ESAT Bezih Samint Sisay Agena with Prof Mesfin Woldemariam Fri 14 Dec 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2018
  • ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.

Комментарии • 358

  • @bezamekonnon4546
    @bezamekonnon4546 5 лет назад +88

    እውነተኛ ው፣ኢትዮጵያዊ፣ጀግና፣ስለእውነት፣ሁልጊዜ፣ ለመናገር፣ወደ፣ኋላ፣የማይል፣የማይሰለች፣ሁልጊዜ፣ስለኢትዮጵያ፣የሚናገሩ፣ታዋቂው፣ፕሮፌሰር፣ምንጊዜም፣ኢትዮጵያ፣አትረሳዎትም።እንዎደዎታለን፣እድሜዎን፣ያርዝመው።

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 5 лет назад +1

      ፕሮፌሰሩ 15/12/2018
      እኝህ ሽማግሌ ዕድሜ ልካቸውን ውሸትና እራሳቸውን ከመካብ በስተቀር ሌላ ዕውቀት የላቸውም። እሳቸው የተማሩበት ግዜ ጥሩ ስለነበረ ፕሮፌሰር የሚል ጥሩ ስም ይዘዋል ።በስተቀር በነፃ ሃሳብ ሥር ተደብቀው ተንኮላቸውን በረቀቀና ዘዴ በተሞላው አንቀጽ አሽሞንሙነው ለማቅረብ ይሞክራሉ ። ሌላው በጣም የሚገርመኝ የ ቀ/ኃ/ሥ ዘመንና ንጉሱን በዲሞራሲ ሥም ሲወርፉ ይታያል ።በዚያን ጊዜ እንኩዋን ኢትዮጵያ አውሮፓና አሜሪክ ዲሞክራሲን ገና በደንብ አልተለማመዱትም ። የአንደኛውና የሁለተኛው ዓለም ጦርነት እኮ የዚያ ውጤት ነው ። እንደ ዕውነቱ ከሆነ እሳቸው የሰሩትን ከሳቸው በሁዋላ የመጥጡ ፖለቲከኞች አንድም ነቁጥ ያህል የሰራ የለም ሆድ በሚነፋ ውሸት ሕዝብ ላይ ደባ ከመፈፀም በስተቀር ፣ማንም ንጉሱ በህጻንነት ግዜያቸው ባዶ እግራቸውን ቁምጣ ሱሪ ለብሰው ይታዩ እንደነበረና ሀገራችንም ሁዋላ ቀር እንደነበረች የሚታወቅ ነው ። እንግዲህ አንባቢ ያስተውል እንዲህ አይነት ራስ ወዳድነት የተጠናወተው አስተሳሰብ ካብ አይሆንም ። ከዚህ በፊት አማራ የሚባል ሕዝብ የለም ብለው በድፍረት የተናገሩ ናቸው ።በሌላ በኩል መ/ር ግርማ ወንድሙ ታስረው በነበረ ጊዜ ለምን ታሰሩ ? ሰዉ በሳቸው ባደረ አምላክ ድነናል ካለ የህዝቡ ስሜት መከበር አለብት አሉ ፣ ታድያ ከሰላሳ ሚሊዮን በላይ ሕዝብ አማራ ነን ማንነታችን ተጣለ ተደፈረ ብሎ ማንነቱን ለማስከበር በመነሳቱ ሲታሰርና ሲሞት ለምን ሕዝቡ አማራ የሚባል ሕዝብ አለ ካለ የግድ መቀበል አለብን አላሉም ። ዕድሜ ልኮን ተንኮል የተሞሉ ሰው ኖት ። አንድ በእጅጉ እማምነው ነገር በውስጦ የተደበቀ የጠቁዋር አባቡሌ መንፈስ ስላለ አንዱ ገዳም ሄደው ለቀሪው ዕድሜዎ ዋስትና ይስጡ ።

    • @michaeljhonas2813
      @michaeljhonas2813 5 лет назад +3

      Muluneh Ayele ፣ ምናልባት አንተ የብሄር ነገር መኖር አለበት የሚል ትግል ዉስጥ ልትሆን ትችላለህ ግን ዕውነታን መቀበል የግድ ነው። ስሪቱም ሆነ አመጣጡ ከሶሻሊስት ጋር ስለሆነና ምንም ኢትዮጵያዊ መሰረትነት በሌለው የብሄር ፖለቲካ መታመስ የልብንም። ብዙ ጊዜም የደካሞችና ብዙም ገዥ ሃሳብ የሌላቸው ሰዎች የፖለቲካ መንጠላጠያና መጨቆኛም ሆኖ አገልግሏል ። ስለዚህ የብሄር ፖለቲካ መወገድና ብሎም መቀበር አለበት!!!። ይህን ሁሉ ጉስቁልና ለህዝባችን ያመጣ የሰነፎች ዋሻ የብሄር ፖለቲካ ነው። የምትወግንለትን ወይም ተበድሏል የምትለውን ህዝብ ለማስከበር የዜግነትን ክብር ስታስጠብቅ በሱው ዉስጥ ይካተትልሃል ወገኔ። ምሁሩ ምንም አላጠፉም ደሞ በቂ ዕውቀት አላቸው ይበልጡሃል ጥርጥር የለውም!!!።

