የኢትዮጲካሊንክ ዜና - የገነነ መኩሪያ የመጨረሻ ሰዓታት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • #ethiopikalink #ኢትዮፒካል_ሊንክ #ኢትዮጲካል_ሊንክ #ethiopia #habesha #አራዳ_ሬዲዮ #arada_fm #artists #ሙዚቃ #ፊልም #አርቲስት #ethiopian_music #ethiopian_movies #ethiopian_comedy #ethiopian_news #ebs

Комментарии • 118

  • @Bellema822
    @Bellema822 8 месяцев назад +51

    በጣም ጥሩ ዘገባ ነው:: እኔን ያልገባኝ ባለቤቱ ጉዳይህን ስትጨርስ ደውልልኝ ብላ አድርሳው ተመለሰች ከዛ 4ቀን ሙሉ ድምፁ ሲጠፋ እንዴት አልፈለገችውም? ስልኩስ ቢዘጋ ለፖሊስ አመልክታለች? ለወዳጅ ለዘመድስ ተናግራለች? የትዳር አጋር የልጅቿ አባት ያውም ዊልቸር ላይ የተቀመጠ ሰው ድምፁ ሲጠፋ ዝም ነው ሚባለው?

    • @ሜና
      @ሜና 8 месяцев назад +3

      ግራ ያጋባል እዴት አስችላት ጥላው ሄደች በመሀላቸው ከፍተኛ ጥልማ አለ ነብሱ ሳትወጣ ሆቴል ጥላው የሄደችው

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 8 месяцев назад +1

      never, He loves her and i don't think there is a problem between the two. rather his wife may be angered because of he didn't tell where he is.

    • @andaualemmekonnen1647
      @andaualemmekonnen1647 8 месяцев назад +6

      ግራ የገባው ነገር ነው ባሏ ሁለት ቀን አካባቢ ጠፍቶ ምንም ያላለች ፤ ግን ደግሞ የቀብር ቀን ስለጠፋ ስልኳ ወዲያው በፌስቡክ ማፈላለግ ጀመረች

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 8 месяцев назад

      በአጭሩ ሚስቱ ከደሙ ንፁህ ነች በየ አምናለሁ ።
      ነገር ግን በደረሰበት ነገር ድባቴ ውስጥ ስለገባ የጥሞና ጊዜ ለመውሰድ ይሁን ለሌላ ብቻውን መሆን የፈለገ ይመስለኛል ። ሆኖም ለሚስቱ ሳይነግራት ሰኢድ ኪያር ጋር መድረሱ አስቴርን ያሳዘናት ይመስለኛል ። እንደ ገነነ ላለ ታታሪ ሰው። አንድ እግሩን ማጣት እጅግ ከባድ ይመስለኛል። ለዛም ይሆናል ህመሙ ወደ ሚዲያ እንዳይደረስ የተፈለገው! ያሳዝናል !
      እግዚአብሔር ነፋሱን ይማረው!

    • @balemoyaejoch8748
      @balemoyaejoch8748 8 месяцев назад +2

      ​@@andaualemmekonnen1647 slku mn yahl kebed yale masreja binorew nw tedenagta sew mn yilegnal satl enkun mafelaleg yejemerechw.
      Slku rasu tefelgo meberber alebet

  • @tedted8833
    @tedted8833 8 месяцев назад +8

    ገኔ ነፍስህን ይማረው 🙏ሰው ራሱን አንቆ ለመግደል የሚጠለጠልበት ነገር ያስፈልገዋል ዝንብሎ ቁጭ ብሎ በገምድ ብቻ ራሱን አንቆ መግደል አይችልም የሆነ ሰው ቁጭ ባለበት በገመድ አንቆ ካልገደለው በስተቀር እንኳን ለፖሊስ ለእኛ ተራ ሰዎች አሟሟቱ ወንጀል እንዳለበት ከሰማነው ለማወቅ ችለናል

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 8 месяцев назад +21

    ፈጣሪ ሁሉን ይወቅ እንጂ የሆነ የተድበሰበሰ ነገር ያለ ይመስላል

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 месяцев назад +18

    እንዴት አንድ ሰው ሞቶ ሲገኝ? ማንም ሳይነካው ለፖሊስ ሪፖርት አይደረግም? ወደቤት አስከሬን መውሰዳቸው ትክክል አደለም::ሬስቶራንቱስ ፖሊስ ሳይመጣ ቤተሰብ ሲወስድ ዝም ይላል? ምን አይነት ጉድ ነው????

