"ህወሓት ተጠናክሮ እንዳያጠቃ በማድረግ መደራደር ይቻላል…" | ሰለሞን ሹምዬ | Solomon Shumeye | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2021
  • "ህወሓት ተጠናክሮ እንዳያጠቃ
    በማድረግ መደራደር ይቻላል…"
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @danielabreham8305
    @danielabreham8305 2 года назад +29

    እኔ በግሌ በሠለሞን ያፈርኩበት : እነ ሐይሌን አዋርደው የመለሡ : ታዲያ መንግሥትን ድርድር አልፈለገም ብሎ መፈረጅ ምን ይሉታል ? ሠለሞን ጤንነቱን ተጠራጠርኩት :

    • @user-we3vm2ke2g
      @user-we3vm2ke2g 2 года назад

      ወረኛ

    • @mussieafeworki2726
      @mussieafeworki2726 2 года назад +2

      ጤናማ አይመስልም!!!

    • @user-bk3lg7ow6c
      @user-bk3lg7ow6c 2 года назад

      ሃይሌ፡ምንድነው ሃይሌ ኮ አንድ ግለሰብ ነው ስለሮጠ እራሱን ስላስጠራ ነው ሓይሌ ኮ ተላላኪ የ አብይ ነው ቀና አስተሳሰብ የለውም የሰሎምንን እርብን አስተሳሰብ የለውም ስከ ሰላም

  • @meselesisay7165
    @meselesisay7165 2 года назад +48

    እእንደ አንተ አይነት በኢትዮጵያውያን ደም የሚያላግጥ ሰው እየተነሳ እንደፈለገ ሲያወራ ሀገሬ ውስጥ የመናገር ነጻነት መኖሩን አያለሁ።

    • @habukasim7356
      @habukasim7356 2 года назад +1

      በወያኔ ግዜ ሲያላግጥብን ኖሮ ከተወለኩ 3አመቴ ነዎ አለሳ ኢሄ የመናገር ነፃነት አይደለም ቅጥረኛ ባንዳነት ነው

    • @michalgebre1289
      @michalgebre1289 13 дней назад

      እናትህ ትነፋ ከናንተ ጋር እንዴት እኖራለን

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 2 года назад +2

    ሰለሞን ሹምዬ አፌ ቁርጥ ይበልልህ እገራችን እንዳንተ ያለውን ሀቀኛ አጥታ ነው እንደዚህ ውጥንቅጧ እየወጣች ያለችው መልካሙን ነገር ሁሉ እመኝልሃለው ከሁሉ የገረመኝ ባአገርህ ውስጥ ሆነህ በራስ የመተማመን ጥግ አለህ እኔ ድሮም በቲፎዞ የምጓዝ አልነበርኩም ካንት ደግሞ ብዙ ተምስያለው አቦ ሁሌም ይመችህ 👍❤️💪 Thanks so much our brother you are Justice man really

  • @user-df1mc1jf8b
    @user-df1mc1jf8b 2 года назад +4

    ማርያምን በጣም ነው የማደንቅ በራስ መተማመንህን 👍👍👍👍

  • @solomonabebe7417
    @solomonabebe7417 2 года назад +28

    ነገሮቹ ሁሉ ግርድፍ ሆነብኝ በአንድ በኩል ደግሞ የኔ ሀሳብ ብቻ ትክክል ነው ማለት መልካም አይመስለኝም

    • @user-oc2wp2jb7z
      @user-oc2wp2jb7z 2 года назад

      እሄ ጥፍራም የሌለውን ተበድሮ ይፈሳል።

  • @kassabga48
    @kassabga48 2 года назад +3

    አቶ ሰለሞን፣ እንዳንተ የመሰሉ open minded, wise and genuine Ethiopians በመሪነትም ሆነ በእማካሪነት አገራችንን guide ቢያደርጉ ኖሮ እንደዚህ አይነት ጨለማ የእሳት ረመጥ ውስጥ ባልገባን ነበር ። I totally agree with your assessment of our current situation and the resolution and solutions you reccomend!!! በርታ

  • @samlem8837
    @samlem8837 2 года назад +5

    Besal, sew I have seen smartness in you my dear Solomon. Humanity is the scale!

  • @mulugetaayalew6475
    @mulugetaayalew6475 2 года назад +3

    በመጀመሪያ ሰሎሞን የሚያነሳቸው ሀሳቦች የግሉ እና የራሱን አመለካከት እንዲሁመ የእውቀቱን ያክል ነው፡፡ ምንም ይሁን ምንም ግን በምክንያታዊነት እና በእውነተኛ ውይይት ማመን አለብን፡፡ እሱ እንደሚለው ወደ ሌሎች ሀገራት እጣታችንን ከመጠቆማችን በፊት ቆም ብለን ስለራሳችንን ሀገር እና ባለስልጣናት ስለ ሀገራችን ያላቸውን ትክክለኛ ሀሳብ ልናውቅ ይገባል፡፡ ለማሞገስም ለመንቀፍም መቸኮል የለብንም፡፡ እ/ር ዘረኝነትን ከኢትዮጵያ ያጥፋልን፡፡

  • @meharihailu1196
    @meharihailu1196 2 года назад +19

    ችግሩ የጋዜጠኛው ነው ምንም መረጃ የሌለው ጋዜጠኛ

  • @bantayehuayalew6917
    @bantayehuayalew6917 2 года назад +38

    ደንቆሮ፤እርሱ እንደሚያስብዉ ነገሮች ሁሉ ሽርሽር ይመስለዋል።

    • @abel8359
      @abel8359 2 года назад +1

      ሳትዋሽ ንገረኝ ... ጴንጤ ነህ አይደል ?

    • @shwet5513
      @shwet5513 2 года назад

      @@abel8359 ክክክክ ጥያቂህ ያስቃል እና ቢሆንስ

    • @abel8359
      @abel8359 2 года назад

      @@shwet5513 አብይን የምታመልኩ እናንተ ናችሁ .. ለዛ ነው

    • @tesshi5628
      @tesshi5628 2 года назад

      Try to read before you open your mouth, alemawek wenjel aydelam

  • @user-dk4cv6ys6c
    @user-dk4cv6ys6c 2 года назад +15

    የእስራኤል መንግስት በፍፁም ለድርድር ከሀማስ ድርጂትጋር እንደማይቀመጥ ሁሉ የኢትዮጵያ መንግስትም በፍፁም ከህዉሐት ጋር ድርድር መቀመጥ አለበት ብዬ አላምንም, ሰዉዬዉ ለአንድ አሸባሪ ድርጂት ደግፎ መከራከሩ ሊያስጠይቀዉ ይገባል, ጋዜጠኛዉም ሙያዉን ቢቀይር የተሻለ ነዉ

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 года назад +1

      የእስራኤል መንግስት የማይደራደረውን ወደ እስራኤል መግባት የማይችል ሃይል ነው፡ ህወሃት ደሴ ደርሶ ተሎ መደራደር ይሻልሃል ኣይ ካልክ ደግሞ ኣራት ኪሎ ሲገባ ትደራደራለህ።

    • @mussieafeworki2726
      @mussieafeworki2726 2 года назад

      @@God-db9vp kkkkkk Dreaming?

