ESAT Tamagn Show Biruk with Tamagn Beyene Part 3 Jan 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus... ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus... or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.

Комментарии • 156

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 5 лет назад +41

    እናትህ እራሳቸው ያንተን ትልቅና ማስተዋል እንዴት ቢያውቁ ነው ታማኝ ብለይ የሰየሙክ እንደስምህ ታምነህ ኑርልን እመብርሃን ከፊትና ከኅላ ትከተልህ እንደማቱሳላ እድሜክ ይርዘም

  • @ethiopian1059
    @ethiopian1059 5 лет назад +24

    ታማኝ በየነ ስለ ኢትዮጵያነት ፍቅር ብዙ መናገር ይቻላል:: አስታውሳለው በ1977 ec የኢትዮጵያ ወጣት ቡድን ከናይጄሪያ ወጣት ቡድን ጥሩ ውጤት አምጥቶ እኔ ወደ ቦሌ አይሮፕላን ሄጄ አቀባበል ለማድረግ ሄጄ ታማኝን አበባ ይዞ አቀባበል ለማድረግ እይቼዋለሁ:: ታማኝ በየነ በማንኛውም ነገር ኢትዮጵያን ስሜቱን የሚገልጽ ውድ ኢትዮጵያዊ ነው:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @awolnur182
    @awolnur182 5 лет назад +26

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ታማኝ በየነ

  • @ashenafidama4239
    @ashenafidama4239 5 лет назад +12

    ታማኝ አንተ እኮ የኢትዮጵያ ምርጥ ሙዝየም ነህ !

  • @FG-lq3ut
    @FG-lq3ut 3 года назад +2

    Amazing video. Priceless. Legends!

  • @fatimaanwari893
    @fatimaanwari893 4 года назад +2

    ጀግናየ ሰላምህን ያብዛልኝ ባለህበት ቃላት አጣሁልህ ላንተ የሚመጥን

  • @ዘይነብሰይድወለየዋ
    @ዘይነብሰይድወለየዋ 5 лет назад +17

    ታማኛችን እድሜና ጤና ይጨምርልህ

  • @jitulamesa8103
    @jitulamesa8103 5 лет назад +20

    ታማኝ የ ፍቅር ሰው ልጆችህ ሚስትህ ዘርህ ይባረክ ከ አንተ ሀገር መውደድ ሰው መውደድ ፅናትን ለ አውነት መኖርን አስተምረህናል አናመስግናልን

  • @babuaddis4358
    @babuaddis4358 5 лет назад +16

    Tamagh means the symbol of Ethiopia We love you

  • @emanmohammad8844
    @emanmohammad8844 3 года назад +1

    ታማኝ በየነ. ስምን መላክ ያውጣዋል ይባላል. እርጂም እዲሜና ጤና ይስጥህ

  • @akelem9149
    @akelem9149 5 лет назад +5

    Tamagn endante aynet sew ke sent ande new yemifeterew 🙏🙏
    You are so lovely💚,,talented💛,,,humble♥ i have no word for u brother🙏🙏 long live👑👑Happy life with ur lovely family💕

  • @awolnur182
    @awolnur182 5 лет назад +11

    ታማኝ አለህ ይጠብቅክ

  • @አምላኬሆይይቅርበለን

    ታምኝዬ ሁሌም ተወዳጅ ነህ። እንደው በየቀኑ በአገራችን አሁን እየሆነ ባለው ሁኔታ ሁሉ ምን እየተሰማህ ይሆን?