  • @OneloveJesus
    @OneloveJesus 8 месяцев назад +13

    ከቤቱ ወደ አልቤርጎ ኑሮ 😢😢 ለምን?? ተስፋ ያስቆረጠው ህይወት ውስጥ ለምን ገባ? የነፍሱን ጩኸት እግዚአብሔር ይሰማል!! ገኔ አንረሳህም!!❤❤

    • @bebegirl8464
      @bebegirl8464 8 месяцев назад +1

      Enem tyake yefeterebgn yhe new

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 8 месяцев назад +8

    ባለቤቱ ገነነ የስኳር ህመምተኛ እንደሆነ እየታወቀ ዊልቸር ላይ ተቀምጦ ማነው የሚደግፈው ብላ ነው 4 ቀን በሙሉ የተለየቸው ክትትል የሚያሥፈልገው ነበር እንዴት ለብቻው ይለቀቃል?

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges7195 8 месяцев назад +4

    እጅግ ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ነብሱን ይማረው

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 8 месяцев назад

    ነፍስ ይማር

  • @tes5157
    @tes5157 8 месяцев назад +5

    It is sad news of Libero's passing. I knew that he faced immense challenges, particularly regarding his financial situation and the loss of his leg. I tried to be on his side and did my best to ensure he was not alone.
    I believe Libero chose not to seek help during this difficult time, which deeply saddens me. Losing him leaves a void that can never be the same, and I want to take a moment to remember the good and the positive impact he had on Ethiopian soccer.
    In memory of Libero, let's support one another and encourage open conversations.
    I wish I knew that the last call was to say goodbye.
    With heartfelt condolences
    Tesfaye

  • @tilayekebede
    @tilayekebede 8 месяцев назад +1

    ያሳዝናል በእውነት ልብ ይረብራል

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 8 месяцев назад +4

    ይገርማል ያሳዝናም😢እንዴት ሁለት ቀን ሲጠፋ ለፖሊስ አያመለክቱም?አይደለም ሁለት ቀን አይደለም የዛን ዕለት እራሱ ሲዘገይ የት ነው አይባልም??😢😢😢😢

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 8 месяцев назад +15

    ድንገተኛ የሆነብኝ ሞቱ ገባኝ!
    በተፈጥሮ ሞት የሞተ መስሎኝ ነበር። ግን አይደለም ለካ! ዳግመኛ በእጅጉ አዝኛለሁ።

  • @Sif-Mohammed
    @Sif-Mohammed 8 месяцев назад +6

    Hotelu 1 qulf bcha new yalew mn malet nw

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 8 месяцев назад +16

    የሆነ ወንጀል እማ አለ ። እንዴት ዊልቸር ላይ ሆኖ በገመድ እራሱን ማጥፋት ይቻለዋል ??? ጉልበት ያለው ሠው አናንቆታል አንገቱ እስኪቆስል በራሱ ሊያደርግ አይችልም። ሚስቱ በስልክ ሚሪንዳ ስጠው ከምትል ሁለት ቀን ሙሉ ጠፍቶ የቆየን ባሏን እንዴት እሯሷ አልመጣችም???? እንዴት አስቻላት ??? ሀያሉ እግዚያብሔር እውነቱን ያውጣለት 😭😭😭ያሣዝናል በጣም በጣም ስልኬ ጠፋ ብላ ድራማ ትሠራብናለች አሁን ደሞ

    • @tenad7309
      @tenad7309 8 месяцев назад +1

      ትክክል

    • @abuka6424
      @abuka6424 8 месяцев назад +2

      Betam yasazinal Egzer ewunetun yawutaw

    • @KgKi-rb3op
      @KgKi-rb3op 8 месяцев назад +1

      ሲጀመር 1እግሬ ተቆረጠ ብሎ እራስን የማጥፋት ውሳኔ መወሰን በመንፈሳዊ ህይወት ደካማ መሆኑን ያሳያል፤ለማይረባ አእምሮ ተላልፎ ተሰጥቷል።

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 8 месяцев назад

      @@KgKi-rb3op talkative may be you are arrogant protestant!