    • @user-bx2cw1kv9i
      @user-bx2cw1kv9i 5 лет назад

      Amen amen amen

    • @sweetrelaxingmusic5640
      @sweetrelaxingmusic5640 5 лет назад +1

      @@mulunehayele434 አንተ ቡሽቲ ዘረኛ ስለሆንክ ነው በምንም መልኩ ለፕ/ር መስፍን የቤት ሰራተኝነት እንኳን አትመጥንም

    • @tafaribonsa2972
      @tafaribonsa2972 9 месяцев назад

      Sex pppp00and and the other day I think

  • @igo1071
    @igo1071 5 лет назад +47

    ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ እናንተ ናችሁ💚💛❤️🙏🏼

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 5 лет назад +25

    ቭሮፌሰር መስፍን እና አስተዋዩ ሲሳይ፣ እጅግ በጣም እናመሰግናለን፣

  • @Tobiason1
    @Tobiason1 5 лет назад +14

    እድሜና ጤንነት ይስጦት አባታችን ምንም እንኳን በሚሉት ነገር ሁሉ ባልስማማም ይኑርልን፡፡

  • @user-sm8et8tf8x
    @user-sm8et8tf8x 5 лет назад +16

    እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ፕሮፍሰር በጣም የምወድት አሁን ያሉት ፖለቲከኙች ቢጨመቁ የእርስዎ ግማሽ አይሆንም

  • @bkjemug.4218
    @bkjemug.4218 5 лет назад +15

    በጣም፡ጥሩ፡ ውይይት። ፈጣሪ፡ ጠናዎን፡ይስጦት።

  • @menbereabera3815
    @menbereabera3815 5 лет назад +38

    ሲሳይ አጌና ትሁት ስው እርጋታህ በሳልነትህን የበለጠ ያሳያልና ለምታቅርባቸው አስተያየቶችና ቃለመጠይቆች እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ማን ይንገር የነበረ .....እንዲሉ እድሜውን ይስጥልን አንድ ቪላ ቤት ....ግን በሳቅ ፍርስ ነው ያረገኝ ዶክተር አብይንም ፈገግ እንደሚያደርገው ነው በተረፈ ብዙ ቁምነገር ተናግረዋል ማስተዋሉን ይስጠን ቸር እንሰንብት

  • @Mesi-dv1jp
    @Mesi-dv1jp 5 лет назад +52

    ምርጥ የ ኢትዬጱያ አባት

    • @arebshaltu9400
      @arebshaltu9400 5 лет назад +1

      Ethiopian king father.longlife

    • @user-cl2nr2no4g
      @user-cl2nr2no4g 5 лет назад

      ፕሮፊሰር አልቃሹ እስራኤላውይ ነብይ
      ኢትዮጵያውይ
      ፕሮፊሰር
      መልካም እድሜ
      ጤና ይስጥወት
      ከ90 ወቹ በላይ
      በዝህች ርጉም ምድር እትዮጵያ
      ለዝህ መብቃትወ አንዳ ትልቅ ነገር ነው
      ፕሮፊሰር
      ኢትዮጵያ የምትባል
      ሀገር እንደሁሉም እውዳለሁ
      ሀገርም ሁና የምትቀጥል ከሀ
      ፕሮፊሰር
      የዛሬው ምናልባትም
      ከሲሳይ አጌና
      ጋር የመጨረሻውን
      ቃሉጥይቅወ አማራ
      በሚል አለመዘባርቅወ መልካም ነው
      ፡፣

    • @ibrahimmohamed5685
      @ibrahimmohamed5685 5 лет назад

      ምርጥ ዜጋ ኖት ቭ/ሰር

  • @rahelmarkos6341
    @rahelmarkos6341 5 лет назад +9

    sisay agena,...I have no words for you. The best journalist ever........very organized, educated, realistic and reasonable journalist. may God bless you, keep it up.

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 5 лет назад +25

    I like professor Mesfine .He stands with the truth. Excellent Ethiopian scholar. Thank you for what you have done for Ethiopia.

