የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሰሎሞን ሹምዬ እና አያልቅበት አደም ክፍል 2 | Maya Media Presents

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
    የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሰሎሞን ሹምዬ እና አያልቅበት አደም ክፍል 2 | Maya Media Presents
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Комментарии • 109

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 Год назад +27

    ሰሌ ሞክሼ በእውነት ምርጥ ነህ። ስለ እናትህ አስታውሰህ ስታለቅስ ልቤ ተነክቷል።ግን ደስ ደግሞ ብሎኛል እንደ አንተ ያለ ጀግና ወልደውልናል።ፀሎት አድርግላቸው በስማቸው የተራቡን በዓመት አንዴ አብላ።ሁላችንም ወደዚያ ሂያጆች ስለሆንን መጠንከር የግድ ነው። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልህ።በርታ

    • @abebatadese5320
      @abebatadese5320 Год назад +1

      ሶልዬ በጣም ነው ምወድህ ማደንቅህ በርታልኝ።

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 Год назад +17

    ሁለታችሁን ከፕሮግራም ውጪ ስላየኃችሁ ደስ ትላላችሁ ሰው ሰው የሚል ፕሮግራም ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @KhadijaKhadija-io3ox
      @KhadijaKhadija-io3ox Год назад

      Wenedemaaaa himemehi Hazenehi yenatehi matat new yalekesekewe bezichi Alem Enat miteke manem. Yelem ahunem ayenorme wefetem ayenorem Enam enat atechi Benat Hazene tegosakeye enoralehu hulam hazenu lena Addis new enate yalachu Allah erjeme edema esetachiwe egname Enate yelalene Allah bertatu Esetine new

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Год назад +23

    እንዴት ተመስጬ እንዳዳመጥኳችሁ በጣም ነው የምናመሰግነው
    በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ
    እግዚአብሔር በዚህ ምድር ስንኖርር የሚሰጠን ትልቅ ስጦታ ሰው ነው ለናንተም አንዳችሁ ላንዳችሁ የተሰጣችሁ ስጦቻዎች ናችሁ በጣም ታድላችኃል
    በጣም መሳጭ ለሆነው ጨዋታችሁ በጣም እናመሰግናለን
    እንወዳችኃለን

    • @areDigitaltoilet
      @areDigitaltoilet Год назад +1

      እኔም ክፍል 2ትንም

    • @lemelemyakob8546
      @lemelemyakob8546 Год назад

      @@areDigitaltoilet አይደልን አያልቅበት እንዲህ የሚጫወት አይመስለኝም ነበር በጣም ነው ያዝናኑን

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Год назад +2

    አያልቅበት አደም እና ሰሎሞን ሹምዬ፣
    ግሩም ወግ! አስተማሪ ሕይወታችሁን ስላጋራችሁን እናመሰግናለን!
    ሰሎሞን ፣ ስለእናትህ ባወጋኸን ላይ እጅግ ልቤ ተነክቷል። አይዞን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በብርታት ያኑርህ።
    አንድ ቦታ ስምሽ ሲጠራ ሰማሁ ያለቺኝ ወዳጄ ልካልኝ በተመለከትኩት በዚህ ጣፋጭ ወግ ላይ ስላስታወሳችሁኝ እጅግ አመሰግናለሁ፣ ኑሩልንየኝ በርቱልኝም!
    በርቱ! ሥሩ ለሀገራችሁ....

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 Год назад +6

    አሁን ገና ከልቡ የልብ ወግ የሆነ ሰው አቀረባችሁልን ማርያምን እንዴት ደስስስ ብሎኝ እንደሰማውት ባላለቀ እያልኩ ነው ያየሁት ደግመው ቢቀርቡ እራሱ አይሰለቹም ሶል ወዳጅክ አክባሪክ ነኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤🙏

  • @amentube2416
    @amentube2416 Год назад +11

    በጣም ደስ የሚል ትዝታ ልጅነቴን በናተ ውስጥ አየውት ሶልዬ ጉዋደኛህም በጣም ይመቻል የአቺ አብዮታዊ ዘፈን ግን ተመችታኛለች በዚ ዘመን ቢሆን የዘፈኑዋት አብይ ፈዳላ ነበር ብዬ ምዘፍንት🤣🤣🙈🙈❤️❤️❤️🙏🙏

