ቅዱስ ገብርኤል ማነው? ምን ምን ድንቅ ተአምራት አደረገ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 май 2024
  • ቅዱስ ገብርኤል ሳጥናኤል ሲክድ መላዕክትን ያረጋጋ፣ አዳምን ያፅናና፣ ሠለስቱ ደቂቅን ከእሳት ያዳነ፣ ቂርቆስና ኢየሉጣን ከእሳት ያዳነ፣ ድንግል ማርያምን እና ሌሎች ቅዱሳን ያበሰረ መላክ ነው።

Комментарии • 135

  • @BertukanBekalu
    @BertukanBekalu Месяц назад +10

    ቅዱስ ገብሬል አባቴ አንተ ጠብቀኝ

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z Месяц назад +9

    ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጠባቂዬ 🙏ቃለ ሕውት ያሰማልን

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      አሜን ቅዱስ ገብርኤል በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @user-jc2po6kv7u
    @user-jc2po6kv7u 2 дня назад

    ቅዱስ ገብርኤል ፋጥኖ ደራሽ ለሚጠሩት አብሳሪ መላእክ ቅዱስ በያለንበት ከክፉ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቀን አሜን፫❤

  • @MekashMekonen-ut2mj
    @MekashMekonen-ut2mj 2 дня назад

    የራማዉ ልዑል ቅዱስ ገብርኤል አንተ ጠብቀን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GenetALmnu-fp9yw
    @GenetALmnu-fp9yw Месяц назад +6

    አብሳሪዉ አባቴ ጥበቃህ አይለየኝ❤

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      ቅዱስ ገብርኤል ከመከራ ይሰውርሽ።

  • @bediluyemitinlege
    @bediluyemitinlege 6 дней назад

    መላዕኩ ቅዱስ ገብርዔል ሆይ ምልጃህ አይለየን አበርታን❤❤❤❤❤ በረከትህ ከቤታችን ይግባ

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  6 дней назад

      አሜን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ

  • @desalegndamtew6265
    @desalegndamtew6265 Месяц назад +4

    ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ሰለ ሁም ነገር አመሰግን አሎህ ቃለ ህወት ያሰማልን አባታች 🙏🙏🙏

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад +1

      አሜን ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ። ሦስቱን ሕፃናት የጠበቀ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ።

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx Месяц назад +1

    ቅደስ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሽ ለሚጠሩት አብሳሪ መላእክ በያለንበት ከክፉ ነገር ሁሉ በክንፎችህ ጥላ ጋርደን 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      አሜን ሊቀ መላኩ ሁላችንንም ይጠብቀን። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @fhhy4tgy28
    @fhhy4tgy28 Месяц назад +2

    ሊቀመላእክት አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ አባቴ አከብርህና እገዛልህ ልቤን ክፈትልኝ😢😢😢

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      መልካሙን የምስራች የሚያሰማ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይሰውርሽ።

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1j Месяц назад +1

    ክብር 💕💖ምስጋና ❤️🧡ለቅድስት ገብርኤል ♥️💜ተመስገን ❣️🤲ተመስገን 💓🌹ተመስገን🧡❤️💓🌹

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1j Месяц назад +1

    አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤❤አሜን ቅድስት❤❤❤ ገብርኤል❤❤❤❤ ክብር ❤❤❤ምስጋና ❤❤❤ይገባል❤❤❤❤❤❤

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      አሜን ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን።

  • @tayachewmandefro7705
    @tayachewmandefro7705 Месяц назад +1

    ቅዱስ ገብርኤል ከብዙ ፈተናዎች ያወጣኸኝ አባቴ ክበርልኝ!