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 5 лет назад +7

    የሰው ዝና ክብር ገንዘብ ፓለቲካ እውቀት እግዚአብሔርን መፍራት ካለበት ብቻ መልካም ይሆናል

  • @jitulamesa8103
    @jitulamesa8103 5 лет назад +14

    ታማኝ ኬኛ

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 лет назад +1

    በጥምነው ደሥሥስ ያለኝ 1000 አመት ኑርልን ምናለ እርጂና እሞት ባዪኞር ለተሲባእልል

  • @Michaelgebriel
    @Michaelgebriel 5 лет назад +1

    ታማኝ የኢትዮጵያ ማተብ ላይ ያደረው የሀገር ፋቅር ለብዙዎች ቢያድርባቸው 🙏

  • @darore741
    @darore741 5 лет назад +2

    ለታማኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @tigistmengistu1850
    @tigistmengistu1850 4 года назад +1

    እደስሙ ታማኝ ታማኝነው አድሜና ጤና ይስጥህ ለንግስቷ ለፋትየ በቀለና ለልጃችህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ።

  • @angelmichayele7649
    @angelmichayele7649 5 лет назад +9

    We love you Tamagne!🥁🥁🥁🎵🎙🎵🎶📻📻

  • @ritaf804
    @ritaf804 5 лет назад +2

    Tamagn u are the reason for the strength of most of Ethiopian activists for the last 27 years.

  • @حياتعبدالله-ط6ب
    @حياتعبدالله-ط6ب 5 лет назад +10

    ታሜየ እርሜና ጤናይሥጥህ ሥወድህ

  • @tigist422
    @tigist422 5 лет назад +25

    ታማኛችን በሰንደቄ 💚💛💖ልክ ነው ማፈቅርህ የኛ ምልክት

  • @ዳዊትደስታ
    @ዳዊትደስታ 5 лет назад +1

    ጊዜ የማይቀይርህ ትሁት ቅን ሰው ምንም ቃላት ይለኝም ስላንት ኑርልንን ወንድማች።

    • @andyworku5128
      @andyworku5128 4 года назад

      ጊዜ: የማይቀይርህ:ትሁት:ቅን:ሰው:ምንም: ቃላት: የለኝም:ስላንተ:ኑርልን:ወንድማችን። ብለህ:ለመጻፍ ፈልገህ:ነው:ዳዊት ደስታ? ሰዋሰውህን: ለማረም: ፈልጌ ነው ።

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 5 лет назад +1

    You are my Hero!!!! Love and respect u all ways 😍😍😍

  • @helenalmu8458
    @helenalmu8458 5 лет назад +89

    ታማኝ ላንተ ሲባል እርጅና እና ሞት ቢቀር

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 лет назад +1

    ግን በጣም ዪገርማእል እያዳን ሲናገር በመርጃነው እዳተ እውነት የሚያወራን ያብዛእልልን

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 5 лет назад +3

    የመንጌው ሀገራዊ ወኔው እንዴት ደስ ይላል

  • @tewodrosmesafint129
    @tewodrosmesafint129 5 лет назад +31

    ታማኝ ያንተ ልጂ ሁኖ መወለድ አይቻልም? ከተቻለ ያንተ ልጂ ሁኘ ልወለድ,

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 4 года назад

      አረጀህብን አሳሳኝ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ኬጤና ጋር ይስጥህ

  • @zinetmuhammed2081
    @zinetmuhammed2081 5 лет назад +1

    ታሜ ረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @hannizewdu1466
    @hannizewdu1466 5 лет назад +9

    ታማኜ የኔ

  • @freedom161
    @freedom161 5 лет назад +4

    Thinking about part 4

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 5 лет назад +5

    ጀግ ና ጎንደሬ ከጎንደር መነው ትንሽ ሀር በኖረኝ ትንሸ

  • @mimmimimmi3888
    @mimmimimmi3888 5 лет назад +4

    አተ እኮ ልዩ ነህ

  • @newharg5548
    @newharg5548 4 года назад +1

    አላሙዲን የብዙ ሰው አባት ነው

  • @Isabel4life
    @Isabel4life 3 года назад

    Tamyee egzyabher edme ena tena yesthe hule geb nurlghn wendmachn💚💛❤

  • @asnako1073
    @asnako1073 5 лет назад +2

    እንወድሀለን

  • @frehiwotbekela9081
    @frehiwotbekela9081 5 лет назад +12

    ታመኝ የኢትዮጵያ ምጥ ሲፈታ አንተም ወፈርክ አምሮብሃል ታማኝ ስል ቅር እንዳይለክ ስለምወድህ ነው

  • @ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ
    @ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ 5 лет назад