    • @ruahmed8951
      @ruahmed8951 2 года назад +1

      ተቀመጡ እኮ አሁን 🤣

    • @getachewmergia9134
      @getachewmergia9134 2 года назад

      ሰለሞን ምን እንደሆነ እንድናውቅ ካልሆነ
      በቀር ምንም ፋይዳ የሌለው ምልልስ ነው
      ሰውየው የፖለቲካ ተንታኝ ነው ?ወይስ የፖለቲካ
      ልሂቅ ሆኖ ነዉ መድረክ ተሰጥቶት የሚያወራው? ያሳፍራል

    • @michalgebre1289
      @michalgebre1289 13 дней назад

      እንዴት ነህ ፍለጠው ቁረጠው እንዴት ነው ከናንተ ጋር ልንኖር የምንችለው ኤርትራ ያረገችው ትግል ትክክለኛ መሆኑን ማረጋገጫ ማፈላለግ አያስፈልገኝም ትግራይ የግድ ብልጆቻ ነፃ ትወጣለች

  • @user-ow1xh2cy3h
    @user-ow1xh2cy3h 2 года назад +11

    እውነት ሚናገር ሰው ውስጤ ነው መንጋውች ተንጫጩ

  • @user-yf2yv7ux2s
    @user-yf2yv7ux2s 2 года назад +34

    የዘመኑ ምርጥ መሃል ሰፋሪው፤ አገር ወዳድ ከሆንክ የአገርህ መሪዎች ብለህ በጋዜጠኛው ላይ አትቀልድ ነበር።

    • @baroktigraway9375
      @baroktigraway9375 2 года назад

      "ጋዜጠኛው"ኣልሽኝ 🙄🙄ይህ ተራ ሹጣም ውታፍ ነቃይ ነው ኣንተስ ለምን ለብልግና ፓርቲ or ለወያኔ ለምን ወግኖ ኣላወራም ነወ?

    • @ejtube100
      @ejtube100 2 года назад

      @@ibnkhaldun786 ሰዉ ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ አሉ::

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 2 года назад +17

    ጠያቂው እጅግ ከአቅሙ በላይ የሆነን ሰው ነው የጠየቀው ግራ አጋባው

  • @sadikadem6085
    @sadikadem6085 2 года назад +29

    ሰለሞን ሹሚዬ ማን ናቸው? ባለፉት 27 ዓመት የት ነበር? ሙያው ምንድን ነው?

    • @alenalkieritrea3862
      @alenalkieritrea3862 2 года назад +4

      ሞያው የጁንታው ቅጥረኛ ነው

    • @alinaakillu7004
      @alinaakillu7004 2 года назад +4

      ተላላኪ ባንዳ ነበር

    • @kidisttesema9271
      @kidisttesema9271 2 года назад +1

      ትግሬ ነው ለዚህ ይሆናል

    • @alenalkieritrea3862
      @alenalkieritrea3862 2 года назад

      @@kidisttesema9271 ጁንታው? ኦኬ

    • @noreyyaibrahim7190
      @noreyyaibrahim7190 2 года назад

      @@alenalkieritrea3862 ስለ ጁንታ አትጨነቅ ኢትዮጵያ ስለመፍረስ ስለ ተጨነቅ ነው

  • @yonassamson976
    @yonassamson976 2 года назад +30

    A huge country like Ethiopia deserve few more neutral people like him. Very honest guy.

  • @addisugebru1554
    @addisugebru1554 2 года назад +44

    ለጋዜጠኛው አዘንኩለት የምር። በለመደው የአሉባልታ ጋዜጠኝነት ሊያፋጥጥ ነበር በሱ ቤት። 😥😥

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 2 года назад +33

    በጣም የሚገርመው በሰሜን እዝ ላይ የተፈፀመው ትክክል ነበር ማለት ነው? እናቶች ተንበርክከው እሰከመለመን መድረሱን አታውቅም ነበር? ውስጥህ ያመቀከውን ድንፋታ አስወግድ መጀመሪያ አንተን ብሎ ጋዜጤኛ

    • @samsunggalaxyj5samsunggala143
      @samsunggalaxyj5samsunggala143 2 года назад +4

      Kkkkk ውሸታም ወረኛ ሰሜን እዝ ያጠቃው ማን ነው ውሸታሙ ባጫ ኣይደለም ፡ውሸትም ሠው መቼ እውነት ይሰማል ?ልክ እንደ ኣንቺው

    • @user-UtorsonofGod
      @user-UtorsonofGod 2 года назад +1

      @@samsunggalaxyj5samsunggala143 መቼም እንደናንተ ደም መጣጭ ብሆን ብዙ ብዙ ባልኩህ ነበር ፤
      እነደአባቶቻችን የምላችሁ እግዚአብሔር አይነ ህሊናችሁን ያብራላችሁ🙏🙏🙏

    • @rigatlegesse7356
      @rigatlegesse7356 2 года назад

      Ye semen eiz ke memetatu befit ke adidsabeba tgray menged le 2 amet tezegto neber etio & Eritrea 🇪🇷 ye wetader gubngt shake awunu neber mknyatawi yehone amnachu atshetu Eiseyas ke gezaw mengstachu ga 👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾

  • @buchachatube
    @buchachatube 2 года назад +22

    What a rational mind! Thank you Solomon Shumiye for your position with the truth!

  • @ro7601
    @ro7601 2 года назад +37

    Solomon is doing Jawar’s job 👍🏽👏🏽

  • @nardosberhanu3584
    @nardosberhanu3584 2 года назад +44

    በእውነት የሚገርም ድንጋይ ነው

    • @jhontefferie8963
      @jhontefferie8963 2 года назад +1

      ድንጋይ መሆኑን አብራራ !!! አለበለዚያ ወይ አሉባልተኛ ወይም አሰተያየት ሰጭው ድንጋይ ይሆናል ማለት ነው ምክንያቱም ድንጋይ ነው ማብራራት የማይችለው አይምሮ ያለው ሰው ያስባል ያብራራል በመረጃ ይሞግታል፡፡

    • @andomberhane8939
      @andomberhane8939 2 года назад

      @@jhontefferie8963 thank you bra

  • @user-kl1ie4ps7u
    @user-kl1ie4ps7u 2 года назад +19

    Solomon is a rational and reasonable person. he try to provide evidences which support his ideas. the journalist should learn a lot before he comes to the media.