  • @hopeGod2023
    @hopeGod2023 8 месяцев назад +1

    ባለቤቱን በጣም ተጠራጥሬአለሁ:: እንዴት ዊልቼር ላይ ያለ ሰው እራሱን አንቆ መግደል ይችላል?

  • @YousufDada-kk9xu
    @YousufDada-kk9xu 8 месяцев назад +3

    በዚህ አጋጣሚ ሀገነነው ሞት የተስማኝን አዘን እየገለጽኩ ገነነው እራሱን በገመድ አንቆ ካጠፋ ገመዱ አገቱ ላይ መገኝት የለበትም? ወይስ ማን ከአገቱ ላይ ማን ፈታው? በጣም የሚገርም ነው እውነትን ለማግኘት ጠንከር ያለ ምርመራ ይፈልጋል፡፡

  • @zeynubahru8702
    @zeynubahru8702 8 месяцев назад +6

    ወይኔ ሊብሮ😢😢😢

  • @mahletyared1654
    @mahletyared1654 8 месяцев назад +12

    ቅዱስ አማኑኤል እውነቱን ያውጣልክ ነፍስህንም ይማር!

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 7 месяцев назад

      እውነት ነው አማኑኤል እውነቱን ያውጣለት

  • @Getumeskerem
    @Getumeskerem 8 месяцев назад +7

    አሁን በሰማሁት የበለጠ አሳዘነኝ🥲 ወንድሜ እግዛብሔር ፍርድን ይስጥህ 🙏 🙏🙏 ነብስ ይማር 🥲

  • @mamakirubel-po3zs
    @mamakirubel-po3zs 8 месяцев назад +3

    መምህር ነፍሰህ ትረፍ አልደረስንልክ የማይጠቅም ጩህት አረ አንተስ የግር እሳት ነህ😢😢😢😢

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658 8 месяцев назад +11

    አይ ሚስት ገነነዉ የኖረዉ ሚሪንዳ ስጠዉ ከምትል ሚስት ጋር ነዉ?ሆቴል የሄደዉ ቤቱ ቢመረዉ አይደል?

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 8 месяцев назад +1

      I am agree with you maybe his wife is behind the crime
      RIP the poor man

  • @mekdimulissa4979
    @mekdimulissa4979 8 месяцев назад +2

    በመሠረቱ የአቶ ገነነንማንነት ያወቅኩት በቲቪቃለመጠይቅ ላይ ነው፤ነብስ ይማር። እንግዲህ የወንድማችንን ሞት፣ግድያ አለመሆኑን ለማጥራትየግል ጋዜጠኞች ጥረት ቢያስፈል ግምእኛ ግንአሟሟቱን እንደወንድማችን
    ሞት እንየው፤ሞቱን በ"ግድያ"መጠርጠሩን ተገቢ የሚያደርገው ፦ሕግ ተጥሷል፣ትዳር ተክዷል፣ ማንነት ተንቋል፤ምን ይደረግለት?ቢያንስ ደመ-ከልብ እንዳይሆን ነገሩ ይታወቅ፤እንዳይድበሰበስ።

  • @kedirgeletu9536
    @kedirgeletu9536 8 месяцев назад +4

    It needs further investigation anyways

  • @bettyjaerso3491
    @bettyjaerso3491 8 месяцев назад +1

    Betame yasezenale genanna la aenta eha ayegabame nafese yemaer😢😢😢ewantune egzabhaer yawoetalhe😢😢😢

