Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Ameen Ameen Ameen kela hiwot yasamalen yene wed egzahaber amlak Tsigu yabzalesh barchi gobazi beunate baxama das yelale ❤❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅
Egizabher yimesgn wudua ehitachn enkuan dehna metashlgn amen amen amen kali hiwot yasmalgn tsgawun yabzalsh betam masch timhrt new berch❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኩዋን ሰላም መጣሽአሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን ጥሩዬ ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ 💐💐
Egzabeher yimesgn ehitachin tiruye yene wud enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet bota bewunet kale hiwotin yasemalen tegawun yabzaleshi amen amen amen
Egizabher yimesgn enkuan dehna metashlgn wude selamsh yibza amen kali hiwot yasmalgn tsgawun yabzalign goboz berch bizu enmraln bizu ye egizabhern kali tastlalfnalsh❤❤❤
Selamesh yebezaling yene Mar wawww batem batem gobeza nesh yene Mar tsegawun yebezalishe yene Mar ezgeber kakifu nager Hulu yetebeqash yene Mar
Salamesh yebza turiye.yemewadesh kale hiweten yasamalen xagawen yebzalesh ehete 🙏🙏🙏💓💓💓💓
Selam egazebere yebazaleshe Yemen ehetachen bexam desse Yemile newu yetamareshi yagalgalote zabaneshin yebarkelen amen amen amen
በእዉነት ለእህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ በቃሉ ያፅናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን👏🏻🌾🕊️
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን አኔን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን አገራችንን የኢትዮጵያ ሰላምዋ ይብዛ
ጠእግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማለን ፀጋ በረከቱን ያድልሽ አስተማሪ ቪድዮ ነው
Egzabeher yimesgn ehitachin enkuan dehna metashi yene wud yefidel tirgum alakim neber kale hiwotin yasemalen ehitachin tegawun yabzaleshi
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን እህታችን እልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Selam lanchi yehun yene wede ehete enkuwan dehena metashelen ehetachen kale hiweten yasemalen tebarekilen
ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ልዩ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ውድ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ውድ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም ውድ በርችልኝ ውድ
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህቴ በእዉነት ቃል ሕይወትን ቃል በረከትን ያሰማልን ጥሩ እና ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነዉ ፀጋዉን ያብዛልሽ
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ ጥሩዬ የምወድሽ በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ጥበቡን ምስጥሩን ይግለፅልሽ ከተዋህዶ በረት አያውጣሽ አሜን💒💞
EgeIabehar yemesegen ehite selameshi yebeza betam tekamii vido new betbetu yakoyeshi kale hiweten yasemalen
ሰላም እህቴ በውነት ስሰማው በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር በረከት ረዴት ያጎናፅፍልን የዘላለም እይወትን ይስጥልን ፀጋ በረከቱን ያበርክትልን ሁሌም እንደዚ አይነት አቅርቢልን በውነት በጣም ደስ ይላል ተባረኪልን ማሬ
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ውድ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ እናመሰግናለን ከልብ የኔ ውድ እህቴ በርችልኝ ውድ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ወይኔ በጣም ጎበዝ ግእዝ ትችያለሽ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሌላ ግዜም ይዘሸልን ነው 🙏🙏🙏
Selam ehtachen selamshe yebza hulim dase yamele asetemari nager naw yametakerbelen enamesagnlen weda tebarki kalhewat yasamlen xegawun yabzalshe hagerachen ethiopia selam yargeln
ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ ጥሩ ትምህርት ነው ሰዎችን ሊያስተምር የሚችል ነው ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በቢቲ ያፀናልን እህታችን
Kalhiwot yasemaln tsegawun yabezalsh beideme betsega bebetu yanurilsh mistirun yigilatsilsh
በዉነቱ ለህታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ
Selamsh yibza baleshibet bota yene wud enkuan dehna metashi beselam betena yene wud tiruye ewunet yefidelen sim alewukim neber kale hiwotin yasemalen ehitachin tegawun yabzaleshi ehitachin
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህቴ ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ፀጋዉን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማን ፀጋዉን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ይስጥንኝ በርች
የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ እህታችን እንኳን መጣሽ ደህና በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን እናመሰግንሻለን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጥበብ ያኑርልን
ሰላም ላንች ይሁን እንኳን በሰላም መጣሺ እህታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያጽናሺ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ ያሥተማርሺን ቀጥይበት ብዙ ነገር ካንች እንማራለን የኔ ዉድ
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ የኔ ልዩ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ በርችልኝ ውድ
