Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola 👌 jabadhu itti fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa 🥰 ♥
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa hojii bayyee baredaa jabbadhu nyaata bayyee nama tola hoji bayyee bareda nyaata bayyee nama tola gobazi hoji keti bayyee nama tola hoji kabajaa jaalala ofii keessa qaba kanfi jabbadha hojii bayyee bareduu jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu 🥰 ♥
Wowwwwww
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳንም ደህና መጣሽ የኔዋ ዋውው በእውነት በጣም ቆጆየሆነ አሰራርነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ እናመሰግናል የኔመልካም ከዚህም በላይ እንጠብቃለን እምየ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሞን ይመልስልን
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ በጣም የሚያምር ደስ የሚል አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ😋😋😋👌👌 በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ ተባረክ አረህማን ባለሞያነሸ አላህ ይገዝሽ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በያለንበትያለም ዳርቻ ፈጣሪ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ዋውውው ሀሪፍ አሰራር ነው በርች
ሰላም ሰላም እህተችን አህለን እንኳን ደህነ መጠሽ ዋዉዉ መሻ አላህ በጣም አሪፍ አሳራር ነዉ ደሞም በረያኒ በቱና በጣም ነዉ ሚጣፍጣዉ በርቺ አሪፍ አሳራር ነዉ ያሰያሽን እነማሰግነለን ሰላም ለሀገረችን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ሀሪፍ አሰራርና አቀራረብ ነው ቶና በጣም ሀሪፍ ምግብ ነው የአሳ ውጤት የቪታሚን እነት በጣም ትልቅ አስተዋጽኦ አለው እና ሞያሽን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን
ሠላምሽ እጂጉን የበዛ ይሁን የኔ መልካም አርፍ የሆነ የቱነ አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ሞያ መልመድ ለእራስ ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው።
ሰላም ጤናይስጥልን እንኳን ደህናመጣሸ ውድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ዋው በጣም ያምራል እጆችሸ ይባርኩ ባለሞያነሸ ዋውነው
ሠላም ጤና ይስጥልን እንካን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፈ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ግዜሽን መሠዋትአድርገሽ ስላየሽን እጅግ በጣም እናመሠግናለን በቀጣይ በአዲስ እርዕስ እንጠብቃለን
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ እክዋን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እህት በርቺልኝ እጅሽ ይባርክ👌👌👌👌
ሰላም የኔ ውድ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጠሸልኝ የኔ ሲሲዬ ሰለማጣሸ ደሲ ብሎኛል አስተማሪ ነው የኔ በለሞያ በጣም ጡሩ ቆይታ ነበረን አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን በሌላ ቪዲዮ እጠብቅሻለሁ በሪችልኝ
ሰላም ሰላም ውዷ እህቴ💕 ሰላምሺ ይብዛልኝ የነበረን ቆይታ ደስ ይላል በያለንበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለየን ስደት በቃ ይበለን ዋው በርያኒ በተለይ የሚያቃጥለው ውስጤ ነው ኛም የኔውድ ምርጥ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ከጽዳት"እስከ አሰራር ሀሪፍ ነው ቀጥይበት አብረን ወደፊት🌹
ሰላም ሰላም እህቴ እነረኮን ደህናመጣሺ ማሻአለህ ቆንጆ አስራርነዉ ዉዲ እኔማ እኮ እሩዝ በቱና ሰወዲ ዋዉ አሪፍ ምግብየኔ የኔቆንጆ
ዋውውውው በጣም ያምራል በጣም ጎበዝ ነሺ የኔ ውድ የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ማማየ ሰላምሺ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሺልን እህቴ እገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ያድለን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን የኔ ባለሙያ ደስ ይላል 😍😍😍😍😍😍
ሰለምሽ የበዛ ይሁኔ ሜቲ ባለሽበት ቦታ እንኮን ሰላም ቆየሽን በጣም የሚያምር ቤርያኔ አሰራር ነው እጆችሽ ይባረክ 🌹💞👈
ሠላምሸ ይብዛ እህት እንኳን ደና መጣሽልን wowowo ያምራል የምግብ አሰራርሽ ያምራል ያወቁትን ማሳወቁ መልካምነት ነዉ በያለንበት ፈጣሪ ከሁላችንም ጋር ይሆን አንድነት መልካምነት መትሳሰብን ያብዛልን ስለነበርን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን በርቺልን ጎበዝ 👍👍👍 ።
ጤና ይሰጥልን ውድ ኢትዮጵያዊ በሙሉ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አሪፍ የሆና የብሪያኒ አሰራር ነው ያሳየሸን እጀሸን ይባርከው ባለሞያነሸ እህታችን እናመሰግናለን
