ሀና እና ነብዩ ድንቅ የሙዚቃ ብቃት (ገላየ ናና )..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии •

  • @meseremengesha
    @meseremengesha 9 месяцев назад +44

    ወይ ሀኒ በሣቅ ሞተች በጣም የምወዳቸው ሀኒ እና ነባ ❤❤❤ አቦ ይመቻቹህ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 9 месяцев назад +23

    ነ ባ አልተቻለም ለማንኛውም የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @NasanetTadesse-z6g
    @NasanetTadesse-z6g 9 месяцев назад +8

    የጥንቱን የመሰለ ሰውና ዘመን እና ትርጎም ያለው ዘፋኝ ያኔ ቀረ

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 9 месяцев назад +39

    ለኔ አንደኛ ከሴቶች ተዋናይ በውበት በፀባይየምወዳት ሀና ውይ ፈገግታ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 месяцев назад +6

    ሃንዬ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ደርባባ አመለ ሸጋ ❤ነብዩ ምርጥ ባል ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁ ልጃችሁን ይባርክላችሁ ❤

  • @eteneshabay2956
    @eteneshabay2956 8 месяцев назад +6

    በጣም የምወዳቸው ካፕል ናቸው ።

  • @SaneeSanee-m4n
    @SaneeSanee-m4n 9 месяцев назад +2

    ሁለታችሁንም ስወዳችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቺው እድሜና ጤናን ይስጥልኝ 😍😍😍😍😍😍

  • @kidisttesfa4830
    @kidisttesfa4830 9 месяцев назад +5

    My best couples. Hanichoo love you.

  • @AliAsir-n4t
    @AliAsir-n4t 8 месяцев назад +9

    ሀናዬ እና ነባን የሚወድ እስቲ ላይክ❤❤❤

  • @AlfiyaMohammed-cf3tw
    @AlfiyaMohammed-cf3tw 9 месяцев назад +5

    Haniye fkre endat endemwedsh❤❤ ayleyachu🎉❤

  • @Mente-w2u
    @Mente-w2u 7 месяцев назад

    ሃናየ የኔ ባለ ፈገግታ 🎉❤❤❤😂

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 9 месяцев назад +2

    ምረጥ የ 🇪🇹ተወናዬች❤❤❤❤❤❤❤

  • @tageytube3098
    @tageytube3098 8 месяцев назад

    በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤ ማሪአምን

  • @danayitsdanayits4161
    @danayitsdanayits4161 8 месяцев назад

    Neba Andegna mistu bzu batgelefit tru more yamir neber.
    Temelkachochu andegna kalebabes gemro gazetegnawam chimir🥰🥰🥰

  • @Makuye
    @Makuye 9 месяцев назад +3

    Sitamru. I livwcthis couple. 🥰

  • @briktigizaw8054
    @briktigizaw8054 8 месяцев назад

    ሀኒዬ እንዴት እንደምወድሽ የሴት መለኪያ እኮነሽ ነባ ፈጣሪ ምስክሬ ነው እድለኛ ነህ ትክክለኛ ሴት አጊተሀል

  • @derejenegash8704
    @derejenegash8704 8 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ረጂምና እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv 9 месяцев назад

    የኔውዶች እግዚአብሄረ ከ ክፉነገረ ይጠብቃችሁ

  • @MrcyWonde
    @MrcyWonde 8 месяцев назад

    ስትማሩ እኮ❤❤❤

  • @نجاةطيبه
    @نجاةطيبه 9 месяцев назад +4

    ስታምሩ❤❤❤😂😂😂

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 8 месяцев назад +1

    ዉይ ስታምሩ 😍😍😍👍👍

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 9 месяцев назад +3

    ዋው ትለያላችሁ❤❤❤

  • @TGST645
    @TGST645 8 месяцев назад

    ደስ ሲሉ❤🎉

  • @نعمهحبشي-د1ذ
    @نعمهحبشي-د1ذ 8 месяцев назад

    እናተ ነችሁ የኖራችሁት እኛነን እጀ በስደት አድን ስንሞላ አድ ሲጎደል አኔታችን በሀሳብ ሊፈነደ ነው

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 9 месяцев назад +7

    በሳቅ ሞተች ሃኒ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 9 месяцев назад +4

    እረ ብቃት አልከው ቴፕ እየዘፈነ መወዛወዝ ማን ያቅተዋል ቢያስ ትንሽ እንኳን ድምፃቸውን ቢያስሙ ይሕማ ራሔል የሃንስና ተሾመ አስግድ ናቸው እራሳቸው ይዘፈኑት እረ መፎገር ❤

  • @malakrahim6296
    @malakrahim6296 8 месяцев назад

    ሙሉውን የታለ

  • @robelenat8949
    @robelenat8949 9 месяцев назад +1

    ስታምሩ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 9 месяцев назад +3

    ያዘልቃል ያልሽዉ . . .ህዝቤ ሁላ ሲያሯሩጠዉ የከረመ ነገር 😂😂😂

  • @bisrathaile7020
    @bisrathaile7020 8 месяцев назад

    Emama 😂😂❤❤❤❤how come no one notice that

  • @vsdghdryi9136
    @vsdghdryi9136 9 месяцев назад +5

    ነጭ የለበሱት እማማ ምን ነክቶቸዉ ነዉ አክታቸዉ😅

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 8 месяцев назад

      ተያቸው የማይረቡ የአሮጊት ባለጌ ናቸው!! በርበሬ አጥኖ አስሮ መግረፍ ነበር ይቺን ቀላል!

