Ow my Allah so much pain I felt his pain so deep. 😢😢😢😢😢 my heart ached for him. Ehhhh so much beautiful love and education. He choose to trust her and feared to loose her. I don’t know which one is better confronting her when he heard at first or the action he took at the end……. I feel like his pain will be much tolerable if he opened his eyes at first……
Thanks
አይይይ ፍቅር 😭😭😭 እንዲህ ነው አንዳንዴ እሚያጃጅለዉ ። የደረሰበት ያቀዋል
እንዲህ ነበር የሆነዉ ፦ በጣም እወደዉ ነበር አፈቅረዉ ነበር ስለሱ ብዙ ሰማለሁ ግን እኔ አልሰማም ነበር ። እዉነቱን ለማጣራት አልሞክርም ምክንያቱም እፈራለሁ ከዚህ እዛ ፍቅር ፍርሀት እያላጋኝ የሆነ ሰአት ግን ደከመኝ መብቃት እንዳለበት ወሰንኩ ከዛ
የምትባለዉ ልጅ ማግኘት ጉዋደኛዬ ሆና እርፍ ከዛ ሁለቱም አስቀምጪ በብዙ ሴቶች ትታማለህ ግን ከሷጋ ያለህ ነገር እኔንም እያሳመነኝ ነው ካንተ አንደበት መስማት እፈልጋለሁ በል ንገረኝ ተይ ይቅርብሽ አለኝ አቅሜን በደንብ ያቀማል ግን አስቤበት እንደመጣሁ አላወቀም ፡ በል ብዬ አበረታታሁት ምክንያቱም እኔን እንድቆርጥም የሚረዳኝ ከሱ የሚወጣዉ ቃል እንደሆነ ታዉቆኝ ነበር መሰለኝ ።
እሱም ተነፈሰዉ አንቺ በጣም ቆንጆ ደግ እና የዋህ ቅል ነሽ ካንቺ መራቅም ሆነ አንቺን ማስከፋት ለኔ ከባድ ነው ሆኖም ግን ማወቅ አለብኝ ካልሽ አንቺ ያሉሽ ነገሮች ይዘዉኝ እንጂ እሷን እፈቅራታለሁ አቃለሁ አንቺ ያለሽ ነገር እሷ የላትም ከቁንጅና በቀር በቃ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ይሄን አንቺም ታቂያለሽ ባልነግርሽ ነገር ግን ላፈቅርሽ አልቻልኩም ብሎኝ እር😭😭😭 ከዚህ በላይ እኔን እንድቆርጥ እሚያረገኝ ምን ይገኛል ብዬ እኔም ለጊዜው ቢያመኝም ትቼዉ ሰደቴን ተመለስኩ 5 አመት አለፈን ።
ኪያ ያለዉ እዉነቱን ነው ሰው ካፈቀረዉ ጋር የኖረዉ ጥቂት ነው ከስንት አንድ ነው ትዳር ልጅ አብሮ ማርጀት ምናምን የሚሆንለት።
ለማንኛውም የራሴን ያለፍኩበትን የልቤን ስብራት ያስታወስኩት ከቃል አንደበት ስለ ሌላኛዉ ፍቅረኛዋ ለኢፊ ስነግረዉ ነበር ስሜቱ በጣም ከባድ ነው የሆነ ሰዉነት እሚሰነጥቅ አቅም የሚያሳጣ ነገር አለው እያደረ ሲሄድ ግን ይኸዉ ይኖራል ይቀጥላል ሂወት....... ፀግሽ እናመሰግናለን ደራሲዉንም ክብረት ይስጥልኝ መልካም አዲስ አመት
ፀግሽ ገራሚ ነው እድሜ ይስጥክ የሚገርምክ ድሮ አንባቢ ነበርኩ ሬዲዬ ማዳመጥ እወዳለው አሁን ያለሁበት ሀገር ለማንበቡ አልችልም እና ባእንተ ነው ያለሁት ተባረክ
