Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
400,000 view but like 4,000 ???? LIKE ADRGU ena demo anchi pin adrigign😜Aytachu like adirgu wededachum alwededachum 😁
Ewnetisgin new ehite❤
@@Mesobcooking tikikl negn aaa 👍👍
እኔ አለሁ አደል ከከፈተትኩ 6 አመቴ 0 ሰበስክራይብ 0 ላይክ😂😂😂😂
@@GelilaGizaw0
ኮሮት ቶሎ አይበስልም ለዛ መሰለኝ
ጥሩ ነው በርቺ መጠቀሚያ እቃዎችሸን መጥበሻ ፣የጨው ፣የቅመም ፣የአትክልት ማውጫዎችሽን ባህላዊ ሸክላ ቢሆን ይበልጥ ያምራል በርቺ
በጣም አሪፍ ነው ግን ድምፅ ቢኖረው የተሻለ ይኦን ነበር ❤
ምርጥ ጣዕም ያለው አሰራር ነው ።ይበልጥ የጥብስ ቅጠል እና ነጭ ሽንኩርት እንዲሁም ዝንጅብል ቢኖርበት በጣም ጠቃሚ ነው።
❤❤
ትክክል ብለሃል ወንድሜ
ጥሩ አስተያየት 🎉😮😊😊😊❤🎉
አሰራሩ አሪፍ ነው ።ባህላዊ በመሆኑ እይታን ፈጥሯል። አኗኗራችን የሚያሳይ አሠራር ስለሆነ ተመችቶናል። ሌሎች ጋር ኑሮ የሚያማክል አይደለም
@@AtsedemariamTakele ameseginalew❤
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው እስክሰራው ቸኩያለሁ❤
ቆንጆነው ግን የድንቹን ሳይዝ ብቀይሪው በጣም ቆንጆ ይሆናል ላአይን
በጣም ደስ ይላል አሰራርሽ በርቺ
አመሰግናለው
አሰራርሽ በጣም ተመችቶኛል ጣትን ያስቆረጥማል ብቻ ሳይሆን እግርና እንጀራም ያስቆረጥማል ።
@@TekesteBerhe-h8o አመሰግናለው
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻ አላህ ቀጥሉበት አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አላህ በያለንበት ይጠብቀን 👆🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀሪፍ ነው
Betasabe hunu ba Allah ❤️
አሚንንንን
ወአለይኩም ሰላም ወርህመቱላህ ወበረካትሁ አሚን ያረብ
አሚን
Ws wr wbAamiin Aamiin 🤲🤲🤲
ምግብ በራሱ ፈጠራ ይፈልጋል፡ አመሰግናለሁ ፡ በርቺ
ደስ የሚል ስራነው ነኖርንበት ስለነበረ ምርጥ ነው ወድጀዋለው ፍቃዳችሆ ከሆነ የኔንም ዬቱብ እይልኝ
@@meserettekalegn አመሰግናለው ❤ እሺ እናይልሻለን
ማሻ አላህ በርቺ እህቴ ድንችና ካሮቱን ባንድ እስታይል አርጊዉ❤❤❤
@@KenziAli-e4d ❤
በርች መአረይ
በጣም አሬፍ ቀለል ያለ ቁርሰ በርቼ እናመሰግናለን
ያምራል ጾም ሲፈታ ❤
I immediately SUBSCRIBED to your channel after I hear the soundtrack and the whole minimalist stove you work on. You're a gem to this platform.
መሸኣላህ እህቴ በረቸ አሪፉነዉ
@@Toyba-y9u ❤ ameseginalew
❤❤ማሻአላህ ያምራል
Waw mashallah ❤❤❤
ደሥ ይላል ከምግቡ በላይ የወፎቹ ጫጫታና እሣቱ ❤❤❤
ትሰልሚነ❤
Wow betam miyamrow
በጣም ወድጀዋልው እጅሽ ይባረክ
ባሕላዊ ምድጃ መጠቀምሽ ጥሩ ነው። ሌላው ድንቹንና ካሮቱን አከታተፉን ተመሳሳይ ብታደርጊው ያምራል።
❤ konjyyy yemchesh likee
ለምንድነው ባህላዊ ምድጃ መጠቀሟ ጥሩ የሆነው?
@@zionroot4229😂
Ena yeferej yeshalal sew ede betu new menorew😏@@zionroot4229
ይህ ባህላችን አይደለም እንዲህ አይነት ምድጃ መጠቀም ስልጣኔ የሌለበት ማንኛውም ሀገር ምግብ በዚህ አይነት ይበሰላል ይህ ገና ህዋላ ቀርነትን ነው የሚያሳየው እንጨትን ቆርጦ ማብሰያ ማድረግ ቢቀር ጥሩ ነው !!