    ክክክክክ አይ ታማኝዬ ከመለስ ጋር ቃለ ምልልሡ 😀
    የኔ ሀበሻ ኑርልኝ 💚🌷💛🌷❤🌷👍👍👍

  • @entisaromar7563
    @entisaromar7563 4 года назад

    ታሜ ታታራቁ አለሀ እቅር በይ ይዋዳል

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 5 лет назад +5

    ታማኝ....:አላሙዲንን:እስር:ቤት:ሄደህ:ሳጠይቃቸው:ተፈቱ::😁ለማንኛውም:እንኳን:ደስ:ያለህ...መልካም:ሰው:ስለሆንክ:ነው:እስር:ቤት:ሄጄ:ብጠይቃቸው:ደስ:ይለኛል:ያልከው::

  • @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
    @ጎደሬዋየአባቴናፋቂ 4 года назад

    ታማኝ ሽ አመት ኑር

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 лет назад

    ታ..ሜ፣ ከነጥላሁንጋ አራቱም ባርት ላየየነውን ለትውልዱ ቢለቀ ደስ ዪለኛእልል እ.ኔ፣ አዪቸ የማላቀን አዪቻለሁ ብዙነገር ውዲዲ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 лет назад +2

    ታማኝአገሩይወዳልደስይጀግናብራቦ

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 5 лет назад

    ወይ ጉድ
    Nice.

  • @mekdesmarew443
    @mekdesmarew443 5 лет назад

    ጀግናችን ሺ አመት ኑርልን👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 5 лет назад +1

    ምርጥ ነህ እኮ ታማኝዬ

  • @suman6350
    @suman6350 5 лет назад +3

    ታሜ እንደው አሁን እጅህን 2:12 ላይ እንዳደከው አሁን ታደርጋለህ ? ጂምናስቲክም ጎበዝ እንደንበርክ ተረዳሁ

  • @asnako1073
    @asnako1073 5 лет назад

    ህንወድለን

  • @mntewabfreewte3750
    @mntewabfreewte3750 5 лет назад +11

    መችም ታማኘ ስለሆን አየሁት እንጂ የማስታ ወቃዉ ብዛቱ አይጣል ነዉ

  • @zentiyitbark5836
    @zentiyitbark5836 2 года назад

    ሙሉ ቪዲዮው ነበረው አደል እሱን ብትለቅልን

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 5 лет назад +10

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 лет назад +1

    Yene bariya menigyee

  • @tigistalemumelka422
    @tigistalemumelka422 5 лет назад +1

    ufffff Egzihabher Ethiopian ytebkat. ..Tamagn beyene. ...

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 5 лет назад

    ወይእ ታአሜ በሳቅ ነው ፍእርስ ያረከኝ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ

    እውነት ፍቅር ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ።

  • @mebaz1052
    @mebaz1052 4 года назад

    AHUN BEZI VIDEO ALAMUDINEN WEDEDEKUT MERTE SEWE NEWE BETAM

  • @gdgd3857
    @gdgd3857 5 лет назад

    ታማኝጀግና

  • @entisaromar7563
    @entisaromar7563 4 года назад

    ዋይ ታመኝ እድሜ ይስጥክ ማሬታችን ለሌለም ሊሳጥብን ናበራ ሞት ቃዳመዉ እጂ

  • @ዲኑዲኑ
    @ዲኑዲኑ 4 года назад

    ታማኛችን እኔ ብቻ እኮ ነኝ የቀረሁህ

  • @pmdrabiyahmedspeechs8170
    @pmdrabiyahmedspeechs8170 5 лет назад +1

    Bitay bitay bidemeT yemayiselchw Tamagachin Biruk benatih programun arazimew Edatlekew. Eske kifil 20 edemiwetaw tesfa adergalhu nuruln::

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 года назад

    ay G7 ,, mewacho aleke ende ?

