የማሜ ሚስት ሙሽሪት መድረክ ላይ ማሜን አስደነገጠችው ! ደስ የሚል ሰርግ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የማሜ ሚስት ሙሽሪት መድረክ ላይ ማሜን አስደነገጠችው !

Комментарии • 251

  • @tube3791
    @tube3791 7 месяцев назад +5

    ያጀማኣ እኔ ብቻ ቁሜ ቀረሁኝ😢 ቁጭ በይ የሚል አይጠፋም እኮ !! ማሻ አላህ ግን ልቦና ይስጣችሁ እናተ ጠግባችሁ ስትመገቡ ከመንገድ ላይ ያሉትን እናቶች እና ህፃናትን አስቡ !!

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 7 месяцев назад +8

    ማሻአላህ ዲምቅ ያለሰርግ ማሜ ይስታህል ምርጥልጂነው ወላሂደስይላል ወዲሞች ሰብሰብስትሉ አዲነታችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 7 месяцев назад +3

    ማሻአላህ መብሩክ ብዙ ያላየናቸዉ ይትበሮች አሉ ግን ሬድዋንን ሳላደንቅ አላልፍም ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ረጋ ያለ ልጅ

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 7 месяцев назад +12

    ማሻአላህ የወሎ ዩቱይበሮች በጣም ነው ደሥ ምትሉኝ ቀጣይ ላንተም አላህ ይወፍቅህ

  • @AlmiTube-mm3qo
    @AlmiTube-mm3qo 7 месяцев назад

    ቀጣይ ያተን ወድም መሸአላህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ጎደኝነታችሁን ደስሲል አይለያችሁ

  • @አልሀምዱሊላህአላኒዕ-ጀ9ሸ
    @አልሀምዱሊላህአላኒዕ-ጀ9ሸ 7 месяцев назад +9

    የኡስታዝ ሳዳት ተማሪ መስለኸኝ ነበር አይ አለመታደል

    • @የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ
      @የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ 7 месяцев назад +2

      የአድቀን ደርሱን አዳምጦት ይሆናል እጂ የሱ ተማሪ ቢሆን ሰርጉን ሸሪአን አይፃረርም ነበር
      እደዘደዝህ አይነት ሰርግ ብጠራም አልሄድም

    • @MominaMustefa
      @MominaMustefa 7 месяцев назад

      በጭርሸ የኡስታዝ ሳዳት ተማሪ አይደለም አይ ዱኒያ😮😮😮😮😢

    • @ZedZed-gy3cy
      @ZedZed-gy3cy 7 месяцев назад

      የሱማ ተማሪ ብሆን ሚስቱን ሚድያ ላይ አያወጣም ነበር😊

  • @hfem3901
    @hfem3901 7 месяцев назад +4

    እኔ በሁሉም ቦታ ሚዜውችሁ አንድኛ ናቸው ኢንሻአላህ አንተ እንጠብቃለን ኢንሻአላህ🎉🎉🎉

  • @hayu__habeshawit2158
    @hayu__habeshawit2158 7 месяцев назад +3

    መብሩክ ማሜ አልፍ መብሩክ ማሻአሏህ አሏህ የተባረከ ትዳር ያድርግላቸው ያረበረ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawatubehawa
    @hawatubehawa 7 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረ ከቱሁማሻላህ ተባረክአላህ ማሜየ አልፍመቡርክ ብያለሁ አገባህእደ የሀዋ ናያደም ጋብቻ ያርገልህ🌷🌷

  • @mednaseeit211
    @mednaseeit211 7 месяцев назад +5

    ቀጣይ ያተንና የሚፍታህን ሰርግ እጠብቃለን

  • @HekmaTawfeeq
    @HekmaTawfeeq 7 месяцев назад +3

    ያረብብ ቀጣዩ ሒወታቹሁ በሰና የታጀበ አላሕ ያድርግላቹ ያረብብ አሚሚን ያረዛቅ

  • @nasehabintebrahim264
    @nasehabintebrahim264 7 месяцев назад

    ማሻ አሏህ ማሜነት አልፍ መብሩክ ብያለሁ ሷሊህ የሆኑ ልጆችን ወልዳችሁ ከብዳችሁ በፍቅር የምትኖሩበት የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ሬድዋንም ኢላሂ ሷሊህ የሆነችውን ዘውጂ አሏህ ይዘውጁህ ወንድምነት

