የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 63 | ድብልቁ እርሻ | Matthew Teaching 63 | By Mamusha Fenta
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- #እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#ድብልቁ_እርሻ
📖 ማቴዎስ 13:24-30 ; 36-43
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.g...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_F...
👑 / equipmediamamushafenta
Today I gave my life to Jesus while listening to this song. I am saved, Amen Jesus bless whoever is watching this video!
እሰይ አሜንንንን ጌታ ይመስገን ስለ ፀጋው በጣም አበርትቶኛል ኢየሱስን ብቻ እመለከታለሁ ፀጋው ይረዳኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔርን ስለ አንተ እጅግ በጣም አመስግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏 የበለጠ መገለጥን ያብዛልህ አሜን 🙏በስውም ተስናክለን ከቤትህ እዳንርቅ ጌታ ሆይ የልባችንን አይን አብራልን ድምፅህን መስማትና መታዘዝን አብዛልን አሜን🙏
የማሰናክል
ከመሆን ልእል እርቅ ዘንድ እርዳኝ ልዑል!!
የእግዚአብሔርመንግስት (በዚህኛው ዘመን.... ፍጹም የሆነችው እስክትገለጥ)... የተመሳሰለና የተቀላቀለ ያለባት ስንዴ እና እንክርዳድ ...እርሻው አንድ ነው..
ዘሪው የሰው ልጅ(ኢየሱስ ክርስቶስ)...
ዘሩ ስንዴ (የመንግስት ልጆች)
..ጠላት የዘራው እንክርዳድ(የክፉው ልጆች... አስከመከር ጊዜ አብረው ይደጉ አትንቀሉ...በፍጻሜ ስንዴውን ወደጎተራዬ...እንክርዳዱ ወደ እሳት...ሁለቱም ፍጻሜ አላቸው የመንግስት ልጆችም...
የክፉ ልጆችም ...
የጠላት አላማ መሰናከል እንቅፋት ማኖር...
ሳይሰናከሉ መጨረስ..
አሜን !!! አቤቱ ከመምስል አድነን ጠብቀን ወደጎተራዬ የምትላቸው እውነተኛ የመንግስት ልጆች እንክርዳዱን የምንጸየፍ... ራሳችንን እየመረመርን ተጠንቅቀን ሳንሰናከል እስከፍጻሜ ክርስቶስን እያየን የምንሔድ የምን ጨረስ ያድርገን አሜን አሜን 👏❤️👏❤️ እጆቻችንን ይያዝ ጸጋው ይብዛልን ይደግፈን ...👏👏👏👏👏
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በጣም የምንወድህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ ጸጋ ይብዛልህ👏👏👏👏❤️❤️❤️ የአንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ይጠብቅ👏❤️👏 ሁላችሁ ተወዳጆች ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ጸጋም ይብዛላችሁ ❤️👏❤️👏❤️Thank you !!
17 በመልካም የሚያስተዳድሩ ሽማግሌዎች፥ ይልቁንም በመስበክና በማስተማር የሚደክሙት፥ እጥፍ ክብር ይገባቸዋል።
Getayibariki,,idewatayemiyarisi,qalino❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ማሙሻዬ በእውነት ኑርልን ቃሉን በሥልጣን ስበክ ለጥቅማችን ነው እግዚአብሄር ይርዳን ወደማስተዋል ይመልሰን በትምህርቱ ተጠቅሜያለሁ ጌታም ይረዳኛል ዮሃንስ እኮ ብሏል እናንተ የእፋኝ ልጆች ብሏል እውነት ነው።
ጌታ እየሱስ እርዳን።
ሁሌ ግራ የሚገባኝ ነገር ዛሬ ተገለጠልኝ ለካ እንክርዳዱ ነው ያስቸገረን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልን ተባረክ ወንድሜ
Wowwow
አንተ የቸርች ስጦታ ነህ በርክትልን❤❤🎉🎉አትርፊያለሁ በብዙ የደከብኩበት ነበር መሰናክል😢😢😢 ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ አበርታኝ ፀጋ አብዛልኝ
Wow so amazing teching dr mamush thank you so much ❤❤❤❤
ዋው በጌታ ቤት 10 አመት ሆነኝ ዛሬ ነው ይሄ ቃል በደንብ የበራልኝ ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ የአንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 የቃሉ ባለቤት ደግሞ ደጋግሞ የቃሉን ብርሀን ያብራልህ🤲🤲🤲
Kezih ewinet meshesh yichal yihonal mamilet ayichalim egziabher bezih ewinet endinor yirdan tebarek mamusha
excellent preach with extraordinary explanation. thank you Dr. mamusha, may God bless you with his grace.
