ይችላል Yichlal
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- ይችላል Yichlal: Track 07 of the live recorded gospel album “Silante”.
አቅሜን ሁሉ የጨረሰ
ጊዜአትን ተሻግሮ የደረሰ
ልላቀቅ ያልቻልሁትን ነገር
ከላዬ የሚያወርድ የሚጥል
አምላኬ ሁሉን ይችላል
ጌታዬ ሁሉን ይችላል
ሁሉን መቻል ነው ማንነቱ
የሚያቅተው የለም ክንደብርቱ
የሌለን ወደ መኖር ያሻገረ
በተአምር በትንሳኤ የከበረ
የህዝቤን ዕንባ የሚያብስ
አስጨናቂውን የሚያፈርስ
ፍትህ ከሰማይ የሚያመጣ
ጉልበተኛውን የሚቀጣ
በቁርጥ ሰዓት እየተገኘ
በማዳን ሥራው ስሙ የናኘ
ሁሉን እንቢ ያለውን ነገር
ለጌታ ቀላል ነው መቀየር
ኢየሱስ ሁሉን ይችላል
ጌታዬ ሁሉን ይችላል
አምላኬ ሁሉን ይችላል
ጌታዬ ሁሉን ይችላል
አቅሜን ሁሉ የጨረሰ
ጊዜአትን ተሻግሮ የደረሰ
ልላቀቅ ያልቻልሁትን ነገር
ከላዬ የሚያወርድ የሚጥል
አምላኬ ሁሉን ይችላል
ጌታዬ ሁሉን ይችላል
ሁሉን መቻል ነው ማንነቱ
የሚያቅተው የለም ክንደብርቱ
የሌለን ወደ መኖር ያሻገረ
በተአምር በትንሳኤ የከበረ
የህዝቤን ዕንባ የሚያብስ
አስጨናቂውን የሚያፈርስ
ፍትህ ከሰማይ የሚያመጣ
ጉልበተኛውን የሚቀጣ
በቁርጥ ሰዓት እየተገኘ
በማዳን ሥራው ስሙ የናኘ
ሁሉን እንቢ ያለውን ነገር
ለጌታ ቀላል ነው መቀየር
ኢየሱስ ሁሉን ይችላል
ጌታዬ ሁሉን ይችላል
አምላኬ ሁሉን ይችላል
ጌታዬ ሁሉን ይችላል
የማይቻል የሚመስል ነገው ውስጥ ሆን ኞኜ የሰማውት መዝሙር 12/25/2023.....ጌታዬ ግን ይቻላል።
“ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁል ጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።”
ዕብራውያን 7፥25
❤ተባረኩ
I don’t care how early it got released but we need a concert for this 🥲❤️🙌🏻🫠
Yes! yes! yes!✊✊✊
መዝሙሮቹን በሰማሁና ባዳመጥኩ ቁጥር ጌታ ያለጫነብኝ አስተሳሰብ እና መረዳት ከላዬ አየፈረሰ እየተገፈፈ ነጻ አየወጣሁ ነው። አንተ ብሩክ ነህ።
Glory be to God! Thank you for. Your kind heart!
በቁርጥ ሰዓት እየተገኘ
በማዳን ሥራው ስሙ የናኘ
ሁሉን እንቢ ያለውን ነገር
ለጌታ ቀላል ነው መቀየር
ኢየሱስ ሁሉን ይችላል
ጌታዬ ሁሉን ይችላል
አምላኬ ሁሉን ይችላል
ጌታዬ ሁሉን ይችላል
Sound+harmony+message+music 😍😍😍👌
It's just 'B-E-A-U-T-I-F-U-L'
ሁሉን መቻል ነው ማንነቱ
...
