ቢዝነስ መጀመር ለሚፈልጉ! ብዙም ያልተሰራባቸው የንግድ ሃሳቦች Business Ideas
HTML-код
- Опубликовано: 15 сен 2024
- ቢዝነስ መጀመር ለሚፈልጉ! ብዙም ያልተሰራባቸው የንግድ ሃሳቦች Business Ideas
#Ethiopia #business #Addis #addisbusiness #Ideas #entrepreneur #money #easy
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "40 ሺህ ብር ትርፍ በወር ያግኙ | ኢትዮጵያ፡ Ethiopia: business news today ethiopian movie 2022 full "
• 40 ሺህ ብር ትርፍ በወር ያግኙ |...
~-~~-~~~-~~-~
ኢትዮጵያ ሆኖ በኛ ደረጃ ሊሰሩ የሚችሉ በተለይ ክፍለሀገር ላይ አካባቢ ሊሰሩ የሚችሉትን ቢዝነሶችን አጋሪን በተረፈ እናመሰግናለን
ሠላም
ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
የተለያዩ የስራ ሃሳቦች በዩቲዩባችን ላይ አሉ። እነሱን ይመልከቱ።
ካስፈለገም በየትኛው ደረጃ ሊሰሩ የሚችሉ ስራዎችን እንደፈለጉ ይንገሩንና ሃሳብ እናካፍሎታለን።
አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
እናመሰግናለን።
good job 🇪🇹 ✌ 🙏💪That’s What We Need.
ጌም ዞን በጣም ደስ ይላል። ግን አጠቃሙን እና ሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ካሉ ብጠቅሽልን ሠላሜ
ሠላም
ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
በጌም ዞን ዙሪያ ከሰሞኑ መረጃ ይዘን እንቀርባለን።
ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
እናመሰግናለን
ስለምታስተዎዉቁት እቃ የት ማግኘት
እንደምንችል ካልገለፃችሁልን እንዴት መግዛት እንችላለን ለምሳሌ የጠርሙስ
እና የብርጭቆ ኘሪንት ማሽን
ሠላም
ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
የትኛውን ማሽን እንደፈለጉ ያሳውቁንና ምላሹን እንሰጦታለን።
ማሽኖቹን ከዚህ ዌብሳይት ያገኛሉ
www.alibaba.com/?spm=a2700.galleryofferlist.scGlobalHomeHeader.8.1b77a501SLI4Gx
የኢሜይል አድራሻችን addisbusiness123@gmail.com
አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
እናመሰግናለን
Ikawochun yet no mnagegnachew? Please
ሠላም
ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
ማሽኖቹ የሚመጡት በተለያዩ ድርጅቶች ነው። የትኛውን ማሽን እንደፈለጉ ከነገሩን ቦታውን እናሳውቃለን።
በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio እና በቲክቶክ አድራሻችን @addis_business ያገኙናል።
ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
እናመሰግናለን