አንተ አሜሪካ ያለው ትውልድ አይገድህምን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 4,4 тыс.

  • @azebnegash1827
    @azebnegash1827 Год назад +1004

    ይህ ገዳም አሜሪካን አገር ተሰራ ማለት እኮ እልም ያለ በርሀ ውስጥ የፈለቀች ቀዝቃዛ ምንጭ ይመስላል አስባችሁታል አሜሪካን አገር ውስጥ የምትገኙ ወገኖች እንኳን ደስ አላችሁ።

    • @AlexAlex-wd6jj
      @AlexAlex-wd6jj Год назад +18

      እንኩዋን አሜሪካን አገር ላሉት ይቅርና ለኛ ትልቅ ትልቅ እድል አለን ለነገው

    • @yosefakatsukihokage4817
      @yosefakatsukihokage4817 Год назад +4

      በ ጣም ♥️🙏

    • @sebletube3972
      @sebletube3972 Год назад +1

      💗💗💗

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow Год назад +4

      እግዚ አብሔር ይመሥገንይኽንያየአ ም ላክ ፍፃሚዉን ያሣ ርልን

    • @ዘመን-ጀ6ቐ
      @ዘመን-ጀ6ቐ Год назад

      ገዳም በአሜሪካ ታዩታላቹ ለሀገራችን ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መሸርሸርን ከሀይማኖት አባቶች እንዲሁም ገዳም የሚኖሩት ሞሎክሴዎች ከነሱ ጀምሮ ፍልሰትን ያመጣል ሀገር በእምነት አባቶች ባዶ ትሆናለች ሁሉንም አትመኑ

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Год назад +1417

    ኢንሻአላህ እኞም እናግዛለን ኢትዬጲያውያን ሁላችንም አንድ ነን ትውልድ የሚቀረጽበትን ቦታ ለመገንባት የሚደረገውን ድጋፍ ሁሉም መተባበር አለበት በርግጠኝነት በጣም ብዙ ሀብታሞች አሉ በቀላሉ የሚያሳኩት ነገር ነው

    • @yhfbju3550
      @yhfbju3550 Год назад +17

      😍😍😍😢😢

    • @sarasarah1749
      @sarasarah1749 Год назад +21

      እናመሰግናለን😍🙏💚💛❤

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 Год назад +53

      Tebareki i'm protestanit enem alehugn tegagizen eniredadalen enasakawalen

    • @melihayosufe8961
      @melihayosufe8961 Год назад +6

      አጂብ

    • @ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ
      @ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ Год назад +31

      እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ የተባረከ አደበት እንድህ ነው ❤️🥰🥰🥰

  • @Sariy177
    @Sariy177 Год назад +1171

    ከስደት መልስ ደስ የሚል ሂወት ደስ የሚል ቤተሰብ መመስረት የሚመኝ እስኪ ከስደት መልስ ለሁላችንም ደስ የሚል ሂወት ይስጣችሁ
    አባታችን እረዝም እደሜና ጤና ይስጠዉት 🥰

  • @asresuasuu3150
    @asresuasuu3150 Год назад +434

    እኔ የናፈቀኝ ኢትዮጵያ ገብቸ የነብስ አባቴ ጋር እደዚህ የሰራሁትን ሀጢያት በዋይታ የምነግርበት ቀን መቸ ይሆን እባክህ የድንግል ማርያም ልጂ እርዳኝ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @hewan676
      @hewan676 Год назад +5

      እኔም

    • @asresuasuu3150
      @asresuasuu3150 Год назад +7

      @@emebetzewde7492 እሽ ማም እግዚአብሔር ያውቃል ግን ቤተክርስቲያኑን ሳየው አልቻልሁም😢😢😢

    • @gelilamengistu4443
      @gelilamengistu4443 Год назад +3

      Geta yiredak

    • @metofekadu3688
      @metofekadu3688 Год назад +3

      ውይይ እኔም

    • @yhfbju3550
      @yhfbju3550 Год назад +3

      😍😍😍😍😢😢😢😢

  • @NADC2024
    @NADC2024 Год назад +312

    I'm Muslim and I've lived in the US for 22 years and our children are at risk, we all need to involve and healp our children values. Listening to this conversation with Aba touched my soul. Thank you for awareness. Thank you may Allah protect and bless our children.

    • @sipara9224
      @sipara9224 Год назад +4

      respect😌

    • @ruthtadesse4808
      @ruthtadesse4808 Год назад +3

      What a kind heart u have!

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 Год назад +2

      Come to us please. Y are blessed. Eysus kirstos is love . Y are very kind.❤

    • @surafelgetachew2300
      @surafelgetachew2300 Год назад +2

      we need such a genuine person like you more, bless you!

    • @NADC2024
      @NADC2024 Год назад +5

      Thank you, I'm humbled, great Job everyone for donating.
      In America we see so many things that will blow your mind. Supporting great cause is saving our children of Ethiopia 🇪🇹. We all need to be strong with our religion because there are so many worse things that could take away our children. I appreciate the cause. I respect Eshetu so much such optimistic human being 💕 I respect all my Orthodox brothers and sisters.

  • @ኤልሻዳይ-ሠ8አ
    @ኤልሻዳይ-ሠ8አ Год назад +725

    አቤት ውቤት ከኣባቶች ጋር ክብርና ምስጋና ለጌታችን ለመዳንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ➕⛪📖📚💘🛐

    • @ethiopiaye3844
      @ethiopiaye3844 Год назад +1

      😘😘😘🥰😍

    • @mannimondi7062
      @mannimondi7062 Год назад +3

      Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏💯

    • @sinboone9259
      @sinboone9259 Год назад +1

      🥰🥰🥰

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Год назад

      @@ethiopiaye3844 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Год назад

      @@mannimondi7062 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @sisayneshbogalebogale4216
    @sisayneshbogalebogale4216 Год назад +321

    በስመአብ እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝም አልቅሼም አላቅም ያባታችን በረከታቸው ይድረሰን እሸቱ እግዚአብሔር ይርዳህ አያሳፍርህም የድንግል ልጅ 💚💛❤🙏