  • @stefba7277
    @stefba7277 4 года назад

    Melkam sewu

  • @mohamedhabashi9857
    @mohamedhabashi9857 5 лет назад +1

    aya watatnat tamag siyamr eko

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 5 лет назад

    ታማኝዬ ውድ አባታችን ወንድማችን እግዚአብሔርይባርክህጥያቄህአሪፍ ነው ወሳኝ ነው ምላሻቸው 🤣🤣🤣🤣🤣እግዚዎ እውነት ሰዎች ናቸው ግን

  • @የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ

    አይ ታማኝ እሩሩ ነገር ነው በጣም እግር መሳም ይወዳል

  • @AlexAlex-do3jm
    @AlexAlex-do3jm 5 лет назад +1

    Tamang sem Egziabher yawetawal yemibalew ewnet new

  • @beletuaberaabera2231
    @beletuaberaabera2231 5 лет назад +1

    Tamagn siwedh erejm edmena tena yisth kenebeteseh yene jegna

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 5 лет назад

    ታምዬ❤❤💕💕

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 5 лет назад +2

    ታሚ ማር የማጥግብ ሰው ንህ ጀኛ

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 года назад

    20 amet Mulu yeserg vedio ??? kkkk

  • @aminahchannel3307
    @aminahchannel3307 5 лет назад

    የኔታማኝዋጥላትህይጥፋልኝበህድክበትአላህይጠብቅልኝ

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 лет назад

    ከመለስ ጋር ያረከው ጥያቄናመልስ በሳቅ ሆደን አመፈርከው

  • @እግዚአብሔርታላቅነውM
    @እግዚአብሔርታላቅነውM 3 года назад +1

    ሽቴ አለቀኮ

  • @stefba7277
    @stefba7277 4 года назад

    Melkam sewu tma

  • @matiasfikera2322
    @matiasfikera2322 5 лет назад +3

    ስላንተ ለማውራት አቅም የለኝም።እ.ወ.ድ.ሀ.ለ.ው።

  • @tigistalemumelka422
    @tigistalemumelka422 5 лет назад

    ufffff Wubet ye'migerm kunjna. ...Tamagn wetat Honek Enkonm Ene Htsan honku! 😀😀😀😀😀😀

  • @tagestengedaw9318
    @tagestengedaw9318 4 года назад

    ክክክክ ቴዲ ከዚህ ላይምን ይመሥላል በማሪያም

  • @senayitasefa6114
    @senayitasefa6114 5 лет назад +1

    Yne enku wendem Embete tetebkel getachen neh

  • @michaelmeles2016
    @michaelmeles2016 5 лет назад

    Min ydereg ejun nekesachihut alamodi

  • @babuaddis4358
    @babuaddis4358 5 лет назад +5

    Tamagn lay ye sideb comment yemitsefe tplf or ye Ethiopia telat new

  • @sallysally3278
    @sallysally3278 5 лет назад

    Wowowowow aygze❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የሀበሻልጂ
    @የሀበሻልጂ 5 лет назад +2

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @aboneshworku5257
    @aboneshworku5257 5 лет назад