እውነት እኔም ትረካ እየሰማሁ ካልሆነ ስራውን አይሄድልኝ በስደት መፅሀፍማ ሀገር ላይ ቀረ
ኡፍ አየ ፍቅር የስራህን ይስጥህ ኤፍየ ይህ ላታ አይገባህም ነበር ግን ህይወት እሷ በፈለገችው እንጅ አተ በፈለካት አኮንም አይዞህ የኔ ወድም ፈጣሪ ንፁህ መስለው ካስመሳይ ሰዎች ይጠብቀን የውነት በጣም ያሳዝናል
መልካም አዲስ አመት!! #፳፻፲፮
አሜን ፀግሽ እንኳን አብሮ አደረሰን የፀግሽ ተመልካቾች እንኳን አደረሳችሁ💐💐💐💐
እንኳን አብሮ አደረሰን ላንተም መልካም አዲስ አመት ፀግሽ
F😊
ኣቤት ትግርኛ ጸግሽ፡ ይበል😂😂😂😂😂። እስከ ትግርኛው ደርሻለሁ። ነገ እቀጥላለሁ❤❤
እረ ጸግሽ ኪያና ቃል ብቻ ኣደሉም እሚስቁት፡ እኔም በናንተ ንግግር ፍርስ ብዬልሃለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
በነገራችን ላይ ፀግሽ የነፍስ ሰኮፍ ጭንቅላቴንም ቢበጠብጠው መጨረሻውን መስማት ፈልጌ ነበር ሁሉም በጅምር ቀረ የሆነ መጨረሻ እደሚኖረውማ ተስፋ አለኝ አይይይ እምየ ኢትዮጰያ ጥናቱን ይስጥሽ ያስብላል
wow, ልዩ ነው ታሪኩ , ግና አጨራረሱ ያሳዝናልም ያሳምማልም 🙏🏽
እጅበጣም 😢 ያሳዝናል ውሳኔክ ትክክል ነው ግን አሶን ሁለቴ ነው የጎዱዋት ስልክ የሚደውሉት እናመሰግናለን ጸግሽ❤
ዋው በጣም ደስ ይላል ገሩም ፀፊ ጉሩም ተራኪ ፀግሽ ምን ልበል ላንተ ቃል አጣው በጣም ነው የምወድ ሁሌም ያንተን ትረካ ስሰማ አንዴ ብቻ ሳይሆን ደጋግምው ብስማ የማይሰለቸን ድምፅ ነው ያለክ ❤❤ አመሰግናለሁ ፀግሽ በሌላ ስራ እንጠብቃለን 👏👏
Yene geta እንኳን አደረሰህ
መጨረሻው ግን በጣም ልብ ይሰብራል ፀግሽ አድናቂህ ነኝ 👍🙏
ጸግሽዬ ምርጥ ነክ ሁሌም ❤❤❤ምርጥ ሆነክ ቀጥልልኝ ውድድድBro❤
ፀግሽ እኮን ደህና መጣህ በጣም ነው እምወድህ እና ቶቶሎ ብለቅልን እስኪ እኛም እናበረታታው ላይክም አድርጉ
ግሩም ጸሃፊና ድንቅ ተራኪ የዛሬዋ ከሰዓት በሁዋላ አሪፍ ነበረች thank you both
እንኳን አደረሰህ ለ2016አመቱ ፀግሽ የጤና የሰላም የበረከት አመት እንዲሆንልህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር♥️🙏♥️እመኛልሀለሁ
እንኳን አደረሰህ ፀግሽ በጣም በጣም የሚገርም ትረካነዉ በጣም አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤❤
Tegshye እንኳን አደረሰህ ናፍቀኸኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ስቄ ፈታ ብየ አልቅሸ ጨርስኩት በጣም ሚገርም ችሎታ ነው ያለህ ፅግሽ❤
እንኳን አደረሰህ ፀግሽ ዋው ደስ የሚል ታሪክ ነው አስተማሪም ነው ግን የኪያ አይነት ጓደኛ ግን አያምጣ በስማም አሳዘነኝ ግን ኤፋ 😢😢😢አስለቀሰኝ በእንባ ነው የጨረስኩት
...ኤፊ❤ አስተማሪ ታሪክ ነው ፀግሽ እናመሠግናለን..