    • @snetyehuBezeyouTube
      @snetyehuBezeyouTube Год назад +1

      አግዚአብሔር ይርድህ
      ወድሜ
      አግዚአብሔር የባርክ
      ❤️

    • @isaacchannel2818
      @isaacchannel2818 Год назад

      ምንድነው ኣልገባኝም

  • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም

    መጨረሻ ላይ የፀለይከው ፀሎት ያስለቅሳል ወንድም አለም ፀሎት ልመንህን ይቀበልህ🙏🙏🙏
    እኛንም ከስደት መልሶ ከመቅደሱ ከመቅደሱ ለማልቀስ ያብቃን😢😢😢😢😢

  • @zabeebah7797
    @zabeebah7797 Год назад +184

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እሼቱ ተደፍተህ ጌታን ስትለምን እዉነት ስቅስቅ ብዬ ነዉ ያለቀስኩት ጌታን የተመካ አያፍርም አያጣምም አላህ ካሰብከዉ በላይ ይስጥህ

    • @ፋፊየሀላባዋ
      @ፋፊየሀላባዋ Год назад

      አይደል

    • @raheltilahun3575
      @raheltilahun3575 Год назад

      እውነት ነው

    • @Alem9287
      @Alem9287 Год назад

      እናመሰግናለን የኔ ውድ

    • @honeyalemu3857
      @honeyalemu3857 Год назад +4

      ልብሽ መልካም ስለሆነ እኮ ነው ለነገሩ የእኛ ሙስሊሞች እናንተን የሚመስል በዓለም የሚኖር አይመስለኝም አይኖርምም

    • @zeki2122
      @zeki2122 Год назад

      ጥሩ ደስ ይላል፡፡

  • @tsiontadesse5228
    @tsiontadesse5228 Год назад +269

    Wow የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ተከታይ ነኝ በእንባ ነው ያየውት ይች ቤተክርስቲያን ያለኝ ፍቅር ልዩ ነው ወንጌል ወደ እኛ እንዲደርስ ትልቅ መንገድ ናት። ይህን እርዳታ ከማገኘው ሁሉ ለመስጠት ዝጉጁ ነኝ

  • @entisar1314
    @entisar1314 Год назад +370

    ትዳር ከፈጣሪ የሚሰጥ ስጦታ ነው እንዳንተ ልብ ቀና የሆነች ለአንተና ለሃይማኖቷ ታማኝ የሆነች ያርግልህ ፈጣሪ ቤትእን በረከት ይሙላው ምንም አትጣእሼ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ መልካም ጋብቻ

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 Год назад +3

      ታድለህሥንሰርአትህትባርከ

    • @birhanugerma3307
      @birhanugerma3307 Год назад +2

      አሜንንን

    • @asyaasya7481
      @asyaasya7481 Год назад +4

      አሼ ትትናህ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Год назад

      @@bahrainbh6048 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

    • @hgdch976
      @hgdch976 Год назад

      አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Год назад +353

    አሜሪካ 12 አመት ኖሬባታለሁ እንደ ዘንድሮ ደስ ያለኝ ጊዜ የለም እናመሰግናለን አባታችን በነብስ ነው የደረሳችሁልን ዋናው ጭንቀታችን ልጆቻችንን መጨረሻ ስናስብ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም መጨረሻውን ለማየት እድሜ ሰጥቶ ያብቃን በረከታችሁ ይድረሰን ❗️

  • @sisulove4784
    @sisulove4784 Год назад +106

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሀገርንና ወገንን የሚገነባ ነገር ከሆነ መጀመሪያ ልንሰለፍ ይገባል ሀይማኖት የግል ነው ሀገር እና ህዝብ ግን የጋራ ነው እኛ ከጎናችሁ ነን

  • @mekonnenteferi5198
    @mekonnenteferi5198 Год назад +488

    እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ:: በጣም ነው ልቤ የተነካው:: አሳባቸውን እጋራለሁ:: ለትውልድ የሚጨነቁ እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን:: እኔም የምችለውን አስተዋጽዖ አደርጋለሁ::

    • @konjobelete8746
      @konjobelete8746 Год назад +20

      ፊደል ቀርፀው በቋንቋችን መፅሐፍ ቅድስን እንድናነብ ያደረጉን ባለውለታ ናት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በተክርስቲያን እኛም እናንተ ስትሰሩ ውለታ እንመልሳለን 💞 🙏💚💛❤️ 💞

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Год назад +2

      እናመሰግናለን ❤

    • @menberedange1812
      @menberedange1812 Год назад +5

      ተባረክ ወንድሜ ሀይማኖት የግል ነው ሀገራችን የጋራችን ናትና ለሀገራችን ስንል ትውልድን እናድን

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Год назад +5

      ይሄ እኮ ሃይማኖት አይጠይቅም ትውልድ ማዳን ነው

    • @sarasara347
      @sarasara347 Год назад +2

      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +481

    ውድ የተዋህድ ልጆች የነዚህ አባቶች ፀሎት በረከት በያልንበት ለሁልችን ይድረስን። አሁን ላይ ሙስሊሙ በድዋ ክርስቲያኑ በፆለት ሁላችንም ፈጣሪን አብዝተን እንጠይቅ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤

  • @dejenraya1490
    @dejenraya1490 Год назад +215

    እንደኔ ደጋግሞ ያየ በላይክ ይግለፅልኝ ። የአባታችን በረከት አይለየን ።እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደ ፈጣሪ ቸርነት እሱ ይጠብቀን !አሜን።

  • @የሰዉደስታደስይለኛልዘበአ

    የብጹእ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 Год назад +41

    ወሏሂ በጣም ቆንጆ ፕሮጀክት ነው!!
    የ1ን ሰው ነፍስ ያዳነ የአለምን ሁሉ ነፍስ እንዳዳነ ይቆጠርለታል ብሏል ፈጣሪያችን አሏህ !!!
    ቀላል አይደለም እንደውም ሃሳቡ የሚነዝር ነው
    ስለ ሰው ... ስለ ፍጡር ... ስለ ታዳጊዎች.... ስለ ሃገር !!!!!! ብለን
    ይህን ፕሮጀችት ማቆም አለብን!!
    ጉዳዩ የሃይማኖት አይደለም!!!
    ጉዳዩ የሰውነት ነው!!!።

  • @mabe-c5c
    @mabe-c5c Год назад +273

    I’m not orthodox tewahedo but I’m so happy about the idea of starting a rehab center specifically designed for our community, it is a much needed approach to align the youth to a spiritual healing. May God bless!!