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 2 года назад

      Kkkkkkkkkk

    • @meronwoldemariam4721
      @meronwoldemariam4721 2 года назад

      🤮🤮🤮🤮🤮

    • @etsyliben2126
      @etsyliben2126 2 года назад

      Don’t forget he was working for TPLF back in the day

    • @selamforethiopia2647
      @selamforethiopia2647 2 года назад +1

      @@etsyliben2126 አብይ አሕመድ የስለላ ድርጅቱ መስራች ነበር።ከTplfጋር ለ27 አመት ማገልገሉን ላስታውስሽ እወዳለሑ።

  • @helenalebachew911
    @helenalebachew911 2 года назад +15

    “እንዲ ያለ ቅሌት በዘራችሁ አይደረስ” …… አሉ አማማ ትርፌ
    ሰነፍም እኮ ለሌላ ቀን ይሰራል ›››… ከለደበት እኮ አይ ሶሎሞን ! ሃሃሃሃ

  • @harmotors2355
    @harmotors2355 2 года назад +19

    እንደዚህ አይነት ሰው አለ ዶማየሆነ ዝማ ብሎ ግራ የገባው በጣም ፈሪ ከሁለቱም ወገን መጠላት አይፈልግም እራሱ ጁንታ ነው

  • @alemayehumekuria1718
    @alemayehumekuria1718 2 года назад +14

    ሰሌ ጀግና እውነትም ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል የሚባለውን አየሁ!!!! ያለማንበብና ያለመዘጋጀት ችግርን ደግሞ በጋዜጠኛ ነኝ ......

  • @kirubeln7427
    @kirubeln7427 2 года назад +41

    ይህ ስው ምኑም አይጥመኝም ክትትል ይደረግበት እንዲህ ዝም እያልናችው ነው እዚ የደረሱት

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 2 года назад +3

      ምኑ ነው ያልጣመክ ሰው አይሙት ማለቱ ነው
      ማስተዋል ስለጠፍ እኮ ነው ይሄ ሁሉ
      ወገን እያለቀ ያለው ካልጣመክ
      ግደለው አሳደው የሚልክ ጋራ መሄድ ትችላለህ
      🤫🤫🤫🤫🤫🤫

    • @kirubeln7427
      @kirubeln7427 2 года назад

      @@isabellaisra5888 በቃ አመለካክቱ አልወደኩትም ይህ ደግሞ የኔ መብት ነው መቸስ እንዳንች እንዳስብ አትጠብቂ “ኢሳቤላ" የሆነ የጭን ቁስል ነገር ነው

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 2 года назад +10

    ጦርነቱ ሲጀመር ሕግ ማስከበር ተብሎ ነው የተጀመረው ይላል እንዴ? Short memory
    ቀደም ብላ ሕወሃት ሮኬት በየቦታው ስትተኩስ፣ ድንበር ጠባቂውን ሠራዊት ስትጨፈጭፍ ብሔር ለይታ ሰላማዊ ሰዎችን ስትገድል የነበረው ጦርነት ካልተባለ ምን ይባላል?

    • @jemilakemal4029
      @jemilakemal4029 2 года назад +1

      መንግስት ራሱ ሰላም ማስከበር እያለ?

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 года назад

      @@jemilakemal4029
      ሕግ የማሰከበር እርምጃ ለመውሰድ አስቀድሞ ሕገወጥ ድርጊቶችን የፈፀመ አካል አለ ማለት ነው። ስለዚህ ጦርነቱን የጀመረው ሕግ የጣሰው እንጂ አስከባሪው ሊሆን አይችልም ነው ነገሩ።

    • @michalgebre1289
      @michalgebre1289 13 дней назад

      አንተ ልክ አንድ ቂስ ነህ ቂሱ ኤርትራዊ ናቸው በስርቆት አላማዊውን ህይወት ያያሉ ቤኒያም የተባለ ጎበዝ የሳያክል ተወዳዳሪ የ ባዕድ አምልኮ ተከታያ ብለው ፈረጁት ልክ እንደ አንተ ለምን ???ጎልጎል ና ድረስበት

  • @robelwaktola4710
    @robelwaktola4710 2 года назад +17

    Theoretically he is right, dialoge should be given priority. However, we should not forget who started the fight. If the government of Ethiopia started it, I would have fully agreed with his position. I wish this guys responds to the meaning of attacking his own comerade.....

    • @gadissagebbo9747
      @gadissagebbo9747 2 года назад

      He is not answering your questions in fairness.this guy is quality stu--

    • @aloulaandnet6219
      @aloulaandnet6219 2 года назад

      He just say out load what journalism codex is. He doesn't say what ever you want him to say.

    • @sisaytesfaye1370
      @sisaytesfaye1370 2 года назад +2

      እንዲሕ አይነት ሠዋችን መጋበዝ ኢትዮጵያን ማዋረድ ነው ዶክተር አብይ ወደ ስልጣን ሲመጣ በፍቅር ጀምሮ በፍቅር መጨረሰ ነበረ አላማው ለሕዋት የተደረገላት ምሕረት በአለም ታሪክ ታይቶ አይታወቅም

    • @aloulaandnet6219
      @aloulaandnet6219 2 года назад

      @@sisaytesfaye1370 Poor minds like to be influenced and great minds would like to influence.

  • @meronyigletu5346
    @meronyigletu5346 2 года назад +23

    ለራሱ ያለው ግምት በጣም አስቀያሜ ነው

    • @seyoumgebraselase2703
      @seyoumgebraselase2703 2 года назад +3

      ጉረኛ ትእቢተኛ ነው

    • @amafnohe016
      @amafnohe016 2 года назад

      ለምን

    • @bg9694
      @bg9694 2 года назад +1

      እዉቀት ነዉ አስቀያሚነት አይደለም! እናንተ ጋር እዉቀት የለም ድህነት ልመና ዉሸት ወዘተ ሰለሆነ እንደዚህ አይነቱ አይዋጥልህም ይብላኝ ላንተ አይነቱ

    • @dagmaitgizawi6295
      @dagmaitgizawi6295 2 года назад

      ማነው

    • @dagmaitgizawi6295
      @dagmaitgizawi6295 2 года назад

      ማነው

  • @teferatesema8514
    @teferatesema8514 2 года назад +16

    ከሽፍት ጋር መደራደር ውርደት ነው ይህ እንዲሆን የሚያግባቡት ከጁንታው ጋር የተመሳጠሩ ናቸው ለዚህ ነው ጀግናውን ወታደር ማዳከም ነው

  • @Ethio88503
    @Ethio88503 2 года назад +42

    What a difficult person to deal with..
    He thinks he have the monopoly of the logic, while he makes nonsense...