  • @Mule_Roots12
    @Mule_Roots12 8 месяцев назад +2

    legend libro...Rip

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 8 месяцев назад +1

    በአጭሩ ሚስቱ ከደሙ ንፁህ ነች በየ አምናለሁ ።
    ነገር ግን በደረሰበት ነገር ድባቴ ውስጥ ስለገባ የጥሞና ጊዜ ለመውሰድ ይሁን ለሌላ ብቻውን መሆን የፈለገ ይመስለኛል ። ሆኖም ለሚስቱ ሳይነግራት ሰኢድ ኪያር ጋር መድረሱ አስቴርን ያሳዘናት ይመስለኛል ። እንደ ገነነ ላለ ታታሪ ሰው አንድ እግሩን ማጣት እጅግ ከባድ ይመስለኛል። ለዛም ይሆናል ህመሙ ወደ ሚዲያ እንዳይደረስ የተፈለገው! ያሳዝናል !
    እግዚአብሔር ነፋሱን ይማረው!

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn 8 месяцев назад +2

    ቀብሩ የተፋጠነበት መንገድ ያስጠረጥራል መሞቱን እንኳን ብዙ ሰው አልሰማም

  • @birhanudrar2821
    @birhanudrar2821 8 месяцев назад +13

    ገነነ ፈጣሪ ነፍስህን ያሰባት ነገር ግን አንድ ሰው ዌልቸር ላይ ሆኖ በምንም ተዓምር ምንም በሌለበት ክፍል ውስጥ በገመድ እራሱን ሊገል አይችልም ያውም አካሉ በዌልቸር እና ከፈሉ መሬት ወድቆ ተገኘ ተብሎ ሲነገር የማይመስል ወሬ ነው ባይሆን ምርመራውን ጠበቅ ማድረግ ይሻላል አደባብሶ ከማለፍ ።❤❤

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 8 месяцев назад +4

    ምንም ብትሉን የሆነ ነገርማ አየ እንዴት ያን የመሰለ ጀግና በእንደዚህ አይነት ጉዳት ላይ ሆኖ ባለቤትየዋ ከጎኑ አጋርነታቸውን አለም ሳዩ? ስንት ቀን ሲጠፍስ ለፖሊስ አላመለከቱም ያዝ እንግዲህ በደንብ መጣራት አለበት።

  • @astair1568
    @astair1568 8 месяцев назад +5

    ባለቤቱ፣ 2ቀን፣ ባሏ፣ ሲጠፋ፣ ለፓሊስ፣ መንገርነበረባት፣ ጓደኛዉ፣ ያለበትን፣ ሲነግራት፣ ስኴሩም፣ እንደወረደ፣ ሲነገራት፣ ፙሪንዳ፣ ስጠዉ፣ ብላ፣ ባሏን፣ መጥታ፣ ልትወስደዉ፣ አላደረገችም፣፣ ከሰማችበሇላ፣ ሌላ፣ 2 ቀን፣ ብቻዉን፣ ሆቴል፣ ቤት፣ ነበር፣ ሀሙስ፣ የገባ፣ ሰኞ፣ ሞቶ፣ ተገኘ፣፣ በመሀሉ፣ ያለበትን፣ ስታዉቅ፣ ለምን፣ አብራዉ፣ አልሆነችም፣፣ ?? ለምን፣ ፓሊስ፣ ሳይመጣ፣ ሬሳዉን፣ ወሰደች፣፣ ሰፊ፣ ምርመራ፣ ያስፈልገዋል፣፣ ጋደኛዉ፣ ጋር፣ ምን፣ እንደተነጋገሩ፣ መጠየቅ፣ አለበት፣፣

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 месяцев назад +6

    የቀብሩም መፋጠን ያጠራጥራል:: የስልክዋም መጥፋት እንቆቅልሽ ነው:: እንዴት አንድ ሴት ባልዋ በዚህ ሁኔታላይ ሆኖ ሬስቶራንት ለምን ሆነ? ሚስቱ ለምን አብራው አልሆነችም? ብቻ ጥብቅ ምርመራ ያስፈልጋል አንድ የተደበቀ ወንጀል ይኖራል:: እግዚአብሔር ሀቁን ያውጣለት😭