    • @emebetaberatube8924
      @emebetaberatube8924 Год назад +1

      @@comedianeshetu ba englishe yatsafa bichaa new yamtemalsute

    • @ሬችያደንገልላጅ
      @ሬችያደንገልላጅ Год назад +1

      @@emebetaberatube8924 🤣🤣

    • @tube-jn5zz
      @tube-jn5zz Год назад

      @@emebetaberatube8924 እረ ይመልሳል ወረኛ

    • @solomonasratie8575
      @solomonasratie8575 Год назад

      @@emebetaberatube8924 ምናልባት computer ሊሆን ይችላል የሚመልስልን

    • @mnaddis12
      @mnaddis12 Год назад +2

      በስመአብ የስተሳሰብ አድማስ ስፋት በዚህ ግለሰብ ይታያል! ቅን ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @adanechhorsa5390
    @adanechhorsa5390 Год назад +30

    እግዚአብሄር ይጨመርበት እሼ ተባረክ ዘር ይውጣልህ ዘር ይውጣልህ ከእሱ ጋር የምትሠሩ ሁሉ ተባረኩ ዘር ይዉጣላችሁ እኔ በርግጥ ምንም ማድረግ የማልችል ድሃ የልጆች እናት ነኝ ነገር ግን እግዚአብሄር አለኝ እፀልያለሁ

  • @Rakb553
    @Rakb553 Год назад +73

    በእውነት እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ የእውነተኛዋ እመቤት ስንዱ ቅድስት ቤተክርስትያን እርስት ልትሆን የታሰበውን ስሰማ ብፁ አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን ወንድማችን እሼ እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን መታደል ነው መመረጥ 😭😭😭😭😭😭

  • @بيتالهواواي
    @بيتالهواواي Год назад +73

    እኔ ገንዘብ ባይኖረኝም የገባኸውን ቃል እዲሳካ በጸሎቴ እረዳሀለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ ባይሳካም እንኳ እሽ ማለትህ እዳደረግኸው ይቆጠራል ትዳርህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ።በተረፈ በፈተናህ ጽና

  • @habtamudagne1417
    @habtamudagne1417 Год назад +221

    "እኛ አናስባለን የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል "
    እግዚአብሔር ለፍፃሜ ያብቃልን
    ሁላችንም የየበኩላችንን በገንዘብ ፣ በሐሳብ ፣ በጸሎት ይህንን እንዲፈጸም ፣ ትውልድን እንዲድን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏
    እሸቱም እግዚአብሔር እድሜህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe8310 Год назад +21

    በጣም ልብ ይስብራል አነጋገራቸው አባትችን ብራኬዋት ለኛም ይድረስን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @Blenkelali12
    @Blenkelali12 Год назад +207

    እንደኔ በእሼ ፀሎት ያለቀሳቹ እስቲ ሁላቹንም ለዚህ ክብር ያብቃቹ ።

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 Год назад +2

      ባላለቅስም: ልቤ: ክን: በደስታ:በጣም: ተነክቷል:

    • @Efrata210
      @Efrata210 Год назад

      😭😭🙏🏽

    • @adiboethio5583
      @adiboethio5583 Год назад

      እርቦት ይሆናል

  • @ahmedabdi4394
    @ahmedabdi4394 Год назад +186

    ለዚህ እድል መመረጥ እራሱ ትልቅ ነው አላህ ከጎንህ ይሆን እናሳካዋለን ኢንሻአላህ ❤

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 Год назад +11

      ታድለህ ወንድሜ እንደዚህ መተሳሰብ ደስ ይላል ያልተገባ ቋንቋ ከሚያወሩት እንደዚህ በየእምነታችን ተፋቅረን ተዋደን እና ብንተጋገዝ ደስ ይላል እናማ እናመሰግናለን

    • @Linatube891
      @Linatube891 Год назад +5

      ተባረክ ወንድም።እግዚአብሔር ይባርክህ።በእውነት ትልቅ ሰው ነክ

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ Год назад +5

      ታድለህ ምርጥ ልብ አለህ አይቀይርብህ መዳህኒአለም

    • @maranamarana459
      @maranamarana459 Год назад +3

      እግዚአብሔር ይጥህ ወድሚ አነጋገርህ ደስ ሲል

    • @HK-ni1ko
      @HK-ni1ko Год назад +2

      ende diroachin sinihon sinamir

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 Год назад +220

    "ከወላጆች፡ቀጥሎ፡ቤተክርስትያን ሀላፊነት አለባት"ኑሩልን አባታችን።

  • @yordanoseube5891
    @yordanoseube5891 Год назад +10

    እደኛ ሀጢያት ሳይሆን ያባቶቻችን ደግነትና ቅን አሳቢነት አቶ ነው እጂ በዚ ዘመን እግዚአብሔርን የማናከብር ትውልድ በበዛንበት እዲሕ አይነት ነፍስን የሚያጠለጥል ነገር መስማታችን አባቶቻችን እድሜንና ጤና ሰቶ ያቀይልን ቡራኬዮትም አይራቀን

  • @postegnochutube
    @postegnochutube Год назад +409

    አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እሼ🙏🙏🙏

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 Год назад +2

      አንተ መልካም ስው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 Год назад +299

    ኢንሻአላህ ሁላችንም ሙስሊም ክርስቲያን ሳንል ትውልድ የሚቀረፁበት ቦታ እንገነባለን እኛ ከተጋገዘን የማይቻል ነገር የለም እኛ ኢትዮጵያኖች እንኳን ይሄን ሌላም እንሰራለን

    • @hanatilahun798
      @hanatilahun798 Год назад

      👌👌👌🥰🥰🥰🥰💚💛🧡🙏🙏🙏🙏

    • @imblessed7396
      @imblessed7396 Год назад +6

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክልን. God Bless Ethiopia and Eritrea

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Год назад +7

      መደጋገፋችን ኢትዮጵያዊነታችን እኮ እዴት ደስስስ እደሚለኝ

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 Год назад +5

      ውይይይ የናፈቀን ሰው ተገኘ። እሺ ተባረኩልን እሱማ በተክርስትያኗ ከነቅርሷ የሁሉም እኮ ናት። ከእጣን ሽታጀምሮ ከነጉልላቷ ገራሚ።
      እንዲህ ነው እኛ የምንፈልገው የጋራ የሁላችንም

    • @abiramit7894
      @abiramit7894 Год назад +2

      ትክክል ውዴ

  • @metikuabebe5259
    @metikuabebe5259 Год назад +428

    I am not orthodox but this is a great vision May God be with you and I will support the vision with anything I can. I live in USA and I am a mother who have a 13 years old boy who is challenging to me right now so I know how this is holly toughness.