    • @metadeltube7525
      @metadeltube7525 2 года назад +6

      ሁሌ ለማሳመን ብቻ የተፈጠረ የሚመስለዉ ግትር ሰዉ ነዉ።

    • @kasuanteneh8028
      @kasuanteneh8028 2 года назад +1

      He is arrogant

    • @ameteselamtube4122
      @ameteselamtube4122 2 года назад

      Yohan Solomon shumye is constructive Mentor, because Solimon is Critical Thinker, reasonable, Fair and YeSelam Ambasader. It is good to take lesson from him, for all of us.

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 2 года назад +7

    ወይ ሰሎሞን ሕወሓት ስታመሰግን እኮ ነበር የኖርከው ? ልትበደል የማትችለው የኅይል ሚዛን እያየህ ነው የምትደግፍ እና የምትቃወመው

  • @chuchedesta
    @chuchedesta 2 года назад +18

    ይህንን ሰዉ በዚ ሰአት ማዳመጥ ያማል

    • @melonaelisho627
      @melonaelisho627 2 года назад

      አዎ ለታመመ ሰው ማዳመጡ ያማል

    • @eliasziyen7565
      @eliasziyen7565 2 года назад +1

      @@melonaelisho627 የታመመ የገማ ማለት ወያኔ እንዲድን የሚመኝ ሰው ነው

    • @e-man734
      @e-man734 2 года назад +2

      Guys I can't find a person like Solomon ? amazing inspirational personality and strength .

    • @tewfikabajamal484
      @tewfikabajamal484 2 года назад +2

      ግም ለግም አብሮ አዝገም ልዩ ሰው ነው ብዙ እብዶች ባሉበት አንድ ጠነኛ አንደ እብድ ይቆጠራል

    • @mariamawit2934
      @mariamawit2934 2 года назад

      @Sammy Yohannes stupid.... esun betesemu tetqemu neber temamoch

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 2 года назад +36

    ኦ ሰለሞን ሹምዬ!! ሚዲያ ላይ ሳጣው በረሃ የገባ መስሎኝ ነበር፡፡ ያኔ ለአሉላ ሰለሞንና ለርሱ እኩል ሚሽን ተሰጥቷቸው ሚዲያ የከፈቱ ይመስለኛል - አሉላ/አሎሎው የውጭ፣ ይኸኛው ደግሞ "ቡና ሻይ" ብሎ ሀገር ውስጥ፡፡ መለስ ምላሱን አውሷቸው ከሄደ ሰዎች ጌታቸው ረዳ፣ ሰለምን ሹምዬና አሉላ በሕይወት ቀሩ፡፡

    • @mulsam2011
      @mulsam2011 2 года назад +1

      በደምብ አይተኽዋል።

    • @jhontefferie8963
      @jhontefferie8963 2 года назад

      እባካችሁ ይሔ ቁምነገር የሚደመጥበት ማሰብ የሚችል የሚወያይበት መድረክ ነው ዋዛ እና ፈዛዛ አሉባልታ ስድብ ብስለት የሌለው አስተያየት አይጠቅምም ፡፡
      ወንድማችን እስቲ የፃፍከውን ተመልከተው በጣም ተራ ነገር ነው በረሐ የገባ ለምን እንደመሰለህ ለምን ወያኔ እንደመሰለህ ብታስረዳን እኛም ከአንተ ጎን እንቆም ነበር እስከዛው የሰጠኸውን አስተያየት አጥፋው (ለአንተ ብዬ ነው) ወደፊት በእድሜም በአዕምሮም ስትበስል ይቆጭኻል …

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 2 года назад

      @@jhontefferie8963 አሳቢ ስለመሰልህ አመሰግናለሁ፤ ነገር ግን የምለውን የማውቅ፣ እንደእንስሳ ዛሬ ፊቴ ላይ ያለውን እያየሁ በስሜትና በደመ ነፍስ የምነዳ ያይደለሁ መሆኔን አስረግጬ እየነገርሁህ ይልቅ ከቻልክ አንተ ራስህ ሰፋ አድርገህ ማሰብ እንድትችል እመክራለሁ፡፡

    • @melonaelisho627
      @melonaelisho627 2 года назад +1

      እንዴት ደስ ይላል

    • @tamratbekele9611
      @tamratbekele9611 2 года назад

      አዎ ጥሩ ታዛቢ ነህ !! ላለፈው 8 ወር የነበረውን እያዳመጥን ተመዝግቦ የሚያዝበት ጊዜ ነው። የ TPLF ጠበቃ ። ማፈሪያ!!

  • @thgeneralservice6373
    @thgeneralservice6373 2 года назад +1

    ሰለሞን ሹምዬ
    የጋዜጠኛው ግራ መጋባት ገርሞኝ
    የሀሳብ መስጫውን ስመለከት
    ተስፋ ቆረጥኩ
    አምላክ ይጠብቅህ

  • @tadessetsige4473
    @tadessetsige4473 2 года назад +17

    አረጉድ ነው ሰለሞን ሳያሰበውTpLF አረጋግጠዋል

  • @abebezewge4220
    @abebezewge4220 2 года назад +32

    እንዴት ነው በጦርነት ላይ ያለን አገር ፍሬ አዘል ወቅታዊ እውነታን የማይገናዘብ አድር ባይ ዜና ብላችሁ ይምትዘባርቁት!!!

    • @alexargaw7167
      @alexargaw7167 2 года назад

      ለግፋ በለው ስንት ሚድያ አሉ አይደል በሁለቱም ወገን ምናለ መሃል፡ላይ ያሉትን እንኳን ብንተዋቸው ሰው አይለቅ ማለት ይሄን ያህል ያበሳጫል?

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 2 года назад

      ZERGNA GONDERE

  • @aregpic-vtube6307
    @aregpic-vtube6307 2 года назад +11

    Wow wow sole ጥልቅ እውቀት ..ወድሎት ያሌለው..ለኢትዮዽያ አምድ ሰው ተገኘ!!