እሳቱ ሢያምር ትዝታዬ
አሪፍ ምግብ ነው ❤❤❤
ከምንም በላይ ባህላዊ የምግብ አበሳሰልሽን ነው ምወደው
Just found and subscribed to your channel because your videos look very realistic in Ethiopia. Keep being authentic.
Thanks
Mokrewalew ejish ybarek betam Arif new❤
እህት ማሻአላህ እኔም አድስ ጀማረ ነኝ አስድጉኝ ❤❤❤❤❤❤
@@ጦይባጁጁ ❤
በጣም ጥሩ እህቴ በገጠር አሰራር ስለምትሰሪ በጣም ወድጀዋለሁ
Wow betam tafach yimeslal iski seraw chekuyalew😮😮
በጣም ጎበዝ
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊ዋዉ አንደኛ ነዉ
ትንሽ እንጨቱ በዘ በተረፈ በርቺ
ጀማሪ ነሸ በርቺ፡ እየተሻሻለች ትመጣለች። ወደፊት አሪፍ ምግብ ሰሪ ትሆኛለሸ ኮሜንት ተቀበይ
በርቺ እት አለም❤❤❤
ዋዉ ባጣም ያምረል
ስላም ስላም
እኔም አድስ ጀማር ነኝ አበርቱኝ ወድችዋ ላይክ
ሲታይ ጥሩ ይመስላል ግን አልቀመስኩትም
ኸረ የማገዶ ብዛት
በርቺ አሪፍ ነዉ❤❤
እሳቱየእዮሀ፣ደመራ፣ነዉሚመስለዉ
በሪች ደስ ይላል
አሠራርሽ እንዳገራችን እንደድሮው መሆኑ ሁሌም ደሥይለኛል ግን መጥበሻውን በሽቦ ብታጥቢውና ማማሠያሽንም በሌላ ብትጠቀሚ በተረፈ ካሮቱና ድንቹ በዛ ቆንጆ ነው
ታዲያ ምኑ ነው ቆንጆ?
😂
አሪፍነዉ በርች
በጣም ደስ ይላል ውዴ
በእነት አሪፋነዉ ቃሪያዉ የመያቃጥል ይመስል አደዛ ከሆነዉ ዋዉ ነው ቃሪያ ስለምወድ ተመችቶኛል😘👏👏👏
Ets good very very fast
ጎበዝ ከሁሉም እንደ ሃገር እንደ ቤታችን ባለው የማብሰያ ዘዴ መጠቀምሽ በእንጨት በሶስቱ ጉልቻ እውነተኛ
Ameseginalew
Maasha'alla yeene bela moy yihen migib ke achi ayiche sariche endet Abbatu enda mitem
አትበጥረቂ በጥራቃ
Gobez love it ❤❤
ዋው አሪፍ ነው በርታ ከ መሰጋና
አሪፍ ነው❤
በርቺ
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
አመሠግናለሁ ውዴ
enqulalena denech abro bayesra btrfe terunwe
ማሻአላ❤❤❤
Fatima betasabe hunge
Betam yamral 😭😭😭
እንቁላለን ከድንችጋ በልቻለው ሆዴ ትፈጨው እንደው እስቲ ሁለቱንም ባንዴ
ዋው አደኛ ❤❤❤❤❤❤
ተበልቶ የማይጠገብ ቁርስማ ምን ያረጋል ፎ
ጥሩነው የጀራው ስስነት
Very good
❤❤በጣም ሀሪፍ
ዋዋዋዋሁሁ❤❤❤
በጣም ያምራል ግን ድንች እና ካሮቱን አቆራረጡን አንድ ብታደርጊው ይበልጥ በተረፈ በጣም ነው የማይሽ ትመችኛለሽ ፀጥታው ከምግባ ጀርባ በጉጉት የምናየው ወዝ የባህል አጠቃቈየየምሽ ወዘተ ❤❤❤❤
አመሰግናለው❤
ጎበዝ በርቺ
Tiru new barchi
awesome 😍
ያለእቁላአል አሳይኝ ስለማሎድ በናትሽ
Eshi
Seferachu mebrat yelm enda esatu albezam lezich beya new enamesegnaln
Yeserashew konjo new gen lemen tedebkish 😮?
Yene metayet asfelagi new?
Everything is original n organic ❤❤
ምግብ
Eyandandun gebat sechemer be dekika yehun
ድንቹን እንደ ካሮቱ ለምን እንዳልፈቀፈቅሽው ብትነገሪን ደስ ይለናል?