እንኳን አደረሰህ ፀግሽ ዘመን ይባረክ ሰላም ለ ሀገራችን🙏🙏❤
ውዴ የአማራ ልጆች አይዞን እኔ ሰሞኑን ያሳለፍኩት ግዜ በጣም ከባድ ነበር ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ
አይዞን 😢 አማራየ እንደመሸ አይቀርም
አሪፍ ነው የሚያሳዝንም የሚያስደስትም የሚያስተምርም ነው ፀግሽ እናመሰግናለን ❤️❤️
Ow my Allah so much pain I felt his pain so deep. 😢😢😢😢😢 my heart ached for him. Ehhhh so much beautiful love and education. He choose to trust her and feared to loose her. I don’t know which one is better confronting her when he heard at first or the action he took at the end……. I feel like his pain will be much tolerable if he opened his eyes at first……
አዱሱ አመት በግፍ ለሚገደለው ህዝባችን እጂቸው ያለበትን የምጠፊበት ያርግልን
Melkam addis amet tsegishiye dimtseh sus honobignal abo zemenih yibarek🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተስፍሽዬዬዬ እንኩዋን ኣደረሰህ ሁሌም እንደዚህ ሳዘገይ ና❤❤❤❤❤❤🎉
ጸግሽዬ የኔ ድምጸ መረዋ እንኳን አደረሰህ❤
መልካም አዲስ አመት መልካም የስራ ዘመን ፀግሽ
መልካም።አድስአመትጸግሽየየየየ❤❤በመቀጠል።እድዝህ።ያለ።ጎደኞ።አይጣል።እሌላ።ደፈረችኝ።በሚለውላይ።ቢዶ።ጀሙእምባል።ጎደኞ።ያብዛልን❤❤
አሪፍ እና አስተማሪ ታሪክ ነው ከዚህ ቀደም በሌላ ቻናልላይ ስምቼዋለሁ ግን ባንተ አቀራረብ እደግመዋለሁ በርታ
ፀግሽዬ እኳን ዴህና መጣህ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ
ኡፍ ማስታወቂው አረ ያሰለቻል ፀግሽ ቀንሰው
መስታወቂያው እኮነው ብር ሚሰጠው ውዶ😂😂❤❤ ይስኪን
መልካም አዲስ አመት ፀግሻና የፀግሻ ፋሚሊዎች
ድንቅ አቀራረብ ምርጥ ፅሁፍ ❤
አመግናለው ፀሀፊውንም አቅራቢውንም የራሴን ታሪክ እየሰማው ያለው እስኪመስለኝ በጣም ተመሰጬ ነው አዳምጬ የጨረስኩት ክበሩልኝ ❤
😭😭😭😭 I have no worrds to express this😱😱😱😱🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ዋው በትዝታ ባለፈዉ ታሪክ💔😍
Enkan adereseh 🎉🎉🎉🎉🥂🥂🥂
እንኩዋን አደረሰህ ጸግሽ የነፍስ ሰንኮፍ ከፍል 3 እየጠበቅን ነው
አለዉ እንድ ክፍል ሶስት
👏👏ግሩም ነው
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰክ አደረሳችሁ❤❤❤
Thanks tsegaye for me it is one of the best love story ever . efaa sory for your end ❤❤❤❤❤
Amazing Love Story💝
እንኳን፡አደረሰህ
ልብ፡ሲሰብሩ፡አይን፡የላቸውም። እረግማታለሁ፦የሚለውን፡ግጥም፡ቅናቴ፡የሚለውን፡አውጥታችሁ፡አዳምጡት፡የአበባው፡መላኩ።ሁልጊዜ፡እረግማታለሁ። Thanks Tsegish!!!!!!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም አዲስ አመት ፀግሻ
Enkane aderesahu melkame adis amet🌼🌼🌼🎉🎉🎉
ደስ የሚል ትረካ😊😊😊😊
Wow betam des yemil tarik new .......acheraresu gn betam yasaznal ......heyewt ega edasebenew ayhonm andande ......hewet yeketlal ......tsegesh betam thanks bro🙏🙏🙏
Mlkme adsi amet🙏🙏🥰🥰
Moral of the story " Wake up Guys!"
ፀግሽየ እንኳን አደርስህ 😍እንኳን ደህና መጣህ እስኪ ልኮምኩመው ይሄን ምርጥ ትርካ🙏
Arif ye Adis Amet sitota new! Happy new year Tsegish! Thank you as always!
ፀግሽ የሚመስጥ ታሪክ ነበር 😮
ሁሉም ሰው ከሚያፈቅረው ሰው ጋር አብሮ አይኖርም ።ተመችቶኛል
I started watching now, i already like the idea!