    • @benjami4359
      @benjami4359 Год назад +20

      እግዚኣብሔር ይርዳን፥ እኔም ሃሳባቸውን ወድጄዋለው summer እዛ ከከረሙ ብዙ ነገር ይለወጣሉ በተለይ መስራት ከተማሩ፥ ገዳሙ ደሞ በስራ ስለሚጠምዳቸው በምክርም ስለሚደገፋ ውጤቱ ታላቅ ነው የሚሆነወ በዛላይ መልካም የሆኑ የገራቸው ልጆች ጋር ጋደኝነት ስለሚፈጥሩ ይለወጣሉ

    • @Tube-cw5ir
      @Tube-cw5ir Год назад +5

      እናመሰግናል

    • @haymacookingstyle9533
      @haymacookingstyle9533 Год назад +1

      ውዴ ደምሩን አበረታቱኝ

    • @Rafagsadik
      @Rafagsadik Год назад +3

      May god our Savior intervene in the midst of all your problems. Life is so challenging, we need Lord night and day to comfort us, show us his ways, and give us direction. Bring solutions into our life that only he can provide.

    • @tsigeredatekle8729
      @tsigeredatekle8729 Год назад +5

      ይቺ ናት ኢትዮጵያ ❤

  • @abdulqaderalm7810
    @abdulqaderalm7810 Год назад +8

    እሼቱ እኔ ሙስሊም ነኝ ኢሄንን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ ምክንያቱም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የኢትዮጵያ ናትና አለን ከጎናቹ በአሜሪካ ኢሄንን ክብር ማግኘት ቀላል አይደለም በርቱ አባታችን

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 Год назад

      በጣም እናመሰግናለን አብዱልከሪም❤

  • @Yonas1221
    @Yonas1221 Год назад +175

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እምዬ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ጠብቅልን!

  • @tigimoges8218
    @tigimoges8218 Год назад +129

    ማርያምን አስለቀስከኝ እሸዬ 😭😭 ድንግል ማርያም ከእነልጇ የታሰበውን ሁሉ ታሳካው ቃልም የለኝ 🙏🙏❤

  • @tsedale
    @tsedale Год назад +150

    ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል.. ይህን የተቀደሰ ሃሳብ በማያልቀው ቸርነቱ የሚሰጠው የማያልቅበት የጅማሬው ባለቤት ፍፃሜውን ያሳምርልን 🙏🏼🥰🥰
    እሼ ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ብጹዕ አባታችን በረከቶ ይደርብን ❤️

    • @bahrub4481
      @bahrub4481 Год назад

      በእውነት፣እግዛብሔር፣መርጦሓል ውንድማችን፣አይዞሕ፣በእውነት፣ቢኖርኝ፣በሰጠሑኖሮ፣አይዞሕበርታ፣እግዛብሔር፣ካንትጋር፣ይሑን፣የቅድስት፣ድንግልማርያም፣ምልጃይርዳሕ፣እባካችሑእርዱት፣እግዛብሔርይርዳችሗል፣ክብርልድንግልማርያምልጅ፣ክብርለስላሴ፣በእውነት፣መታደልነው፣እግዛብሔር፣ያክብርሕ።

    • @mokaruth6301
      @mokaruth6301 Год назад

      አሜን

  • @awg98
    @awg98 Год назад +19

    I’m not Orthodox but I’m extremely happy about this project.

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Год назад +110

    እሼ መታደልክ መመረጥክ ከአባቶቻችን ከአባታችን ብራኬዎት ይድረሰን አሜን

  • @azizatube172
    @azizatube172 Год назад +371

    እሸቱ ወድሜ እኳን ደስ አለህ ሰው ነህ ከልብህ 😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እሸቱን አምትወዱ ላይክ

  • @astersamuel6513
    @astersamuel6513 Год назад +53

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ በሰማሁት ነገር ሁሉ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ። እግዚአብሔር ይረዳናል በምንችለው እንቆማለን "በዚህ ዘመን የእግዞሐብሔር ስም(አብ፣ወልድ፣መንፈስቅዱስ) ቤት መስራት መታደል

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Год назад +2

      እዉነት ነዉ እኔም ነኝ ያነባሁ በቃ በየመንገዱ ወድቀዉ ሳያ አዝን ነበረ በዛ ላይ ይደፋራሉ ለነፍሳቸዉ ለስጋቸዉ ሳይሆኑ ይሞቱ ነበረ ዘማዊ ሁነዉ ገዳም መመስረቱ በአሜሬካ አምላክ ለፍጥረታት አዝኖ ለኢትዮጵያ ይሄን ያደረገዉ በጣም ደስ ብሎኛል ኢየሱስ ይመስገን

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 Год назад

      ❤🙏

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 Год назад +4

    ክቡር አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፈቃዱ ሁኖ ይህ ገዳም ተሰርቶ ለማየት ያብቃን አሼ መልካም ሰዉ እመብርሃን ከአንተ ጋር ትሁን አሜን

  • @srjson20
    @srjson20 Год назад +165

    I am not orthodox also am living in the US. We all Ethiopian must support and pray for this holy idea specially parent who has children. We need this kind of place for our children regardless of religion. Bless you all.

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እሼ መልካም ሰው ትዳርህን ይባርክልህ ቸሩ አምላካችን ንፁህ አባታችን በርከትዎ ይደርብን

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Год назад +187

    አላህ ትዳርህን ያስርልህ ወንድማለሜ ምርጥ ኢትዮጵያውይ ነህ😍😍😍

  • @andualemabera9440
    @andualemabera9440 Год назад +11

    የብፁዕ አባታችን ሰራዊቶች🤔🤔🤔 የጦር መሳሪያ ሳይሆን መስቀልን እና ፍቅርን የታጠቁ 😍😍😍 ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ኑሪ የተገፋሽበት ጊዜ አልፎ የምትካሺበት በዓለም አደባባይ ከፍ የምትይበት ጊዜ ደርሷል❤❤❤❤❤❤

  • @woynshettefera450
    @woynshettefera450 Год назад +100

    It's really touching . This is not only about orthodox, its about Ethiopia. 😭😭😭😭😭

  • @user-tate746
    @user-tate746 Год назад +191

    የኛእንቁ ሥነ ስርአቱ ደስ ሲል ከፊታቸው አቀማመጡጡ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ

