So why don't you come to the pasture of the Lord where him only will lead you to the rest of your life's path. The fact that you are crying is the Holy spirit convicting you. Come and drink from the well where you will not be thirsty again. The Lord loves you and he gave his life also for you so that you eat from the bread of life and never die an eternal death. Please come to the Lord.
Heavenly Father lord God bless you my brother in Christ Jesus. You’re songs are blessing for me for past few months.😍🥰✝️❤️✝️✝️✝️😍🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️😍😍😍✝️✝️✝️
Josiah😘, I am so blessed by your songs, I have never heard of them, they are always new to me. Thanks be to God for coming soon to record three albums. 🙏Bless us, God Bless Your Time!!!
This song it should be me who is singing it . I’m the only light 💡 here in West side of Scotland. Every one is lost with drugs and alcohol and sex and money so when I talk about “LOVE of CHRIST “they’re thinks I’m crazy and calling me “”the Jesus freak”” 😞✝️✝️❤️❤️❤️😍🙏 but my lord put me on top always ready to die for lord of lords and king of kings Christ Jesus. love from Scotland 🏴 Uk 🇬🇧 sister Eden
Thank you Jossy for this blessing. We have been waiting to be blessed by your anointing very long time. Keep flowing. yesus le zelalem ykber, kef ybel, yweded!
ኸረ ዘምር ዘምር በረከታችን ስጦታችን ነህ በዝማሬህ ጌታን ማየት ችለናል....
ጆሲዬ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ በቡዙ
ሁሌም ብሰማይ የማሰለቸኝ ሰማሪ አንተ ብቻ ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ኣየ ጆሲ ምን ልበልህ,ጌታ የተቀበልኩ በ1995 E.c ወይም በ 8 ኣመቴ ነበር ምክንያቱ ደግሞ ባንተ ዝማሬ እየሱስ ውስጤ ስለነካኝ.ሰው ኣይረሳም በሚለው መዝሙርህ ነበር ታጅቤ ወደ ጌታ የመጣሁት.እንዳንተ ያብዛልን ፈጣሪ በምድራችን
ጆስዬ የእውነት ኑሮህን የምትዘምር ነህ!! ለብዙዎች በረከት ነህ። ገና ብዙ ከአንተ እንጠብቃለን!! ቀሪ ዘመንህ ይባረክ!!!
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባራክልኝ ጆስ ጌታ በደሙ ይሻፍንህ ላምልም ዛመንህ ይባራክ
ጆሲዬ ብርክ በልልኝ ። ጌታ ኢየሱስን አለመውደድ አይቻልም እኮ ምንም አንኳን አርሱ የወደደንን ያህል እኛ መልሰን ልንወደው ባንችልም ።
የእግዚያብሔር መንፈስ ያለበት መንፈስንም ርስርስ የሚያደርግ መዝሙር።
ጆሲዬ ማለቂያ የሌለው የእግዚያብሔር ክብር በአንተ ላይ ዘመንህን በሙሉ ይሁን።
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድም ዮሴፍ! ያሁን ዘመን ዘማሪዎች ለዝና እና ለገንዘብ እንጅ መዝሙራቸው ምንም ትርጉም የለውም! እንደ ዮሴፍ አያሌው፣ አገኘሁ ይደግ፣ ዮሴፍ በቀለን የመሳሰሉ ዘማሪዎች ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን!! ወንድም ዮሴፍ እባክህን አትጥፋ! በመዝሙሮችህ እግዚአብሔር የጠፉ በጎችን ይመልሳልና!
Josi!
ሁሉ ነገርህ ይባርካል
ከአገልግሎት በላይ ለእግዚአብሔር ያለህ ፍቅር ያስደንቀኛል...