  • @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
    @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት 7 месяцев назад +7

    ሀላሌ አለሜ የኔ ንጉስ ፍቅሪ በኒቃብና ጂሊባብ ደምቄ እጠብቃሀለው👑 ኢንሸአላህ

  • @asyaabdu8104
    @asyaabdu8104 7 месяцев назад +4

    ያላገባች ለማግባትም ያሰባችሁ ሰርግ ከወንድማችን አፊፋ እዩ እሽ ኢኸትላጥ አለ ሴቶች ተኳኩለዉ ለብሰዉ አምረዉ ከወንድ ጋር መጋፍት አላህ ይስትር በስ እዚህ እንደ በግ አትጋፍ ዘጭዘጭ አታብዙ አላህን ልንፈራ ይገባል

  • @FafiAwal
    @FafiAwal 7 месяцев назад

    ማሻአሏህ መብሩክ ብያላሁ አላህ መጨርሻውን አላህ ያሳምርላችው. ሪደዋን ያንተን እንጠብቃለን ይንሻአሏህ

  • @ራቢስደተኚዋ
    @ራቢስደተኚዋ 7 месяцев назад +2

    ትዳራቸዉን አላህ ያሳምርላቸዉ እንኳን ለዚህ አበቃህ ማሜ ደስ ስሉ

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع 7 месяцев назад

    ማሻአ አሏህ ለወንድማችን ደስታ ደስ ብሎናል። መብሩክ ብለናል ያዉ ሙሽራችን ቀልጠፍጠፍ ያለች ትመስላለች ማሻአ አሏህ

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf 5 месяцев назад

    ይህ ን የጋብቻ ስነስራዕት አዑዙቢላህ ብያለሁ አላህ ይምራችሁ አላህ ያስተካክላችሁ

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 7 месяцев назад +6

    መብሩክ አኔ ግን የገረመኝ ያህመድ ወሎ ቅጥነት የት ገባ ያቦርጭ😂😂😂😂😂

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og 7 месяцев назад

      እኔለራሱ ጠፍቶብኝ በጣምተቀይሮአሎ ማሸአላህ

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 7 месяцев назад

      አስቦርትይሰራል

    • @መድናአህመድ-መ4ኘ
      @መድናአህመድ-መ4ኘ 7 месяцев назад

      እነማዳም የሚያስሩትን አስሮ እንደሆነ የቦርጭ ማጥፊያዉን😂😂😂

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 7 месяцев назад

    አሰለሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካቱላሂ ሰላምናቹህ አማናቹህ ስራ ውሎ ምሽት ጤናአፊያ እዴት ነበር ከናተጋር ከኔ አልሀምድሊላሂ ማሻአላህተባረክአላህነው እረዲ አተስ መቸነው የምታገባው እኔን ይሆን የምታገባን እረዲ አድናቂህነኝ ሳበኝ ከቻልክ

  • @samutube7956
    @samutube7956 7 месяцев назад

    Mashallha mabruk belnale tedrachun yamara yadrglachu

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 7 месяцев назад

    ማሻአላህ ምርጦቼ ወንድማማችነታችሁ እንድት ያምራል መሰላችሁ ቀጥሉበት አላህ ያዋዳችሁ ትዳራቸውንም ያማረ የተዋበ ያድርገው ኢንሻአላህ

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 7 месяцев назад

    ማሻ አላህ ተባረካልህ ደስ ትላላችሁ ያመረ የሰመረ ትዳር አላህ ያርግላችሁ❤❤❤

  • @ሂክማጀማል-ነ8ፈ
    @ሂክማጀማል-ነ8ፈ 7 месяцев назад

    ማሻአላህ ተባርክአላህ ውለዱ ክበዱ ዋናወደሞ ትዳር ሲያዝ ልጅ መውለድነውና ደሞ እነሪዱን እነሚፍታህ እናብዱደርሴ አግብ ትዳር ደስ ይላል ሀቂቃ ❤❤❤❤