    • @yesemesfin8023
      @yesemesfin8023 Год назад +3

      አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ይርዳን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካዋል።

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +52

    ስንቶቻችን ነን ግን ሲመችን ችላ ብለን ሲቸግረን ፈጣሪን ምናስታውስ? እሼ አንተ በዘር፣ በያማኖት፣ በምቾት በችግር የማትፈራርስ እንደ አለት ቀጥ ያለ የሰውነት አቋም ያለህ ለሙስሊም ክርስቲያኑ አርያ የሆንክ ፈጣሪ ትዳርህን ያብራሃም የሳራ ይድርግልህ አሁንም አክለህ ትውልድ ምትቀርጽበትን እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልህ💚💛❤

  • @saraa3434
    @saraa3434 Год назад

    ምን አይነት መባረክ ነዉ🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 እዉነት እያለቀስኩ ነዉ ያዬሁት 😭😭 ግን ለእግዚአብሔር የሚያቅተዉ ነገር የለም ተሳካ ድሮም ኢትዮጵያዊያን ጀግኖች ነን አደረግነዉ ለሁላችንም ምስጋና ይገባናል እግዚአብሔር ሁላችንም ይጠብቀን ከሀገር የወጣነዉም በሰላም ይመልሠን 🙏🙏🙏

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol Год назад +62

    እሽ መልካም ሰው አላህ ትዳርህን ያማር ያርግልህ በጣም ደስ ብሎናል ደስታህ ደስታችን ነው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 👍👌

  • @surafelmenberu892
    @surafelmenberu892 Год назад +39

    ምንም እንኳ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ባልሆንም እንዲህ ለሌሎችም ከሀይመማኖቱ ተከታዮች ውጭ ለሆኑም ጭምር የሚጠቅም ነገር የሚያስቡ ትልቅ አባት በማዬቴ በጣም ደስ ብሎኛል ...ይህ ሀሳቦችሁ ይሳካ ዘንድ እመኛለሁ ...እግዚአብሔር ይርዳችሁ ...

  • @mahidersebhat4395
    @mahidersebhat4395 Год назад +141

    it doesn't matter if I am orthodox or not as long as I am Ethiopian my kids are comfortable to play to spend time to learn to talk to do things together with Ethiopian child. I really appreciate support and do my part. Thank God I'm grateful to hear this good news and ready to do my part life is short, let's help each other. This project is not all about the children. It's all about all Ethiopian and all different age struggling with stress life challenge about marriage about the future, I am all in.

  • @amarenigatu8709
    @amarenigatu8709 Год назад

    ወንድሜ እሸቱ
    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
    ጥበብ ከእግዚዓብሔር ነው
    በሁሉ ነገር እግዚአብሔርን አንድታስቀድም ስለረዳህ እግዚዓብሔር የመስገን።
    ተባረክ

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 Год назад +24

    እይ መታደል መባረክ እሼው እግዚአብሔር የመረጠ ❤ ለዚህ ቅዱስ አሳብ ተመርጠህ
    ሕዝቡን አንቀሳቅስ ሁላችንም እጃችንን ዘርግተን አባታችን ያሰቡትን ከእግዚአብሔር ጋር እኛ የተዋህዶ ልጆች እናሰራዋለን ለኢትዮጵያ ትልቅ ቅርፅ ነው ፈጣሪ እርዳን 🙏🙏🙏

  • @ፋናየኪድዬልጅ
    @ፋናየኪድዬልጅ Год назад +138

    የአባቶቻችን በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 Год назад +107

    ለእንደናንተ አይነት ትውለድ እንዳይጠፋ የሚታደጉ አባቶች እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ።

  • @kidistebirhan3587
    @kidistebirhan3587 Год назад

    እግዚአብሔር ሀያል ነው የተመሰገነ ይሁን አባ አባታችን እርዝም አድሜና ጤና ይስጥወት እውነት ለትውልድ የመታስብና የመትቀርጽ ቅድስ ቤተክርስቲያን ያድርግልን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Год назад +48

    ለካ የትኛውም መልካም ስራ ለመስራትም ለማሰራትም በመፈስ ቅዱስ ስንመረጥ ነው ከዚህ ትውልድ ሁሉ በዚህ መልካም ስራ መመረጥህ እግዚአብሔር ምን ያህል እንሚወድህ ያየንበት ነውና። እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምህ እመአምላክ በምልጃዋ አትለይህ።

  • @abt1292
    @abt1292 Год назад +2088

    የእሸ ፀሎት ያስለቀሰዉ በላይክ👌🏾

    • @love-ep6tg
      @love-ep6tg Год назад +17

      ሳላስብ ያስለቀሰኝ የኔ መልካም ሰዉ እሸቱ

    • @dghjfghh6500
      @dghjfghh6500 Год назад +18

      ማርያምን አልቅሻለሁ

    • @hayahtad1597
      @hayahtad1597 Год назад +51

      እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሰቅሰቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት😭😭😭😭😭

    • @lemi7996
      @lemi7996 Год назад +8

      @@dghjfghh6500 እኔም በእውነት አስለቀሰኝ😢

    • @lemi7996
      @lemi7996 Год назад +7

      @@hayahtad1597 በጣም የኔ እህት መልካም ስራ ከቃል በላይ ሲሆን ያስለቅሳል

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Год назад +25

    እኔ የፕሮቴስታንት እማኝ ነኝ። ነገር ግን አባታችን በአሜሪካ ስለሚኖር ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሲናናገሩ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በእውነት እግዚአብሔር ከፀባዎቱ ይጎብኘን ።🙏💚💛❤

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 Год назад

    በእዉነት እግዚሐብሔር ስለመረጠህ ደስ ብሎኛል ስሙ የተመሰገነ ይሁን ፀሎትህ ዕያስነባኝ ነዉ የምፅፈዉ ዕድለኛ ነህ ብዙ ትባረካለህ ብዬ ያመንኩት የአቡነ ሀሮንን ገዳም የደረስክ ጊዜ ነዉ ብቻ በሱ ተመርጠሐልና በቤቱ ያፅናህ ሀገራችን ሰላም ትሁን ሁላችን ለስጋ ደከምን አለም አድካሚ ናት ለነፍሳችን እንተጋ ዘንድ እሱ አንድዬ ይርዳን በሆነዉ ደስስ ብሎኛል አቅም ባይኖረኝም ከልቤ እዲፈፀም እለምናለዉ ክብር ምስጋና ለዓለሙ ንጉስ ለልዑል እግዚሐብሔር

