ከዚህ ቪድዮ በኋላ ዘፈን መስማት ታቆማላቹህ🤯 Sorry ዘፋኞች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 379

  • @Betty-s1s
    @Betty-s1s 19 часов назад +4

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይሄን ቶፒክ ይዘክ ስላነሳከው..
    ብዙ ተብሎ ሁሌ እንደተሸፋፈነ በእግዚአብሔር ስም እየከለሉት አልፈዋል እያለፉም ይገኛሉ እየተረዱት ሚሸፋፍኑት ነገር ዘፈን ከእግዚአብሔር እንዳልሆነ ልቦናቸው ያውቀዋል ተተኪ ነፍሳትን ግን ይሸውዱበታል ቬሮኒካ ማንነቷ ደስ ይለኝ ነበር ግን የሪሃና ተከታይነቷ እና ፍቅሯ በጣም ስለሚበዛ እጅጉን እፈራላታለው ምክንያቱም አውቃውም ይሁን ሳታውቀው ወደሷ ይሄደች ስለሆነ የሚገርመው የዘፈኗ አንደኛው ዜማው ከእንግሊዘኛ ዘፈን ቀጥታ የወሰደችው ነው እና አጋጣሚ አይደለም ብዬ ነው የማምነው ብቻ በርታልን በየጊዜው ትውልዱ ያስፈልገዋል ይሄንን

  • @Etege123
    @Etege123 2 дня назад +32

    እራስህን ጠብቅ አደራ የኔ መልካም መልክህን እያሳየህ ስለምትሰራ በጥንቃቄ ይሁን

  • @MsMina-gq6zu
    @MsMina-gq6zu День назад +9

    ነፍሴ ሆይ እግዚ አብሔርን ባርኪ😢 ተባረክ ወንድሜ ካሜራው ጥሩ አይመስለኝም እራስህን ጠብቅ🙏

  • @sirakdane698
    @sirakdane698 4 дня назад +34

    ብዙ አመታትን ዘፈንእሰማ ነበር ሥላሴን ለመንኩትኝ ከዚህ ከባዶነት ህይወት እንዲያወጣኝ ሥላሴ ይመስገን አራት አመት ሆነኝ ዘፈን ማዳመጥ ካቆምኩኝ አሁን በጣም ደስተኛነኝ ስተኛም ስነሳም መዝሙር ብቻ ተመስገን ነው

  • @Netser-b5q
    @Netser-b5q День назад +3

    ዘፋኝን የሚያከብር ዘፋኝ ያለው እኛገር ብቻ ነው።😂😂😂 ምርጥ ዘር ዳግማዊ ደይ ሰባት።

  • @EnatYamariam
    @EnatYamariam 4 дня назад +24

    በጣም ምርጥ እይታ ነው በርታ ወንድሜ ።

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l День назад +2

    እውነት ከልጅነቴ ጀምሮ ደስታ ማግኘት የምሞክረው በሙዚቃ ነበር ::
    ጌታ ሆይ ከልቤ ስለገላከልከኝ ስምህ ይባረክ :🙏🙏🙏

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase День назад +3

    ገና አሁን ቤትህ ገባሁ አዲስ ነኝ በርታ ግን ጥንቃቄ አይለይህ ፊትለፊት ስትጋፈጥ ዋጋ እንዳያስከፍልህ ሰይጣንም ሆነ ተከታዩ ጥሩ ነገር አይወዱም ጥንቃቄ አይለይህ ባክህን❤🎉

  • @MeskeremAberra
    @MeskeremAberra 2 дня назад +10

    ምንም የኔ ገታ ዘመኑ ባልወለድኩ የሚያስብል ነው አንተ ግን ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @Gehsh38_382hdhduhr
    @Gehsh38_382hdhduhr 4 дня назад +29

    አንተ ልጅ ግን ከእኔ ውስጥ ነው እንዴ የወጣኸው , በቃ ከውስጤ ሁነህ ግን በራስህ አንደበት የምታወራ ነው የሚመስለኝ በቃ 😢 ❤❤❤❤