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      አሜን ቅዱስ ገብርኤል ከዕለት እኪት ከዘመን መንሱት ይጠብቅህ። ከልቤ አመሰግናለሁ።

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago Месяц назад

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንተ ጠብቃኝ❤

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      ቅዱስ ገብርኤል የመከራውን ዘመን ያሻግርህ። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @user-su2cl6yp3c
    @user-su2cl6yp3c 2 дня назад

    አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ያፅናናሽ አይዞሽ ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @Beriii-we2jf
    @Beriii-we2jf Месяц назад

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለኔም ያደረክልኝን ባሰብኩኝ ጊዜ እንባ ይተናነቀኝል😭 አባቴ መጨረሻዬ አደራ😭

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      ቅዱስ ገብርኤል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረው።

  • @xohszgd
    @xohszgd 18 дней назад

    ቅዱስ ገብርኤል እረደቱ በረከቱ ይጠብቀን🙏🙏🙏👏👏👏

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  16 дней назад

      አሜን ሁላችንንም አይለየን።

  • @Z-menase-
    @Z-menase- Месяц назад

    በረከቱ ከሁላችንም ጋ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንዱዬ ❤

  • @merontadele70
    @merontadele70 Месяц назад

    የብስራቱ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ፈጥኖ ደራሹ አባቴ ጥበቃህ ሁሌ አይለየኝ አሜን።።

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል የሚያስጨንቅሽን ሁሉ ቆርጦ ይጣልልሽ። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @DerejeAbiyu
    @DerejeAbiyu 24 дня назад

    ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀን አሜን አሜን❤❤

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s Месяц назад

    ሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለንስሀሞት አብቃኝ እኔን ልጆቸን ባለቤቴን እናት አባቶቸን እህት ወንድሞቸን ህዝበ ክርስቲያኑን ደስ የሚል ምስራች አብስረን ጥበቃህ አማላጅነትህ አይለየን አሜን፫ ከጌታችን አስታርቀን አሜን፫❤❤❤❤

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      አሜን ቅዱስ ገብርኤል የሁላችንን ጥያቄ ቅድመ እግዚአብሔር ያድርስልን። ከልብ አመሱግናለሁ።

  • @FhrFhf-yd5ro
    @FhrFhf-yd5ro 4 дня назад

    ኣሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @DawitKahsay-xf4zp
    @DawitKahsay-xf4zp Месяц назад

    ቅዱስ ገብርኤል ልቀ መላእክት ኣባቴ ኣንተ ጠብቀኝ

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይሰውርህ። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @-ychslal
    @-ychslal Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      ሃንዬ ስለ ቀና ልብሽና ፈጣን አስተያየትሽ ቅዱስ ገብርኤል የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ።

  • @user-vo4wp3lc9m
    @user-vo4wp3lc9m 9 дней назад

    አባቴ ገበረኤል ጠበቅን

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  7 дней назад

      እህቴ ተባረኪ አመሰግናለሁ።

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      አሜን ብሎ ፀልትሽን ይቀበልልሽ

  • @KassaHailu-hd8jb
    @KassaHailu-hd8jb Месяц назад +1

    አንድዬ ቃለህይዎት ያሰማለን ኤር ያበርታህ

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      ካሣ ወንድሜ ስለ ምታበረታታኝ ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @user-sv4pz5ny5p
    @user-sv4pz5ny5p Месяц назад

    ክብር,ምስጋና,ለቅድስ,ገብርኤል,ዛሬ,በጣም,ከፍቶኛል,ቅድስ,ገብርኤል,ያፅናሽ,በሉኝ,በኮሜንት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      ሠለስቱ ደቂቅን ከሚነደው እሳት ያወጣ ሊቀ መላዕክት ቅደስ ገብርኤል። በሕይወትሽ ያሳዘነሽን ችግር ጣልቃ ገብቶ ይፍታልሽ። ሠላማዊው ኢየሱስ ክርስቶስ ሠላምሽን ይስጥሽ እንቆቅልሽን ይፍታ።

