ነዉ😢😢😮

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 2 месяца назад +2

    አረ ጉድ አሁን ይሄ ምኑ ነው ለህዝብ የሚያስተምረው ሆሆይ

  • @PopzMichael
    @PopzMichael 18 дней назад

    ጌታሆይ ድረሥልኝ ለይተህ ምታ ይች ሤትዮ በሠርጅና ምን ያጃጅላታል ምናለ እደድሜሽ የሚሄድ ሥራ ብሠሪ ሁልዬ ሥለዝሙት ሥረዋ ሁላ😢😢

  • @አሐ
    @አሐ 2 месяца назад +1

    ይህችን እናት አልወዳትም ድራማም ቢሆን ይደብራል 😮

  • @MdAbdosalm-qk6er
    @MdAbdosalm-qk6er 2 месяца назад +3

    ላቁላ ብሎ ኢንዳዝ መሆኒ ተጋብ ናዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኣላህምዱልላህ ሙስሊም ስላራጋኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሙስልም ያሆናቹ ላዪክ ግጩ

    • @saratube7323
      @saratube7323 2 месяца назад

      ሙስሊም እና ክርስቴን ምን አመጣዉ እህቴ ፊልም እኮ ነዉ

    • @kidistzewdu2200
      @kidistzewdu2200 2 месяца назад

      አይ ድንቁርና አሁን ከእምነት ጋ ምን አገናኘው😏😂😂😂

  • @SofiaMohammad-r1p
    @SofiaMohammad-r1p 2 месяца назад +4

    ጓደኛም ቢሆን የሰውን ትዳር ከተመኘ ማሸሽ ነው

  • @dibootube816
    @dibootube816 2 месяца назад +7

    ምን ጉዶ ነው ዘንድሮ

  • @Ayasaed-h9b
    @Ayasaed-h9b 2 месяца назад +9

    አይ አትግማሙብኝ ሲያስጠሉ ከዝሙት የማይወጣ ድራማ ግሞች

  • @SamsungA24-u6e
    @SamsungA24-u6e 2 месяца назад +2

    ምን ጉድነዉ 2016😢

  • @kidanfera6943
    @kidanfera6943 2 месяца назад +1

    በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ግን ሀላል አይወጣም እኛ ሀገር ሁሉም አፍኖ ይዞ ስለሚኖር ነው እንጂ ስንት ቆሻሻ ነገር አለ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን

  • @MakdiMakdi-dh2lv
    @MakdiMakdi-dh2lv 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤Mestyew Sewdshe

  • @MULUEMBET-h6t
    @MULUEMBET-h6t 2 месяца назад +5

    የልጁ ሚስት ሁና ምተውነው ግርዶሽና ለዛ ላይ ሁልጊዜ ተንኮለኛ ሁና ነው ምሰራው ስለሂወት ላይ ደግሞ ሁልጊዜ የተረጋጋች ሁና ነው ምትሰራው 😊😊ለማንኛው ደስ ትያለሽ ሁላቺውም ጎበዝ ናቺው በርቱ❤❤

  • @AdfereWondimu
    @AdfereWondimu 2 месяца назад

    ልክ ነህ የጐደለ ነገር ይኖራል አልጋ መሠረታዊ መሆን የለበትም በመነጋገር ይፈታል

  • @Abeni-w8p
    @Abeni-w8p 2 месяца назад +1

    ምን አይነት ነውር ነው ምታሳዩን???

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 месяца назад +1

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢ቅመሰኝ ሞክረኝ ምናምን ጭራሽ በስመአብ ኧረ እፈሩ ስለሂዎቶች😏😏😏😏😏😏😏

    • @FhHj-bm7yv
      @FhHj-bm7yv 2 месяца назад

      Lenat yaletenegre laman yenageral enat yemachelew negeryelem

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 2 месяца назад +1

    ያስጠላል በጣም ከባህል ያፈነገጠ የሚያስጠላ ቱ አስቀያሚዎች

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 2 месяца назад

    ድሮውም ቁጭ ብሎ እሚበላ ወንድ ያሳፉራል ሴት ልጅ ስርታ ስታበላው ባለጌ እናት እንደዚህ እናት ከሆነች ይቅር ባለጌ ባል ነው ያላት እንደዚህ አይነት ነገር እሚያስተምር ሊሆን አይችልም ባለጌ እናትሽ አታፉርም ስዎች ሆይ ስው ማመን ቀብሮ ነው ይሀንን መጥፎ ነገር እያሳያቹ ምኑ ያስተምራል እግዚአብሔር አትፈራም እናትየው ጥሩ ጓደኛ አለው ከዚህ በላይ ምን ታረጋለህ ስድ ምን ባል ቁጭ ብሎ ሴት እሚጠብቅ ንገራት ትዳር እንደዚህ ረክስዋል ድራማ እያላቹ አትሽወድ ከጓደኛ ከቤተስብ ተጠንቀቁ