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Год назад +64

    እግራቸውን ስመ የደረሰ በረከት ለኛም ይትረፍ ታድለሃል እሼ ፈጣሪ ልመናህን ሰምቶ ፍፃሜውን ያሳምርልን💝😍🙏ለአባቶቻችን ፀጋ ጤናን አትረፍርፎ ይስጥልን እመብርሃን እናቴ ተለመኚን እንደው ለልጅሽ አሳስቢልን ሀገራችንን ባርኪልን💝🙏

  • @tigist.Ethiopia0128
    @tigist.Ethiopia0128 Год назад +182

    በህልሜ ነው ? ወይስ በእውኔ ይሄ ነገር ? አምላኬ ሆይ 🙏🙏🙏ማመን እያቃተኝ ነው እንባዬንም መቆጣጠር አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭

    • @zaidkuhlay2106
      @zaidkuhlay2106 Год назад +7

      ኣዞሽ ሁሉ በፍቃድ እግዝአብሔር ይሀልፋል ስለ ሁሉ ነገር እግዝአብሔር እናመስግን።

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Год назад

      Effff tewhedooooo ewodishalew

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Год назад +3

      ኧረ እኔም እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እንዴት ያለ መመረጥ ነው 😊

    • @fdh8725
      @fdh8725 Год назад

      ኣሜንን👏👏👏

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 Год назад +1

      የኔ ውድ ለእግዛብሔር ምንም አይሣነውም

  • @tebebmnfsawet5347
    @tebebmnfsawet5347 Год назад +52

    ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰኝ።አንተ ቅን የዋህ ሰው አክባሪ እመብርሃን ትርዳህ።🙏💚💛❤

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Год назад +9

    በፈጣሪ የደስታ እንባ እያነባሁ ነው የጨረስሁት😭🥰 ፈጣሪ ሲያከብርህ ሲመርጥህ እንዲህ ንው _አቤት መታደል እሼ ምርጣችን እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምረው🙏 ብጹዕ አባታችን ብረከትዎ ይድረሰን🙏🌾 ፍጻሜውን ያሳምረው እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ🌾_

  • @betty2718
    @betty2718 Год назад +171

    እግዚአብሔር ይባርካቸሁ ሁላችሁንም የዶንኪ ቱብ ሰራተኞች 🙏👍🏾

  • @abt1292
    @abt1292 Год назад +73

    እመብርሃን የታሰበዉን ትሙላ ብፁህ አባታችን🙏👏

    • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
      @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ Год назад

      ግን ስንት ፍጡር ነው እምታመልኩት ከቻልሽ በትህትና መልሽልኝ

    • @abt1292
      @abt1292 Год назад +5

      @@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ እመብርሃን ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ነች እሱ እራሱ ክርስቶስ ነዉ ያከበራት ለኛ ደግሞ እናት አድርጎ እሷን ሰቶናል ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን ስንት ፍጡር ነዉ የምታመልኩት ላልሽዉ እኛ ክርስቶስን ብቻ ነዉ የምናመልከዉ ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልደናለች ቅዱሳን ሰማዕታት ያማልዱናል ክርስቶስ ክብርና ሞገስን ሰቷቸዋል በአለም ላይ ካሉ ሀብታት ሁሉ የሚበልጥ ስጦታ ቅድስት ድንግል ማርያምን ስለሰጠን ክብር ለመድሀኒአለም 👏🙏
      አንድ ምክር ልምከርሽ እኛ የቅድስት ድንግል ማርያም የሆንነዉ ተመርጠን ነዉ ። ስለዚህ አንች የምታመልኪዉን ማንም ክብሩን ዝቅ ያደረገብሽ እስከሌለ ድረስ ተናግራችሁ ሰዉን አታናግሩ አላህ ይገስፅሽ 🙏👏 እኛ ያለ ድንግል ማርያም ከባህር የወጣ አሳ ነን። የሰዉን ያለማንቋሸሽ የምታመልኪዉን አምልኪ መቸም የምታመልኪዉ ሀጢያት ስሪ አይልሽም so just leave us alone sista don’t be toxic to any religion out there. Just follow what you believe. ክብር ሁሉ አምላክን ለወለደች ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን🙏👏 አከበርናት ማለት አመለክናት አይደለም። እኛ የምናመልከዉ ክርስቶስን ብቻ ነዉ።

  • @REZ_On21
    @REZ_On21 Год назад +88

    ውድ የተዋህድ ልጆች የነዚህ አባቶች ፀሎት በረከት በያልንበት ለሁልችን ይድረስን። አሁን ላይ ሙስሊሙ በድዋ ክርስቲያኑ በፆለት ሁላችንም ፈጣሪን አብዝተን እንጠይቅ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @robielhaile6677
    @robielhaile6677 Год назад +17

    I'm Eritrean, to be honest I'm so happy to hear zis holy idea.we must do our utmost effort to make it happen.GBU

    • @dendene9526
      @dendene9526 Год назад

      ኤርትራ ዝባሀል ዓዲ የለን አንታ ዓካት ትግራዋይ ኢኻ ድሁል

    • @abebeyeshaw5184
      @abebeyeshaw5184 Год назад

      Ethiopia and Eritra are one coin two sides.

    • @dendene9526
      @dendene9526 Год назад

      @@abebeyeshaw5184 ሞኝ

    • @eastafricatotheworld
      @eastafricatotheworld Год назад

      @@abebeyeshaw5184 አንተ ጅል

    • @eastafricatotheworld
      @eastafricatotheworld Год назад

      ይህ ገዳም የኛ ነው ብሎዋ ትግራይ ላይ እንደለመዳችሁት ድስትና ማንክያ እንዳትስርቁን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Год назад +10

    እንድህ በአምላክ ፊት በታላላቅና በታናናሾች ፊት ዝቅ ማለት እንድህ ከፍ ያደርጋል ድንቅነው 🥀 እንድህነው ዝቅታ እግር አሳሳምህ በራሱ ልክ እንደድሮ ከጫማቸው ዘመንህ በሙሉ ይባረክልህ ያንተምርቃት ለዘርዘርህ ይድረስ እንደአብርሀም ዘርህ ይብዛ