    • @user-vu2pm6vh3e
      @user-vu2pm6vh3e 12 дней назад

      ቅዱስገብሬልከከፍሺአያውጣሺደስታሺንይመልስልሺገብርኤልይጠብቅሺእህቴዋከጭቀትሺያውጣሺከክፍይሰውርሺእህቴዋ❤❤

  • @mudamaise-i1o
    @mudamaise-i1o 3 дня назад

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YordanosberhaneYorda
    @YordanosberhaneYorda Месяц назад

    ብሰራታዊ ሀያል መላኸ ቁድሰ ገብርኤል ኣባቴ: ቃለ ሂወት ያሰማልን

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      አሜን አሁንም ቅዱስ ገብርኤል ከመከራና ችግር ሁላችንም ይሰውረን። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @HermelaAyele-cq7vv
    @HermelaAyele-cq7vv Месяц назад

    አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ❤

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንሽ። እጅግ አመሰግናለሁ።

  • @ZeweduZewedu
    @ZeweduZewedu Месяц назад

    Kidus.gebriel.ante.tebikegn.amen.amen.amen

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb Месяц назад

    Amen ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AtaluBekele
    @AtaluBekele 26 дней назад

    ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማህ

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  26 дней назад

      አሜን እህቴ ላቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ይህንን ቀና ልብሽን አይውሰድብሽ። እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @user-gd4nm9cw3v
    @user-gd4nm9cw3v 12 дней назад

    ቅዱስ ገብረኤል አንተ ጠብቀኝ

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  12 дней назад

      አሜን ቅዱስ ገብርኤል ሁላችንንም ይጠብቀን።

  • @KebedeSolomon-xq2cu
    @KebedeSolomon-xq2cu 25 дней назад

    የማትለየን መላክ አሁንም ምስጋና ይድረስክ

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  25 дней назад

      ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ። ቅዱስ ገብርኤል ከመከራ ይሰውርህ።

  • @user-vo4wp3lc9m
    @user-vo4wp3lc9m 9 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Месяц назад

    Kale heyiwet yasemalen ❤❤❤❤❤ meleaku kdus gebrale hayimanotachnn yixebklen agerachnn selam yadirgele❤❤

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      አሜን የለመንሽው ልመና የፀሎት ምላሽ። ፈጣሪ ያሳይሽ።

  • @user-st1vz2de7v
    @user-st1vz2de7v 26 дней назад

    አብሳሪው መላክ ቅድሰ ገብርኤል ኢትዮጸያን ባርክ😊

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  26 дней назад

      አሜን የቅዱስ ገብርኤል ተራዳኢነት አይለየን። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @user-th2qh3fl8p
    @user-th2qh3fl8p Месяц назад

    አሜን❤❤❤

  • @user-fj2of7tc3u
    @user-fj2of7tc3u Месяц назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Месяц назад

    Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      አሜን ብሎ ፀሎትህን ይቀበልልህ።

  • @asmeromweldgedriel6048
    @asmeromweldgedriel6048 Месяц назад

    Amen.amen.amen.

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  29 дней назад

      አሜን ብሎ ቅዱስ ገብርኤል ፀሎትህን ቅድመ እግዚአብሔር ያሳርግልህ። ከሌብ አመሰግናለሁ።

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Месяц назад

    Kale hiywot yasemalen amen

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      አሜን የቃሉን በረከት ያድልሽ። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @MetasebiaAtnafu
    @MetasebiaAtnafu Месяц назад

    ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው መዳን በኢየሱስ በማመን ብቻ ነው

  • @TedrosGetnet
    @TedrosGetnet Месяц назад

    ❤❤❤❤አሜነስ

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      አሜን ብሎ ፀሎትህን ይቀበልልህ።

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Месяц назад

    አሜን

  • @Lishanfashion
    @Lishanfashion Месяц назад

    Kale hyewet yasmalen

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад +1

      እህቴ ሮዛ ስለ ቀና ልብሽ ከልብ አመሰግናለሁ። ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ሠለስቱ ደቂቅን ከሚነደው እሳት እንዳዳናቸው ከነቤተሰቦችሽ ከመከራ ይሰውርሽ።