  • @haniproxi6876
    @haniproxi6876 Год назад +4

    ዋዎ ዛሬ ምንዓይነት ታሪክ ጨዋታ ነው የሰማሁት እረካሁባቹ በጣም በጣም ደስስስ ትላላቹ እታፈጠኝ አለቀ
    በሌላ ብትነጡ ምንያህል ደስ እንደሚል ስለእውነቱ ስናገር የናንተ ዘመን ልጅ አያደሁም ግን ይሄን ጣፋች ግዜ ስላካፈላቹን ከልብ እናመሰግናለን፡፡
    ማያ (አምለሰት) እንዲህ ጥፍጥ ብዙ የሚያውቁ የሚያሳውቁ ሰዎችን እባክቹ ጀባ በሉን፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @elza253
    @elza253 Год назад +5

    ሥንቴ እየሠማዋቹ እንዳለው አጠይቁኝ ሥ ት ጣ ፍ ጡ ።ማርያምን ውይ ምነው በቤተ ዘመን በተወለድኩ ።እሥኪ እዪን እኛ አሁን አንድ እሚረባ ለትውልድ የሚተላለፍ ነገር የሌለን ።ገን ሁሉን ዘላፊና ሊሠራ ያለውን የምናሸማቅቅ ትውልዶች ሆነናል ።ወደዛ ወደቲክቶኩ መንደርማ አቲሂድ ድሮ ወንዶች ሢሣደብት የሚወገዙበትን ሥድብ ዛሬ የኛ ሴቶች ተንሽም ሥቅጥጥ ሣይላት አይንዋን አፍጥታ የምትጠቀመው የኛ ሤት ናት በቤተ ከሰው ሠሌ ታድላቹ! እሢኪ ደሞ ካቆሙኩበት ልሥማቹ

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 Год назад +8

    አያልቅበት አደም የማስታወስ ችሎታህና ጨዋታ አዋቂነትህ ድንቅ ነው። በተረፈ ሰለሞን ማነው? የሚለው ጥያቄዬ ከልጅነት እስከ ዕውቀት በጭውውታችሁ ተመልሶልኛል። ግሩም የጓደኝነት ምሳሌዎች ናችሁ እናመሰግናለን።

  • @almazfeleke5607
    @almazfeleke5607 Год назад +5

    በጣም ጥሩ ጭውውት ነው ብዙ ነገሮችን ወደኋላ እንዳስታውስ ነው ያደረጋችሁኝ አመሰግናለሁ ።

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 Год назад +2

    አቤት የዛሬ ቀን ባለሁበት ስደት አገር ውስጥ በድብርት ያሳለፍኩበት ቀን ነበር ባጋጣሚ ነበር ይህንን ቪዲዬ ስመለከት ሰለሞን ሹምዬ ስለ እናቱ ሲያወራ ስሜታዊ ሆኖ ነበር ለካስ ብቻዬን አይደለሁም እኔ እናቴን ያጣሁት ገና በስደት ወጥቼ አመት እንደሞላኝ ነበር እናቱን የሚወድ እንደኔ ያለ አይመስለኝም ህይወቴ 🎉ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ገባ እንባዬ ደርቋል ወይም አልቋል ብዬ ነበር ዛሬ ሰለሞን ጀመረልኝ አስነካሁት ይገርማል ሀውልት አብዬት አደባባይ ላይ ቢሰራላት ነው ያልከው እውነት እኮ ነው በተለይ ሲንግል ማም ሆነው ብቻቸውን ልጆቻቸውን ያሳደጉ እናቶችን የሚወክል ቢሰራስ.....አይዞህ የመፅናናት አምላክ ያፅናናህ

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Год назад +4

    እውነትም የልብ ወግ እንዴት ነው ጭውውታችሁ አብረን የኖርነው ያክል ደስ የሚል የሚጋባ ስሜት ! ጨዋታ ቁምነገር እንዲህም ሰው ከዋኒ መሆን ይችላል ። በድጋሚ በጣም እናመሰግናለን ስላቀረባችሁልን ።

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Год назад +6

    እግዚ፣ብሔር ይስጣችሁ ከከረምንበት ስካር ስላነቃችሁን እና ሌላም ሕይወት/እውነታ አለን የሚል ጭላንጭል ስለሰጣችሁን! አስፈላጊ ነበር!! በተለይ አያልቅበት አደም የልጅነት ትዝታህን ስታወጋ በግሌ የሰጠከኸኝ ስጦታ ያከርመኛል!! ተባረኩ!! በርቱ!!