  • @fetihaabdo794
    @fetihaabdo794 Год назад +129

    ለምንድነዉ እደዚህ አባቶች ሳይ እንባ የሚቀድመኝ 😭 ይሁን አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቹ 🙏 ይህ ሀሳብ እዉን ሆኖ እዲታይ ሁላችኝም ሙስሊም ክርስታ ሳንል እዉን ይሆናል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hamilamolla3560
      @hamilamolla3560 Год назад +2

      ተባረኪ

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 Год назад +2

      የኔ ቅን አሣቢ 👏👏👏

    • @Linatube891
      @Linatube891 Год назад +1

      ምርጥ ሰው

    • @abitihamyisiahaki1196
      @abitihamyisiahaki1196 Год назад +3

      ይሄን አስተሳሰብ ይሄን መልካምነት ሁሌም ካንቺ እንዳይርቅ እንዳይለይሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @fetihaabdo794
      @fetihaabdo794 Год назад +5

      @@abitihamyisiahaki1196 አመሰግናለሁ ዉዴ እኛ እኮ አብረን የኖርን ሀይማኖት ዘር ሳንለይ ያደግን ነን ደሞ ይህ የሀይማኖት ጉዳይ ብቻ አደለም ትዉልድ የማዳን ነዉ ዉጭ አገር የምንኖር ኢትዮጵያን እናቀዋለን ሁሌም እንተባበራለን 🙏🙏🙏

  • @luxuryaddis
    @luxuryaddis Год назад +37

    እኛ ኢትዮጽያውያን ነን ! ዴርሱልጣን በእኛ ዘመን በሀገረ አሜሪካ እንደግመዋለን ! ፍፃሜያችንን ያሳምርልን

  • @getachewwondimu5908
    @getachewwondimu5908 Год назад +1

    አንተ የተባረክህ ነህ የያዝከው ሁሉ ባማረ መልኩ የሚፈፀምልህ እሸቱ ባንተ ቤተክርስቲያን በብዙ እንደምታተርፍ አምናለሁ በርታልን አምላክ ይርዳህ የቅዱሳን ምልጃ የመላዕክት ጥበቃ አይለይህ

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 Год назад +14

    ክብር ለአማኑኤል ይሁን ይሁን ላደርገልን ተመስገን ፍጻሜችን ያሳምርልን ቅዱስ ሚካኤል አሜን በጣም ደስ ይላል
    የብብጽእ አባችን በረከታችንው ይደርብን

  • @seblikidus7438
    @seblikidus7438 Год назад +63

    እኔስ በእንባ ጀምሬ በእንባ ነው የጨረስኩት 😭ውይ ቃላት የማይገልፀው ሰው እሼ እመብርሀን በመንገድህ ሁሉ አለው ትበልህ የኔ መልካም እግዚአብሔር ኑሮህን መንገድህን ያቃናልህ የሀገራችን አለኝታ ነህ ዘመንህ ይባረክ❤🥰

    • @sarasara347
      @sarasara347 Год назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @arocina1
    @arocina1 Год назад +56

    የተዋህድ ልጆች የብፅዑ አባታችን ቡራኬ ለኛም ይድረሰን ...... እሼ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ

    የእሼ ፀሎት ልብ ሰርስሮ ነው የሚገባው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥዎት
    እሼ አንተ የተባረከ፯ ልጅ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @habteshadi7600
    @habteshadi7600 Год назад +109

    አቤት ኦርቶዶክስ መሆን አቤት ውበት አባታችን ትህትናቸው እንባን ያመጣል
    እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ የታሰበው ነገር ሁሉ ይሳካል

  • @aberegetnetofficial
    @aberegetnetofficial Год назад +90

    የስጦታ ባለቤት ዕድሜ ሰጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ። ገዳሙንም ለፍጻሜ ያብቃው። አባታችን ይጠንክሩ እግዚአብሔር ቤቱን ይሰራል !!!

  • @nati9660
    @nati9660 Год назад +29

    ብፁዕ አባታችን ብራኬዎ ይድረሰን!! እሼ የዘመናችን ክስተትነህ እመአምላክን!! እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ኹሉ ይጠብቅህ ወንድማችን!!

  • @ሰላምላገራቺን
    @ሰላምላገራቺን Год назад

    እውነት ምን እደምል አላውቅም ይሄ ለኛ ትልቅ ተስፋነው አባታቺን እድሜቶን ያርዝምልን እሼ ተባረክ በልጂይካስህ በቻልነው አቅም አለን እግዚአብሄር ይመስገን እሱይፍቀድልን

  • @asresuasuu3150
    @asresuasuu3150 Год назад +56

    እመብርሀን እናቴ እባክሽ አሳኪው እና የአባቶች ልቦና ይሙላላቸው እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እርዳቸው

    • @danitfanus926
      @danitfanus926 Год назад +1

      I am from Eritrea.ሁሌ ያንተ ፕሮግራም ኣያለው በጣም ጸጋ እግዛእብሔር ያለክ ሰው ነክ አሽቱየ።አዚ ሃሳብ ደሞ i am sure የእግዛእብሔር ሃሳብ ነው ሰብ ሆነ እንደዚ ምያስብ በዚ ዘመን የለም ደሞ ይሳካል i wish በ እንግሊዝ ሃገር አንደዚ ብታሰብ ደስ ይለኛል።ጸበል ናፈቀኝ ገዳም ናፈቀኝ።ልዑል እግዛእብሔር ምስ ወላዲቱ ድንግል ማርያም ኣይፈለይኩም።ይቅርታ ኣሩግልኝ ኣምርና ቡዙህ ኣልችልም።፡❤❤❤❤from Eritrea

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Год назад +56

    በእምነቱ ውስጥ የለለን ከአሜሪካ ውጪ ያለን ኢትዮጵያውያን ለዚህ የሀገር ሀብት የሆነውን ብሮጄግት መሳተፍ ይኖርብናል እኔ በበኩሌ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ በመነኩሴዋ ውላጅ እናቴ ስም እንዲሁም በኢትዮጵያውነቴ መሳተፍና መስጠት እፍልጋለሁኝ ጌታም ይረዳኛል🙏

    • @dgjjjkj
      @dgjjjkj Год назад

      @@ituneethiopia8427 ምን ማለት ነው ? መነኩሴ ነች እኮ ነው ያለው

  • @400ፍቅር30ትዝታ
    @400ፍቅር30ትዝታ Год назад +35

    በስደት ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን እህት ወንድሞች ይህ ጥሪ ለኛ ነዉ ይሄ በረከት በፍፁም ሊያመልጠን አይገባም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ Год назад +874