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 7 месяцев назад

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ትዳራቸውን ያማረ የሰመረ ያድርግላቸው አይ ማሜ እንደ ሴት ልጅ ተሽኮረመመ አይናፋር ነው ሙሽሩት የመችሽ ❤❤❤

  • @سميرهمحمد-ح2ه
    @سميرهمحمد-ح2ه 7 месяцев назад

    ማሻአላህ ወድም ማሜ እኳን ደስያለህ ❤ የደስታህ የተካፈሉህ ዘመድ ጓደኞችህን አሏህ ይጠብቅልህ ❤❤❤❤

  • @አሚናትይቱብ-ጐ8ሸ
    @አሚናትይቱብ-ጐ8ሸ 7 месяцев назад +4

    የመዳም ቅሞችየ እኛንም አላህ ይዘውጀን ጉሉ አሚን

    • @qweqqweq-zy1vg
      @qweqqweq-zy1vg 7 месяцев назад +2

      አሚን ስደትእድሜያችን ጨረሰዉ እፍፍፍ መችይሁን ማገባዉ እላለዉ በሰርግ ሁሉ እቀናለዉ ማአላ💑😢😢😢😢

    • @አሚናትይቱብ-ጐ8ሸ
      @አሚናትይቱብ-ጐ8ሸ 7 месяцев назад

      @@qweqqweq-zy1vg ኢሻአላህ አብሽሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 месяцев назад

      ​@@qweqqweq-zy1vgደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 месяцев назад

      ​@@አሚናትይቱብ-ጐ8ሸደምሪኛ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 7 месяцев назад +2

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ ማአሻ አላህ ቀጣይ ደሞ ያንተ ኢንሻ አላህ

  • @MTUbe-p5x
    @MTUbe-p5x 7 месяцев назад

    ማሻአላህ ቸባረከላህ መብሩክ ብለናል ቀጣይ ያተን እጠብቃለን ረዱ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 7 месяцев назад

    ለምለምየ የኔ መልካም ጀግና ሴት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልበሙሉ ነሽኮ🎉
    መልካም ጋብቻ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zedali-x7c
    @zedali-x7c 7 месяцев назад +1

    አይ ማሚ ሚስኪን ነው እኮ ለማንኛውም መብሩክክክክክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 7 месяцев назад

    መልካም ጋብቻ ማሜ ያማረ የሰመረ ትዳር ያላገባን እኛም እህት ወድሞቼ ሷሊህ ትዳር ይወፍቀን አሚን ያረብ

  • @HabibMohammed-fi5mk
    @HabibMohammed-fi5mk 7 месяцев назад

    መሸአላህ አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላቸው ቀጣይ ያንተ የሚፍታህና የአብዲ ደረሤን እንጠብቃለን እንሸአላህ

  • @ሀያትነኚተስፈኛዋኢሻአላህ

    ማሻአላህ. መብሩክ መልካም ትዳርያድርግላችሁ❤❤❤❤

  • @mekiyatube7369
    @mekiyatube7369 7 месяцев назад

    ማሻአላህ እናወሎየወች ፍቅርነኝ ደስስትሎ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 7 месяцев назад

    ማሻ አለህ. እናንተም ቀጥሉ ሁለቹም አግቡ ትዳር ጥሩ ናው

  • @madinayesuf2867
    @madinayesuf2867 7 месяцев назад

    Mashallah mabaruk mamee 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ allah hoyiii yegnanim desat ante qarib argilan ya rab 😥😥😥😥😥gin ላምን ነው yematrdgn 😥

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 7 месяцев назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ እንኳን ለዚ አብቃህ ረዲዋን ያተንም አፍጥነው😂