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Год назад +8

    እፍ የእናት ሞትእና የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቆራል እናት እናት ናት ምንም ጊዜ አይረሳትም አይከፍላትም ታድያ የተፈጥሮ ፀጋ ሆነና ኃላና ፊት ሆነን እንሄዳለን እንጂ እነርሱ ወደ እኛ አይመጡም😭 መጽናናት ብቻ ነው 🙏🏾🛐

  • @aida0918
    @aida0918 Год назад +8

    Sol'ye!! Showing your emotion proofs that you are a genuine human being. The love for your mother is so deep, she may not see your success but trust me she is indeed proud of you. I thank you for telling us your story. A very strong message ...made me love/admire you even more!! Bertalen

  • @danielhaile5484
    @danielhaile5484 Год назад +1

    The respect you show to each other is pure friendship. You took me back in time.

  • @azeb627567
    @azeb627567 Год назад +1

    መጨረሻ ላይ አስለቀሳችሁኝ። የማላውቀውን የናንተን ልጅነት አስናፈቃችሁኝ። እንደናንተ አይነት ዜጋ አገራችን ያስፈልጋታል። ያብዛችሁ። ማያ ሚዲያ እናመሰግናለን

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Год назад +2

    ሰሌ ሰው ነው እኮ ከልቡ አይዞህ ወንድሜ የእናት ነገር የእግር እሳት ነው መቼ ይጠፋል ነፍሳቸውን በመንግሥተ ሰማያት ያሳርፍልን አያልቅበትም በጣም ጎበዝ ቅን መሆኑ የሚያስታውቅ ደግሞ የሚያስቅ ስው አይለያችሁ ሺህ ዓመትኑሩልን

  • @samsontekalign5990
    @samsontekalign5990 Год назад +2

    Soliyeee... I got you... i share your agony.... My mom was my harbor and my canonized Castle ...! The wound is fresh every time I miss her which by the way is when I breath! Condolences...! Respect you more...! Ayalkibet, your humbleness and condoling words are palpable...! Appreciated well...!

  • @yeneneshmekonne4457
    @yeneneshmekonne4457 Год назад +10

    በጣም ጀግን ናቸው ፣ኢትዮጵያ እንደናንተ መልካም ፣አስተዋይ ወጣቶች ትፈልጋለች።

  • @abet.2013
    @abet.2013 Год назад +7

    ሰሌ እና አያልቅ በጣም የሚያምር ዝግጅት ነው:: ጓደኝነታችሁ በነብስ(soul) የተጣመረ በመሆኑ ረጅም ዕድሜ እንዲሰጣችሁ እመኛለሁ:: Sol ዝግጅትህን ( ሰርገኞች) እከታተል ነበር አሁን ግን ጠፋህ:: ለምን(why)? በሰላም ነው? አያልቅ ለምን ከሰሌ ዝግጅት እንደጠፋህ (እንዳቋረጥክ) እንቆቅልሽ ሆኖብኛል:: ምክንያቱም ሁለታችሁ አንድ ናችሁ: አመሰግናለሁ:: አበራ ነኝ::

  • @Yirga1968
    @Yirga1968 Год назад +1

    ኡፍፍፍፍፍ ሰልዬ ትልቅ ሰው የእናት ነገርማ ያማል እኔንም ሁሌ ስዎች እንደዚህ ስለእናት ገለፃ ሲሰጥ ፈንቅሎ ነው የሚወጣው አይዞኝ ግጥሞቹ ራሱ ከባድ ነው ለሁሉም እናት የሚሆን ነው ተባረክ ....!