  • @gech7707
    @gech7707 4 дня назад +54

    በትክክል ነዉ ብሮ
    ቬሮኒካ
    ሮፍናን
    ልጅ ሚካኤል
    እንዲሁም ሌሎች አሉ ፈጣሪ ለይቶ ይምታ

    • @AhafTemu-w5r
      @AhafTemu-w5r 2 дня назад +1

      ልጅ ማይክ እምልልለት አለዉ አያረግም

  • @Simegnnadew4081-l6z
    @Simegnnadew4081-l6z День назад +4

    እራስ ምታት ነው ትርፉ ለኔ ግን እግዚአብሔር ይመስገን መስማት ሳቆም ሰላሜን አገኘው

  • @markiwtegegn3564
    @markiwtegegn3564 5 часов назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍 you really doing good my brother

  • @HanAb-n5A
    @HanAb-n5A 4 дня назад +12

    i am Muslim and im agree with you good job keep it up..

  • @HermonKiñğ-f9e
    @HermonKiñğ-f9e 4 дня назад +10

    ይመችህ 🥰 ኣባቴ እንዳንተ ጌታ ያብዛልን ወንድሜ በጣም ተመትቾኛል👍ትችላለህ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 часа назад

    day 7 ላይ እኮ ቆይቷል ከተናገረ እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን በፀሎት በርታ ትግልህ በአይን ከማይታይ ክፉ መንፈስ ጋር ነው እና እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዮጵያ ዘፉኞቹ በክፉ መንፈስ ተጠልፈዋል

  • @amanuelabebe6297
    @amanuelabebe6297 14 часов назад

    ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ እውነት የያዘ ኣይሸነፍም በርታ🙏

  • @StudentGoal-f8c
    @StudentGoal-f8c 2 дня назад +3

    የምር ምን እንደምልህ አላዉቅም ብቻ ግን ለትዉልዱ እግዛብሔር እንዳንተ አይነት ሰዉ ያብዛልን ።❤❤❤

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 4 дня назад +12

    ተባረክ ወንድሜ በደንብ ገልፀኸዋል❤🎉🎉🎉

  • @KidistDaniel-i4i
    @KidistDaniel-i4i 3 дня назад +7

    በርታልን ትውልድ ያምልጥ አቀራረብህ ደሞ በቃ ያምራል ያልተንዛዛ🥰

  • @SebrinSamson
    @SebrinSamson 3 дня назад +4

    አልሀምድሪላ እኔ ብቻ አይደለሁም እንደዚህ የማስበው❤❤❤❤

  • @Hirbin-2119
    @Hirbin-2119 4 дня назад +7

    እኔ አዝናለው የስዋን ዘፈን ለሚሰሙ ይብላኝላቸው በእውነት ይበልጥ እማዝነው ደሞ በወገባቸውን አስረው እስዋማ ቀንተውባት ነው እስዋ ትችላለች እምትሉ ናችሁ day 7 በደንብ አርጎ አብራርቶ ነግሮዋታል ድብቅ ሴራዋን አሁንም አዝናለው እስዋን በመስማት ግዜያችሁን ወጣትነታችሁን ለሰይጣን ለምትገብሩ

  • @SamuelZerihun-z6u
    @SamuelZerihun-z6u 2 часа назад

    አዲስ ነኝ ለቤቱ ግን የምር አቀራረብህ ደስ ይላል.