The best is yet to come
😘😘😘💔💔💔
Be ewunet naw be blessed josiye!!❤❤❤
ዮሲዬ በዚህ ማለዳ እየተባረኩበት ነው የመዝሙር ቃና ዜማ መንፈስ ያልጠፋብህ ድንቅ ዘማሪ ነህ ለእኛ ውድ ስጦታችን ነህ ያለህን ድንቅ ፀጋ ስጦታ አጥብቀህ ያዝ ወንድሜ በሌላ መዝሙሮች እንጠብቃለን ተባርከህ የምትባርክ ብሩክ ነህ እወድሃለሁ።
አሜን ተባረክልኝ ወንድሜ ጆሲ ለምድራችን የተስጠን የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ኑርልን
ከ ረዥም ጊዜ በሆላ ስለ ሰማሁህ ደስ አለኝ የ ጌታ ብረክ ተባረክ ለ ትውልድ የሚሻገር ዝማሬዎችህ በናፍቆት በ ስስት እኮ ነው የሚሰሙት እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ
መዝሙሮችህን አለማዳመጥ አይቻለም ፀጋን የሰጠህ ጌታ ይባረክ
ጆሲ ተባረክ ከዚ በላይ እንደሌሎቹ ልታይ ልታይ የማትል ድንቅ ዘማሪ ለጌታ የምትኖር ከልብህ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ብርክ ያደርገው ከዚ በላይ ፀጋውን ይጨምርልህ
ጆሲ ተባረክ ከዚ በላይ እንደሌሎቹ ልታይ ልታይ የማትል ድንቅ ዘማሪ ለጌታ የምትኖር ከልብህ
ጆሲ እና ፍሬ ተባረኩ
አንት የኔ ጌታ እኔ ወድሀለው
በቅረው ዘመኔ አንተን አንተን አመልካለው
እልልልልልልልልልልልልል!!!
አንተ የጌታ ልጅ ከ90 ዎቹ ጀምረህ ሕይወቴን በጌታ ቃል አበርትተሐል። ከኤደን ጋር በነበረህ ቆይታ ለፋሲካ አልበሜ ይደርሳል ብለህ ነበር። ያኔ የተሰማኝን ደስታ ልገልጸው አልችልም። ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
ባይሆንልኝም ጌታ እወድሃለው!
የሚባርክ መዝሙር! ተባረክ ዬሴፍ::
አሜን አሜን ጆሲ እባክህ ጠፉተህብናል መልካም መዝሙሮችህ ናፉቀውናል ጌታየሱስ ይባርክህ
Am an orthodox Christian. I usually listen ur songs since my childhood and my eyes always fill with tears.🙏
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
Be blessed!!
So why don't you come to the pasture of the Lord where him only will lead you to the rest of your life's path. The fact that you are crying is the Holy spirit convicting you. Come and drink from the well where you will not be thirsty again. The Lord loves you and he gave his life also for you so that you eat from the bread of life and never die an eternal death. Please come to the Lord.
አንተ የኔ ጌታ እኔ እወድሀለው እወድሀለው እወድሀለው እወድሀለው እወድሀለው እወድሀለው እወድሀለው እወድሀለው እወድሀለው እወድሀለው በቀረው ዘመኔ አመልክህሐለው ሀሌሉያያያያያያያያ ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ እረፍታችን እየሱስ ከፍ ከፍ ከፍ በልልኝ እወድሀለው እወድሀለው እወድሀለው ጆሲዬ እድሜክ ይለምልም ጸጋው ይብዛልክ
Amen! Amen! Amen! Amen! Amen! Amen! Amen! Josy. ሁሌ ያንተ መዝሙር ቁዱሳን የምያንፁና የምያበረቱ የማይጠገቡ ዘበን ተሻጋሪዎች ናቸዉ:: ምክንያቱም የሚያከብር ስለኣከበረህ:: Josy! ኣንተ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ:: እግዚአብሔር ዘመንህም ይባርክ ተባረክ::
Josi welcome been long time sew ayeresam geta more than 19 years but still an amazing mezmur thx for this wander full song!!
ጆስ ጌታ አብዝቶ ይበርክ የመጀመርያ አልበም እስከሁን ብሳማ ብሳማ ሁሌም አድስ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ድራስ ለእኔ በረከት ናቸው መዝሙሮችህ በጠም ነው ምዎድህ ትሁት አገልጋይ ነህ
ጆሲዬ በእውነት በጣም ወድሀለው ባንተ ውስጥ ስላሰቀመጠው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን
ከዚ በላይ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤
የወደደን ጌታ ይባረክ
ድጋሚ በዝማሬ ተመልሰህ ስለመጣህ ጌታ ረዳት ስለሆነህ እባርከዋለሁ
Josse since 1990's you are my best singer all Christan s touched by your Gospel God bless you more and more.