  • @redetaschalew7296
    @redetaschalew7296 Год назад +2

    እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ሶል ትለያለህ ኑርልኝ

  • @emu3288
    @emu3288 Год назад +3

    I thought Ayalikbet is quite person, but I could see he is very funny & simple person. May God bless your friendship guys! You are lucky to have you each other

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 Год назад

    ዋው ሶል እና አያልቅበት ከልጅነት እስከ እውቅት ያላችሁን ስላሳያችሁን እና የጅነት ግዜአችንን ስላሳያችሁን በጣም እናመስግናለን❤❤❤

  • @zelalembawana5537
    @zelalembawana5537 Год назад +2

    Dr you are a good example of Father- you are living what you are teaching. God bless you and your family.

  • @fissehashumet8203
    @fissehashumet8203 Год назад +1

    Our elders...... what a life experience it is.

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Год назад +1

    እግዚእ ብሄር ይባርካችህ እኛንም የልጅነታችንን አስታወሳችሁን በጣም ደስ ይላል የልጅነት ትዝታ ፍቅር ሳቅ ሁሉም አለፈ የማያልፍ ጊዜ የለም የለም ተባረኩ

  • @jamalmuktar9307
    @jamalmuktar9307 Год назад +1

    Ayalkebet is a talented guy 👦 especially when we were in elementary school 🏫 good job 👏 keep it

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 Год назад +5

    ሶል እውቀት አቋም ኮንፊደንስ ድንቅ ነህ👌አያልቅበት በጣም ተጫዋች የማስታወስ ችሎታ አንደኛ ሬዲዮ ላይ ሲሪየስ ስለሆንክ እደዚህ አልጠበኩም ወድጃችሓለው ባያልቅ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Год назад

    ሶልዬ ትዝ ይልሀል ይመስለኛል የመጀመሪያ ቤት ተከራይተህ የወጣህበት አጋጣሚ ነው ቀጠና 4 እነ ሚካኤል ስዮም ቤት ተከራይተህ ስትኖር አስታውስሀለው እና እዛች ቤት ውስጥ ምርጥ ትዝታ ያለህ ይመስለኛል እነ ጋዜጠኛና ታሪክ ፀሀፊ ሰለሞን ለማ ወይንሸት ለማ... ሰፈር? እዛች ቤት ብዙ ፁሁፎችህን የፃፍክ ይመስለኛል ታሪክ ወደኋላ ሲታወስ የልጅነትና የወጣትነት ጊዜህን ያስታውስሀል በርግጥ እኔ በዛ ስዓት ልጅ ነኝ ብቻ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 Год назад +5

    አይዞህ ሶል የእናት ሞት መቼም መዳኛ የለውም በርታ በል

  • @dabalebonsa1138
    @dabalebonsa1138 Год назад

    Despite of all our political differences I love Solomon's personality. He is so rational and logical among Habeshas.

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Год назад +3

    አቦ ምርጥ ናችሁ::: what a memory

  • @tsedeytebeje1995
    @tsedeytebeje1995 Год назад +7

    የልብ ወግ ትልቅ ፕሮግራም ነው
    ግን ?
    ምናለ እንግዳ ጋብዛችሁ ሻይ ስታቀርቡ ሶፍትም ብታቀርቡ
    ሰው እንባውንና አፍንጫውን እንዴት ይጥረግ

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Год назад +5

    ያንን ዘመን በዜማ አስታወሰን እናመሰግናለን አያልቅበት

  • @ferekonjo6922
    @ferekonjo6922 Год назад +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ ቤላና ፈረንሳዬች

  • @edemindida6737
    @edemindida6737 Год назад +1

    ደስ የሚል ጭውውት ነው። ወርቃማ ትዝታ። Sele you are real patriot.

  • @wubshetmitsun202
    @wubshetmitsun202 Год назад +3

    Be strong Solomon ,may God rest your mom's eternal soul in heaven she gave us you the most incredible person

  • @meselechdejene4279
    @meselechdejene4279 Год назад +2

    በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃቹ

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse6203 Год назад +2

    Totally RESPECT. Understandable both be save. God be with you all the time.