  • @selamawitberhanu1563
    @selamawitberhanu1563 2 дня назад +4

    ተባረክ፣ በእየሱስ ደም ተሸፈን

  • @shitaye6670
    @shitaye6670 День назад +2

    ለምን ፊትህን ታሳያለህ ሰዎቹ ይከብዱኛል እራስህን ጠብቅ ስራህ ላይ በርታ

  • @seni194
    @seni194 3 дня назад +5

    በርታ ወንድሜ ብዙ ነፍሳቶችን እያዳንክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @Hayat-j1m
    @Hayat-j1m 3 дня назад +7

    Bro big respect aw muslimoch allahn enferalen ewnet new ♥️♥️

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 4 дня назад +11

    እንደዚህ እየፈለፈልክ አሳውቃቸው ማንነታቸውን በርታ

  • @bizunehhandoro0official306
    @bizunehhandoro0official306 4 дня назад +4

    Keep the good job, subscribed today and will wait next video
    GBU Bro!

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 3 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እውነት መናገር በአሁኑ ስዓት ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 4 дня назад +3

    አረ የኛአገርማማ እግዚአብሔር ስለረዳኝ አመሰግናለሁ ይሉናል ጭራሽ ስለዘፈኑ እግዚአብሔርን ይጠሩታል ፈጣሪሪሪሪ ይማረንንን🤲🤲🤲💚💛❤

  • @YehabteYehab
    @YehabteYehab 4 часа назад

    ብሮ አንደኛ ነህ❤❤❤

  • @Yohanneshawaz
    @Yohanneshawaz 3 дня назад +6

    አቦ ይመችህ በቅርቡ 100k ትገባለህ ብቻ አታቁም

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 3 дня назад +1

    ልዬ ስራ እውነት የሆነ መስተካከል ያለበት ብቻ ኑርልኝ እግዚአብሔር ያበርታህ እግዚአብሔር እኛንም ሀገራችንም ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @ktube8920
    @ktube8920 Час назад

    የሁሉም ሀይማኖት ተከታዮች ተለክፈናልኮ 😢😢 የሀይማኖት አባቶች የሚከተላቸው የለም ዘፋኝና ዝሙተኛ ፍቅረኛ ተብየ በመቶ ሺ ተከታይ አላቸው አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው 😢

  • @MebratWubnh
    @MebratWubnh 3 дня назад +2

    Wowww this is what I call truth I relate to everything you are saying I was there tebrak wendeme
    የዮሐንስ ወንጌል 8:32 አማ05
    [32] እውነትን ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።”

  • @Traderyohannes
    @Traderyohannes 4 дня назад +7

    How you keep the attention is..... 👏 teach me sir
    ነፍስን ቀልድ አርገናታል ሰዎች ያልቀበሩን በሷ ምክንያት መሆኑን ዘንግተው

  • @WendeLala-g6n
    @WendeLala-g6n 22 часа назад

    ኑ ወደ እየሱስ ❤❤❤❤

  • @اوديباي
    @اوديباي 3 дня назад +3

    በርታ ወድማችን እውነቱን ነው የተናገርክ ❤

  • @nazrie942
    @nazrie942 День назад

    ሃበሻ የሚወደውን attention የሚሰጥበትን ኮንቴንት አግኝተሃል በርታ

  • @Bakos19
    @Bakos19 3 дня назад +2

    Waaw betam gerami berta beiwnet igziabher yibarkh🙏🙏🙏

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 4 дня назад +130

    እኔ ሙስሊም ነኝ ሲከፋኝ ስደሰት ከዘፈን ይልቅ መዝሙር ስሰማ ደስ ይለኛል ❤

    • @HanAb-n5A
      @HanAb-n5A 4 дня назад +22

      Muslim kehonsh mezmur sayhon Quran new mesmat yalebsh mezmur Allahn sayhon Nebilah Isa new tadnegaleh ttebkengaleh emilew..wede kelbsh temelesh.