  • @ሀድየወሎልጅ
    @ሀድየወሎልጅ 7 месяцев назад +1

    ማነው ለምለምን እሚወዳት ግን❤

  • @EgDhsh
    @EgDhsh 7 месяцев назад

    ማሻአላህ ትዳራችሁ አላህ ያማረየሰመረ ያርግላችሁ

  • @sadasada8848
    @sadasada8848 7 месяцев назад

    ማሻ አላህ ማሜ መብሩክ ለሙየ አችኮ ❤❤❤ ስወድሽ

  • @SameriyAhmedin
    @SameriyAhmedin 7 месяцев назад +1

    መሸአለህ በጠም ያምራል አልፍ መብሩክ

  • @ኡሙአይመንZነኝጎጃሜዋ
    @ኡሙአይመንZነኝጎጃሜዋ 7 месяцев назад

    ማሻ አላህ መብርክ ባረካላህ ለኩማወባረክ አለይኩማፊል ከይር

  • @RahmaTami
    @RahmaTami 7 месяцев назад

    ማሻአላህተበረከላቀጣይየአንተንእጠብቃለን

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ መብሩክ ማሚ አልፍ መብሩክ ብለናል

  • @SofiaSafiya-p9s
    @SofiaSafiya-p9s 7 месяцев назад

    Masha Allah barki Allahu lakuma🎉🎉

  • @seadamohammed8549
    @seadamohammed8549 7 месяцев назад +2

    አላህ ያሳምርለት😍

  • @taibaandis5792
    @taibaandis5792 7 месяцев назад

    ማሻ አላህ ተባረክሏህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @sedhamohammed3093
    @sedhamohammed3093 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 7 месяцев назад +1

    የነጭ ጤፍ ዱቄት ይነፋል በዎዎፊ እነ ሪድይዋን እነ አብዲ ላጤ እነ ሚፍታህ ላጤ ሁላችሁም አግቡ ከረመዳን በፊት የላጤዎች አምባሳደር ማሜ ባረከላሁ ለኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊልኽይር

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 7 месяцев назад +61

    እነሰአዲ አሊ አልመጡም አይመኒታአሚስቱ የታሉ?

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 7 месяцев назад +20

      ሁሉንም. እንወቅ. አተበሉ😂😂😂😂

    • @islamectube2807
      @islamectube2807 7 месяцев назад +8

      ምገድ ዝግ ነው አኮ

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 7 месяцев назад +1

      አኛምንአገባንደግሰናልአደአረምንጉድነው

    • @shibreyimam
      @shibreyimam 7 месяцев назад

      🤣🤣🤣​@@vvvffff1290

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 7 месяцев назад +4

      ያንች ጊዜ ጥሪ😂

  • @zemzemabdrrehman4477
    @zemzemabdrrehman4477 7 месяцев назад +1

    ምኑ ነው ሡና

  • @ZedZed-gy3cy
    @ZedZed-gy3cy 7 месяцев назад

    መብሩክ ብለናል🎉🎉🎉
    አንተንም አላህ ይዘውጅክ😅

  • @IntactIntact
    @IntactIntact 7 месяцев назад

    ሣእዳና አሊንበመፈለግ ደከመኝ የሉም ወይሥ አልታየኝብለዉነዉ

    • @Laila-v1b
      @Laila-v1b 7 месяцев назад

      እኔ የታየቺግ ለምለም ትትጨፍር ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 месяцев назад

      ​@@Laila-v1bደምሪኛ

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 7 месяцев назад

    Masha allhe allhe yasmerlhawe

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 7 месяцев назад +1

    አዩሀል ላጤች ቻሉት አብሽሩ ያልፋል

  • @ኡሙአብደላ
    @ኡሙአብደላ 7 месяцев назад

    ለምለም ሠዉ አክባሪ ከነ ቤተሰቦቿ❤❤❤

  • @madinamedina833
    @madinamedina833 7 месяцев назад

    የአላህ ግንአተልጅከለህወይወድሜ 😢😢ሪድዋን ወላሂ በጣምተከታታይሄነበርኩኝ

  • @xoyibaahmed6122
    @xoyibaahmed6122 7 месяцев назад

    Mashalah tbark Allah

  • @alhamdulillah4503
    @alhamdulillah4503 7 месяцев назад

    Masha allah

  • @ፎዚያስይድ
    @ፎዚያስይድ 7 месяцев назад +1

    ማሜ እኳን ደስ አለህ❤❤❤❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 7 месяцев назад