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 Год назад +4

    Ayzoh wendemalem, be strong and may lord rest in peace for your mom 🙏

  • @workualemu6556
    @workualemu6556 Год назад +2

    እናመሰግናለን በርቱ ።ደስ የሚል ወግ ነው

  • @elza253
    @elza253 Год назад +4

    ቋንቋቹ እራሡ ሲለይ እርገጥ ;ማሌ ጥናት ;እናቴ ትሙት የማይሸወዱ ቀጠና ነዉ kkkk so sweet

  • @mulumekonnen452
    @mulumekonnen452 Год назад +2

    እፍፍ የኔ ወንድም አይዞህ በጣም ነው የሚገባኝ ግን ጠንክር አንተ ጎበዝ ነህ

  • @rahelnegussie5303
    @rahelnegussie5303 Год назад +3

    Amazing guy! great conversation

  • @leyilaadelil8841
    @leyilaadelil8841 Год назад +1

    በጣም ደስ የምትሉ ሁለታቹም🥰🥰

  • @nigusb7447
    @nigusb7447 Год назад +2

    የተዋበ አንደበት ነው ያላችሁ ክበሩልን

  • @cassiowonde5748
    @cassiowonde5748 Год назад

    ሶልዬ የእናትህን ነፍስ ይማር። አንተንም እግዚአብሔር ፍጹም መጽናናቱን ይስጥህ❤😭❤

  • @alexdawit5015
    @alexdawit5015 Год назад +3

    በጣም አሪፍ ጭውውት ነው ይመቻችሁ

  • @areDigitaltoilet
    @areDigitaltoilet Год назад

    I like your Attitude.
    of course you are Brilliant.

  • @areDigitaltoilet
    @areDigitaltoilet Год назад

    Hi ሰሌ ሰላም ነክ ወይ?
    አሪፍ ቪዲዮ ነዉ
    ደስ እሚል ጨዋታ ቆርኪ ጨዋታ የሽቦ መኪና ሰርቶ የተጫወተ ሑሉ ደስ እያለዉ የሚሰማ ኘሮግራምሽ ነው ክፍል 2ትንም አዳምጫለሑ።ቀጥልበት።💯

  • @freygebrmdhan260
    @freygebrmdhan260 Год назад +3

    Hey soly I have no words for you big rispct much love you guys 😘

  • @astergetinet2773
    @astergetinet2773 Год назад

    ትክክለኛ የልብ ወግ።thanks

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss Год назад +1

    Solyee mrt ethiopiawi regim edme ystachu fetari ayleyachu kekfu hulu ytebkachu 🙏🙏🙏🙏

  • @yemsrachayele8414
    @yemsrachayele8414 Год назад +1

    ተባረኩ🙏

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Год назад

    ማያ ሚድያ !!

  • @soulinkg7542
    @soulinkg7542 Год назад

    Yimechachihu arif guadegnoch nachihu

  • @nebiyatkassa4541
    @nebiyatkassa4541 Год назад +2

    አቅም የሚያንሰኝ እናቴን ሳስብ ነው!
    ልብ የሚነካ አባባል

  • @merongirma611
    @merongirma611 Год назад +2

    እይዞህ በርታ ሰለሞን

  • @ben39124
    @ben39124 Год назад +1

    Ayzon Solye, lebzu sew temsalet yemitehon birtu sew neh.

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Год назад

    ግሩም ነው❤

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 Год назад +1

    እኛም እናመሰግናለን

  • @ayelechkassaye3108
    @ayelechkassaye3108 Год назад

    ትክክል ወግ ነው፤ በዘመኑ ነበርኩበት፡፡

  • @fitsumtsegaye6343
    @fitsumtsegaye6343 Год назад

    I wish long live health&peace❤❤❤

  • @girmagossay7127
    @girmagossay7127 Год назад

    ድንቅ ነው ሰው ሰው የሚሸት የልብ ወግ

  • @Maereg-
    @Maereg- Год назад

    Fantastic discussion 👍

  • @sisaykidane1154
    @sisaykidane1154 Год назад

    Good job

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 Год назад

    ሰሊ እድሜ ጤና ይስጥህ እውነት ነው ለእናትህ ነፍስ ይማር

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 Год назад

    ከፓለቲካው ይህ ነው የሚያምርብህ

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael474 Год назад +1

    Soleye anbesa 👑👑👑👑

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 Год назад

    I like Ayalkibet

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Год назад +1

    Ayizoh sol enatihin bastawesik kutir endih manbatu tiru ayidelem
    Ye haymanot abatoch yimekiralu balubet hunewu dehininet ayisemachewum yibalal
    Allah yatsinah ayizoh