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አመቤቴን እሸቱይዬዬዬዬ

    • @akliluethiopia
      @akliluethiopia Год назад +6

      እህት ደምሪኝ በቅንነት እኔም እመልሳለሁ

    • @tube-mv4tf
      @tube-mv4tf Год назад +1

      @@akliluethiopia ቤተሰብ እንሁን

    • @shewaneshkedir8242
      @shewaneshkedir8242 Год назад +2

      Egnam be areb ager yalene ortodocsawyan le zihe bereket lentebaber yigebale be teleyi degmo dubayi akababi yalene ehetoch biyans 50 sew honene 2000 bir bihone enkone100.000 New slezihe ebakachu asbubet

    • @hayatdubai4089
      @hayatdubai4089 Год назад +2

      Enam alekeseku betam desi alegn eshe emebeta mariyami mogesun teseteh yena geta

    • @mesratledetu1985
      @mesratledetu1985 Год назад +2

      Enem mariyam egzabeher yasbkew yefxamlak esh🙏🏽❤🥰🥰

  • @sebl62
    @sebl62 Год назад +74

    ሰላም የመዳም ቅመሞች ❣️ እግዚአብሔር ሲመርጥ እዲህ ነው ይችን ቀን እናፍቃለው በቅደስህ ቁሚ እመሰክራለው በመንገዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @fasiltsegaye1244
    @fasiltsegaye1244 Год назад +14

    አቤት ርጋታ አቤት መልእክት በረከትዎ ይደርብን ብጹህ አባታችን! ቸሩ አግዚአብሔር ያስችልህ ወንድማለም ውጤቱን ለመስማት ቸኩያለሁ!

  • @dawitwubshet7589
    @dawitwubshet7589 Год назад +2

    እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ የሚያስደስት ነገር ነው!!! ብፁዕ አባታችን_
    የሰማዩ ንጉሥ የምድሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥዎት አባታችን🙏🙏🙏 እሺዬ እመቤቴ ማርያም ያሰብከውን ነገር በሙሉ ታሳካልህ🙏🙏

  • @alemayele2808
    @alemayele2808 Год назад +64

    በጣም ልብ ይሰብራል እመቤቴ ትርዳቹ ቡራኬዎ ይድረሰኝ ብጹዕ አባታችን🙏

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Год назад +13

    በማርያም ሳላቀው እያለቀስኩ ነበር ደስታ እንደዚህ ያስለቅሳል እውነት በጣም ደስ ብሎኛል እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁልግዜ ልዩ ነሽ ይህ የተቀደሰ ነገር የሁላችንም ሀብት የሀገር ክብር ትልቅ የትውልድ ኣሻራ ነው እውነት ታኣምር ነው እግዚአብሔርመጨረሸውን ያሳምርልን 🙏🙏🙏

  • @almaztemesgen2306
    @almaztemesgen2306 Год назад +37

    እይ መታደል ተባረክ ወንድማችን አባታችን እድሜ ከጤና ያድልን

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Год назад +16

    ማሻአላህ እንደዚህ ኢትዮጲያን በዚህ ደረጃ ማየት ደስ ይላል

  • @MeaziTube
    @MeaziTube Год назад +5

    መቼም በዚህ ስጦታ የተሳተፈ ትልቅ በረከት የሚያገኝ እና የታደለ ነው። ከበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ እግዚአብሔር ይፍቀድላችሁ። እሼ አንተም ቃልህን እንድትፈፅም እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @procell803
    @procell803 Год назад +38

    የተዋህዶ ልጆች በሀገርም በዉጭም ያላችሁ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏ይፍቱኝ አባታችን ያሰባችሁት ይሳካላችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏

  • @dfdddd3925
    @dfdddd3925 Год назад +15

    በእውነት አባትችን ክብር ይገባዎታል ፈጣሪ አማልክል ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ እሸቱ አንተም እንደዛው አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝለዎታለሁ

  • @tasenazepraga8559
    @tasenazepraga8559 Год назад +2

    ይህ ሁሉ ለሚያደርግ የሚሳነው ነገር የሌለ የጌቶች ሁሉ ጌታችን ለሉኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን!!!

  • @nakfa_fx_1997
    @nakfa_fx_1997 Год назад +61

    ይሳካል 100%!!!ክብር ለእግዚአብሄር!

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Год назад +19

    እኔም ችግር ውስጥ ካሉ ወላጆች አንዶ ነኝ ሁሌም በፀሎት በእንባ ነው ያለሁት አንዳንዴ ለምን እዚህ ሀገር መጣሁ ብየ ምርር እላለሁ አባታችን ያሰብት ነገር ለልጆችም ለእኛም ለወላጆች ያስፈልገናል:: እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳየን ዶንኪ ቲዮብ እናመሰናለን::

  • @addislij3053
    @addislij3053 Год назад +122

    This is a very necessary Project! A lot of other cultures do have similar centers and amenities serving their own communities and cultures especially in the major cities. I also wonder what the state of California has to offer for an important project like this to the Ethiopian community? I’m assuming people already checked on this. There are many grants that are given from the United States government for such things as this. Especially if this project is considered a nonprofit. I really hope and pray that they get the funds in order to continue moving forward. Oh how I wish I had millions to give 🙏🏽 God bless you Eshetu for everything you do!

    • @sarsamiaer1719
      @sarsamiaer1719 Год назад

      To get all the grants they need good a lower
      I

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Год назад +1

    አቤት አቤት መባረክ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ዘመንህ ሁሉ በጤና በልብህ መልካም መሻት የሃሳብህ ሁሉ ይሙላልህ! ወላጆችህን ቤተሰቦችህን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው! ሁሌም ባንተስኬት ደስተኞች እንዲሁም በፀሎታቸው በፍቅራቸው ሁሉ ካንተጋር ስላሉ የብረት ምሶሶ ያድርግልህ!
    ያች ሁለት ደቂቃ ፀሎትህን ፈጣሪ ይቀበልህ!
    እግዚአብሔር ሁሌም ካንተጋር ይሁን🙏🏾❤️❤️❤️

  • @zzget8710
    @zzget8710 Год назад +39

    አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን እግዚአብሔር ፍጻሜዎን ያሳምርልን የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን