ትክክለኛዉ የሮዝመሪ ጭቃ ቅባት አሰራር ለፀጉር እድገትና ብዛት Rosemary hair food oil recipe. ለፀጉርሽ ለጫፉ ተጠቀሚዉ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • የሮዝመሪ ጭቃ ቅባት አሰራር ለፀጉር እድገትና ብዛት Rosemary hair food oil recipe. ለፀጉርሽ ለጫፉ ተጠቀሚዉ!!

Комментарии • 35

  • @hanichotube
    @hanichotube Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ቅባት አስራር ሮዝመሪ በዚህ ብዙ ጥቅም አለው በፍላ ውሀ በመቀቀል የሮዝ መሪ ቅጠሉን በዛይትም መስራት ይቻላል ባለን ቅባት ለምሳሌ የኮክናት ቅባትም ቢሆን በጣም አሪፍእናመስግናለን❤❤❤

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 Месяц назад +2

    ማሸ አላህ ጎበዝ😮😮😮😮😮🎉🎉🎉

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 Месяц назад +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝየ ሮዝመሪ በጣም አሪፍ ነው ያልተነገረለት እኔ ተስማምቶኛል ስላመጣሺው ደስ ብሎኛል አሪፍ አሰራርነው

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Месяц назад +1

    ሰላም የመንዝዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ በቀላል ግብአት ከኬሚካል ነፃ የሆነ በጥብስ ቅጠልን በመጠቀም ቆንጆ የጭቃ ቅባት አሰራር ነው ሰርተሽ ሼር ያረግሽን የሰሩ እጆች ይባረኩ❤️🙏

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Месяц назад +1

    ሰላም ሽ ይብዛ የመንዝዬ ውዷ እንኳን ደህኛ መጣሽ ዋውውው በጣም ቆንጆ የሮዝመሪ ጭቃ ቅባት ነው እቤት ውስጥ የተሰራ ነገር በጣም ጠቃሚ ነው ለፀጉራች ለሰውነታችን በጣም ተጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Месяц назад +1

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ወጪ ቆጣቢ የሆነ የሮዝመሪ ቅባት አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ዘንድሮ እድሜ ለእናንተ ከወጪ ገላገላችሁን እንደዚህ በቤት ውስጥ እየሰራን እንጠቀማለን

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Месяц назад +2

    እኳን ሠላም መጣሽ የመዝዬ ዋው የዛሬው ጭቃ ቅባት በጣም ምርጥ ነው እኔ እራሡ ጭቃ ቅባት በጣም ይመቸኛል ባለፈው የሠራውት ሁለት ሠው ተካፍሎ ወሥዶብኝ አሐቀ😂 የምር በጣም ምርጥ አሠራርነው አውን ሌላ እሠራለው አሠራርሽ በጣም ወድጄዋለው ሥላካፈልሽን እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @hanytwin
    @hanytwin Месяц назад +1

    እንኳን ደና መጣሽ የመንዝዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የእውነት በደንብ አድርገሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ኮከናት ሽታው ያስጠላል ግን እደዚህ ሲሰራ ምርጥ ነው ሮዝመሪንም ምርጥ አድርገሽ እሳት ያልነካው ሽታ የሊለው ምርጥ ቅባት ነው እጅሸ ይባረክ❤❤❤

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Месяц назад +1

    የመንዝየ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ኦ አሪፍ ቅባት ነው የምር ሮዝመሬ በጣም አሪፍ ነው ለፀጉር እድገት ለሸሸ ፀጉር እና አንች ደሞ በጭቃ ቅባት ሰራሽልን ይህ ደሞ ለጫፉ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እማ🎉❤በርችልኘ

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 Месяц назад +1

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሺ የኔወደሸ በረች ጠክሪ የኔ ባለሙያ አሪፍና ቆንዶ ወህድ ነው ዋዉ

  • @umemuaztube
    @umemuaztube Месяц назад +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት የድለን የኔ አሰቢ አሪፍ ትሪትመንት ነው ስለ ገራሽን ላሰላምሰላምእንኳንደህናመጣሽሰላምፍቅርአንድነትየድለንየኔአሰቢአሪፍትሪትመንትነውስለገራሽንእናመሰግነለን 🎉🎉

  • @konjonesh
    @konjonesh Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝዬ እንኳን እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን እስኪ እሞክረዋለሁ እናመስግናለን ስላጋራሽን ❤❤

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Месяц назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ነው 🎉🎉🎉🎉በርችልኝ የኔውድ ❤

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 Месяц назад +1

    ሠላምሸ ይብዛልኝ የመንዝዬዬዬ እነኳነ በሠላም መጣሽልን ምርጥ የጨቃ ቅባት ነው በተለይ የረዘመሪ ክረሩ ይዝት ነው የወጣው ዋውውው