  • @fasilyemanebrehan7275
    @fasilyemanebrehan7275 5 лет назад +25

    ትልቅ አባት አያሳጣን።የትግሬን እዝብ ከወያኔ አባላት ነጥሎ ማየት ኢትዮጵያዊነትንና ኢትዮጵያን ከመገነጣጠል ያድናል።አባቴ እድሜዎትን ጨምሮ ጨምሮ ፈጣሪ ይስጥልን።

  • @amharicschool8418
    @amharicschool8418 5 лет назад +14

    Long live for respected professor Mesfin

  • @yosephyeysuswork9273
    @yosephyeysuswork9273 5 лет назад +42

    ምርጥ ሰው ፕሮፌሰር ብሄር ብሄረሰብ የሚባል ነገር የለም ብሄር ኢትዮጵያ ብሄረሰ ብ ኢትዮጵያዊ አለቀ

    • @4mood
      @4mood 5 лет назад +1

      ይህ ብሔር የሌላቸው ወፍ ዘራሽ ዘረቢሶች ምኞት ነው።

    • @elsageorge1821
      @elsageorge1821 5 лет назад

      @@4mood የኛ ዘረ ብዙ አያዋጣም እንጂ ካዋጣህ ቀጥል ታገኛለህ በኢትዬጵያዊነት ነው የሚያዋጣው። ብሔርን የፈጠሩልህን አሁንም ለምን እንደሆነ አልገባህ ከሆነ ያሳዝናል።ባለ ብዙ ዘር ብዙ ሆነህ እንድትባላ ነው።

    • @yosephyeysuswork9273
      @yosephyeysuswork9273 5 лет назад

      Bonhomie የምትለውን እወቅ ድምፅ መፍጠር ለቆርቆሮ ነው

    • @yosephyeysuswork9273
      @yosephyeysuswork9273 5 лет назад +1

      Elsa George ተባረኪ

    • @sweetrelaxingmusic5640
      @sweetrelaxingmusic5640 5 лет назад

      @@4mood ዘረኛ ሆኖ ውሸታም ያልሆነ ስግብግብ ያልሆነ መሠሪ ተንኮለኛ ያልሆነ አንድ ዘረኛ እንኳን ከተገኘ እቀጣለሁ። ሆዳሞች።

  • @Guluhama
    @Guluhama 5 лет назад +62

    ፕ/ር መስፍን ወያነ በኢትዮጵያ ይኖሩ የነበርቱን ኤርትራውያን ሲባረሩ እርስዎ ስህተት ነው ብለው የተክራከሩ ሓቐኛ የኢትዮጵይ ምሁር። እግዚኣብሄር ጤና ይስጥዎት።

  • @bzuyetifer6216
    @bzuyetifer6216 5 лет назад +23

    ስወዳቸው እኝህን ሰውዪ እድሜ ና ጤና ይስጥዉት ሲስ መልካም ሰው

  • @yonasmihrteab9685
    @yonasmihrteab9685 5 лет назад +12

    sesay ageina is a best journalist professor thank you for telling the truth

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z 5 лет назад +22

    ፕሮፊስር ለኢትዬጵያ ብዙ የደከሙ አባታችን ፈጣሪ ጤና ውን ያብዛሎ

    • @hannafirdawoke6576
      @hannafirdawoke6576 5 лет назад

      ኢትዬጵያ ሀገሪ 2222222222ታዲያስ ነው

  • @nawria1232
    @nawria1232 5 лет назад +9

    ሲሳይ ምርጥሰው እናመሰገናለን

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 5 лет назад +5

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለፕ/መስፍን🙏

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 5 лет назад +2

    🙏🙏🙏 ጋዜጠኛው ትሁት በሳል አርቆ አሳቢ እና ምሁር ሆኖ አግኝቼዋለሁ :: አድናቂው ነኝ ጀግና ::🙏🙏🙏

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 5 лет назад +14

    43. ለትግራይ ህዝብ ጥሩ መልእክት ነው Thank you ፕሮፍ

    • @samuelhagos6721
      @samuelhagos6721 5 лет назад

      ሊሞት 43 ደቂቃ የቀረው ልቡ በትግራይ ህዝብ ጥላቻ የታወረው ደም የጠማው ሽማግሌ እተለፈደደ ብለህ.........

    • @eskenderdamena5074
      @eskenderdamena5074 5 лет назад

      Samuel Hagos ትግሬኛ አልችልም

  • @yeshitelaasfaw4055
    @yeshitelaasfaw4055 5 лет назад +5

    Thank you Sisay and proffesor! I enjoyed this interview more than ever. Please keep doing a good job.