    ታማኛ ለተ ወፍራም ላክ

  • @colorado2218
    @colorado2218 3 года назад

    oh የነፍጠኛ ምሽግ

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 лет назад +6

    sint aynet Sibina ale jal ? KKKKKKKKKK

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 5 лет назад

    ታማኝ አሉክ ባናና እኮ ነክ

  • @bbc2968
    @bbc2968 5 лет назад

    SUBSCRIBE 100 gizee yechalal endee tamgnyeeeeee bichal enengn yemdergew😘😘😘😘😘

  • @jb1234546
    @jb1234546 5 лет назад +1

    ሠው

  • @aminahchannel3307
    @aminahchannel3307 5 лет назад +1

    የኔታማኝየኛውድአላህጥብቅያርግልንንንንታማኝንየጠላጥላቴነው

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 лет назад

    Minabatu kezih belay min yzdrgut

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 лет назад

    ልጂ ስወልዲ ታማኝ ነው እማለው እናት ነህ አተ እረጂም እዲሜዪስጥህ

  • @גטהוןטסמה
    @גטהוןטסמה 5 лет назад +6

    ሼሁ ልክ እንደተባለው ቢሌኔር ከሆነ ያሉ ሁሉ ገንዝብ ኢትዮጵያ ላይ ስራ ካዋለው ዙሮ ዙሮ ጥቅሙ ለኢትዮጵያ ነበር ኢትዮጵያ ላይ ችግር የሆነው ሁሉም ነገር ፓለቲካ ሆነ ጥንካራ። የኢትዮጵያ መንግስት ጥቅም አስከባሪ ቢኖር ኑሮ ሼሁን ያስፈታው ነበር ባለግዜ ዉሾቹ መንግስት ተብየ ግን ስለኢትዮጵያ ግድ የላቸውም

    • @sarakaleabes8743
      @sarakaleabes8743 5 лет назад +1

      Alamudin is a criminal weather you like it or not.

    • @tsedalemariam7920
      @tsedalemariam7920 5 лет назад

      @@sarakaleabes8743 he did not kill anyone

    • @fuadali1495
      @fuadali1495 4 года назад

      ሼኩ በፕራይቬታይዜሽን ስም በግፍ ከህወሓት ባለስልጣኖች ጋር ተመሳጥሮ አገሪቷ ከፋሽስት ኢጣልያ ወረራ የገነባችውን ፋብሪካዎች በሙሉ ያለምንም ጨረታ ተሰጥቶታል! በብዙ ቢሊዬን ዶላር ለአለም አቀፍ ኩባንያዎች በጨረታ ሊሽጥ ይችል የነበረውን የለገደንቢ (ሻኪሶ) የወርቅ ማዕድንን በነፃ ወስዶ በአመት ከሁለት ቶን በላይ ወርቅ እያወጣ ለ25 አመታት ከህወሓት ባለ ስልጣናት ጋር እየተካፈለ የኢትዮጵያን ደሀ ህዝብ አጥንት የጋጠ ወሮበላ ነው! በምርጫ 97 ወቅት ልደቱ አያሌው ለተባለው ከሀዲ ገንዘብ ሰጥቶ ቅንጅትን ያስፈረሰ በተዘዋዋሪ በህወሀት አልሞ ተኳሽ ደማቸው ለፈሰሰው ወገኖቻችን ተጠያቂነት ያለበት ወንጀለኛ ነው!

  • @zemzem6967
    @zemzem6967 5 лет назад

  • @samuelzewdie7006
    @samuelzewdie7006 5 лет назад +1

    ...tiresome....get a break ...everything has a time and relevance ...bye bye

  • @tesfayegebregebre9456
    @tesfayegebregebre9456 4 года назад

    ታማኝ ስታዘበው አሜሪካንን አፄ ቴዎድሮስ እንደገነቧት ካለ እሱ መልካም ፍቃድ ሀበሻ አሜሪካ ውስጥ እንደልቡ መንቀሳቀስ እንደማይችል ኮመዲ እፍረት አያውቅም ሰው አሳፍራለሁ ባይ የጉራ ፈስ የወጠረው ይመስላል።