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Месяц назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የመንዝዬ በጣም ቆንጆ ከኬሚካል ነፃ የሮዝመሪ ጭቃ ቅባት ነው ያሳየሽን ወድጄዋለው ሞክረዋለው ሼር ስላደረክሽን እናመሰግነሰለን❤

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ Месяц назад +1

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ❤❤

  • @yebabowa
    @yebabowa 14 дней назад

    ሰላም ሠላም ጤናይስጥልኝ የመንዝየ በጣምሀሪፍነው ሮዝመሪ በተለይ ለተጎዳፀጉር ወደነበረበትነው የሚሠልሰው 🎉🎉🎉🎉

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Месяц назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬእንኩዋን ደህና መጣሽ ዛሬም የሮዝመሩን ጭቃ ቅባት በእኮኮናት ወይም በኦሊቭ መስራት እንደምንችል አንቺ ከቫዝሊኑ ጋር ሰራሽው ቆንጆ ነው ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን

  • @Selamawit
    @Selamawit Месяц назад +1

    የመንዝዬ ሰላም ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን እኔ ደረቅ አለኝ የምር እርጥብ ነው እንጂ ያጣሁት ፀጉርሽ ብዛት አለው ደስ የሚል ፀጉር ነው ያለሽ የመንዝዬ ጭቃ ቅባት ለስስ ፀጉር ምን ያህል ይጠቅማል ግን ? ሮዝመሪ ምርጥ ነው እኔ ስንት ጊዜዬ ኮኮናት ቅባት ነው እምጠቀመው እንዴት እንደምወደው ፀጉር ከስር እስከ ጫፍ ድረስ ልስልስ ነው እሚያደርገው ምርጥ ነው ግሪን ሆነልሽ እኮ ሲያምር

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Месяц назад +1

    የመንዝዬ ሰላም እህቴ ሮዝመሪ የስጋ መጥበሻል በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት እስካሁንተሸውደናል እኔ ሬት እና የመጥበሻ ቅጠል ጓሯችን ረምአለ በተለይ ሬቱን በቢላ በመጥረቢያ የቆራረጥን ነበር የምንጥለው አለማዎቅ እንደዚህ ጥቅሙን ሳናቅ የመንዝዬ ጎበዝ እናመሰግናለን ሞክሬው ለውጡን በኮመንት አሳውቅሻለሁ ሼር

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣች የመንዝዬ ዋውው በጣም አሪፍ ነው ለራስሽ የጠቀመሽን ለእኛም ስለምታካፍይን እናመስግናለን በርችልኝ❤🎉❤🎉❤

  • @rgebeytube
    @rgebeytube Месяц назад +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ሰላም መጣሽ የመዝየ 👍👈

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Месяц назад +1

    ሰላም የመዛችን እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ አዘገጃጀት ነው ሮዝመሪ ብዙ ጥቅሞች አሉት ከምግብነት ባለፈም❤🎉👍👌

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Месяц назад +1

    እንኩአን ሰላም መጣሽ አሪፍ ስራ ነው በርቺ ዘይት ዘይቱ ምን ማለት ነው

  • @MesiMesi-hi1vf
    @MesiMesi-hi1vf Месяц назад +1

    እናመሰግናለንእህቴ

  • @zeritutube
    @zeritutube Месяц назад +1

    ሰላም የመንዝዬ ዉደ እኔ ፀጉር የማበዛነገር እፈልጋለሁ ፀጉሬ ስስነወ ሮዚ ሜሪ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን❤

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ Месяц назад +1

    ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Месяц назад

      @@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 💚💛❤አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Месяц назад +1

    የመዙአ በርቸለን 🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 Месяц назад +1

    እናመሰነናለን 😂❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 Месяц назад +1

    ربي يسعدك ويحفظك من كل شر ويبارك في عمرك وعمر أسرتك الكريمة ربي يسعدك ويحفظك من كل شر ويبارك في عمرك وعمر أسرتك الطيبة تسلم الأيادي الطيبة رائعة جدا اختي الكريمة ممكن تدعمي قناتي الله يجبر بخاطرك ويسعد قلبك وروحك وعمرك يارب العالمين ❤

  • @user-hy5je6ld2q
    @user-hy5je6ld2q Месяц назад

    በርች ውዴ እኔ ሁሉም አለኝ እና እሚያለሰልስ ንገሪኝ

  • @Mi-yl1dw
    @Mi-yl1dw 25 дней назад

    ኮኮስ ቀባት መጠቀም እንችላለን ወይ

  • @Mi-yl1dw
    @Mi-yl1dw 25 дней назад

    ፊሪጅ ማስቀመጥ አይቻልም ወይ