ኢየሱስ ሁሉን #ይችላል
ጌታዬ ሁሉን #ይችላል
እውነት ነው በዘመናት መሐል አግዚአብሔር ሁሉን ይችላል በዘመናችሁ ሁሉ የእናንተ ችሎታ ሳይሆን የአግዚአብሔር ችሎታ ይታይባችሁ ውድድ በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መንፈሳዊ ነገሩን ብዙ ነው ልተው ፣
even የሙዚቃነቱ ንቃት የላቀ ስራ . Arangment Melody Parts . Weyine Base Lineኑ . ❤❤❤ . Musicka ማለት ፣ ፈጣሪ ህሊናችሁን ጠብቆ ያቆይ ፣
ኢየሱስ ሁሉን ይችላል....😮 እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ስለ እናንተ👌😮
አሜን የችላል! ኤልሻዳይ ነው
የእዉነት ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
You are different......
Beautiful Music and Strong Biblical Message . Love it Tebareku . Yichilal!!!
አሜን እየሱሴ ጌታዬ አምላኬ እሱ ሁሉን ይችላል
እየሱስ ሁሉን ይቻላል 😊
ኢየሱስ ሁሉን ይችላል!! አለቀ!!
እርሱ ማይችለው አለመቻል ነው🙌
አሜን አምላኬ ሁሉን ይችላል አሜን
i really can't wait to listen it ☺ ante demo maguaguatun teyayezehewal 😉
It will all be out tonight 😊
አምላኬ ሁሉን ይችላል።😓💪❤እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።
Amen Amen 🙏
Amezing song
Can’t stop listening got goosebumps when I first heard it 😊 u my friend are underrated
You guys are honey and milk 😍 how I loved you!! More grace
I am at a loss for words to describe, You are blessed!
Amen Eyesus hulu YICHILAL❤
Amen.Getaye hulun yechelal.
😇🤗💪🏽🙏 Amen!! Bizit belilin illashachin!!
ጌታዬ ሁሉን ይችላል❤❤❤ ተባረኩ
God gave this grace to you because he loves us.❤❤❤❤
yichilal jesus christ
Fantastic three!❤
አሜን ጌታዬ ሁሉን ይችላል ❤
ተባረክ
Love love it God bless you all ❤❤❤
oooow wow i love love love this
Keep up the good work Illasha! May God bless you more and more.
What can i say...stay blessed u guys🙌
owww what a song ! illu sola & kenesa 🙏🙏
My God is abele!!! Love❤ you guys 💕
👌Ow! What a Message!
We lov u illasha 🙌🏻🙌🏻 God bless u
Halellujah ameeeeeennn
Wow amazing songs God bless all of you ❤❤
Hallelujah 🙏🙏🙏
Thank you our blessings
Woow Amazing Glory To Be God!!!
Amennnnnnnnnnnnnn
Amen!🙌❤ tebarekulgn
❤❤❤❤❤
Bemehal fetinew milutn part gitm yemitsiflgn please
Amen, woow nice to hear
God bless you brothers!!!!
Finally 🙌🙌
Such a beautiful song. 😊😊 Stay blessed!!
Amen ❤❤
❤❤❤❤❤❤tebareku
ይችላል ❤
God bless you all.
Uuuu hallelujahhhh❤❤❤
Beautiful beautiful beautiful
Eyesus yichlalal amen amen 😊😊😊
Amen.
No words 😭🙌
Yichlal Amen
Blessed
Amen !
🥰
Amen
eyesus yichala
ደስስስስ ሲል ❤
Amen 🙏 blessed
ሃሌሉያ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙌🙌🙌👏👏👏👏👏 Ele le le le le le le
ሃሌሉያ 🙌🙌🙌🙌🙏❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
Be blessed all
ይችላል❤🙌🏿
❤
❤❤❤
Be blessd all.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yesusey KRSTOS AMEN Temesgen Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen
ይችላል
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ Waw
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን 🙏❤️❤️❤️
👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌
😍😍😍
❤❤🙏🙏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🫶🏽🙌🏽🙌🏽🥹
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