  • @eyasuasgedom197
    @eyasuasgedom197 2 года назад +1

    ያኔ ዘፈን የዘፈንክ ጊዜ ነው እብደት እንደጀመረህ ያወቅኩት ይህንንም አስተያየት ለሌሎቹ የፃፍኩት ገና በሁለተኛው ደቂቃ ነው ይቺ ዩቲውብም እንደ አውሎ ሚዲያ

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 2 года назад

    ሰሌ ይሄን የፕሮግራም አልከታተለዉም ግን ሰለሀጌሬ ሁኔታ ካንተ የተሻለ የሚያብራራልኝ አለገኝም እዉነት ይዘክ ነዉ በርታ ያገሪልጄ አላህ ክፉዉን ይያዝልክ የኔ አንበሳ

  • @amanoneloves2506
    @amanoneloves2506 2 года назад +4

    From Eritrea respect for you selomun smart guy god bless you 👍

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 года назад +11

    Sol ma hero, I want you to be deserved Prime minister of Ethiopia, then we can have a right lead bro.... Thanks for having you 🙏🙏🙏

    • @ethiopia8203
      @ethiopia8203 2 года назад

      አንተ: ጅል: አንተ ብቻ ገብቶህ ሌላው ያልገባው ይመስልሀል:: አንተ እንደምትለው ቢሆን ኖሮ ምድር ገነት ትሆን ነበር: ጅል ጅል !!

    • @ethiopia8203
      @ethiopia8203 2 года назад

      እንተ : እራስህ: ተደራደርና : ወያኔን : መሳሪያ: አስፈታው

  • @yirgabdm
    @yirgabdm 2 года назад +22

    This guy is an Evil genius. He needs a better journalist like Semeneh.

    • @user-cq5bf7mv5b
      @user-cq5bf7mv5b 2 года назад

      Kkkkkkk kemire eyeferawu Eko newu yemiteyikewu

    • @muluemebetwoube6494
      @muluemebetwoube6494 2 года назад

      Semeneh ? the same kersam he have no moral to ask like Solomon types of people he is business journalist, he's notjornalist

  • @medhindebas5003
    @medhindebas5003 2 года назад +14

    Selemon shumiye God bless you for telling the Truth as always.

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 2 года назад +7

    ጋዜጤኛው ግን የሰው ደም አታፍላ ያለቦታህ ተቀምጠህ ስንት መልስ የሚሰጠው እውነት እያለ ለዚህ ከሀዲ እየተሽኮረመምክ እያለፍክ

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 2 года назад +3

    ሰለሞንን እኔ ጋዜጠኛ ያልሆንኩት አዉቀዋለዉ በጣም አንደበተ ሩቱ በጣም ገባድ ተከራካሪ ሆሌም የሚረታ መሆኑን አዉቃለዉ ጠያቂዉ በጣም መዘጋጀት ነበረበት ቢዘጋጅም ሰለሞን አይችልም ሰለሞን ን አለማወቁ ጠያቂዉ ገረመኝ

  • @sebledarcy6387
    @sebledarcy6387 2 года назад +12

    He didn't give you a chance to ask him any question. He has to wait until you done.

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 года назад +33

    እኔኮ እንዳንተ ያለ ዶማ እና እራሱን ተንታኝ አድርገህ ስትቀርብ ይገርማል

  • @selamawittefera9576
    @selamawittefera9576 2 года назад +11

    OMG you really really expected us to believe you? Think again, why you even did this interview?

  • @kemaltabessekemaltabesse4567
    @kemaltabessekemaltabesse4567 2 года назад +3

    This gentleman i Iike the way he address the question in this time we need more machured people like him!

  • @yesufmuhammed8297
    @yesufmuhammed8297 2 года назад +14

    ሰለሞን የሚሉት የጁንታው አሽከር እንዴት ነው ራሱን የሚቆልለው? ምንም አይነት ስርአት የሌለው፣ራሱን እንደ ሃይለኛ እውቀት እንዳለው ሰው አድርጎ የሚገምት፣ ስውን በጣም የሚንቅ አሳፋሪ ! ጋዜጠኛው ይሉኝታ ይዞት እንጅ እንዳንተ ክብረ ቢስ ሆኖ ቢዘረጥጥህ ስሜቴ ነበር!!ብዙ አቃጣይ ሆዳሞች አውቃለው እንደሰለሞን እውነትን ሽምጥጥ የሚያደርግ እንከፍ አይቼ አላውቅም!!

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 года назад

      አረ በጣም ጎበዝ ተንታኝ ነው፡

  • @chaki38
    @chaki38 2 года назад +14

    Solomon as always you have showed you're a man of principle and truth.

  • @musahm100
    @musahm100 2 года назад +16

    አረ እሰሩት ይህን ክፍት አፍ ....በወያኔ ግዜ አፋን ሳይከፍት አሁን ይከፍታል ። አረ ዲሞክራሲም ልክ አለው። የወያኔን ባልስልጣናት ቢታሰሩ ኖረ ይህ ጦርነት ባልነበረ ። ይህ ሰው እሰሩት ።እስክድር እና ጀዋር በመታሰራቸው ምን ያህል ሰላማችንን እንዳገኘን

    • @mikigebre6939
      @mikigebre6939 2 года назад +3

      Denkoro. Maser meftihe bihon TPLF eskahun siltan lay bekoye

    • @tekigere2877
      @tekigere2877 2 года назад +1

      Yet new yalehew ante... selam yet new yalew ene jewar sletaseru...

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 года назад

      ሃገር በጦርነት እየታመሰ ሰላማችን ኣልሽው ኣይይይይ ግዜ

  • @akmeltube5802
    @akmeltube5802 2 года назад +7

    እሔ ሰዊዬ የሰሜን እዝ ስጠቀ አነበረም መለት ነው ለመንኘውም ረስሕን ልዩ አድሪገሐ አተስብ በወተደሮቹ ደምነው የምትሰለቀው እሽ በጠም የምየነድደው

  • @bede6618
    @bede6618 2 года назад +19

    The journalist is shiting on himself, well done sole you nailed it!!