ጆስዬ God bless u abundantly በመዝሙሮችህ ሁሉ ተባርኳልናል አንዱ እኔው ነኝ ጌታ አብስቶ ይባርክህ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ዮሴፍ!
እውነተኛ የጌታ አገልጋይ ነህ እውነተኛ ክርስትናን የምትኖር ህይወትህ ሁሉ የጌታ መንፈስ ያለበት ነው ጌታ ዘመንህን ያለምልም joci ለብዙዎች መጵናናት የሆንክ እንደመዝሙርህ የምትኖር ነህ
ዬስ እንዲህ ብቅ በልልን መንፈስ ቅዱስ ይባርክህ
አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ በማያልቅ በረከት ይባርክህ 🙌
Heavenly Father lord God bless you my brother in Christ Jesus. You’re songs are blessing for me for past few months.😍🥰✝️❤️✝️✝️✝️😍🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️😍😍😍✝️✝️✝️
ተባረክ ጆሲ አትጥፋብን እባክህ
I needed to hear this song, Thank you JOSI for this beautiful worship song🙏✝️ JESUS CHRIST WANTED US TO WORSHIP HIM✝️
Jossi with Ebenezer
****ዮሴፍ ዘመረ***
***አቤኔዘር አቀናበረ**
ታዲያ ይሄ በጣም አያጓጓም!!!!
Amen hallelujah Tebarek josi
Josiye gate abzito yeh barkeh betami newu miwodh be ante mezmur buzu tebarikewleu god bless ❤😘
❤❤ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይገባል ተባረኪ ❤🙌🙏
ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ ጌታ በብዙ ይባርክህ ወንድሜ! ቸር ነህ ለዘላለም የሚለዉን ያንተን መዝሙር በጣም ነዉ የምወደዉ ልሰማዉ ፈልጌ RUclips ላይ ፈልጌ አጣሁት እባክህ ?
ruclips.net/video/zKfmTIl9lw8/видео.html
ኡፍፍ ስወድህ አሜን ተባረክልኝ አትጥፋ ጆሢዬ
Josiah😘, I am so blessed by your songs, I have never heard of them, they are always new to me. Thanks be to God for coming soon to record three albums. 🙏Bless us, God Bless Your Time!!!
ኣንተ ብሩክ ነህ ወንድም ዮሰፍ ተባረክ።
Josiye tebarek ......ersu esk fitsmewu yridah
Yoshepa wedmia mewnet mezmurh betam new yebareken kedro jemro gita yesus ybarkh slehulu mezmurh
God is the only one to be loved , others are next yo Him, you are right Dear brother Yosef. God bless you for the amazing song.
tebarek geta yibarkih!
Yoseph your songs are always blessed. Grace be upon you
እግዚአብሔር አንዝቶ ይባርክህ። ደስ ብሎኛል። #ጆሲ
Jossye wedhalehu tebarekilegn Betam dink zmare new
ere josii tefahibiniko....enkuan bedehina metahilin....hulem enezan nebsin miyareku zimarewochin esemachewalewu....metifatih gn tiyakeye neber ehewu metahilign....egziabher yibarkih
JOSYE GETA YEBARKH KNEBETSEBH YTEBARK SLHONK HULEM MEZMUROCH YEBARKALU AHUNM EG,ABZTO YECHMRLH TEBAREK YENELJ
ተባረክ ....ምነው ግን ይሄን ሁሉ ጊዜ መጥፋት.....ጨምር
josy kerejim gize bohala be addis mezmur silematah ejig betam das bilognal በመዝሙሮችህ በጣም ነዉ yemበራከው አምላክ ዘመንህን ይባርክ
Wow glory to be God!!! God bless you 🙏🙏🙏❤️
AMEN !!!
