Mekoya - Aliko Dangote ከአፍሪካ ሀብታሞች ቁጥር 1 ስለሆነው ናይጄርያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
HTML-код
- Опубликовано: 14 фев 2021
- #Mekoya #ShegerFM #Aliko_Dangote
Ethiopia Sheger FM /Mekoya - Aliko Dangote ከአፍሪካ ሀብታሞች ቁጥር 1 ስለሆነው ናይጄርያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz - Развлечения
ሸገር አንደኛ ታሪክን ለማያቅ የ27 አመት ትውልድ ሪፈራል ሆስፒታል ብዬ ከመግለጽ ውጭ ቃላት የለኝም!!!!
ሌላው የቅዳሜ ድምቀት ነው❤️ ኢንተርቢው ቡዙ ግዜ ባየውም ባንተ ይለያል ተፈጥሮ እንደሚያደላ ያየሁት በዚህ ሰው ድምፅ ነው።ልዩ እና መሳጭ ድምፅ ነው ያለው!! K fasook አይገርምም ወጣት አድርጌ ነበረ የማስበው ከዚህ ሰው በላይ ታሪክ አሳውቆኛል ብየ አላስብም ሸገር መቆያ በእሸቴ አሰፋ ውበትም ድምቀትም ነው እድሜ ይስጥልኝ
ለእሼ የታርክ አመራረጡ ተብሎ የተሰጠውን አስተያየት እኔም እጋራለሁ ።ታርክን ለትምህርት አደይ እሼ ነው
Interview
እኛ ፡ ሃገር ፡ የታታሪ ፡ ሰራተኞች ፡ ችግር ፡ የለብንም ፡ ችግራችን ፡ አላሰራ ፡ ያሉ ፡ ዘረኞችና ፡ ሙሰኞች ፡ ደግሞም ፡ የሚሰሩ ፡ እጆችን ፡ የሚቆርጡ ፡ ባለስልጣኖች ፡ ናቸው ፡ እግዚአብሔር ፡ እነዚህን ፡ ያስወግድልን።
ewnt nw bewnt e/r agerachnene yasbln
ሸገር ማቆያ በጣም ምወደው ፕሮግራም ነው ሁሉንም አዳምጬ ጨርሻለሁ
እኔም። ግን በእሼ ስም ሌሎች ሲሸቅሉ ነው በስጫ የሚይዘኝ።
ትክክለኛ የአፍሪካ ልጅ am proud of you
Esha betam nw yemwedk❤❤
በቀጣይ የእኛ ሀገር ባለሀብቶች የህይወት ታሪክ ብታቀርቡልን በጣም ደስ ይለኛል።
የኔ ሳይሆን አይቀርም
ሸገር አንደኛ!!! ክብረት ይስጥልን።
እሸቴ ካወኩህ ጀምሮ የማዳምጥ የእኔ አንደኛ።
ሀብት ከ ጥሩ ሰብእና ጋር በጣም ደሰ ይላል።
እሸቴ አሰፋ ምርጥ ሰው ተራኪ ሳይሆን አንተ እራሱ ዳጎቴን ሆነህ ነው የምታቀርበው በርታ በዚሁ ቀጥልበት እንደ ዘ ሐበሻ ሹክሹክታ አይነት እንዳትዘግብ።ሸገሮች እናመሰግናለን
ከዳንጎቴ ይልቅ የሚያስገርመኝ እሸቴ ነው ወይ ተሰጦ
ዳንጎቴ አጎቴ ይመችህ❤🙏
Thanks for presenting African enterepruners.There is a lot one can learn from A.Dangote.
በርቱ
ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች የማያቁት ፖለቲካ ውስጥ ከሚጨማለቁ እንደ ዳንጎቴ በ ስራ አገራችንን ብሎም አፍሪካን ቢያስጠሩ ምነኛ ደስ ባለኝ። እባካቹ የምታቁት ቢዝነስ ላይ አተኩሩ....
Yene fikir eshetye tebarek
ሸገር ራድዮ በጣም እንወዳቹሃለን ዳንኮቴም የኛ ኣርሴናል ደጋፊ መሆኑም ይበልጥ እወደዋለሁ😂😂😂😂😂😂
Betam enamesgnalen yiwent yi terkaw average film yimay naw yimemselgne tnks
Excellent role model !!
Africa proud of him 👏🏾👏🏾👏🏾💪🏾💪🏾💪🏾
ምንም ሳይኖረን ለምንኮራ ለኛ በስራ ማለቴ ነው ጥሩ ትምህርት ነው ይመችህ
Sheger is best because they bring lesson to the people who can get motivational lesson from our people in Ethiopia and Africa in general. Great we are proud of you. Please continue to inform us more about Ethiopia investors and their business.