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እውነት ነው አገራዊ ቋንቋችን ማወቅ አለብን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።ስለአካፈልሽን እናመሰግናለን ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን
እግዚአብሄር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በእውነት በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበረ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያቆይሽ አሜን፫
Selam lachi yihun ehitachin enkuan dehna metashi bewunet kale hiwotin yasemalen fidelatochi edezih sim edalachew alalakim neber tegawun yabzaleshi tiruye yene wud
እፎ ሀሎኪ እኅትነ እንቋዕ ደህና መጻእኪ ለነ ።ዋው ግሩም ውእቱ እስመ አነበብኪለነ ንሴብሐኪ እኅትነ ቃለ ሕይወትን ያሰምዐለነ አዛል አንቲ ፍቅርትየ ❤❤❤
ሰላምም ሰላምም እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እውነት አሁንስ ተጨነቅን
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን በጣም የምንወደውን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትልቁ ሀብት ያልተነካው ብዙ ማወቀ መማር ያለብን ትምህረት ነው ያካፈልሽን ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ እንጠብቃለን
Selam ache yhun yene wd econ selam metashiwaw betamjgna neshi ewnet kaleyhot yasemaln ymsgn edzi ga koko stanb mayte kaleyhot yasemaln
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ጥሩዬ የኔ ልዩ እንዴት ነሽ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
ሰላምሽ በእግዚአብሔር ይብዛ ማማዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ጎበዝ ልጆ በውነት ያላወቅነውን ስታሳውቂን ያወቅሽውን ለኛም ስላጋራሽን እናመሰግናለን በርች ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ሰላም ጤናይስጥልን እንካን በሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ መልእክት የአለዉ እርእስ ነዉ ያመጣሹ ከአቺ ቡዙ እጠብቃለን ሁላችንም በአለንበት ዱአ ማድረግ አለብንን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
ሰላምም ሰላምም እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝቦቻችንን ይጠብቅልን ሰላም ያድርግልን ሰላም ናፍቆናል
ሰላምሽ ይብዛ እንእን ደህና ሠጣሽ በእውነት ቃለህይወት ያፈማለኔ ፀጋ በረከቱን ያድልሽ በቤቡ ያቆይሽ
Salam lazeh bat enidamin alachu salamachuhu yibiza balachubat Allah hagarachin dil yasidasitan Allah salam yamitalin yawakutin masawak malikaminat naw bariche
ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ የምር ጥሩ ትምርት ነው ያስተማርሺን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
እግዚያብሄር ይመስገን እህታችን በእውነቱ በጣም ወሳኝ የሆነና ጠቃሚ ትምህርትነው ይዘሽልን የመጣሽው ካወቅሽውላ ለእኛ በማሰብ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ኢቶጵያ አገራችንን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይገብቅ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠሽን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን በርከቱ አይለይሽ በርችልኝ ጎበዝ
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳውቅ መልካም ናት ነው የኛ መምህር በእውነት ጠቃሜ ቪድው ይዘሽ ስለ መጣሽ እናመስግናለን
ሠላም ላንች ይሁን እህታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሺ የነ እህት በጣም ጎበዝ ነሺ እነ ቁጥሩንም በግዕዝ አላቀዉም ደጋግሜ አይቸ መልመድ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ልቦናየን አብራልኝ ይህ ድንጋይ የሆነዉን ልቤን አብራልኝ በርችልን ነገ ሌላ ይዘሺ ነይ ዉዴ
በጣም ልዩነው የኔ መልካም ልዩ ጥሩዬ ውድድድድ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃለህይወት ያሰማልን እማምላክ ትባርክሽ ❤️❤️ደስ ይላል በጣም
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ የምወድሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ እህቴ ጥሩዬ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
ሰላም ለአች ይሁን የሀያቲ እንኻን በሰላም መጣሽ ግዝ አላዉቅም ሲማሩ ደስ ይለል ጎበዝ በዚዉ ቀጢ ጥሩ ነዉ የአስ ተላላፍሹ መልክት
አሰላም አሊኩምእራህመቱላሄወበረክቱ እንኮንደህናመጣችሁ እህታችን አስተማሪ ትምህርት ስላስተላለፍሽልን እናመሰግናለንካንችብዙነገሮችን እንጥብቃለንሀያቲ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ. አስተማሪ ትምህርት ይዘሽ ስለ መጣሽ እናመስግናለን. በሀይማኖትሽ የምትጠኖ እግዚአብሔር እውቅት ይጨምሪልሽ. የምታስተምራችህ ትምህርት በእውነት ሁሉም ጠቃሜ ናቸው እናመስግናለን
ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በርች ውደ
ዋውውውው እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ከቤቱ ያፅናሽ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
ሰላም ላች ይሁን እህታችን እዴት ነሽ ቃለሆት ያሰማ ማን እግዚአብሄር ጨማምሪ ይስጥልን ይኔ ውድ በታም አስፈላጊ ነገሮችን ይዘሽልን ስለምትመጭ እናመስግናለን
ሰላም እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣምአሪፍቆይታነበር ለምትስጨን ትምህርትሁሉ በጣምእናመሰግናለንክልብ ሀገራችን ላይ ያለው ስቃይ በዛ ሁላችንም በዱአእንበርታ ወዶቼ
እህታችን ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሰለአገኘዉሽ ጥሩ ጠቃሚ መልክት ነዉ ኢዘሽየመጣሽ ከአችቡዙ እጠብቃለን ለምትሰጭን ትምህርት እጅግ በጣም አመሰግናለዉ እደአች አይነት መልካም ይብዛልንን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ጥሩዬ ውድ እህቴ እንዴት አመሸሽ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማን በርች ፀጋውን ያብዛልሽ
ጡሪየ ደጋግሞ ማየት ያስፈልጋል እሄን ቪድዮ በቃል ለመያዝ በጣም አስተማሪ ነው።
Salam lazeh bat enikan dahina matash hulachum salamachu yibiza edal LA Ethiopian salam LA Ethiopian makachu balan Anita yikir balan Anita hulachunim baya hayimanotachin enasitawisat hagarachin
በውነት እህቴ ቃለ እይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ማሬ ከሚገርምሽ ነገር ፌደላትን በግእዝ አላውቃቸውም ነበር በውነት አሁን ግን ከሞላ ጎደሉን ተረድቻለው በጣም ነው የምናመሰግነው እንዲውም ደሞ በነካካ እጅሽ በግእዝ ቁጥሮችንም አሳይን እናመሰግናለን