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад +1

      እህቴ ሮዛ ቅዱስ ገብርኤል ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @yordanosghirmay3501
    @yordanosghirmay3501 18 часов назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-nv2dz1ku7h
    @user-nv2dz1ku7h Месяц назад

    Kale hiwot yasemalen

  • @Smart_Tube1224
    @Smart_Tube1224 Месяц назад

    አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @kungufupanda1427
    @kungufupanda1427 17 дней назад

    Kale.hiywot.yasemalen

  • @DrdaratuuDabalee
    @DrdaratuuDabalee Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @BirehanZenebe
    @BirehanZenebe Месяц назад

    Meleaku meljah ayleyegn kemekera awutagn

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      አሜን ቅዱስ ገብርኤል ሁላችንንም ይጡብቀን።

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 23 дня назад

    ❤❤❤

  • @KidusGabreal
    @KidusGabreal Месяц назад

    🙏🙏🙏

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለያችሁ። እጅግ አመሰግናለሁ።

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidestAa
    @KidestAa Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይሰውርሽ

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Месяц назад

    መልካም ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን!!! እንደ አስተያየት ግን የኢትዮጵያውያንን የቅዱሳን አሳሳል ብትጠቀም እባክህ። እኚህ የምዕራባውያን የካቶሊክ ነጮች የሚጠቀሙት ስዕላቶች ናቸው። ስለዚህ አስተካክል።

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад +1

      አስተያየቱን ተቀብያለሁ። ፈጣሪ አያክብርልን።

    • @user-vv8vz2un8j
      @user-vv8vz2un8j Месяц назад

      @@AnduTubeoffical እሺ አመሠግናለሁ ወንድሜ አስተያየቴን በቅንነት ስለመስህ!

    • @user-vv8vz2un8j
      @user-vv8vz2un8j Месяц назад

      @@AnduTubeoffical በነገራችን ላይ ለምን በጣም እንዳሣሠበኝ ታቃለህ? ነጬቹ በተለይ በምዕራባውያኑ ዘንድ ከጌታችን ጀመሮ ሁሉንም ቅዱሳንን ነጭ ብቻ አድርጎ የመሣልና ያንን የማለማመድ ሴራ በደንብ ስላለ ነው። ይህንን ደግሞ ሀገር ቤት ያለ ሠው ብዙ አልተረዳም በሀገራችን የራሳችንን ቅዱሳን ሥዕላቶችን ከምዕራባውያንን የካቶሊክ ሥዕላቶች ጋር እያደባለቅን መጠቀም ከጀምርን ከረምእም ብለናል ስለዚህም ሴራ ያስተማሩትና ያስጠነቀቁ አባቶች ጥቂቶች ናቸው። ስለዚህ በሴራቸው ወድቀናል። ለዛ ነው ተጨንቄ ሀሳብ የሠጠውህ።

  • @tejnesh1576
    @tejnesh1576 Месяц назад

    እባካችሁ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ❤❤❤. ምልጃው አይለየን አባቴ 🙏💒

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      እህቴ ቅዱስ ገብርኤል አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ። ስለ በጎና ቀና አስተያየትሽ ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @user-sn5ut3de1l
    @user-sn5ut3de1l 23 дня назад

    Keduse,kebereale,kekefu,hulu,ante,tebekem,aman

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  20 дней назад

      አሜን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን

  • @NahomGlhiwot
    @NahomGlhiwot Месяц назад

    Abate ante tebekegn

  • @SeadaYimer-fv9me
    @SeadaYimer-fv9me Месяц назад

    😅

  • @user-bl7en8tq6p
    @user-bl7en8tq6p Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏😍😍😍

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  Месяц назад

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @ferhywotteliila4332
    @ferhywotteliila4332 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ከሙሱ ጤናጋ ያድልልን

  • @user-xt2pq5rd1k
    @user-xt2pq5rd1k Месяц назад

    ❤❤❤❤