  • @BiruktiBirukti-d3p
    @BiruktiBirukti-d3p 8 месяцев назад +1

    Ere kebad new yamale😢😢😢

  • @yordanosyafet6445
    @yordanosyafet6445 8 месяцев назад +1

    ምንም የማይገባ ግን ከጀርባው የተደበቀነገርያለው ነገር አለ እኔየቤተሠቡ አካል ብሆን ብዙነገር በህግ አካል መታየት ነበረበት ብዬነበር ጦአረነት የምፈጥረው በተለይ ባለቤቱላይ በጣምና በጣም እውነቱን ፈጣሬ ያውጣው ነብሱን ይማረው

  • @birhanuejigu5031
    @birhanuejigu5031 8 месяцев назад +3

    በጣም ያሳዝናል!!!

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 8 месяцев назад +4

    ለዚያውም ታማሚ የሆነ ተንከባካቢ የሚያስፈልገው ሰው ድንገት ለ2 ቀን ሲጠፋ ለሚመለከተው እና ለቤተሠብ ተነግሯል ...ብቻ ምኑም የተድበሰበሰ ወይም በደንብ ያልተጣራ ዘገባ ይመስላል .እሺ አብዱ ኪያርስ ከቤቱ ወቶ አልጋ የያዘ ጓደኛውን እስከመቼ እንዲኖር ትቶት ሄደ? ......

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 8 месяцев назад +1

    ገነነ መኩሪያ ነፍስ ይማር ነፍስህ በሰላም ትረፍ.... የኔ ጥያቄ ግን ገነነ ተቀብሮ ሳምንት ሳይሞላው ገና አዝነን ሳንጨርስ የባለቤቱ ስልክ ተሰረቀ የሰረቀው ሰው ደግሞ ቀብሩ ላይ እና እቤት ሲያስተዛዝን የነበረ ምስሉ በቀላሉ ሊገኝ እና ሊያዝ እሚችል ሰው ስልክ ሰርቆ ተሰወረ እሚለው ነገር ምንም እማይመስል ነገር ነው የገነን የአሟሟት ሁኔታ እንዳንጠይቅ ሰው ገነነ እንዴት እራሱን ገደለ እሚለውን ጥያቄ አጀንዳ ለማረሳሳት የተሰራ ድራማ ነው እሚመስለው ባለቤቱ ግን ባሏ ሞቶ ሳምንት ሳሞላው እንዴት የስልኳ መጥፋት አሳሰባት ገርሞኝ ነው ምክንያቱም ስልክ በሌላ ስልክ ይተካል ፓሊስ ነገሩን በደንብ እንዲመረምር እና እወነታውን እንዲነግረን እንጠብቃለን እውነቱን እሚያቀው አምላክ እውነቱን ያሳውቀን አሜን

  • @AzebHailemariam-jo7tk
    @AzebHailemariam-jo7tk 8 месяцев назад +1

    አንገቱ ላይ ጥቁር ገመድ ከነበረ ማን ፈታለት ፤ ገመድ ከአንገቱ ላይ ፈትቶ ለቀብር መዘጋጀት ምን አይነት ሞራል ነው ???😮

  • @biruktawitfekadu8949
    @biruktawitfekadu8949 8 месяцев назад +5

    ሚስቱ ለምን ያለበትን ካወቀች ለምን ልታገኘው አልፈለገችም ??? መሞቱን ሲያውቁ ለምን ፖሊስ አልጠሩም ??? አንድ ነገርማ አለ ???

  • @surafelhabte2394
    @surafelhabte2394 8 месяцев назад +28

    ሰው እንዴት ነው ዊልቼር ላይ ተቀምጦ እራሱን የሚያጠፋው ? እራስ ለማጥፋት እኮ ከፍ ያለነገር ላይ መንጠልጠል ይፈልጋል። ይሆ ሰው አንቆት ነው የሚመስለው ። እባካቹ ይሄን እስቲ አጣሩ ። ትልቅ ሰው ሲወድቅ ያሳዝናል 😢