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 Год назад

    betam des yelal

  • @habteabtedla5967
    @habteabtedla5967 Год назад

    Sol the greate you are n⁰1

  • @endalenakie9468
    @endalenakie9468 Год назад

    አመሰግናቸዋለሁ

  • @abemeshe
    @abemeshe Год назад

    ሰለሞን ሙዚቃውን እንኳን ተወው

  • @kukutilove
    @kukutilove Год назад +1

    ሰሌ የሰው ማኛ :

  • @wello446
    @wello446 Год назад

    Wow

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Год назад +1

    መምህር ደጉ DC እይቻቸዋለሁ church በተደጋጋሚ ግን አላናገርኳቸውም

  • @jagme334
    @jagme334 Год назад

    Des sitilu, ye lijinet gize astawesachihun.

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 Год назад +1

    Ende sol zefagnim neberk ende?

  • @barchageirum4632
    @barchageirum4632 Год назад

    Solya Gadagahi hewata yehilalee dase setelu yakoyahu

  • @senaitmitiku1788
    @senaitmitiku1788 Год назад

    Sela Degu w/ G USA new. Ena selkun setehalehu.

  • @ayeletesfaye5616
    @ayeletesfaye5616 Год назад

    አሁን እኛም እየኖርን ነው የሚባለው 🤔🤔🤔

  • @adyamtata3811
    @adyamtata3811 Год назад +1

    Ohh

  • @guttemagurmu9739
    @guttemagurmu9739 Год назад

    Sol zefenu enkuan qer!

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Год назад

    ሰሌ እኔም የማሌ ጥናት ክበብ አባልነበርሁ ምንም ይሁን ምን ብዙ እውቀቶችን አግኝተንበታል

  • @solfaye7848
    @solfaye7848 Год назад

    ተጀምሮ እስኪያልቅ ተመስጬ ያዳመጥኩት ፕሮግራም እንደዚህ ቁምነገር ያላቸውን እንግዶች አቅርቡልን እንጂ

  • @meazatilahun1700
    @meazatilahun1700 Год назад +1

    ሰለሞን i’m sorry ግን ብታወራው እኮ strong እየሆንክ ትኤዳለህ እንዳልከው Reverse የማይደረግ መሆኑን አንተም ብለከዋል በርግጥ ኖረው integrity ያለው ጀግና እውነትን መናገር የሚደፍር .... ልጃቸውን ቢያዮት proud ይሆኑ ነበር

  • @wubshetmitsun202
    @wubshetmitsun202 Год назад

    When are you coming with sergegna wegotch

  • @ummatube5352
    @ummatube5352 Год назад

    hasabachu girum new honome protocolachu ilke ayedelem

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 Год назад

    ሰለሞን ሹምዬ ይቅር በለኝ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Год назад

    የእናት ሞት የደረሰበት ነው የሚያውቀው አይዞን ሶል የእናት ሞት እና የድንጋይ መቀመጫ እያደረ ነው የሚቆርቁረው ይባላል

  • @24tube24
    @24tube24 Год назад

    Des telalachuh .....solomon setesek des yilale...

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Год назад +1

    ሽመልስ አብዲሳ እና አብይ አህመድን አቅርቡልን የው የልብ ጓደኛ ናቸው

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Год назад

    እናንተ ቢያንስ የተረጋጋ የልጅነት ግዜ አላችሁ የሚያሳዝነው የአሁኑ ትውልድ ነው ቁጭ ብሎ ዘር ይቆጥራል ምንም ማድረግ አይቻልም።

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 Год назад +1

    ወሬአችሁ አይጠገብም ብዙ ግዜ ቢኖራችሁ መልካም