  • @fuadnesru1524
    @fuadnesru1524 8 месяцев назад

    betsm betam new mwedachu alah bechm ayleyachuuuuuu

  • @teyba9221
    @teyba9221 9 месяцев назад

    ወይኔ ስተየ እዳየሁቸው ደግሞ ስወዳቸው

  • @brukemelke2360
    @brukemelke2360 8 месяцев назад

    Wow

  • @Eildana
    @Eildana 8 месяцев назад

    ሀኑ ነባ ይለያሉ❤❤

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ስታምሩ

  • @adysadys1800
    @adysadys1800 9 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @NuhaminAbayneh
    @NuhaminAbayneh 9 месяцев назад +7

    ኧረ ቶሎ አስተላልፉት በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው ።

    • @Yasminmudaa
      @Yasminmudaa 9 месяцев назад

      አስተለለፉት እኮ

  • @BettiBetty-r9c
    @BettiBetty-r9c 8 месяцев назад

    Zim bye new mwedsh balemateba ayleyacihu tamralacihu

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d 9 месяцев назад

    Wawe.❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ועח
    @ועח 9 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

    • @RozaKasse
      @RozaKasse 9 месяцев назад

      ወዋ በጠም ተምረለቹ እደዙው ቀጥሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውዋ

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 8 месяцев назад

    Endet endemiwodachihu. Neba new ende yezefenew minim alasfogerkim eko andegna.

  • @TgstAragaw
    @TgstAragaw 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaNegash
    @FatumaNegash 9 месяцев назад

    Wow❤😂

  • @HaiyatKadeeri
    @HaiyatKadeeri 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 9 месяцев назад

    ፍቅራችሑ ጥሩ ነወ ግን ሙዚቃ ጤሩ አይደለም የክርስቲያን መገለጫ አይደለም በአለን ጊዜ መልካም ብንሰራ

  • @MimiGetachew-hn4cq
    @MimiGetachew-hn4cq 9 месяцев назад

    Seweeeeeedachukooooooo

  • @HabibaAhmed-yu6pb
    @HabibaAhmed-yu6pb 9 месяцев назад +2

    ትግስት ዬታለች አበይ በሗ ነው ሚያምረው

    • @aishaaisha6991
      @aishaaisha6991 9 месяцев назад

      ብዙፕሮግራምአለው አባይቲቪ የራሶሌላሾውአለው

  • @m0hammedseid142
    @m0hammedseid142 9 месяцев назад

    በራሶ ተፈጥሮ የምትዋብ ሴት አንተን አየሁ

  • @SenaytDerara
    @SenaytDerara 9 месяцев назад +6

    ነጭ ለባሻ ሴትዮ ኤጭ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 9 месяцев назад

      ልክ ነሽ! ሴትዮዋ መካሪ የላቸውም እንዴ? የሚያሳዩት አክት ከእድሜአቸው ጋር አይሄድም ! በዛ ላይ ደግሞ ይህን ውፍረት ይዘው ይደንሳሉ፣ ኤጭ፣ የኛ ነገር እኮ ! ሆሆሆ......

    • @nunusha2018
      @nunusha2018 9 месяцев назад

      😅😅😅

    • @SenaytDerara
      @SenaytDerara 9 месяцев назад

      @@Asnakech100 እኮ 🤣🤣🤣

    • @lillyargaw4977
      @lillyargaw4977 9 месяцев назад

      ​@@Asnakech100😂😂😂😂😂😂

    • @lillyargaw4977
      @lillyargaw4977 9 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @NasanetTadesse-z6g
    @NasanetTadesse-z6g 9 месяцев назад

    አቤት ጊዜ ደጉ ውበት

  • @amanuelg-iq4gv
    @amanuelg-iq4gv 9 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @TirngoGetnet-s9y
    @TirngoGetnet-s9y 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @WorkaKetema
    @WorkaKetema 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @muna-l6d
    @muna-l6d 9 месяцев назад

    ❤❤

  • @AbiinaAmbaye
    @AbiinaAmbaye 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @haimanotyilma
    @haimanotyilma 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @WeiniMichael-e9v
    @WeiniMichael-e9v 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @adisamen6320
    @adisamen6320 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihretbirhane1283
    @mihretbirhane1283 8 месяцев назад

    ❤❤

  • @KhgfdGjjg
    @KhgfdGjjg 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaTekleweyni-j9d
    @HanaTekleweyni-j9d Месяц назад

    ❤❤❤❤