    • @Emamimami
      @Emamimami 4 дня назад +13

      አሁንም እግዚአብሔር ጠቅልለሽ እንድትመጪ ይርዳሽ።

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 4 дня назад +2

      በርቺቺቺ እግዚአብሔር ይርዳሽሽሽ እኔኔኔ በርቺ ያልኩት ኮመት ለጻፈችው እሕቴነው

    • @jemalnani-t5y
      @jemalnani-t5y 4 дня назад

      Lemeweded blo miwash sew mtelaw yelegnm

    • @SeidRooney
      @SeidRooney 4 дня назад +7

      Prank naw balugn anchi muslim adalashim we know it😅😅

  • @tewahdohaymanotee
    @tewahdohaymanotee Час назад

    BETAM tru eyita new bertaln wendmachn

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 16 часов назад

    የገረመኝ ከእድሜህ በላይ መንቃትህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @RgFh-k7s
    @RgFh-k7s 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 3 дня назад +6

    ዘፋኝ መንግስተሰማይ አይገብ ገላትያ ሰዎች 5- 19 ጀምሮ አንብቡት

  • @amsalbirhanu2438
    @amsalbirhanu2438 4 дня назад +4

    አንተ በጣም ጎበዝ ነህ ተባረክ

  • @meselusimegn-f7k
    @meselusimegn-f7k 2 дня назад

    በትክክል Day 7 ልክ ነበር ወድሜ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @Dina22345
    @Dina22345 3 дня назад +1

    ፊትህን ብትሸፈን ጥሩ ነበር ወድማችን ሁላችንም እናቃለን በጣም 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DagimawitKelab
    @DagimawitKelab 4 дня назад +9

    gobez yoni🎉🎉

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 дня назад +3

    ሀይማኖት አያድንም ወደ ክሮስቶስ ይመለሱ ብቸኛ አዳኝ ክርስቶስ እንጂ ሀይማኖት ያው የሰው ስብስብ ነው ህንፆ የሚያመልክ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 4 дня назад +8

    ወድማለሜሜሜ ፈጣሪ ይጠብቅሕ ከቤት ስትወጣ መዝሙረ ዳዊት ም ዕ 22 27 90 ና ውዳሴማርያም ሰይፈመለኮት ጸልይ በተረፈ ድግልማርያም ከፊትሕ እየቀደመች ጠላቶችሕን ታሳፍርልሕሕሕ

    • @DagimawitKelab
      @DagimawitKelab 4 дня назад

      😂😂😂😂😂

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 3 дня назад

      @@DagimawitKelab በስላሴ ስምምም መገልፈጡንን ምንአመጣውው😳

    • @DagimawitKelab
      @DagimawitKelab 3 дня назад

      @@tgtg3001 ደስ ብሎኝ 🤨

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 3 дня назад

      @@DagimawitKelab ነውውው መልካምምምም🤝🤝

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 23 часа назад

    Tikekl neh❤

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 4 дня назад +6

    ከday 7 tube ጋር በጣም ትመሳሰላላችሁ በርቱ ይህን ሆዳም ሀይማኖቱንና 12:03 ማንነቱን ለገንዘብ የሸጠ ሁሉ አጋልጡልን።

  • @mekdijossi1394
    @mekdijossi1394 4 дня назад +1

    be ewunet bedenb tegeltolkal...keza betechemari i really appreciate akrerarebkn ye ewunet 1gna

  • @eliyasaliyonas6205
    @eliyasaliyonas6205 4 дня назад +6

    በርታ እሺ የምር ጌታ እንዲረዳህ ምኞቴ ነው።

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 4 дня назад +4

    በርታ 👍👍👍👍👍

  • @StudentGoal-f8c
    @StudentGoal-f8c 2 дня назад +2

    protestant በመሆኔ ደስ አለኝ

  • @mollaalemu
    @mollaalemu 4 дня назад +1

    በጣም ጥሩ ምክር፣ እግዚአብሔር ይባርክህ !!

  • @nardosagamso2024
    @nardosagamso2024 День назад

    Bertaln! Egziabher ytebkh meches benjerachew lay meteh zm laylu ychlalu. Bichal rasih batitay tru new.
    Yejemerkew sra gn twuldn yemetadeg sra new bertaln!