  • @ro7601
    @ro7601 2 года назад +13

    የኖቤል ሽልማት😂😂”አታስቀኝ" ያልከው ተመችቶያል😂😂😂😂😂😂

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 2 года назад +8

    በአጋጣሚ ይህንን ቻናል ተከታተልኩት፡፡ ሰው ስለራሱ የሚያውቀው ሩቡን ያህል ነው፡፡ ጉራውን ትእቢቱን አያውቀውም፡፡ በተለይ የዚህና ያለፈው ትውልድ ለኢትዮጵያ መሲኋ እኔ ነኝ በማለት በታላቅ ድፍረትና ንቀት መናገር ይወዳል፡፡ ሌሎችን መሳደብ ማዋረድ ለእርሱ ጽድቅ ነው፡፡ ዘመኑን እጅግ አሳዛኝ ዘመን የሚያደርገው በንግግር ማመን ተገቢ እንደሆነ እየተናገሩ የእኔን ንግግር ብቻ ስሙ እውነቱም ትክክሉም የእኔ ነው የሚሉመብዛታቸው ነው፡፡ የሚናገሩትን የማያውቁ ዘባራቂ ሰዎች እንደ ሰለሞን ያሉ ሰዎች ተራ ሰዎች መሆናቸው በጀን፡፡

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 2 года назад +11

    Thank you Andafta for starting Genune discusion.

  • @selamforethiopia2647
    @selamforethiopia2647 2 года назад +1

    አቶ ሰለሞን ሹምዬን ከልቤ ሳለደንቅሕ አላልፈም።ነገር ግን ሐሳብሕን ሳደምጥ እጅጉን ልቤ በሐዘን ይመታል ይሕም በእብዶች መካከል የቆምክ ጤነኛ ሰው በመገኘትሕ አጅጉን አዝናለሑ።በሐሣብ የሚመጥኑሕ ሰዎች አሉ ብዬ አልገምትም ስለዚሕ ምን ያሕል እየቆሰልክና እያዘንክ እንደለሕ መረዳቴ ያሳዝነኛል ።እግዚያብሔር ይርዳሕ ።

  • @fanat6520
    @fanat6520 2 года назад +13

    Very sharp man, he just stated the facts. Respect🙏. This kind of mind is what Ethiopia even the world needs really.

  • @zewdneshworku3200
    @zewdneshworku3200 2 года назад +33

    ጠማማ ሰው ምንም ቢናገር አይጥመኝም ሰለሞን ከድሮም ጭንቅላትህ ደረቅ ነው

    • @ayeleamene8694
      @ayeleamene8694 2 года назад +2

      በጣም ይገርማል ሁሌም ስውን ያወዛግባል I think የሚናገረው ለራሱም የሚገባው አይመስለኝም ጥሩ ገልጸሽዋል thanks

    • @biruklema543
      @biruklema543 2 года назад

      Sibeza xemama nw damit

    • @mela1567
      @mela1567 2 года назад +2

      ጠማማው እንደ አንቺ አይነቱ ገልቱ ነው! ለማየት ያብቃችሁ ሰለሞን ሹምየ ከተናገራቸው አንዲትም ጠብ የምትል ነገር አይኖርም! የጦርነቱ መጨረሻ ከህወሃት ጋር በድርድር ይጠናቀቃል! ይህን ሁሉ የደም መስዋእትነት ተከፍሎ ድርድር ማድረግ ደግሞ የሽንፈት ሁሉ ሽንፈት ነው! አብይ ብዙ ኪሳራና መስዋጽትነት ካስከፈለን በኋል ለድርድር ይቀመጣል እውነቱ ይሄው ነው ቢመራችሁም ዋጡት።

    • @muhidinabdulkadir2647
      @muhidinabdulkadir2647 2 года назад

      Dedeb

    • @zewdneshworku3200
      @zewdneshworku3200 2 года назад

      @@muhidinabdulkadir2647 ሱረታም

  • @abck23
    @abck23 2 года назад +8

    Mr Solomon this is a hit job.

  • @elhamjemal2345
    @elhamjemal2345 2 года назад +2

    sole really I appreciate you ,thank you so much

  • @jhonelegend4230
    @jhonelegend4230 2 года назад +1

    ወይ ሶሎሞን ሹምዬ ! ስለመደራደር የሰጠው መልስ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ !! እንዴት እንደራደር ይለዋል እንዳይደራደር አድርገን አላለም ሃሃሃሃ

  • @meskeremtucho6565
    @meskeremtucho6565 2 года назад +7

    አንድ አፍታ ሚዲያ ምን ነካችሁ ዛሬ

  • @hanshomuche163
    @hanshomuche163 2 года назад +18

    ይህን ወሬኛ የህወሓት አጨብጫቢ ለወደፊቱ አታቅርቡ ። ይህ ጥሩ ሚድያ እንዳንጠላው።

    • @najat1117
      @najat1117 2 года назад

      አንዳፍታ ማነው ብለሽ እራሱ ዜና አቅራቢውን ገብተሽ ቤቱን መርምሪ እባካችሁ የኛልጆች ብልጥሁኑ ያዘነመስሎ ጋዜጠኛው ለአሜሪካ ነው እየሰራያለው

  • @salwagirshaw3649
    @salwagirshaw3649 2 года назад +1

    ሰለሞን ሹምዬ ❤❤❤

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 2 года назад +1

    Thank you Teshome & Solomon yilmedbachihu.

  • @topFaris
    @topFaris 2 года назад +14

    ይህን በሽተኛ ለሚጠየቀው ጥያቄ ሁሉ ነገቲቭ መልስ ይመርጣል.. .. ጠያቂው አለ ካለ የለም ይላል

    • @baroktigraway9375
      @baroktigraway9375 2 года назад

      ሹጣም ኣንቺ የምታሪው ጎረቤትሽ ኣያራውም bcz ኣንቺ ቤት ያለው ምግብ ጎረቤት ላይኖር ይችላል እናም ያንችን ሚጢጢ የሰጡሽን ብቻ ኣይነት እንጭጭ ጭንቅላት ከሌላው ታንሳለች ::

    • @abdiredi9819
      @abdiredi9819 2 года назад

      ሰለሞን አጋፋ ነው እና መረጃ ስጠኝ ነው ያለው

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 2 года назад +15

    ወይ አብይ በውስጡ ባንዳ አቅፎ ተቀምጦ ነው መከራውን የሚያየው ።

  • @huahua5538
    @huahua5538 2 года назад

    ኣንደኛ ነዉ ሶል ጋዜጤኛዉም ጎበዝ ነዉ የሶል ደሞ በስድብ ኣልያዝኩትም እንደ ምክር ነዉ ያየሁት ሁሉ ጋዜጤኛ በዚህ መልኩ ስለ ሚሄድ ምክር ነዉ

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 2 года назад +3

    ሰለሞን የሚሉት ልዩ ሰው ነኝ ብሎ የሚያስብ ሰው ሲሆን እራሱን የበቃው አዋቂ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሰው ነው፣
    ዛሬ ከመሬት ተነስቶ ስለ ውይይት ሲያወራ ከዛሬ ሁለትና ሶስት አመት ሀገር ቤት ያልነበረ ነው የሚመስለው፣ ምክንያቱም እሱ የሚላቸው ሀሳቦች በሙሉ መንግስት ጥረረት ያላረገበት ማስመሰል ስህተት ነው፣፣
    እኔ ሳቀው ሰለሞን ተከራካሪ ሳይሆን የግትር አቋም ባለቤት መሆኑን ነው፣
    እንዲህ አይነት የሀሳብ ዱኩማንን እያቀረባችሁ ባታሰለቹን በጣም ጥሩ ነው!!