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 8 месяцев назад +4

      አንዳንድ እንቆቅልሾች ያሳዝናሉ የማይመሥል ነገር

    • @tomk5529
      @tomk5529 8 месяцев назад +1

      በነገራችን ላይ አንዳንድ ሰዎች እራሳቸው ላይ እርጃ ሲወስዱ የግድ አኛ እንደምናስበው ከፍ ያለ ነገር ላይ (ጣራ:ዛፍ:..ወዘተ) ሆነው ብቻ አይደለም:መዘርዘሩ ጥሩ ስላልሆነ እንለፈው:ግን ትንሽ ለማወቅ ከፈለክ የታዋቂው ኮሜዲያን ሮቢን ዊሊያምስን የአሟሟት ሁኔታ አጢን::

    • @surafelhabte2394
      @surafelhabte2394 8 месяцев назад

      @tomk5529 yeah but they said there is a rope around his neck, why not the wheelchair ያልተንቀሳቀሰው ፣ ያልወደቀው እራሱን አስሮ ከሆነ ?

    • @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
      @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ 8 месяцев назад +1

      አንተ የ360 ጋዜጠኛ ነው የምትመስለው በሞት ላይ ሴራና መላምት ትፈልጋለህ

    • @fengebi9715
      @fengebi9715 8 месяцев назад

      Erasun biyatefam endet Askern polis sayimeta yinesal????

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 8 месяцев назад +1

    ይሰውረን ነው የሚያስብለው😢፣ እንዴት እንዴት ነው ነገሩ

  • @birhanudaba6098
    @birhanudaba6098 8 месяцев назад +1

    Rip Gene Libro

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 8 месяцев назад +1

    እደት እራሱን ያጠፋል ሚስቱ በህግ መጠየቅ አለባት ሆቴል ወስዳ ጥላ አስገደለችው.

  • @የማታአራት
    @የማታአራት 8 месяцев назад

    ገኔ ወንድሜ ምንይባላል💔💔💔💔አይ ወ/ሮ አስቴር 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @imortalidentity9505
    @imortalidentity9505 8 месяцев назад +3

    I don't know but balebetu lk nat?

  • @alikedir4293
    @alikedir4293 8 месяцев назад +2

    ሞባይሌ ጠፋ የሚለው ድራማስ?

  • @alikedir4293
    @alikedir4293 8 месяцев назад +1

    ራሱን አጠፋም አላጠፋም የልጆቹ እናት ምን ነካት?ሰው ጠፋ?ሰይድስ የፈለገ ማንም እንዳያውቅ ብሎ ቢለው ለሰዎች ወይም ወደ ሚዲያ ማውጣት ለምን አልፈለገም?

  • @wodajgerremew
    @wodajgerremew 8 месяцев назад +2

    ሰው እንዴት ነው ዊልቸር ላይ ተቀምጦ ሊታነቅ የሚችለው? አሙዋሙዋቱ ትንሽ ግራ ያጋባል። ቁጭ ብሎ ራሱን ለማነቅ በፍጹም ሚቻል አይመስልም። የሆነ የተድበሰበሰ ነገር አለ።

  • @mewhab1998
    @mewhab1998 8 месяцев назад +6

    ምንም የሚጥም ነገር የለውም ፖሊስ አንድ ዙር ደግሞ በደንብ ከመረመረው እናንተም ወጥራችሁ ተከታተሉ ብቻ እንጂ እርግጠኛ ነኝ ስለገነነ አሙሙዋት ተጨማሪ መረጃ ወጣ ብላችሁ በቅርቡ ትመለሳላችሁ

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound 8 месяцев назад +1

    አቦ መጥፎ ዜና ነው??? ምንም ይሁን ምን ለዚህ አንጋፋ ሰው እንዲህ አይነት ነገር መደረጉ ያማል ብቻ ግን ገነነ አርፏል ነብሱ በሰላም ትረፍ ነብስ ማርልን፡፡