  • @seadadino8282
    @seadadino8282 День назад

    Film seriwochm endezaw nachew

  • @Meserethaile-v9b
    @Meserethaile-v9b 18 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @abelbeyene1750
    @abelbeyene1750 4 дня назад +9

    ጌታ ይመስገን ❤ ዘፈን ውፍ ሴንስ አይሰጠኝም ምክንያቱም ወጣት ነኝ ወጣትነቴ የጌታ ነው ለማንም አሳልፌ መስጠት አልችልም

  • @fanayefan
    @fanayefan 4 дня назад +1

    Ene Betam yemidenkegn egziabhere kefekede yezefen albemen chershalehu specially orthodox enmeles

  • @destabelay5783
    @destabelay5783 3 дня назад +1

    ወንድሜ በርታልኝ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ማሰተዋለን አብዝቶ ይግለፅልህ ኮራሁብህእባክህ ወንድሜ ሌላ እንዳንተ ለወገኖቹ መዳን ዋጋ የሚከፈል ወንድም አለ ታወቀዋለህ ብዪ እገምታለሁ day7, አብራችሁ እየተጋገዛችሁ ብትሰሩ ይሔን ትውልድ ትታደጉት አላችሁ። እናትና ልጁ ከናንተ ጋር ይሁኑ በርታ ወንድሜ

  • @StudentGoal-f8c
    @StudentGoal-f8c 2 дня назад

    እግዛብሔር ይባርክህ ። ቀጥልበት ።

  • @b21e19
    @b21e19 4 дня назад +8

    ቬሮኒካ በጥልቁ መንፈስ ተጠልፋለች::
    ወገን ንቁ አማኝ ለምሰል የሚያደርጉት ነገር ሊሸውደን አይገባም እያስመሰሉ ነው

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 3 дня назад +1

      የታወቀ ነው። የኢትዮጵያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ለሰይጣን በሩን ከፋፍቷል ፣ በየጊዜው ከሰይጣን ጋር መቡኳኳት ይወዳሉ።

  • @Netser-b5q
    @Netser-b5q День назад

    ወእነ አፈቅርከ እኁዮ

  • @Meron824
    @Meron824 4 дня назад +3

    ቀጥልበት🥰

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d День назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @LilyFikadu
    @LilyFikadu 2 дня назад

    Ena setoche becha nachewu?

  • @Birukt-e4r
    @Birukt-e4r 3 дня назад +2

    Minm tikm yelewum zefen gudat nw tirfu ene gn melakek akitognal tseliylgn🙏

  • @GetachewSime-z7j
    @GetachewSime-z7j 2 дня назад

    ❤️❤️❤️❤️100000000 ያንተ አይነት ያበዛለን

  • @DilbedilZeleke
    @DilbedilZeleke 4 дня назад +3

    Yoni ተባረክ

  • @Titokb-g6l
    @Titokb-g6l День назад

    yes there are music's i from them

  • @KonsoMezmure-zu5wg
    @KonsoMezmure-zu5wg 36 минут назад

    wow

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 3 дня назад

    Day 7 ንም ነግሮናል በርቱልን ጀግኖቻችን🙏🙏🙏ኦርቶዶክስን እንደዘፋኝ ደጋፊ ማውራት ተቀባይነት ያለውም በቃ ይብቃ ወገን ንቃ!!! እንደ ዘፈን የምጠላው ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 4 дня назад +4

    እውነትን በዚህ ደረጃ ግልፅ አድርጎ በድፍረት የሚናገር ሰው በዚህ ግዜ መገኘቱ ገርሞኛል እነ አብይ ይላማን አፍ ያዘጉ በዙርያህ እንዳሉ አትርሳ ራስህን ከፈጣሪ ጋር ጠብቅ

  • @johhsee5229
    @johhsee5229 3 дня назад

    egziabhair yebarkeh

  • @NattiGirmai-v9e
    @NattiGirmai-v9e 2 дня назад

    I will never ever stop listening to music, no one can make me change my mind....Period!!!!