  • @habtomatsbha5790
    @habtomatsbha5790 2 года назад +13

    ሰነፍ ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን ሰገራ ጋዜጠኛ ነዉ

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 2 года назад +6

    ጠያቂው በተለመደው መንገድ ስለተሸማቀቀ ሰለሞንን ማወደስ ጀመረ፡፡ ጭራውንም ቆላለት፡፡ ሁለታችሁም ስታሳዝኑ

  • @HA-ln5od
    @HA-ln5od 2 года назад +23

    Thank you Solomon Shumiye for telling him right on the face. We need like-minded people like you. Truth always prevails. Always lecture them the truth.

    • @dagmawiabate8765
      @dagmawiabate8765 2 года назад

      እርጉም ጁንታ yeah truth prevails and you and your pals will see that in a few days. you guys have know idea how much Ethiopians are fade up with you traitors.

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 года назад +3

    የተከበሩ ሰለሞን ሹምዬ ሆይ, በጋዜጠኛውና በመንግስት የአስሳሰብ አድማስ ጥበት ውስጥ የትችት ትርጉሙ ውርደትነው, እውነትን ማፍረጥ ደግሞ አግሬሲቭ ነው ያስብላል። ጋዜጠኛው እርግጥም ደከም ያለ ነው እንቅጩን ስትነግረው በራሱ መዝገበ ቃላት አግሬሲቭ ይላል ብዬ ጠብቄው ነበረ, ሆኖም ለወደፊቱ ሰነፍ ከአፍህ ባይወጣ, ባይሆን ደካማ... ሰነፍ በቅዱስ መፅሀፍ ላይ እግዚኦ...

  • @yomeke100
    @yomeke100 2 года назад +13

    ይህ ሰው ሁልግዜ ድርድር ድርድር ይላል እሰቲ በምን ነጥብ ላይ ይደራደሩ የሚለውን ይመልስ። ወንጀለኛው ትህነግ እንዴት ይደራደር ወንጀለኛነቱን አምኖ ቅጣቱን ይቀበላል?

    • @mariamawit2934
      @mariamawit2934 2 года назад +1

      Ena tadia tornet tornet yebel derder makt eko selam malet new alebelezia tornetu ethiopian bemulu chef esk chaf yadarsal

  • @user-gl5cx6dm4p
    @user-gl5cx6dm4p 2 года назад +22

    የነፃነት ጫፉ ነው ...እንደዚህ በሱሬህ ላያ የሚያስቀዝንህ ሰለሞን ብዙ ታወራለህ ገን 1አሰራም ማናባክ ስለሆንክ ነው ስለድርድር ስለኖቤል ሽልማት የምታወራው ድንጋይ እራስ አላርፍ ብለሃል

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 2 года назад +12

    I am sure you understand how terriorism works. The way you talk is really bad. TPLf is given many chance to negotiation to bring peace. Your hypocrisy is beyond belief.

    • @baroktigraway9375
      @baroktigraway9375 2 года назад

      genius😅😅😅🤮🤮ለድርድር የሄዱት ቄሶች ለእርቅ ሳይሆን ለምን ሰጥ ለጥ ብላቹ ኣርፋቹ ለምን ኣትገዙም ሊሉ ነበር የሄዱት ጂንየስዬ😅😅

  • @mittitaye7912
    @mittitaye7912 2 года назад +3

    ሶል ምርጥ ስው

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 2 года назад +11

    ጠያቂውውን ምንድነው የሚያሽቆጠቁጠው? የእነ ሀይሌ ን ሽምግልና እምቢ ስለማለቱ ያነሳውን ሀሳብ ለምን አይጨርስም?

  • @ethiopia1465
    @ethiopia1465 2 года назад +8

    ሰለሞን የአውሮፓዎች አቋም ሳይገባው ቀርቶ አይደለም...!!

  • @amlaktemesgen611
    @amlaktemesgen611 2 года назад

    ስሜነህ ባይፈርስን በሰማሁበት ጆሮዬ እኚህን ግዑዛን ማየቴ እራሴን ወቀስኩት።።።።።

  • @helenlomi1572
    @helenlomi1572 2 года назад +3

    ልክ እንደፍቱ ጭቅላቱሚ ዱሚ ነው።

  • @Usurfit
    @Usurfit 2 года назад +26

    He is lecturing the interviewer. Narcissistic he's talking down to the guy. Thinks too much of himself.

    • @belaygirma4485
      @belaygirma4485 2 года назад

      You got it!

    • @baroktigraway9375
      @baroktigraway9375 2 года назад

      ነውኮ ጋዜጠኛ ተብየው ውታፍ ነቃይ ነው እንዳንቺ እውቀት ወፍ

    • @Usurfit
      @Usurfit 2 года назад

      @@baroktigraway9375 your name speaks loud and clear.

    • @baroktigraway9375
      @baroktigraway9375 2 года назад

      @@Usurfit ቆይ የግድ ሰውየው እኮ የምትጠይቀው የምትፈልገውን መልስ እንዲሰጥክ ከሆነ ከፍለክ ማምጣት ነው መቼስ ሰለሞን የወያኔ ደጋፊ ኣይደለም ተጎሽማ ነበርና ነው ሆኖም ጀልባው በተናወጠች ግዜ ለምን ዋኝተህ ወጣህ ለምን ኣብረን ኣንሞትም ይባላል እንዴ በቃ ሰውየው ኣጨብጫቢ ኣይደለም በምክንያት ቢያምን what's z problem ?ጋዜጠኛው ግን ታጥቦ ነው የተሰጣው 😅😂😅

    • @baroktigraway9375
      @baroktigraway9375 2 года назад

      @@Usurfit am proud of it for being agame tigraway than other tnx to God .