I'm so thankful. May GOD bless you Doctor. And also equip media. bless you all
Dr ማሙሻ ጊታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይህ የእውነት ቃል ሚስጥር አሁንም ይገለፅልህ ለብዙዎች በረከት ነህና ተባረክ። እንደሰማነው ደግሞ መኖር ይሁንልን። ❤
ዶ/ር ማሙሻ ቃላት የለኝም የእውነት አምላክ ክርስቶስ እየሱስ አብዝቶ አብዝ....ቶ ይባርክህ!🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
ፀጋ ይብዛልህ ዶክተር 🤲
ማሙሻዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ የተባረከ ቃል ነው ጌታ ለመግስቱ ያብቃን ከተቀበልነው እውነት ዘወር እዳንል❤
ዶ/ር ማሙሻ ትምህርቱ ወደ እግ/ር እንድንወግን; ቆራጥ እንድንሆን አድርጎናል ተባረክ! እሰከመጨረሻው ያፅናን ተባረክ!
mastawesha yize new sira bota yemisemaw beewnet geta edil endesetegn new yemasbew tebarekulign
Amen less the lord
Geta hoy erdan🙏🙏🙏🥲🥲🥲
እግዚአብሔር በዚህ ፀጋ በበለጠም ፀጋም ይሙላህ ያትረፍርፍህ ከእውነት መሳይ ውሸት እየጠበከን ስለሆነ ተባረክ
🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
ዶክተር ማሙሻ ጌታ ዘመንህን ይባርክልን ዘመንህ በቃሉ እዉነት ይጠቅለል
ዶክተር ደስ ሊላችሁ ይገባል!!!!!!!ቃል በቃል በትኖ ማስተማር የሚቻለው ከእግዚአብሔር ፀጋ ሲገኝ ብቻ ነው!!!!!!!!!!
ጌታ ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ❤
Yesss❤❤❤❤❤❤❤😊
አሜን አባ ተባረክ
ተባረክልን ዶክተር
ማሙሻ ጌታ ይባርክህ
ለዘመኑ የሚሆን ድንቅ ትምህርት ተባረከ ወንድም ማሙሻ 🙏
አሜን አሜን❤❤❤❤
እግዚአብሐር ዘመንህን ይባርክ ዶ/ር!!!
It is heavenly message! God bless you Dr. Mamusha.
አሜን ! ጌታ ኢዬሱስ ይክበር
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ማሙሻ
Mamushaye.geta eyesus yibarikih tsega yabzalik
Ameeeen❤Ameeeen❤
AMEN
ተባረክ ወንድም ማሙሻ
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Geta Yebarki Pastar Mamushi Zamani Yebarki Hulachumi Tabarakuuu❤❤❤❤❤❤
God bless you 🙏
Thank you 💥🙏
❤❤❤❤❤እግዚአብሐር ይባርካችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
DR. Mamusha Egziyabher Ybarkih ke kifu yitebikih betam nw emiwedih
Stay blessed ❤
ፀጋው ይብዛልህ
❤❤❤❤
እኛ ስንናገር እቢ ስትሉ ንግድ ባንክ ነገራቹ
What do u mean?
"የጅብ እርሻ'' እንዲሉ ነው።
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