@@teferiabebe3732 tichilale endefelek gin yeteshalewn memret tiru new
በርችልኝ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yami❤
አየ መሁን ያለበት በዳቡ. ነው በተርፍ Harefe ነው
እሰይ ለወንድሜ አዲስ አሰራር አገኘውለት ሌላም አሳይን እስኪ❤❤❤
Beze nuro tebelto maytegab😅😅😅 mezega negar felgilgn
ያሚ❤❤❤❤❤❤
Arif new
anchin nbr magbat
Wow masha alah
የወፎቹ ድምፅ ውይ
Uhaa ayiinoromii
ጐበዝ ፡ l like it ! You did it❤
ሥሙሥ ምን ተባለ
ዘይት ግን በዝቶአል ውዴ😮😊
Mamsyash gen yctu bhon yemertal metbshashn endaygodabsh bterfa wawanew
ዋው
❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:35
👌👌👌🙏
መሻአላህ ብያለሁ እኔቤት ጎራ በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንደመር
በርች
Aref new
ማሻአላህ
400,000 view but like 4,000 ???? LIKE ADRGU ena demo anchi pin adrigign😜
Aytachu like adirgu wededachum alwededachum 😁
Ewnetisgin new ehite❤
@@Mesobcooking tikikl negn aaa 👍👍
እኔ አለሁ አደል ከከፈተትኩ 6 አመቴ 0 ሰበስክራይብ 0
ላይክ😂😂😂😂
@@GelilaGizaw0
ኮሮት ቶሎ አይበስልም ለዛ መሰለኝ
ጥሩ ነው በርቺ መጠቀሚያ እቃዎችሸን መጥበሻ ፣የጨው ፣የቅመም ፣የአትክልት ማውጫዎችሽን ባህላዊ ሸክላ ቢሆን ይበልጥ ያምራል በርቺ
በጣም አሪፍ ነው ግን ድምፅ ቢኖረው የተሻለ ይኦን ነበር ❤
ምርጥ ጣዕም ያለው አሰራር ነው ።ይበልጥ የጥብስ ቅጠል እና ነጭ ሽንኩርት እንዲሁም ዝንጅብል ቢኖርበት በጣም ጠቃሚ ነው።
❤❤
ትክክል ብለሃል ወንድሜ
ጥሩ አስተያየት 🎉😮😊😊😊❤🎉
አሰራሩ አሪፍ ነው ።ባህላዊ በመሆኑ እይታን ፈጥሯል። አኗኗራችን የሚያሳይ አሠራር ስለሆነ ተመችቶናል። ሌሎች ጋር ኑሮ የሚያማክል አይደለም
@@AtsedemariamTakele ameseginalew❤
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው እስክሰራው ቸኩያለሁ❤
ቆንጆነው ግን የድንቹን ሳይዝ ብቀይሪው በጣም ቆንጆ ይሆናል ላአይን
በጣም ደስ ይላል አሰራርሽ በርቺ
አመሰግናለው
አሰራርሽ በጣም ተመችቶኛል ጣትን ያስቆረጥማል ብቻ ሳይሆን እግርና እንጀራም ያስቆረጥማል ።
@@TekesteBerhe-h8o አመሰግናለው
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻ አላህ ቀጥሉበት አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አላህ በያለንበት ይጠብቀን 👆🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀሪፍ ነው
Betasabe hunu ba Allah ❤️
አሚንንንን
ወአለይኩም ሰላም ወርህመቱላህ ወበረካትሁ አሚን ያረብ
አሚን
Ws wr wb
Aamiin Aamiin 🤲🤲🤲
ምግብ በራሱ ፈጠራ ይፈልጋል፡ አመሰግናለሁ ፡ በርቺ
ደስ የሚል ስራነው ነኖርንበት ስለነበረ ምርጥ ነው ወድጀዋለው ፍቃዳችሆ ከሆነ የኔንም ዬቱብ እይልኝ
@@meserettekalegn አመሰግናለው ❤ እሺ እናይልሻለን
ማሻ አላህ በርቺ እህቴ ድንችና ካሮቱን ባንድ እስታይል አርጊዉ❤❤❤
@@KenziAli-e4d ❤
በርች መአረይ
በጣም አሬፍ ቀለል ያለ ቁርሰ በርቼ እናመሰግናለን
ያምራል ጾም ሲፈታ ❤
I immediately SUBSCRIBED to your channel after I hear the soundtrack and the whole minimalist stove you work on. You're a gem to this platform.