  • @yezitesfaye3714
    @yezitesfaye3714 5 лет назад +5

    Nothing but total respect for professor Musfin 🙏🏿♥️🙏🏿

  • @sheibgedged7662
    @sheibgedged7662 5 лет назад +6

    Thanks Pro Mesfin u compliance about Eritrea deported in news paper.

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 5 лет назад +4

    ፕሮፌሰር!!!እግዚአብሔር አምላክ ጤናዎትን አሙአልቶ ሰጥቶ ዕድሜዎትን ያርዝምልን!!!

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 5 лет назад +4

    ምህርት እና ይቅርታ ፍቅር እነዚህ ከሁሉ የሚበልጠው ፍቅር ነው ጌታ ኢየሱስ እድሜ ይስጠወት ጤናወን ሰላም ይሁን አብይም ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያብዛለት እሳት ጋር ነው ያለው ጌታ ይርዳው

  • @michaeljhonas2813
    @michaeljhonas2813 5 лет назад +3

    መካሪያችን አስተማሪያችን የተከበሩ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም እናመሰግንዎታለን!!! ዕድሜ ከጤና ያድልልን!!! የተመኙላትን ሁሉ ዕንዲያዩ የኢትዮጵያ አምላክ ጤና ይስጥዎ!።

  • @natejune2880
    @natejune2880 5 лет назад +21

    "ሁሉም ሲመጡ መንግስተ ሰማያትን የሚያወርሱን ይመስል ነበር" በጣም የሚያስቅ ንግግር ሆኖ ግን ትክክለኛ ነው::

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 лет назад +2

    በእውነት ድንቅ ኢትዮጽያዊ ነዎት እድሜ እና ጤና ይስጠዎት

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 5 лет назад +1

    The one and only Professor Mesfin Woldemariam, thank you for unstoppable love and service to Ethiopia. Nothing, but respect to you sir.

  • @igo1071
    @igo1071 5 лет назад +15

    ኢትዮጵያ አምላክአላት 💚💛❤️🙏🏼

  • @selamdimetros1479
    @selamdimetros1479 5 лет назад +2

    Great interview. Thank you both.

  • @michaeljhonas2813
    @michaeljhonas2813 5 лет назад +4

    ማጭበርበር የሚፈልጉ ሰዎች ሁሌም ምሁራንን ይጠላሉ ለምን ቢባል ማታለላቸውን በጥያቄ ስለሚያሳውቁባቸው ነው።

  • @zewduhailu321
    @zewduhailu321 5 лет назад +1

    ፕ/ር እድሜ ይስጦት እግዛብሄር ትልቅ ሰው አያሳጣን

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 5 лет назад +1

    I appreciated professor Mesfin W/ Mariam for your great service for our country Ethiopia.
    In my opinion, Prime minister Dr. Abiy Ahmed and his leadership doing wisely to make progress all over Ethiopia. I believe, majority of Ethiopian people standing together with Prime minister Dr. Abiy Ahmed and his leadership to defend Democracy. I haven't any doubt Ethiopian people will be concurring at the end of the day.
    God bless Ethiopia!
    God bless Prime minister Dr. Abiy Ahmed and his leadership!

  • @senayitasnakew2421
    @senayitasnakew2421 5 лет назад +2

    ታላቅ እና አስታዋይ ነውት። እድሜ ይስጦት።

  • @eritreanfan2773
    @eritreanfan2773 3 года назад

    ሲሳይ አጌና እጅግ በጣም የምትወደድ ሰው ነህ እንዳንተ አይነት ጋዜጤኛ በኢትዮጵያ ያለ አይመስለኝም ኤርትራዊ ነኝ ብቻ በጣም እወድሀለሁ

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 года назад

    የኔታ ያሉት ሁሉ ሀቅ ነው ይሄው ሃቁን አየነው እግዚአብሔር ነፍስዋን በገነት ያኑርልን❤

  • @mekdesyilma3140
    @mekdesyilma3140 5 лет назад

    He is a prophet and we should have to listen elders like Prof. Mesfin

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 5 лет назад

    ፕሮፌሰር ፈጣሪ እድሜ ሰቶት ይሄንን በማየቶት እ/ር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!! "ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጦት "መጨረሻውን እንዲያዩ ምኞቴ ነው። አሜን!!!

  • @etyo7680
    @etyo7680 5 лет назад +1

    እድሜና ይስጥልን ታላቅ አባት ንዎት የኢትዮጵያዊያን ታልቅ ሰው

  • @AhmedMohammed-rt9jh
    @AhmedMohammed-rt9jh 5 лет назад +29

    ሰርቆ መደበቅ
    ግፍ ሰርቶ መንደላቀቅ
    አይቻልም

    • @mamimami5488
      @mamimami5488 5 лет назад

      Are you clean? Are you pure from fault?