  • @ሜና
    @ሜና 8 месяцев назад +3

    ሚስቱ ጥላው ሆቴሉ ሄዳለች ትጠየቅ

  • @Abeniboss1235
    @Abeniboss1235 8 месяцев назад +3

    ለምን ራሱን ያጠፋል ሰው አንቆ ገሎት ነው ሚሆን

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 8 месяцев назад +3

    አይይይይ የማይመስል ነገር ይሄ ራሱን አጠፍ የሚባል ሰበብ😳

  • @astertefera151
    @astertefera151 8 месяцев назад +1

    ነፍሱን ይማረው እኔ ግን ስሙንም ሰምቼ አላውቅም

  • @ወንጌልይልማ
    @ወንጌልይልማ 8 месяцев назад +3

    ምነው አስክሬን ለማንሳት ቸኮሉ ? ሁለት ቀን ስልኩን አጥፍቶ የጠፋን ሰው ቤተሰብ ሞቶ ሲያገኘው ፖሊስ እንዴት አይጠራም ?! የሰይድም እንዝላልነት ምንየሚለቱ ነው እሱንም የሚያስጠይቀው ነው !!

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 8 месяцев назад +2

    ሚሪንዳ ስጠው ብቻ ብላ እንዴት አስችሏት እስከ ማታ ትቆያለች? አስተናጋጁን አብላልኝ ከሚል ሚስቱ እንዴት አልመጣችም ለዛውም ለሁለት ቀን ጠፍቶባት የቆየው ባሏ። ወዲያው ስልኬ ጠፋ ብላ ፌስቡክ ላይ መለጠፏ። ደግሞ እስክሬን ፖሊሲ ሳይመጣ መነሳት እንደሌለበት እሷም ሆነች ሌላው ሰው እንዴት አያውቅም?

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 8 месяцев назад +3

    oይገርማል የሰው ልጅ እንዴት ራሱን ያጠፋል በትንሽ ነገር ፡አገራችን ግን በርከት ያለ የስልነ ልቦና ባለሞያ ያስፈልገናል፡ ኢትዮፒካሊንክ ለሰጣችውን የጠራ መረጃ ግን እናመሰግናለን።።።

    • @imbecky8505
      @imbecky8505 8 месяцев назад

      Tbh, it's a big deal because he can't move around by himself or do his job properly

  • @devomeritychannel7665
    @devomeritychannel7665 8 месяцев назад +1

    እንዴት ነው በ ሲባጎ እራሱን ሚያጠፋው ላርግም ቢል አይመችም:: ሰው ነው የገደለው

  • @biniyamashagre8142
    @biniyamashagre8142 8 месяцев назад +2

    ከላይ የሚታዩት ድርጅቶች ስፖንሰሮች ናቸው?በጣም ሰለጠንን

  • @viva8589
    @viva8589 8 месяцев назад +2

    የሆነ ነገር አልገባኝ

  • @SeidSami
    @SeidSami 8 месяцев назад +1

    አንገቱ ላይ የነበረውን ገመድ ከአንገቱ ላይ ማን አንሳው

  • @andualemmesfen8772
    @andualemmesfen8772 8 месяцев назад +2

    ያልተለመደ አሟሟትን ከኢ/ር ሥመኘው ምርመራ ሰምተን ሣናበቃ ገኔ በዊልቸር ተቀምጦ እራሱን አጠፋ?? የምር??

  • @Zak-pf4ff
    @Zak-pf4ff 8 месяцев назад

    Doesn't make sense, instead of giving responsibility to the hotel worker,call immediately to the next of kin or family members to save his life,or call an emergency to take him to the nearest hospital, this way his life could be saved,this is fishy and needs extreme investigation on this matter.

  • @helenhabte3346
    @helenhabte3346 8 месяцев назад

    Nebse yemar 😢

  • @muke614
    @muke614 8 месяцев назад +1

    ምንድነዉ?የገባው ሰው ካለ ቢያብራራልኝ

    • @mohammedtahaibrahim6003
      @mohammedtahaibrahim6003 8 месяцев назад +2

      አፍህን ክፈት መጥቶ ያጎርስካል 😂 በምን ይተርጎምልህ ከዚህ በላይ ???