ሠላም ጤናይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያን ዎች ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ዋውው በጣም ነው ደስየሚለወሰ እጅሽ የሸባርክ ባለሙያነሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች አህለን ማሻ አላህ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ቀለል ያለ አሰረሰር ነው እኛ ኢትዮጲያዊያን በሙያ አንታማም ለአገራችን ሰለም ያምጣልን ያረብ ፍቅር ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሻልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም ቆንጆ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ውድ በርችልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ውድ በርችልኝ
ሠላም እንኮን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ማሸአላ ማሸአላ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው በርችልን ውዴ ብዙ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Woooooooow ehtachn des yemil aserar enamesegnalen selam lehegerachn fikirn andnetn lewegenochachn egzyabhar amlak selaman ymelsln aman
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ ሰላምና እዝነት እርህራሄ አይለያችሁ በያላችሁበት እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ ዋዉ በጣም የሚያምር አሰራር ነው ያሳየሽን እሰይ የኔ ባለሙያ በዚሁ ቀጥይበት
ሠላም ሠላም ሠላም ሠላምሺ ይብዛ እነኳን ደና መጣሺ ዋዉዉዉ በጣም ባለሞያ ነሺ እጂሺ ይባረክ የኔ ባለሞያ በጣም ቆጆ ነዉ ሠላም ፍቅር አድነት ለሁላችን
አግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ መጣ ሰላም የሽፍታ ባለሽበት ቦታ ዎውውው የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ምርጥ አሠራር ነው ጎበዝ በርች ልን ውዴ አህትችን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እደት ነሽ እካን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ዋው ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ ያለሽን ሙያ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው
መሻአሏህ ተባረከሏህ እጅሺ ይባረክ ውዴ አሪፍ ብርያኒ ነው ከልብ እናመሠግናለን ሹክረን
ሰላም ሰላም ብያለሁ መሻአላ ባለሞያ ነሽ እንች ጥሩ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥልበት ትክክል ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሽልኝ ሠላምሽይብዛ ባለሽበት ቦታ ዋው በጣም ደስ ይላል ምርጥና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን እውነት ነው በትክክል🌹🥰🎉❤❤
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እህት እንኳን ደና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ሰለመልካምነትሽ እናመሰግናለን ባለሙያ ነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሽልኝ ሠላምሽይብዛ ባለሽበት ቦታ ዋው በጣም ደስ ይላል ምርጥና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን እውነት ነው በትክክል🌹
Masha sllah betam des yemil aserar new wde berch waw yrmiyasegn des ymil kqojo leaserarm glz yehone mrt aserar new wde berchlgn ymechsh
አሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካተሁ እኮን ደህናምጣሽ ባለሙያነሽ አስራርሽ ያምራል በሊላ ስራ እደምተምጨ ተስፍአለኝ በርችለኝ ታች ብዙ እጠብቃለን አሪፍቆይታ ረበር
አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሠላምሠላም ብያለሁ ውዲና የተከበራችሁ የኢትዩ ልጆች ባላችሁበት አላህይጠብቃችሁ ማሽአላህ ሀሪፍሥራነው በጣምጥሩነው በርቱ እንበርታ ማሽአላህማሽአላህ ጡሩነው ማሽአላህ ነው
Masha allah tebarek allah wude yeselim yetch betam konjona kelale meyamir yeruz aserar new yasayeshin betam enameseginalen melikam ken
Waaaww tuna dha ruzi hojechuun ni dandaa'ama tanaan gaariidha yaadaa naaf qooddeef galaatoomiii giiftiikoo 👍
waw mashalla edat das yamil saral naw baxam arf naw yawakutin masawak malikaminat naw barch gana arf arf nagar yamin sara ewonal
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola 👌 jabadhu itti fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
selam ehite enkane beselam mexashe qoyesheye berecheleye gobeze balemoya neshe weda yawequtine makafele begonate qenenate new 👍👌🙏❤😍
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa 🥰 ♥
አስላም ወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ዉድና የትከበራችሁ ያሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ስላማችሁ ብዝት ይበል ስላም ፍቅር አንድናት ለሀገራችን
እህት በጣም ሀሪፍ አስራር ናዉ
selam selam betseb arif aserar new
ejish ybarek enamsegenalen melekam ysera zemenywenelesh ehty