  • @tewelde1204
    @tewelde1204 5 лет назад +30

    ፕሮፌሰር በሳቅ ገደሉኝ ,,,, "የራሳቸው ቪላ ውስጥ ወጥ ሰሪ ቀጥራቹ ቀልቧቸው"ካካካካካካካ,,,
    አሁንማ አመለጡ!

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 5 лет назад

      @Tbb Bb 😂😂😂ሀሳብ መስረቅ ተጀመረ ብለው ደግሞ
      ተቃውሞ ሰልፍ እንዳይወጡ, ,,
      ይልቅኑስ ፕሮፋይሉ ላይ ያለውን ፎቶ ወደድኩሎት!

    • @infotonic-3170
      @infotonic-3170 5 лет назад

      tiru menfes tewelde
      አብዲ ኢሌ ኮ እንዲህ ነው የተደረገችው

  • @tsegayetlossa5778
    @tsegayetlossa5778 5 лет назад +1

    የሚገርም ሀሳብ ነው ፕሮፌሰር።"የ tplf ባለሥልጣናትን መጀመሪያውኑ ነበር አንድ ቪላ ውሥጥ አጉሮ በግ እና ሙኩት እየቀለቡ ማኖር፡ጉዳያቸው እስኪጣራ ድረሥ ማለት ነው።ከዚያ በኋላ እንደየ ጥፋታቸው እየታዩ ከታጎሩበት ቪላ አንድ በአንድ ለቅሞ ለፍርድ ማቅረብ ነው"ገራሚ ሀሳብ።ክብር ለሚገባው ክብር እንሥጦ።

  • @jitulamesa8103
    @jitulamesa8103 5 лет назад +2

    ፕሮፌሰር ተባረኩ አንወዶታለን ኑሩ ፈታርይ ይጠብቆት

  • @sebasteyanosenqusilasse771
    @sebasteyanosenqusilasse771 5 лет назад

    Professor Mesfin is genuine scholar and Ethiopian !!

  • @alfaomega8612
    @alfaomega8612 5 лет назад

    በአንድ ሰአት ቆይታ ውስጥ ነገሮችን ሁሉ በግልጽ ያስቀመጡ ትልቅ ሰው ኖት ባሉት ሁሉ እስማማለው የተማረ ይግደለኝ ፥ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት።

  • @sol3417
    @sol3417 5 лет назад

    ክቡር ፕሮፌሰር ምክሮት ጠብ አይልም:: በህይወት ቆይተውልን የመከሩንን ምክር መስማታችን መታደል ነው:: እድሜዎን ያርዝመው።

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 5 лет назад

    It is such a wonderful experience. Thank you sisay for your proftionalizm and professor you are one of a kind. Thank god people like you. Just one suggestion to make I strongly agree with professor that Dr Abey each people around you, especially people like Decon Daniel Kibret. He only looks out for himself. Thank you again job well done.

  • @antishwow
    @antishwow 2 года назад

    All you said 3 years ago is happening specially regarding Tigray and the conflict. And your advice for Tigray people is astonishing.

  • @Ethio503
    @Ethio503 5 лет назад +2

    ዋርካ እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጦት

  • @user-bx2cw1kv9i
    @user-bx2cw1kv9i 5 лет назад +1

    PROFESSOR MESFEN EGNA ERITREAWYAN BETAM ENWEDHELEN YE EWNET SEW TEBAREK ANTEN YEWELEDECH ENAT TBAREK EDMENA TENA YSTLIN MECHEM ANRESAHM TEBAREKKKKKKK

  • @tigesttruneh2517
    @tigesttruneh2517 5 лет назад +12

    Long live professor

  • @user-or1rb4ld4b
    @user-or1rb4ld4b 5 лет назад +5

    ዉይ ሰወዳችው እኮ እድሜዌት ይርዘም አባት። ጋዜጣኛ ሲሳይ አጌ የምር መርጥ ስው እንደወም በአሁን ሰአት ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለ ብዬ ምመኘው አንድ ስው አንተ ነህ ብቃ ሚዛናዊ እይታ ያለ ተልቅ ስው ነህ አተም የጋሽ መስፍንን እድሜ ስቴ ደሞ እርሶ እንድል እመኛልው ካለኝ አክብሮ ነው

  • @wedimanna6724
    @wedimanna6724 5 лет назад

    Prof, you lived life for others. You have been consistent all along and fought for justice with passion. Thank you.