BLESSED
ጆሲ ሁለ ኣስብሃለው ኣንተ ኮ ኣስቀድሞ የ ጌታ ፍቅር የገባህ ምርት ኣገልጋይ ነህ እንወድሃለን እንኳን እንደገና ተመለስክ ወደ ምርት ዝማርህ
jossyachin tebareklin.
I keep on playing it on repeat I can’t stop listening to it . this is so good.
Me too Tsfaye it's a blessed song.❤❤🙏🙏
Amen nnnnnn
Jesus is my father I love you jesus
💕💕💕💕💕🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇹
This song it should be me who is singing it . I’m the only light 💡 here in West side of Scotland. Every one is lost with drugs and alcohol and sex and money so when I talk about “LOVE of CHRIST “they’re thinks I’m crazy and calling me “”the Jesus freak”” 😞✝️✝️❤️❤️❤️😍🙏 but my lord put me on top always ready to die for lord of lords and king of kings Christ Jesus. love from Scotland 🏴 Uk 🇬🇧 sister Eden
Keep on being the light Dear sis....the reward definitely will be great....May the Grace be with you!!!
Great singer Yosey with Great Music composer ABi GOD BLESS YOU
Amennnnnnnnn🙏🙏🙏
Aniteh yene geta ena
Ewedihaleu be kerawu zemene
Aniten aniten amelikalewu
Tebareku🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍
ጆሲዬ የኔ ውድ ወንድም ተባረክ
በጣም የምወደው መዝሙር 🎹🎶🎵🎼🎸🎷🎺📯🎹
ተባረክ ጆሲ.....Next አልበም ነው!!
ጆሲዬ ተባረክ እንወድሃለን
Tebarek Josi ye geta lig
አውንጌታ እወድሃለሁኝ አሜን አሜን።
Josiye endegena silayehuk des bilognal tebarek
ጌታ በባሪያዎቹ ይከብራል 🙏🙏🙏🙏
Oh Amennnn Tebarekilgn jos
Josi tebarki banti yaltebarki yeleme zemnachu yebarki
Gizaw Edmeyen wusedew............. Jocy geta yibarkih yabzalih zemenih begeta bet yilek bemezmurochih lezemenat tebarkialehu
'Ewedhalew' you really did sing your life , May almighty God bless you more and more blessed bro.
Thank you Jossy for this blessing. We have been waiting to be blessed by your anointing very long time. Keep flowing. yesus le zelalem ykber, kef ybel, yweded!
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
ተባረክልኝ ጆሲ የጌታ ባርያ
ሰምቺ ማልጠግባው መዝሙር ነው ጆሰዬዬዬዬ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍💔💔💔❤
ወድሀለው ❤❤❤❤❤ጌታዬ አምላኬ
Hallelujah God bless you 🙏🙌 Yosef
Bizu entebikalen kante wendime. Geta degimo yiredhal berta
Blessings
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen I bless you Jeaseu hallelujah your blessed Josy
Woooow Josy ከብዙ ጥበቃ በዋላ ....ደስ ብሎኛል በጣም በዝው እንዳጠፋ ..ተባረኩ you are an amazing singer !!!
Ameeeeen AmeeeeebAmeeeeeen Ameeeeeeeeen
Wow! good to hear your voice with the new gospel song! may God bless you abundantly!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Wow biro tewedage kemnm kemanm belay Lena lerasa kere zemehn egizabar yibarklih wendema
God bless you brother ! Your songs are blessed
Yemibarik Mezmur All Mezmur More Bless You Gospel Singer Yoseph Ayalew
Egziabher ybarka josi bro 🙏🙏🙏
Abeti legeta mezemeri indeti metadeli nw josi tebarki ❤️❤️
#josi tebarekln.
ጌታ ይባርክህ
we love you josi you make us to view lord in spirit. your life long songs show us how to sense joy of Jesus. God bless you.
Tebareku Ethiopia people
Josiye Missed you Betam Tebareklgni
Tebarek Josi
God Bless You
Good blessed you josiye ❤️❤️❤️
Welcome back Josi! May God bless you more and more!!
Wau jesiyi Wendime tebarkilg yemibarki mezimur new bebizu tebarkilg 👌☝️👏👏👏🙏🙏
Be blessed. we are longing for more great songs in the near future.