ዋው በጣም ነው የምያምረው አብሽር ታድግያል ሼር ማደረጉንን እናደርጋለን ግን እኛ እንዳችህ ታዋቅ ስላልሆንንን ማን ይመጣል ብለሽ ነው በኛ ሼር😂😂😂 ለማንኛው በርችህ💪💪💪
Nageenyii waqaayyoo hundumaa keessaaf yaa ta'u woowwwoow Nyaata Bayyee Baredaa karaa bayee gaaridhaa Waqayyoo biyyaa keenyaa naga'a nuuf yaa godhuu
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሽልኝ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛልዋውውውውውው እጅሽ ይባረክ በርችልኝ የኔበለሞያ በርችልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet yabalilish wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni hagarchinin selm yadargiln
selam Selam wed Yager lij selamsh yebza melkam geza emgnlgnalhu woowwwww batam arefi aserare new brch weda melkam geza emgnlgnalhu
Selam selam enkan dehna metash woda yena bale muya berchi hagrachen etihopia selam yareglen feker andenet yesten❤❤❤❤
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እህቴ በጣም አሪፍ የብራኒ የምግብ አሰራር ነው ሲያዩት ያምራል ያስጎበዣል የጣእሙን ነገር አንቺው ቅመሽና እንድትነግሪን እሽየሚያውቁት ለሌሎች ማሳወቅ ብልህነት ነው በሌላ ግዜ በሌላ አድስ ቪዲዮ እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ በዚሁ ቀጥይበት
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa hojii bayyee baredaa jabbadhu nyaata bayyee nama tola hoji bayyee bareda nyaata bayyee nama tola gobazi hoji keti bayyee nama tola hoji kabajaa jaalala ofii keessa qaba kanfi jabbadha hojii bayyee bareduu jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu 🥰 ♥
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ማሻ አላህ ብያለሁ በጣም የሚያምር የሩዝ አሰራር ነው ግን ቅጠሉ ምንድን ነው አልገባኝም ግን ሞያሽን ሳላደንቅ አላልፍም ማሻ አላህ ብያለሁ ጎበዝ ነሽ በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ድረስ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
Salam Salam ukanii dasii maxashee itachenii dasii yelalee qoyetaa nabaranii Salam lagarachenii adenatii yamaxalenee faxarii Salam yawuredelenii Salam balenibatii barachii dasiii yillalii qoyetaa gobazee barachii Salam lagarachenii adenatii yamaxalenee iyalanii manoree❤❤❤❤ gobazee
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ አንደነት አንደነት አንደነት ይሰጥልን😍😍😍💐🍀ዋዉዉዉዉዉዉዉወወወ❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይስጥልኝ አንደነት አመሰግናለሁ🌹🌹🌹🌹😍💐
Aslmalekumi woramatulahye wobarkatu salmi lazy Beti enkani danan matashi silamatashi silayehushi batmi dais bilogali MASH allha batami arifhi kaoyitha nabri yewid MASH allha batami arifhi asrari nawi inamsaginaleni
በጣምደስየሚልየቱናብርያኒአሰራረነውያሳየሽንውድእህቴማሻአላህሙያሽአላህይጨምርልሽበጣምምርጥአሰራረነውያሳየሽንያወቁትንማሳየትመልካምነትነውስኬታማለመሆንጠንክርንመስራትይኖርብናል
Selam selam wuda ina yetakaberachu wuda yagare lijochi beyalchubeta alem daricha selamchuwan yabizalchu ihate inkuwan dena mexashi bericha yane balmoya gobezi iko nesha tichiyaleshi moya aleshi bericha innesaginalen
Egizehaberbyemisegina lazechi kena yaderesen selmishbyebizelish inkun badana maxash arfi koyet naber inamasegina selma fiker andete la agarachina xuru naw
Salami Selma Selma Selma new ❤❤ Ethiopia yzenale tenure weddd bashe azoshe yene wudi Ethiopia zalalam wowww Baxami yamerle barchee weddd like aglate azoshe Amen Amen Amen Amen wowww Baxami yamerle barchee weddd azoshe yene mar agulate share videos daselea share aglate wowww ❤❤❤ wowww Baxami yamerle yene wudi Ethiopia zalalam tenure weddd azoshe yene mar ❤❤❤ wowww Baxami yamerle yene wudi ❤❤
እሚገርመው ነገር ቱና ብሪያኔ ሰርቹ አላቅም ግን ጓደኛየ ልሰራነው ስትለኝ እንዴት አደርጓ ነው በቱና የሚሰራው እያልኩ እጠይቅ ነበር አሁን ግን ከእህቴ አሰራሩን ተመለከትኩ ከልብ ነው የማመሰግነው እጅሽ ይባረክ እህቴ በእውነች ነገ እሰራለሁ
Salma bxam maraxa yahon yatuan batana asarara nawa yamaral balmoya nasha moyashana salakafalshana inamsaganalan