    ደስ የሚል ሰርግ መብሩክ ሀቢቢ 💓 ረዳዋን አንተስ ? እንዳተው ቆንጃ ሚስት አግባ ስኪናን እንዳታገባ ይችን ጭልፍ ፊት ፀባዋ ደግሞ 00000%

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 7 месяцев назад

    ባረከሏህህ🎉🎉🎉

  • @NegashYaya
    @NegashYaya 7 месяцев назад

    ማሻላ

  • @كفيكن-ب7ع
    @كفيكن-ب7ع 7 месяцев назад

    ማሻአላህባረከላህ❤❤❤❤

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 7 месяцев назад

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ ✍️ረመዷን ⓻✔️
    -በኢፍጣር ስለ-መቻኮል
    -- ሱሄል ቢን ሰዕድ (ረዲየሏሁ ዓንሁ) እንዳወሩት ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)"ሰዎች በፍጡር እስከተቻኮሉ ድረስ ከመልካም (ሕይወት) አይርቁም" ብለዋል።
    💫💫💫🍒🍒🍒⭐️⭐️⭐️

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 7 месяцев назад

    ለምለም አች ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤ ግን ጭፈረዉ ነቀርሳን

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 7 месяцев назад

    🙏🏻🙏🏻👍👍መሸአላህ አቅለጠለጡት ዩቱበሮች😁😁😁😁😁

  • @HelmaJfg
    @HelmaJfg 5 месяцев назад

    ማሺአላህ

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer 7 месяцев назад

    መብሩክ❤❤

  • @ያአላህሶብርስጠኝ
    @ያአላህሶብርስጠኝ 7 месяцев назад +2

    አህመዲ ወሎ በደስታ ፍዲቅ ብሏል

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 7 месяцев назад

    ማሻአላ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 7 месяцев назад +1

    እኔ ኢትዮጵያ ስመጣ ሰርግህን እንደትጠራኝ እስከምመጣ ታላገባህ በቅርብ እመጣለሁ😂 ግድ ጥራኝ😂 ሰርግ እውዳለሁ

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf 5 месяцев назад

    እኔ እንደዚህ አላህና ረሱል የጠሉትና የከለከሉት በሆነ ጋብቻ ከማገባ ቁሜ ቀርቼ አላህን ብገናኝ ይሻለኛል የሙስሊም ጋብቻ ሱናን የጠበቀ ሲሆን ነው ሴቷም ስትርር ብለ በሂጃብና አይናፋርነት ተሞልታ እጇንም በጒንት እግሯንም በካልሲ ፊቷንም በኒጋብ ድብቅብቅ ብላ ወንድና ሴት ድብልቅልቅ የሌለበት ወንዱ በሸሪዓ ያልተፈቀደለትን ጭፈርል ሳይጨፍር ሳይዘፍን ሴቶቹም ሸሪዕልው በፈቀደው መልኩ ዱፍ እየመቱ ድምፃቸውን ወንዶች ሳይሰሟቸው ለብቻቸውን ብቻ ተጫውተው ሙሽሪት አላህ የከለከለውን ተፈጥሮ ቅየራ ላይ ሳትሰማራ በቁል ብቻ አጃቢዎቿም ሸሪዓውን የጠበቀውን መቆነጃጀት ተቆነጃጅተው አድምቀዋት የታደለውም ሙሽራ ሸሪዓውን የጠበቀ መቆነጃጀቱን ጠብቆ ከ አባቷ እጅ ላይ እሷን እኽቲላጥ ሳይኖር ምዝዝ አርጎ ሲወስዳት ይህ ነው የ 2 ሀገር ደስታ ወረቢ ይህ ካልሆነ አላህዋ ይውሰደኝ አላህውል ምኞቴን አንተው ታውቀዋለህ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 7 месяцев назад