  • @orocell2369
    @orocell2369 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AdfereWondimu
    @AdfereWondimu 2 месяца назад

    ባለጌ እናት ነች የእናት ክፉ አለ ቢባል ማን ያምናል

  • @user-rt5ft5tk2n
    @user-rt5ft5tk2n 2 месяца назад

    💔🥺

  • @KebShem
    @KebShem Месяц назад

    እናት እንደት እንደዚህ ታረጋለች

  • @gufh9364
    @gufh9364 2 месяца назад

    ለህዝብ የማሰተምር ነገረ ነዉ እጃ አሁን ይህ ምኑ ያማሰተምርዉ ሳሰጥሉ😂😂😂😂😂

  • @AfranAfran-fm5tm
    @AfranAfran-fm5tm 2 месяца назад

    😢😢😢

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu 2 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @hnah4891
    @hnah4891 2 месяца назад

    እናት የልጇን አኡዙቢላሂ ሚኒሾይጣን ረጅም አየ ጊዜ

  • @HgyHyy-e4q
    @HgyHyy-e4q 2 месяца назад +1

    ይገባታልመግደልነበር

  • @rozeyoutube550
    @rozeyoutube550 2 месяца назад

    በጣም ያስጠላል😢😢😢😢

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 месяца назад

    ይሄ ድራማችሁ በእውነት መንገድ የሄደ ነው ወይስ ዝም ብላችሁ የፈለሰፋችሁት ነው

  • @tsehayneshgoitom6008
    @tsehayneshgoitom6008 2 месяца назад

    1 Corinthians 7 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
    2: ነገር ግን ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራስዋ ባል ይኑራት።

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ 2 месяца назад +2

    🎉🎉

  • @ZeynuKamil-qo1bw
    @ZeynuKamil-qo1bw 2 месяца назад +1

    ግን ምን አይነት ብሌግና ነው ምታስተምሩት ወራዶች

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 2 месяца назад

    የዳቢሎስ ሰይጣን ሥራን ማንነት መጥፎነት ድራማው ያስተምራል።

  • @BhjgfHigfy
    @BhjgfHigfy 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eyasufikere6662
    @eyasufikere6662 2 месяца назад +3

    😢😢😢ዘንድሮ 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @ማሪያየድንግልማርያምልጅ

    መጨረሻ ላይ ጓደኛው በሩን ዘጋው 😂😂ለምን 🤔🤔ወይ ጉድ እሷ በምን ተሻለች 😂😂😂😅😅😅

  • @SisaiSisai-m1m
    @SisaiSisai-m1m 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @ShhHehe-bt2qd
    @ShhHehe-bt2qd 2 месяца назад

    ይች ሴትዮ ግን ጤነኛም አዴለች ባለፈው ከፃንልጅ ጋሰርታ ስታለቅስብንነበር

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 месяца назад +1

    #ዘር ጭፍጨፋ ነው ብሮ....🤭🤭

  • @HanaTemesgen-ze5jp
    @HanaTemesgen-ze5jp 2 месяца назад

    ከዚህ ምድነዉ የምንማረዉ አልገባኝም እ🙄🙄🙄

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 2 месяца назад

    ግን ለእናት ወሲብ አላድረግንም ብሎ የሚያወራ አለ የእናት ልክስክስ ቱ ቱ

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 2 месяца назад

    ወንዶቹ ከየት ነው ያገኛችኋቸው ጅብ የመሰሉ

  • @halom3886
    @halom3886 2 месяца назад

    ስርአት ያዙ የማይሆን ነግር ባትሰሩ

  • @yotube4
    @yotube4 2 месяца назад

    አሁን ከዚህ ምንድ ነው የምንማረው ቆሻሻ ድራማ ነው

  • @HsHw-hi6hn
    @HsHw-hi6hn Месяц назад

    ምን ጉዶ ነው ዋይ

  • @hehamanot
    @hehamanot 2 месяца назад

    ቱ የተረገመች እናት 😢

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu 2 месяца назад

    ቱቱቱ ምን ጉዱነው ኤጭጭጭጭ

  • @ኪያዬ-ቸ4ፈ
    @ኪያዬ-ቸ4ፈ 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢ቱቱቱቱ

  • @MeseretDebebe-k7n
    @MeseretDebebe-k7n 2 месяца назад +2

    በደንብ የተሰጣት ነው ትተውናለች አብረዋት የሚሰሩት ግን ከሷ ጋር አይሄዱም ወንዶቹ ግነ አይይይይይ ወዲያ ለቃቃም አይሆኑ

  • @NoorA-i8m
    @NoorA-i8m 2 месяца назад

    Wuye yeche sitiyo chmilaka sira nwu emisrawu yelejewane bale sitasitla

  • @wubitubi
    @wubitubi 2 месяца назад +2

    ጌታ ሆይ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰን አሁን ከዚህ ፊልም ምን እንምር😢😊

  • @Mekiii998
    @Mekiii998 2 месяца назад

    ዘድሮማ 🙄

  • @ObseBikiltu
    @ObseBikiltu 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢
    😊

  • @endiendi2772
    @endiendi2772 2 месяца назад

    ቲሽ ቆሻሻ ኢቺ ሴቲዮ ሸ.ናት ምኑ ነው ለህዝብ የሚቀርበው ነውረኞች

  • @TijiDegen
    @TijiDegen 2 месяца назад

    ይቅርታ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 2 месяца назад

    ወይ ዘንድሮ😂😂😂😂😂

  • @AdfereWondimu
    @AdfereWondimu 2 месяца назад

    ባለጌ ጓደኛ ከጀልካት እንዴ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 2 месяца назад

    ከሴትዮዋ ቅሌት የሱ ንግግር ቆሻሻ የሴት ልጅ እንዴት አይነት አሳዳጊ አሳደገዉ የወሲብ ግንኙነት ነዉ ያደረግነዉ ይላል እንዴ ከዚህ የበለጠ ወራዳና ቆሻሻ ነገር በአለም አለ እንዴ😂😂😂😂😂

  • @zedotadese8278
    @zedotadese8278 2 месяца назад

    ምንም ደስ አይል

  • @hhhddd5086
    @hhhddd5086 2 месяца назад

    እር አትግማሙብን😏🤧

  • @elenikranl3949
    @elenikranl3949 2 месяца назад

    ባለጌ እናት አስዳቢ ነሺ

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 2 месяца назад +3

    ማዘር ተግማማሽ ውይ ዘመን

  • @BuzyeBasheer-di6hk
    @BuzyeBasheer-di6hk 2 месяца назад +1

    🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉👹👹👹👹👹

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 2 месяца назад +1

    😅😅😅😅😅Kkkkkkk 😂😂🌶️🌶️🌶️🌶️🌶️🌶️🌶️🌶️

  • @naeemahaider7082
    @naeemahaider7082 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😂😂😂

  • @SolihamuhamedSolihamuhamed
    @SolihamuhamedSolihamuhamed 2 месяца назад +3

    ጅሎች

  • @HgyHyy-e4q
    @HgyHyy-e4q 2 месяца назад

    የሚገርምነዉየናትዉርደታም

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 2 месяца назад

    Shele enat tu kemeseg alalchem tu

  • @KsaksabbksaksaKsaksabbksaksa
    @KsaksabbksaksaKsaksabbksaksa 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TgCf-m7t
    @TgCf-m7t 2 месяца назад

    😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @اسماءمحمد-ه6ص
    @اسماءمحمد-ه6ص 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂

  • @HgyHyy-e4q
    @HgyHyy-e4q 2 месяца назад

    ዉርደታምእሰይ

  • @saearh8656
    @saearh8656 2 месяца назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw 2 месяца назад

    😂😂😂

  • @FhHj-bm7yv
    @FhHj-bm7yv 2 месяца назад

    Kelatam

  • @MabeethMabeeth
    @MabeethMabeeth 2 месяца назад

    😅😅😅😅😅😅

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 2 месяца назад

    ባልቴቲቷ አታፈርም የልጇን ልጂ አሁን ይሄ ምኑ ያሰተምራል ብላችሁ ነው

    • @ሲዳማ
      @ሲዳማ 2 месяца назад

      እውነተኛ የተድረገ ነው የሚያሳዬት

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 2 месяца назад

      አይደለም ይሄ ድራማ ነው እውነተኛ ታሪክ ሚያሳዩት እሁድ የሚያቀርቡትን ነው​@@ሲዳማ

  • @Eyerus-u2v
    @Eyerus-u2v 2 месяца назад

    😢😢😢

  • @HsHw-hi6hn
    @HsHw-hi6hn Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @محمدعشان-ر1س
    @محمدعشان-ر1س 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @HaluHalu-vd4cr
    @HaluHalu-vd4cr 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TijiDegen
    @TijiDegen 2 месяца назад

    ይቅርታ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DikinishNish
    @DikinishNish 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @geral-dineorevida3828
    @geral-dineorevida3828 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @MMm-so9uy
    @MMm-so9uy 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZabibaNegn-sd5fg
    @ZabibaNegn-sd5fg 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sawa8227
    @sawa8227 2 месяца назад

    😂😂😂😂