  • @igo1071
    @igo1071 5 лет назад +10

    ዶ/ር አብይ ባይገቡበመሀል ይቅርታ ባይሉ በሙሉ ይጠፍ ነበር ይኢትዬጵያ ህዝብ ይበላቸው ነበር ግን ይቅርታው ለጥቂቱ እንጁ ወንጀለኛማ ህግ የማይቀር ነገር ነው ፍርዱ አሁንም አይመጧትም ግዛት ብለው ከጃቸው ወጥቶአል ፈሪ ብለው ሲሳደቡ ማን ፈሪ እንደሆነ ታየ ፈሳሞች ናቸው 💚💛❤️🙏🏼

  • @hagtilahun
    @hagtilahun 5 лет назад

    He has been genuine since the get go. May God hill him fast!

  • @emebetgeorge8068
    @emebetgeorge8068 5 лет назад

    Professor Mesfin yakafelun hasab hulu betam lb yeminekana tkkl new mnm enken aywotaletm! 👍 "Joro Yalew yisma"!!!💚💛❤

  • @ashusahle2773
    @ashusahle2773 5 лет назад

    I am proud of you! May the almighty God protect and give you long life! I love you!

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 5 лет назад

    I am Amhara, proud Ethiopian, African and human being!!
    I don't deny my heritage as you do!!

    • @frewoineabraham5980
      @frewoineabraham5980 5 лет назад

      Getachew D. Do u know there’s no tribe or ethnic of Amhara. I wonder why Amhara want to be Ethiopia 😂

  • @user-vw3ef2ft9d
    @user-vw3ef2ft9d 5 лет назад +1

    ጨርሶ ይማሯት ክብሩ መሰፍን ወለደማርያም

  • @bellatasama8489
    @bellatasama8489 5 лет назад +2

    አባቴ የኢትዬጵያ ዋርካ ኖት እድሜ ይስጥልኝ እርሳ ይርዱት ወንድሜ አብይ ልጅ ነው አግዙት

  • @hailugobeze4408
    @hailugobeze4408 5 лет назад +3

    You are right professor Mesfin. Demons don't understand love, forgiveness, peace and tolerance. Demons only understand the sword of the holy trinity. Weyane demons in flesh only understand the sword of justice.

  • @abge5258
    @abge5258 5 лет назад +1

    ሲሳይ አጌና እንተ በጣም ትልቅ የኢትዮጵያ ብስለትና አርቆ አሳቢ ጋዜጠኛ ነህ እኚ የሀገራችን ትልቅ ሙሁር ፕ/ መስፍን ማቅረብህ ያያስመሰከረበትየተናገሩትን በጣም ትልቅ ትምርተ የሚሰጥ ነው ደ/አብይ እና የሱ ቲም ለሀገራችን ትልቅ ለውጥ የሚያመጡ ስለሆን ሀሳባቸውን ተቀብለው ቢያማክሩዋቸው ጥሩ ነው እላለህ :

  • @hailubelete4598
    @hailubelete4598 5 лет назад +3

    I agree that it’s about time that the people of Tegrai should stand up condemn these evils and get rid of them from among themselves if not we shouldn’t apologize for them in their silence what we’re seeing is that Woyane is dragging them into a conflict with their Ethiopian brothers and sisters to find a place that they can hide in the smoke and if this occurs ultimately the cost to the people is going to be much greater than getting rid of them themselves.

  • @martatibah5052
    @martatibah5052 5 лет назад

    ትክክል በድፍረት የተናገሩ አባት
    ይገርማል የሚናገሩት ቀልድ መስሎ ግን አጥንት ሰብሮ የሚገባ
    በተለይ ያለፈዉን እንደ ማስገዘቡ ወደፊት ያለዉን መንገድ በእዉነት
    መንገዱን እያሳዩ ያሉ ሰዉ ትልቅ ስጦታ ነዉ ትልቅ ምክር ነዉ በተለይ ወደፊት ያለዉን/የሚሆነዉን ተናግረዋል ልብ ያለዉ ልብ ይበል የሚባለዉ ለዚሁ ነዉ
    ታላቅ ሰዉ ረጂም እድሜና ጤና ከመልካም አንድበትዎ ጋር ይሁን

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 5 лет назад

    ፕ/ር መስፊን ሊቀሊቃውንት፡ ኣገር ወዳድ ለማንም ባለስልጣን የማያጎነብስ፡ ለእውነት የሞሞ የወንዶች ወንድ የጀግኖች ጀግና ናቸው። ፈጣሪ ጤናቸውን ያብዛ ።

  • @ethiopiannational2351
    @ethiopiannational2351 3 года назад

    I'm really sad your gone.. rest in peace professor Mesfin Woldemariam.

  • @gashawtamre
    @gashawtamre 5 лет назад +1

    Thank you professor for your service

  • @abdurahmanzakria7506
    @abdurahmanzakria7506 5 лет назад

    Allah bless you profeser I wish for you long life

  • @yosiefgebrezgi5173
    @yosiefgebrezgi5173 5 лет назад

    The good thing about proffeser mesfun thay what thay fill on their mind. God bless them.!!!