Mo Ibrahim is also another Sudanese hero which we africans should be proud of....👍
Eshete 1gna
ልዩ አቀራረብ ነው🙏
ድንቅ አፍሪካዊ❤️
እናመሰግናለን ያላወቅነውን እያሳወከን ነው ስራውም በዛው ይቀላጠፋል👌👍🙏
Thank you again & again Eshete Asefa.
Thank you
Hulem egzer edme tena ewuket yichemrlik abo enodkalen
ishete betema gerami sew neh..gobez!!
it must be learn all African. bravo Dangote👏
ድንቅ አቀራረብ እሸቴ ይመችህ
The pride of Africa
Wawu
Mr dangeto African pride 🏆 go a head Sir.
Yigerimal Betam enameseginalen
እሸቴ 🙏 የኛ ሀገሮቹ ከርሳሞች ከዚህ ምን ተማሩ
Aliko Dangote
👍👍👍👍👍
if i am a jornalist iwant to reval your bibelgraphy you have b big contribution for this cuntry !!! God bless you!!
እናመሰግናለን ለኛዎቹ አንዳንድ የሀብታም ልጆች በቤተሰብ ልፋት የተገኘን ሀብት በየጭፈራ ቤቱ ቡጊ ቡጊ የሚጫወቱ ቲፕ አስር ሽ ብር የሚሰጡ ቢሰሙት መልካም ነበር ግን አይሰሙትም
😚😚😍😍😍😘
sheger yilyal
መቆያን ቪዲዬዎችን በመጨመር ደረጃውን ከፍ አድርጋችኋል
ሸገር ማቆያ እሸቴ እኖዳሃለን
Yemegerm sew new hgerun yemewd hbetam magehget kebad new lezawm be Africa
አፍሪካ እንዲህ ያሉና ከዘርና ከጦርነት የራቀ አስተሳሰብ ነው ናጄሪያ ወደፊት ስኬት ላይ የሚደርሱ ይመስላል ምክንያቱም በጣም ይማራሉ ብቻ ከውፓና ከአሜሪካ ከምን ማር ከኬንያ እንኳን ብዙ ትምህርት ልንማርይገባል በመልክ በእኑኑር በመካም ምድር ከሚመስሉን ብንማር ጥሩነው
የሳይንስ ተመራማሪወችን አብዙ
Dangote የቢሊየነሮች ዝርዝር ላይ 23ኛ ነው የተባለው ስህተት ነው። በForbes real-time billionaires list መሰረት የሃብቱ መጠን 11.8 ቢሊዬን ዶላር ሰሆን 206ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። 23ኛ ደረጃን የያዘው 57.9 ቢሊየን ዶላር ያለው አሜሪካዊው Michael Bloomberg ነው
Correct information brother
I was shocked when he said that too
Dangote.... can I get his Number?
እሼ ፕሮግራሞችክ በጣም ስለሚመቹኝ ብዙዎቹን በስልኬ ጭኛቸዋለው ።አሁን ደሞ ስለ ሀገራችን ጁንታዎች የ 27 አመት ማነቆ አቀናብረክ ብታቀርብ ስሜቴ ነው።
እሼ እንዳንተ ኣይነት ኣስተሳሰብ የለውም 😂ኮሜንትሽ 1 ኣመት ኣልፎታል ኣሁን ኣስተሳሰብሽ ተቀይሮ ይሆናል ብየ ተስፋ ኣደርጋለው 😂
@20:38 polionem eske 1917 lematfat...?
ፖልዮን በተመለከተ የተነበበው 1917 የሚለው በ 2017 ይስተካከል
Aye Ethiopian....ye ahune tewelde werada yehene honole. Zime belo yalewen /yemisera sewen madhekabete yewedalu. Maferiya. Mine endezihe aganehe tawrtalhe. Ashekabache...maferiya yehone tewelde.specialy...ye weyane ass licker Sheger FM.lebawoch nachewe sheger,all stuff.
Pls don't exadturate him. He is Nigerian,came from corapted and wealthy family. All rich and corapted individual always claim that they were poor and their hard work only make them sucessfull. That is bullshit.
Ante men serak ekakam dha hule saw billionaire sehu teknal dha
ሸገር አንደኛ!!! ክብረት ይስጥልን።
Thanks for presenting African enterepruners.There is a lot one can learn from A.Dangote.
ሸገር አንደኛ ታሪክን ለማያቅ የ27 አመት ትውልድ ሪፈራል ሆስፒታል ብዬ ከመግለጽ ውጭ ቃላት የለኝም!!!!
Innovative and educative presentation