    • @KidusGebreal-n4d
      @KidusGebreal-n4d 2 дня назад +1

      ሉሲፈር እራሱ ዘፋኝ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ

    • @NattiGirmai-v9e
      @NattiGirmai-v9e 2 дня назад

      ​@@KidusGebreal-n4dአሜን

    • @NattiGirmai-v9e
      @NattiGirmai-v9e 2 дня назад

      ​@KidusGebreal-n4d All I'm tryna say is the Illuminati is far from our perspective and perception...mentioning the music industry for such topic is the least one can do to expose them😂

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 3 дня назад +5

    It is so SAD to want to be seen this bad so disparate for attention- singing is one thing, being disparate for male attention this much is a problem- Miss Veronica ፀበል ተጠመቂ stop ur desire for being distraction for others ሀጢያት ነው ለምትከተያቸው አልጠቀመ - who follows Beyoncé in the right mind???

  • @SelamuWondimu
    @SelamuWondimu 2 дня назад

    Yoni keep it 👏, and you have to think about the word usage

  • @ኃይለፀሎተሚካኤልተስፋዬ

    በርታ ወንድሜ በእውነቱ ህይወቴን ነው ያጨናገፈው ሙዚክ መስማት

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 часа назад

    day 7 ላይ እኮ ቆይቷል ከተናገረ እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @bemnaalex
    @bemnaalex 4 дня назад +9

    ድንቅ መልእክት ፈጣሪ ይባርክህ

  • @fikrtegeb4886
    @fikrtegeb4886 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ወጣቱን አንቃው

  • @desugutema7602
    @desugutema7602 День назад

    bexam tesasatke protestantoche ye geta nibret nachewu enji ye alem mantsebareqiya ayidelum.

  • @amsalbirhanu2438
    @amsalbirhanu2438 4 дня назад +2

    Thank You

  • @Netser-b5q
    @Netser-b5q День назад

    አጨግፍ እኔማ ከመሀፀን ይቅር ሁላ ነው ብየ የምጠይቀው።

  • @HIWOTKifle-p5m
    @HIWOTKifle-p5m 2 дня назад

    በርታል ወድማችን

  • @zulitube3837
    @zulitube3837 День назад

    Ay habesha medere mekegna hula😂

  • @tensaetilahun9062
    @tensaetilahun9062 День назад

    እቺማ ትክክለኜዋ የዳቢሎስ መልክተኛ ነች ደሞ የገብርኤል ልጅ ነኝ ትላለች የምትከተሏት ሰዎች ወየሁላችሁ ማሕተብ እያደረጋችሁ እየዘፈናችሁ ዘፈን እየሰማችሁ ነው ተዋሕዶን የምታሰድቡት አረፉ አረፉ አታስቀስፉን!!!!!!

  • @SeidRooney
    @SeidRooney 4 дня назад +1

    Bartalin ababi❤❤

  • @nadewhaileab
    @nadewhaileab 4 дня назад +3

    i wish a best for you , from russia , spasiba

  • @RasTeddy-dl1jq
    @RasTeddy-dl1jq 2 дня назад +1

    ትችላለህ ወንድማችን ሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን

    • @YonatanAdk
      @YonatanAdk  2 дня назад

      እያስፈራሩኝ ነው ብሮ ግን አላቆምም

  • @AliAhmed-x2m5w
    @AliAhmed-x2m5w 3 дня назад

    Allah ymrah duaye naw Kattajawn mangad ymran

  • @YehualashetMulugeta-e9z
    @YehualashetMulugeta-e9z День назад

    በዛ ላይ የተቀመጠችበት ጥላ እራሱ በተቀመጠችበት ቅርፅ ጋር አንድ አይደለም በሰው ጭንቅላት ላይ ነው የተቀመጠችው ምክንያት አለው ይብራራ

  • @Burak4ever444
    @Burak4ever444 2 дня назад

    Yemachesh bro🎉

  • @Titokb-g6l
    @Titokb-g6l День назад

    listen to pafalon

  • @munashikur2448
    @munashikur2448 3 дня назад +1

    እናመሰግናለን