  • @zewdugebre-hiwet2318
    @zewdugebre-hiwet2318 5 лет назад +1

    ፕሮፈሰር , የእኛ ሰዎች ማዘር ፋዘር ሲሉ ስሰማ ያመኛል።

  • @azmarino6117
    @azmarino6117 5 лет назад

    May God bless you professo, ur so brilliant

  • @emru2030
    @emru2030 5 лет назад +3

    መያዝና ማሳምን የሚቻለውኮ ሰው ሲገኝ ነው ሰውኮ የለም ሰው ወደ አውሬነት ተቀይሯል እንዲያው ቢቸግር ነው ብቻ ፈጣሪ ይፍረድ

  • @user-vk1sh7ob5k
    @user-vk1sh7ob5k 5 лет назад +2

    ፕ/ር መስፍን ወልደማርይም እውነተኛ የኢትዮጵይ ሙሁርና አስተዋይ ትልቅ ስው ኖት ! እድሜና ጤና ይስጥልን !! እርሶ የሃገር ሃብት ኖት :: መለሰ ዜናዊ ሞትን ለርሶ ቢጠነስስሎትም እሱን ግን አሳዶ ይዞታል !! አሁንም ይህንን ብላቴና አብይን ሊረዱት ይገባል እርሶ እንዳሉት አዋቂዎችን ያማክሩ ብለዋል : ስለዚህ ሊረዱት ይገባል ብዬ አምናለሁ እየረዱትም እንደሆነ አምናለሁ ምክኒያትም አብይን አደራ !! ብለው ነበርና :: አደራ እኔም ፕሮፌሰር ኢትዮጵያን🇨🇬‼️
    በጣም ኮርቻለሁ በጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና መጠየቃቸው ደስ ብሎኛል :: ጋዜጠኛ ሲሳይ አስተዋይ እና አዋቂ ና በሳል ጋዜጠኛ ክብር አለኝ ለአንተ ወንድሜ 🙌🏼 ኑርልን 🎩

  • @justice2ethiopians418
    @justice2ethiopians418 5 лет назад +1

    wow! our pride and hero

  • @TedYohannes
    @TedYohannes 5 лет назад

    Very interesting interview

  • @emperor4316
    @emperor4316 5 лет назад

    I love this guy.

  • @lulahadgu6242
    @lulahadgu6242 5 лет назад

    He so brilliant long life God bless God bless God bless I am so satisfied for he interviews

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 5 лет назад +2

    መድሀኔአለም እድሜዎን እጥፍ ያድርገው።የሚገርም እውነት ነው ሁልግዜ የሚነግሩን።

  • @asresmohammed1522
    @asresmohammed1522 5 лет назад +1

    Thanks ESAT for interviewing this great Ethiopian. I really feel proud when I call his name, Professor Mesfin W/Mariam. Sisay it"s a great job

    • @angelmichayele7649
      @angelmichayele7649 5 лет назад

      Menewe eweneteune sletenageru newe! Astemare nachewe yastemerune btekkele!! Y tmehret gemashe yleme!

  • @sweetbaby4772
    @sweetbaby4772 5 лет назад

    እውነተኛ ው፣ኢትዮጵያዊ፣ጀግና ታዋቂው፣ፕሮፌሰር፣ምንጊዜም፣ኢትዮጵያ፣አትረሳዎትም።እንዎደዎታለን፣እድሜዎን፣ያርዝመው።

  • @mihretmersha580
    @mihretmersha580 5 лет назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፕሮፌሰር መስፍን።

  • @mytclan-agar.iomore7459
    @mytclan-agar.iomore7459 5 лет назад +1

    Pro.MESFIN has always been the true Patriot of Ethiopian-ISM.He always defend Ethiopian-ISM no matter what.He has told and warned Ethnocentrism will destroy the evil Tigre Mercenaries and he was right.I hope PM ABIY AHMED will show his power and bring most of the criminals to face justice.God bless Pro.MESFIN and God Bless Ethiopian-ISM.Down with ethnic politic.