  • @ለእውነትእሞታለሁ
    @ለእውነትእሞታለሁ 4 года назад

    ኢሄ ማሀይም አዝማሪ የሸርሙጣ ልጅ ታማኝ እሚባል ቀፋፊ ሰው አቃጣ እድሜውን ሙሉ በማቃጠር እና በልመና ማስተርስ ያለው ሰው እድሜውን ሙሉ ዝም ብሎ ሲንኮሻኮሽ ነው እማየው ትንሽ እውቅና ካለው ሰው ልጥፍ ብሎ የሆነ ጥቅም ለማግኘት የመንደር ቀፋይ ነገር ።

  • @majorityiswrong9986
    @majorityiswrong9986 5 лет назад +5

    ታማኝ ማለት የተዋጣለት ኣክተር ነው። መቼ እንደሚያለቅስ: መቼ ፊቱን እንደሚቀያይር: መቼ እንሚሰግድ: መቼና ምን እንደሚናገር ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ለጊዜው የኣማራን ልብ ሰርቆ ቆዳ ኣጥልቆ ትግል ከሚባለው የውሸት ቃል እየተራመደ ነው ያለው።

    • @amenamen8239
      @amenamen8239 5 лет назад +8

      Embagaliano Endaenkuakuho አንተ የበረከት ቡችላ አፍህን ስትከፍት ጭንቅላትህ ባዶ መሆኑንን አየነው😜👎

    • @babuaddis4358
      @babuaddis4358 5 лет назад +3

      Embagaliano Endaenkuakuho Aente koshasha tplf

    • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
      @አማራይቱኢትዮጵያዊ 5 лет назад +1

      እንተ ሰዶም ፋንድያ ታማኛችን ላይ ወረድ

    • @osmanabdulaziz7395
      @osmanabdulaziz7395 5 лет назад

      ርካሽ ባንዳ የባንዳ ልጅ ተንከሲስ ርኩስ ስለሆናችሁ መልካም እይታ የሚባል አታውቁም።
      ተመስገን ከናንተ የገላገለን

    • @majorityiswrong9986
      @majorityiswrong9986 5 лет назад

      @@አማራይቱኢትዮጵያዊ
      እስካሁን ግብረሶምነት ይባላል እንዴ ውሸት መሆኑ እየተነገረ? ከነበረም እስረኛ ከእስረኛ ነው የሚሆነው። በዚህ ደግሞ በትግራይ ባህል ነውር ስለሆነ የማይታሰብ ነው። ያንተ ሰው ግን ሰው በድንጋይ እየገደለ: በእሳት እያቃጠለ በየቀኑ የሞራልና የባህል ቀውስ በዜና እያየን እንዴት ግብረሶምን ኣያረግም ተብሎ ይታመናል? እረ ባካቹ ባደባባይ ውድቀት ካለ በስውርም ኣለ ማለት ነው።

  • @fityohanes6749
    @fityohanes6749 5 лет назад

    ታማኝ ሌባ

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 5 лет назад +3

    ይሄ ሰውዬ ለድሬደዋ ግጭት ተጠያቂው እሱ ነው እዛ ሄዶ ድሬደዋ አላደገችም ብሎ ነገር የቆሰቆሰው እሱ ነው

    • @zizozizoowalagaa8428
      @zizozizoowalagaa8428 5 лет назад +2

      Tekekel deraan kaseeso mataa

    • @yordanosluel8735
      @yordanosluel8735 5 лет назад +2

      koshsa Leba Mekga

    • @ebeshetmak3300
      @ebeshetmak3300 5 лет назад +3

      ተው ባክህ???

    • @hidayaabdellah3418
      @hidayaabdellah3418 5 лет назад +4

      አድጋለች በይና!የድሮ ውን ድሬዳዋ እንደማታውቂያት ነገርሽን።

    • @user-oz5jp4gy7z
      @user-oz5jp4gy7z 5 лет назад +7

      በዚህ እበት በሆነ ጭንቅላትህ ኩበት ብታመርት ያዋጣሀል።