  • @asemahegnabtew9540
    @asemahegnabtew9540 8 месяцев назад +2

    Mirt sewu nebis yimar

  • @azebmamo9767
    @azebmamo9767 8 месяцев назад +1

    ኢትዬፒካ ሊንክ ግን እንደው የማይመስል ወሬ እንዲህ በወረደ ስራ ማቅረብ ያሳዝናል ምንም ጭቦጥየሌለው ወሬ ሰው ምንዮለኛል አይባልም ለአለም አንባቢያን ሚሊየኑ ጥያቄ የሚያምር ወሬ ስታቀርብ ያሳዝንል

    • @tube-xn7xt
      @tube-xn7xt 8 месяцев назад

      bhhhjjj

    • @fuadfeki1963
      @fuadfeki1963 8 месяцев назад

      minu new maymeslew wey ante nigeren

  • @user-od1wy3wo9d
    @user-od1wy3wo9d 8 месяцев назад +1

    ሚስቱ ምድነው አለገባኘም

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh 8 месяцев назад

    ሊገድሉት ቢፈልጉ በማያስነቃ ሁኔታ ነው የሚያደርጉት።ግልጽ በሆነ ሁኔታ አይደለም።

  • @kMGG-p7f
    @kMGG-p7f 8 месяцев назад

    sad.

  • @chriszsheger6488
    @chriszsheger6488 8 месяцев назад +1

    It doesn't not make sense;someon did this

  • @SeidSami
    @SeidSami 8 месяцев назад

    እንዴት ዊልችር ላይ ሆኖ እራሱን አንቆ ያጠፋል

  • @BirukmamoBirukmamo
    @BirukmamoBirukmamo 8 месяцев назад +1

    ye genen egru ke tekorete behuala ye sene lebona balemuya ye meker agelgelote lesetew yegeba neber beye asebalehu leze demo halafinet mewsed yalebet beteseb ena ye kerb guadegnochu yemeslugnal gene nefsken fetari be genet yanurat 😢

  • @jupiterLuna-c9l
    @jupiterLuna-c9l 8 месяцев назад

    ቅጠእፈት ነው ምታወራው

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 8 месяцев назад

    maybe his GBL hi per

  • @mahletdaniel7532
    @mahletdaniel7532 8 месяцев назад

    egiru tekortuwal tebilual, ena be anid egiru bicha qomo new erasun yesekelew??? Yeteseqelebetis korenis qedada neber? Ayyyyyi yihchi hager...I AM SORRY anyways😥😥

  • @BbBb-xe5pq
    @BbBb-xe5pq 8 месяцев назад +2

    በየትኛውም ሚዲያ አልሰማሁም ሰይፉ የሚያቀርበው ሀብታም አና ታዋቂዎችን ብቻ ነው?

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 8 месяцев назад +1

    💣 የኦሮሙማውን ስርአት ጠርጥሬያለሁ

    • @tesfayenegussu5177
      @tesfayenegussu5177 8 месяцев назад

      ጉማሬ

    • @muke614
      @muke614 8 месяцев назад +1

      ነው እንዴ?ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ወሬኛ

  • @tesfayenegussu5177
    @tesfayenegussu5177 8 месяцев назад

    አቀራረብህ ተረት ተረት ይበዛዋል። ለዩቲዩብ ልዩ $$$$ አቀራረብ

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i 8 месяцев назад +1

    ሰነፍ ነው እግር ተቆረጥኩ ተብሎ ለዘላለሙ መሞት.... ኑር ባታምንም ለከንቱ አልተፈጠርክም

    • @tesfayekifle1969
      @tesfayekifle1969 8 месяцев назад +3

      ፍርድ መስጠቱ ይከብዳል፡፡ ሰው እራሱን የሚያጠፋው አንድን ችግር መሸከም ሲያቅተው ነው፡፡ ያ ደግሞ ከሰው ሰው ይለያያል፡፡ እኔ የምችለውን ሸክም ሁሉ ሌላ ሰው ላይሸከመው ይችላል፡፡ ሰዎች በተቸገሩ ሰዓት በአጋጣሚ ዕድሉን አግኝተን ካፅናናቸው ጥሩ ነው ምናልባት ሸክሙ ሊቀንስላቸው ይችላል፡፡