  • @mammimahmud1473
    @mammimahmud1473 5 лет назад +1

    ፕሮፍ በዚህ ቃለ መጠይቅ ላይ ብዙ የሚተቹ እና እርስ በርሱ የሚጣረሱ ሀሳቦች ቢኖሮትም ከእድሜዎትም ከጤናዎትም አንፃር ወደዛ አተካራ መግባቱ አስፈላጊ አይደለም። ሲሳይም እንደ ጋዜጠኛ ትንሽ ሊሞግቶት እየሞከረ አውቆ እንደተወ ግልፅ ነው። ለማንኛውም ቀሪ እድሜዎ የደስታ ይሁን።

  • @emru2030
    @emru2030 5 лет назад +5

    ሽማግሌው ምሑር ጥሩ ተናግረዋል አንድኛ ቋንቋና ባህሉ የተሰወረበት ትውልድ አስቂኝ በመሆኑ ሁልተኛ መንገድ አልባው ወያኔ ተመክሮ ስለማይሰማ አንገቱ መጠምዘዝና መያዝ ነበረበት ያሉት መቶ በመቶ ተደጋፊ ነው እናም ለ27 አመት በኢትዮጵያ ላይ የወረደው ውርጅብኝ በዚሁ ያከትም ነበር ቢያዙ ኖሮ ማለት ነው

  • @sintayehutsehay4989
    @sintayehutsehay4989 5 лет назад

    Professor your example of a gift in a glass , during the inception of DERG on the EthTV !

  • @yosefeshetu994
    @yosefeshetu994 5 лет назад

    loooooooooooooooooooooooooooooooooooooooong live prof. Respect

  • @shihunegnteshome6389
    @shihunegnteshome6389 5 лет назад

    ፕሮፌሰር በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኖት ሁሉንም ነገር ሲናገሩ እና ሲተቹ በምክነያታዊነት ላይ የተመሰረተ ነው በዚህ ላይ ድፍረቶንም ሳላደቅ አላልፍም

  • @dantsegaye96
    @dantsegaye96 5 лет назад +1

    ደስ የሚሉ ስው የሀገር ቅርስ

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale4546 5 лет назад +1

    እቅጭ እቅጯን ትላንትም ዛሬም እድሜ ይስጦት ነገም!

  • @ebefekadu898
    @ebefekadu898 5 лет назад

    It is heart breaking to see you so frail...💚💛❤

  • @taddelegebrie339
    @taddelegebrie339 5 лет назад

    ፕሮፌስር መስፍን ወ/ ማርያም!!! ቸሩ አምላክ ፈጣሪ መድኃኒ ዓለም ፣ልዑል እግዚአብሔር ጤናዎን ይስጦት!!! የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥልን !!! አባታችን እንወድዎታለን!!! ምንግዜም እውነትን ፍንትው አድርገው የሚናገሩ አንደበተ ርትዕ ፣ ከእውነት ጋር የሚሞቱ፣ ዘወትር ስለ ኢትዮጵያ እውነትን በመናገራቸው፣ ለውሽታሞች ባለማጎብደዳቸው ፣በውሽታም ካድሬዎች የተገፉ፣የተዋረዱ ፣ የተስደቡ የተንገላቱ፣ የተጋዙ፣ የታስሩ፣ ... ዘመን የማይሽራቸዉ፣ የማይለውጣቸው ምትክ የሌላቸው ማርከሻ ፤ ታላቅ የኢትዮጵያ ብርቅና ድንቅ ምሁር ናቸው። ለእኛ አባባ መስፍን!!! የኢትዮጵያ ኢንሳይክሎፒዲያ(Encyclopedia) ናቸው!!! ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት!!! እንወድዎታለን!!!

  • @leba22
    @leba22 5 лет назад +1

    Professor I agree manen new selefeker yemetastemerew alu

  • @alberteinstein4416
    @alberteinstein4416 5 лет назад

    2 mirt yetekanu sewoch thanks

  • @ABCtube123
    @ABCtube123 5 лет назад +2

    He remind me my FATHER.

    • @ABCtube123
      @ABCtube123 5 лет назад

      Why he always said Amhara yelem ?

  • @hdiglenelekulu2665
    @hdiglenelekulu2665 5 лет назад

    እዝግኣብሄር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት ብሄረ ሰብ የሚባል ከፋፋይ እና ጥላቻን የሚሰብክ የውያኔ ትግራይ ጥቁር መጋረጃ ኢትዮጵያን ኣያሻትም ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያውነት ኣንድ እና ኣንድ ነው ።

  • @tk5350
    @tk5350 5 лет назад +1

    ፕሮፌስር መስፍን ከጢቁቹ ስዎች ኣንዱ የኢርትርያኖች ከኢትዮጵያ መባረር በግልጽ የተቛወሙ ታላቅ ስው ናቸው።

  • @yohanesberhanu840
    @yohanesberhanu840 5 лет назад

    "አሁን እኮ አላሰርካቸውም" በጣም ነው የተመቸኝ አባባል።

  • @getachewjoe1311
    @getachewjoe1311 5 лет назад

    Wede Prof & Sisu , Egege betam amesegenalew 😀✌