Swyasazennnnnn ❤🎉amsagenlaw tsageshe tabrak bareta
ገና ሰምቼ አልጨረስኩትም 1:50 ላይ ነኝ። ምርጥ ደራሲ ከምርጥ ተራኪ ጋር ! አመሰግናለው
Tegesheye wendeme enkan abro adersen,
betam lib yisebral
Tsegaye❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Woww tsegshi❤❤
Lelama tol amtlen atikoye peals ❤
ህይወት እንደዚህ ናት። ኤፊ ያሳዝናል😢
እንኳን አደረሰክ ፀግሽ መልካም በአል🎉🎉🎉❤❤❤
ፀግሽ እንኳን አደረሰክ ዘመዴ ስለመጣክ ደስ ብሎኛል🎉❤ የኔ ውድ
ፍቅር ስጋት ነው።
ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው እንደ ፍቅር ስጋት የለም ባይ ነኝ
መጀመሪያ አንድን ሰው ስንወድ ( ስናፈቅር) ማፍቀራችንን ከመናገራችን በፊት ያለ ስጋት እሱም ወዱም ፍቅረኛ የወኖራት ይሆን ? እኔ እደወደድኮትስ ትወደኝ ይወደኝ ይሆን ? በቃ ባጠቃላይ ፍቅር ጥያቄና ስጋት ብቻ ነው።የፍቅር ጥያቄን ከተቀበሉን በሆላስ ከኔ የተሻለ ወዶ ወዳ ይሄድ / ትሄድ ይሆን / ስልክ ሳታነሳ/ ሳያነሳ ሲቀር ሳላስበው አስቀይሜው ይሆን?/አስቀይሚያት ይሆን? ፍቅር ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ስጋትና ጥያቄ ነው አንዳደ ባይፈቀር ቢቀርስ ከፍቅር መሀል ላይ አለምን አሳይቶ መጨረሻ ላይ ያአለምን የሆነ የፍቅር ጥልቀትን አሳይቶ እደ ጉም ተኖ ሲጠፋ 😢 የምርተስፋን ያጨልማል በርግጥ ጨለማ የሚሆንበት በፍቅር ተጎጂው እነወጂ ጎጂውማ ምንም አይመስለው አረ ወዳ አርፎ መቀመጥ ይሻላል
እናመሰግናለን❤️
እንቁጣጣሽ ፀግሽ እስከነ ቤተሰብህ። መልካም 2016❤ አዱስ አመት። የከርሞ ሰው ይበለን። አንድ ትልቅ መጽሀፍ ሸልሜሀለሁ። ደስ የሚል ታሪክ ነው ❤መጨረሻው ልብ ይሰብራል። 😢
Wow wow wow thank you for sharing tsegaye ❤❤❤❤happy new year 🎉 2016
እንካን አደረሳችሁ የኔ ውዶች ፀጊሺየ🎉🎉🎉🎉2016 ምልካም አድስ አመት ለሀገራችን ሰላሙን ያውሪድ እግዚአብሔር አምላክ🎉
ፀግሽየ.መጣህልኝ...የኔድምፅመረዋ...
Melkam addis amet tsegish
ፀግሽየ እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤መልካም አዲስ አመት❤❤🎉🎉🎉🎉
ምፅ😢
ፀግሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልክ❤❤❤❤❤❤
Waiting
🎉❤❤❤❤❤❤❤መልካም አዲስ አመት ፀግሼ ሰላም ላገራችን
Very nice God bless you
Happy New Year’s
መጨረሻችን ያሳምረው ፈጣሪ ፍፃሜው ይህ ባይሆን ጥሩ ነበር 😔
Melkam Addis Amte lhante tsegshi
አመሰግናለሁ ❤❤
ሰላምፀግሽ እንኳን አደረሰክ ለመስቀልባል በጣም አሪም ታሪክነበረ እኔግን የተረዲሁት ከዚታሪክ ማንኛውምሰው የሚፍቅሩትን ሰው እንደማያገቡነው እናም እንደተለመደው አሪም ተረካነበረ ገን የመጨረሻዋ ጥቀስ ተመችታኛለች😅😅😅😅❤❤❤❤❤
ዉድየአገሬልጆች እኳንአደረሳችሁ ፣አላህአገራችንን ሰላምያድርግልን
God bless you brother
ፅግሽ ፅግሽ ፅግሽ ተባረክ
❤❤❤ ፀግሸይ ስመድህ
ሰላም ሰላም እኳንደህናመታህ ፀግሽየ በድብራት ልሞትነበር❤❤❤❤❤❤
መጨረሻው ትንሽ ይሸብዳል💘💘💘💘💘💘
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
Tsegesh enkun aderesak ye hulugize adimachek nagn ye madam kimam hule madamitek migeb sisera ena litegn sile nw ❤❤❤❤bless you 🙏 ♥️
ኡፍፍፍ አየ ፍቅር የስራህን💔💔በጣም አሪፍ ትረካ ነው ❤️❤️
Geramy new
ፀግሽ ውዴ እንኳን አደረሰ ❤
cordination of Wonderful writer with wonderful narrator thanks for this is best gift of new year.
Happy New year🎉🎉🎉🎉
Enkwan aderesachu
Happy new year
መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Happy ፡ new ፡ year ፡ ፀግሽ