መሸኣላህ እህቴ በረቸ አሪፉነዉ
@@Toyba-y9u ❤ ameseginalew
❤❤ማሻአላህ ያምራል
Waw mashallah ❤❤❤
ደሥ ይላል ከምግቡ በላይ የወፎቹ ጫጫታና እሣቱ ❤❤❤
ትሰልሚነ❤
Wow betam miyamrow
በጣም ወድጀዋልው እጅሽ ይባረክ
ባሕላዊ ምድጃ መጠቀምሽ ጥሩ ነው። ሌላው ድንቹንና ካሮቱን አከታተፉን ተመሳሳይ ብታደርጊው ያምራል።
❤ konjyyy yemchesh likee
ለምንድነው ባህላዊ ምድጃ መጠቀሟ ጥሩ የሆነው?
@@zionroot4229😂
Ena yeferej yeshalal sew ede betu new menorew😏@@zionroot4229
ይህ ባህላችን አይደለም እንዲህ አይነት ምድጃ መጠቀም ስልጣኔ የሌለበት ማንኛውም ሀገር ምግብ በዚህ አይነት ይበሰላል ይህ ገና ህዋላ ቀርነትን ነው የሚያሳየው እንጨትን ቆርጦ ማብሰያ ማድረግ ቢቀር ጥሩ ነው !!
እሳቱ ሢያምር ትዝታዬ
አሪፍ ምግብ ነው ❤❤❤
ከምንም በላይ ባህላዊ የምግብ አበሳሰልሽን ነው ምወደው
Just found and subscribed to your channel because your videos look very realistic in Ethiopia. Keep being authentic.
Thanks
Mokrewalew ejish ybarek betam Arif new❤
እህት ማሻአላህ እኔም አድስ ጀማረ ነኝ አስድጉኝ ❤❤❤❤❤❤
@@ጦይባጁጁ ❤
በጣም ጥሩ እህቴ በገጠር አሰራር ስለምትሰሪ በጣም ወድጀዋለሁ
Wow betam tafach yimeslal iski seraw chekuyalew😮😮
በጣም ጎበዝ
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊ዋዉ አንደኛ ነዉ
ትንሽ እንጨቱ በዘ በተረፈ በርቺ
ጀማሪ ነሸ በርቺ፡ እየተሻሻለች ትመጣለች። ወደፊት አሪፍ ምግብ ሰሪ ትሆኛለሸ ኮሜንት ተቀበይ
በርቺ እት አለም❤❤❤
ዋዉ ባጣም ያምረል
ስላም ስላም
እኔም አድስ ጀማር ነኝ አበርቱኝ ወድችዋ ላይክ
ሲታይ ጥሩ ይመስላል ግን አልቀመስኩትም
ኸረ የማገዶ ብዛት
በርቺ አሪፍ ነዉ❤❤
እሳቱየእዮሀ፣ደመራ፣ነዉሚመስለዉ
በሪች ደስ ይላል
አሠራርሽ እንዳገራችን እንደድሮው መሆኑ ሁሌም ደሥይለኛል ግን መጥበሻውን በሽቦ ብታጥቢውና ማማሠያሽንም በሌላ ብትጠቀሚ በተረፈ ካሮቱና ድንቹ በዛ ቆንጆ ነው
ታዲያ ምኑ ነው ቆንጆ?
😂
አሪፍነዉ በርች
በጣም ደስ ይላል ውዴ
በእነት አሪፋነዉ ቃሪያዉ የመያቃጥል ይመስል አደዛ ከሆነዉ ዋዉ ነው ቃሪያ ስለምወድ ተመችቶኛል😘👏👏👏
Ets good very very fast
ጎበዝ ከሁሉም እንደ ሃገር እንደ ቤታችን ባለው የማብሰያ ዘዴ መጠቀምሽ በእንጨት በሶስቱ ጉልቻ እውነተኛ
Ameseginalew
Maasha'alla yeene bela moy yihen migib ke achi ayiche sariche endet Abbatu enda mitem
አትበጥረቂ በጥራቃ
ስላም ስላም
Gobez love it ❤❤
ዋው አሪፍ ነው በርታ ከ መሰጋና
አመሰግናለው
አሪፍ ነው❤
በርቺ
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
አመሠግናለሁ ውዴ
enqulalena denech abro bayesra btrfe terunwe
ማሻአላ❤❤❤
Fatima betasabe hunge
Betam yamral 😭😭😭
እንቁላለን ከድንችጋ በልቻለው ሆዴ
ትፈጨው እንደው እስቲ ሁለቱንም ባንዴ