    ማሻአሏህ🎉🎉🎉🎉

  • @hffhgg4602
    @hffhgg4602 7 месяцев назад

    ماشاءالله.تبارك.الله

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 7 месяцев назад +1

    مشاءله

  • @سميهالشمري-ن3ذ
    @سميهالشمري-ن3ذ 2 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @AlsoAa-o4i
    @AlsoAa-o4i 7 месяцев назад

    ማሻአ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ላህ

  • @rahimhabibi2645
    @rahimhabibi2645 7 месяцев назад

    ማሜ መብሩክ ግን ሪደዋንም በዚ መልኩ ይሑን ምታገባው
    ብቻ ሰርግህ በሱና ሆኖ የሌሎም ዩቱበሮች ተምሣሌት እድትሆን ተመኘውልህ ወደሜ አላህ ይህዲነ ደሞ እደዚህ አይነት የሠርግ ቬዲዮ ከምትለቅ እዳማረበት ሪያክሽን እየሠራህ ልቀቅ ለአንድ ቀን ደሥታ ብለን አቂዳችንን ከማበላሸት አላህ ይጠብቀን

  • @ወሎየዋ-ኀ3ጰ
    @ወሎየዋ-ኀ3ጰ 7 месяцев назад

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut 7 месяцев назад

    አላህ ትዳራችሁን ያማረ ያርግላችሁ አንተም ተዘወጅ ሪደዋን

  • @SadaSada-he6de
    @SadaSada-he6de 7 месяцев назад

    ሙስሊሞች ሁሉ የካፊሮችን ሱና እግር በግር መከተላቸዉ ግን ያሳዝናል ሀረካተቸዉ ሁላ እንደነሱ በቃ ደህነኛ ሰዉ ጠፍ ማማሜ እኮ ኢማራትእንደነበረ ጡሩ ሱንይ ይመስለኚ ነበር አይ ሰዉ በዱንያ ፍቅር ተጠምዶወ አላህ ረሳ

  • @ሀጀርl8061
    @ሀጀርl8061 7 месяцев назад +1

    መብሩክ

  • @habibahassan151
    @habibahassan151 7 месяцев назад

    መብርክ

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ

    አላህ ይህዲኩም

  • @KhKh-f8l
    @KhKh-f8l 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 7 месяцев назад

    ያእምራሉ በጣም መብሩክ ብእለው

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 7 месяцев назад

    አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቸው

  • @IntisaarAhmed-r8n
    @IntisaarAhmed-r8n 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 7 месяцев назад

    ሁልሽም ጥያቂየን መልሽ ካሁን በፊት ቃለ መጠይቅ ያረገላት ናት ወይስ አይደለችም

  • @ሪችወለየዋ-ደ8ለ
    @ሪችወለየዋ-ደ8ለ 7 месяцев назад

    ماشاءلله🎉❤❤

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 7 месяцев назад

    مشاءاللّٓه❤🎉

  • @tube-yx5uh
    @tube-yx5uh 7 месяцев назад

    ሬዱዬ አንተስ መቼ ነው የምታገባው 😊😊የኛ ሴቶች የሌላ ሀይማኖት ያላቸው ወንዶች ጋር ቂጥ ቂጣቸው እያሉብን ነው እባካችሁ ሰትሩልን😂😂😂😢😢😢

  • @gdcggsvy7569
    @gdcggsvy7569 7 месяцев назад

    መልካም ጋብቻ

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 7 месяцев назад

    ሠሚራነዉዴያገባዉ

  • @user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ
    @user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsSa-vd7wq
    @AsSa-vd7wq 7 месяцев назад

    መብሩክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @semiramohammed2584
    @semiramohammed2584 7 месяцев назад

    የተቢ ትለያለች❤❤

  • @ዘይነብአህመድ-ለ9ኘ
    @ዘይነብአህመድ-ለ9ኘ 7 месяцев назад

    ያተሥ መቸነው???