  • @user-yh1pi5io6b
    @user-yh1pi5io6b 2 года назад +7

    ብዙ መስዋትነት የከፈልኩላት ሀገር ናት ብሎን እርፍ

    • @dagmaitgizawi6295
      @dagmaitgizawi6295 2 года назад

      እውነት ነው በጣም እየከፈለ ያለ ነው

  • @bereketwolde792
    @bereketwolde792 Год назад

    አመሰግናለሁ ሰለሞን 👏👏👏

  • @tofekarebu4108
    @tofekarebu4108 2 года назад

    ሰሌ በጣም አድናቂው ነኝ

  • @maybostube4042
    @maybostube4042 2 года назад +4

    አንዳንድ ጋዜጠኞች ያበግኑኛል :: አይችልም በቃ !

  • @abaywasihun2549
    @abaywasihun2549 2 года назад +11

    ስለሞን ሹምዬ ማለት በወያኔ ዘመን ተልከስክሶ ጠግቦ የበላ ሱሪ የቀየረ የውጪም የውስጥም ደሀ ነው ወያኔን ይወዳታል ሳይሆን ያመልካታል እንዳውም አንድ ጊዜ የፒያሳው ትግራይ ሆቴል ውስጥ ወንድሜ ተገድሎብኛል እና እንደ ውለታ ይቆጠርልኝ አይነት ንግግር ሲያደርግ የነበረ እልም ያለ አደርባይ ብዙ ሚሽኖች ከጅንታው ቢቀበልም ከእውቀት እና ከእውነት ነፃ በመሆኑ ለባለውለታዎቹ ሊዋጋላቸው የቻለው ይሄው ኢቺን ታህል ብቻ ነው ምንም ማድረግም ምንም መሆንም የማይችል አቅሙ ኢቺ ብቻ የሆነ ሆዳም ስው ነው

  • @amlaktemesgen611
    @amlaktemesgen611 2 года назад

    ሌላ ጌዜ እመጣለሁ እንከን ፣፣እመብርሀን ለዛ ቀን መብራት ይጥፋብን።።።

  • @beery7254
    @beery7254 2 года назад +1

    👉አገኘሀኝ አገኘሀኝ ሶል👈
    ✍️❤👉በጅብ ማሀል ሁኖ እዉነት የተናገረ ምርጥ ሰዉ ሰለሞን ሹምዬ💪💪
    ❤👉አንተ ማለት second 👉ጀዋር
    ❤👉ኖቤል ሲለዉ👉አታሰቀኝ አላለም😂😂😂

  • @kiru3449
    @kiru3449 2 года назад +11

    ሰለሞን ሹምዪ ፣ ሀሳቦችህ በጣም በሰል ያሉ ስለሆኑ ፣ ለሁለቱም ለወያኔም ለብልፅግና(አብይ) ደጋፊዎች አትመቻቸውም ።

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon1798 2 года назад +16

    ይሄ ሰውዬ በጣም harass ያደርጋል። የቀረበው በ diffensive mode ነው። ጠያቂውን በጠማማ ሃሳብ ሊያሸማቅቀው ጥረት ያደርጋል። ከመጀመሪያውም አመጣጡ ሊወያይ ሳይሆን የሚቀርብለትን ሃሳብ ለመቃወም ነው። የሚመጣውን የውይይት ሃሳብ እየመታ ባልሆነ መልስ ያወናብዳል። ልክ መለስ ዜናዊ የሚጠቀምበትን የ harassment ዘዴ ነው የሚጠቀመው። በጣም መሰሪ፣ ክፉ evil ሰው ነው። ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ለማንኛውም።

    • @mulsam2011
      @mulsam2011 2 года назад +2

      አትጠራጠር በቅርቡ ይህ ክፉ ስራው ከሚዲያ ያጠፋዋል ልክ እንደ ሳምሶን ማሞ።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 года назад +1

      አረ ጎበዝ ነው ይህ ነበር ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን የነበረው።

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 2 года назад +3

    “እውነት ነው፣ሕይወት አጭር ነው” በደንብ ገብቶሃል!!!!!ስለዚህ ቅድሚያ የሚሰጠውን ቅድሚያ መስጠት ።

  • @ashutagashu
    @ashutagashu 2 года назад +8

    ደረቅ ሃሳብ ነዉ ሎጂኩም ቃላት ላይ የቶከረ ተራ ወሬ ነዉ በዉስጥህ ያለዉ ፈለጎት ከ አይንህ እርግብግቢት ይታወቃል ድርድር ምተላዋ ቃል ማን እንደሚፈለጋት ይታወቀል አገራት በጦርንት ነዉ የተገነቡት ሞገስ የሌለህ ጥላ ቢስ ሰዉ ነህ

    • @sayzos9315
      @sayzos9315 2 года назад

      Bro, so why don't join the war instead of yelling here. ብልጣብልጥ ጦጣ

    • @zembalchw3824
      @zembalchw3824 2 года назад

      ድንጋይ እራስ አገራት በጦርነት ነው የተገነቡት ትላለህ ግንብ ራስ

    • @ashutagashu
      @ashutagashu 2 года назад

      What do you know about reading? Read American and European history, and then tell me who the stone head itself is?

  • @user-mw2gm5ic3z
    @user-mw2gm5ic3z 2 года назад +6

    ይሄ ሰዉዬ አዋቂ ነኝ አይነት ነገር ነው ግን ትልቅ ችግር ፈጣሪ ነዉ ልደቱ ነገር ነዉ

  • @yematasisay3327
    @yematasisay3327 2 года назад +21

    The change we have seen....many stupid minds blown!!!

    • @user-yf2yv7ux2s
      @user-yf2yv7ux2s 2 года назад

      ይለወጣል ብለህ የማታስበው ሰው በዚህ ደረጃ ሲወርድ ግን ያሳዝናል።

    • @user-gw3ly1vd3z
      @user-gw3ly1vd3z 2 года назад

      ይህን ተጥያቂ አልወደውም ፕሮ ወያኔነቱ ግልፅ ንፕው ተጥያቂው መልሶ ጋዜጣ ኛውን አፋጠጠው ጋዛጠኛው ተወጠረ እውነቱን ይህን ይህን ስትል ግልፅ አድለወ ነው ማስረጃውን ይዞ መጥየቅ ነበረበት
      ስውየውን አልወደውም

    • @tsehayeghebre5966
      @tsehayeghebre5966 2 года назад +1

      @@user-gw3ly1vd3zበአንድ አቅጣጫ ብቻ አፋቸውን የሚከፍቱ የአብይ አቃጣሪዎች አሰተምራቸው .ምስጋና ይገበሃል::

  • @zavera3068
    @zavera3068 2 года назад

    ሶል ግን ነብስህ አይማርም እርግጠኛ ነኝ ከኢንተርቪው በኋላ ደብድቦሀልkkkk

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 2 года назад +1

    Excellent!