I love your thinking freedom… Just logical never influenced by what others think is right. I heard your interviews and your songs; the first thing I listened is you being true to God then yourself. Loved that!
You know it is the right message for all Christians, it teaches about unity of the Church.... I praise the LORD about your visible grace...may the mercy and grace of God help you greater than this. Stay blessed!!!!! I love you
I heard your interview in @mukrab then searched your songs. This song is very strong message for current church it's timely message bless you more keep on don't look back !
ዝም ያለ ዜማ መልክት የለለው
ለብ ጭጭ ያለ ጣዕም ወይ ምሬት ያላየው
ላራገቡት የሚነድ ለለኮሱት የጋየ
ድቅል ድብልቅ ፍቅር
ለምን እንደሚኖር ያልለየ
#ልክ እማይጠይቅ
እውነትን አርቋ የጣለ
ከተከተተበት የማይዘል
ግርዶሽ አድማሱ የሆነ
መንጋ ሁሉ ተለያይቶ
ወደ ገደል ሲጠብቅ ተራ
#ሐይማኖት ካራ ጨብጦ
እግዜር የኔ የኔ የኔ ይባላል
#እግዚአብሔር አባል አይደለም
#እግዚአብሔር ድርጅት የለውም
የኔ ነው ባለ መች ሆነ
መፀሀፍ ይህን አላስተማረ
#መድሃኒያለም ስጦታ ነው
ቃል የገባው ለሁሉ ነው
#በልጁ በኩል ላገኘው
አዳኝ አምላክ አባት ሊሆነው
#በሱ ስራ ምክንያት እንግድነት የተሻረልን
መፀአተኝነታችን ቀርቶ ባለሀገሮች የሆንን
ርቀን የነበርን ከቅርቦቹ ተዋህደን
አንድ ሁነን ከተፈጠርን
#ለስልጣን ጥም ብሎ ህዝብን ከህዝብ መለያየት
#ትምህርተ ልዮ እያሉ እራስን አግንኖ ማየት
ለሰነፍ ጦሪ ክምችት ቤተሰቡ ቢጓተት ቢጣላ
#የሚከፍል ይጠየቃል ኃላ
#የፀጋ ነኝ የእምነት ነኝ
አይሰራ አይሰራ አይሰራም
#የጥንቱ ነኝ
#አንባቢ ነኝ
#አለም አቀፍ ነኝ
አይሰራ አይሰራ አይሰራም
#ልጁን ነው የከፈለብን ሁሉን በአንድ ነው ያገኘው
#እኛ እንደምናይ አያይም
እግዚአብሔር አባል አይደለም
#ልጁን ነው የከፈለብን
ሁሉን በአንድ ነው ያገኘው
እኛ እንደምናይ አያይ
#እግዚአብሔር አባል አይደለም
እግዚአብሔር ድርጅት የለውም
#የኔ ነው ባለ መች ሆነ
መፀሀፍ ይሔንን አላስተማረ
#መድኃኔዓለም ስጦታ ነው
ቃል የገባው ለሁሉ ነው
#በልጁ በኩል ላገኘው
#አዳኝ አምላክ አባት ሊሆነው
እግዚአብሔር አባል አይደለም
እግዚአብሔር ድርጅት የለውም
#የኔ ነው ባለ መች ሆነ
መፅሀፍ ይሔን አላስተማረ
መድኃኔዓለም ስጦታ ነው
ቃል የገባው ለሁሉ ነው
#በልጁ በኩል ላገኘው
አዳኝ አምላክ አባት ሊሆነው
🔥🔥🔥
እግዚአብሔር አባል አይደለም
እግዚአብሔርድርጅት የለውም!
ዝም ያላለ ዜማ መልዕክት ያለው
ለብ ጭጭ ያላለ ጣህም ያለው ...
በቃ አንጀት አርስ ዝማሬ😇😇😇😇🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
እስሩዬ ብዛ
መሬት ላይ ያለ ነገር ሲዘመር ደስ ይላል። እንዲህ አይነት Challenge የሚያረግ መዝሙር ይብዛልን አቦ
ዓለም አቀፍ ነኝ ....አይሰራ አይሰራ ..አይሰራም...ልጁን ነው የከፈለብን🙏🏽🙏🏽
ድንቅ ነው ኢሉ...ብዙ ዘምር ወንድምዬ🙌
I love your thinking freedom… Just logical never influenced by what others think is right. I heard your interviews and your songs; the first thing I listened is you being true to God then yourself. Loved that!
እውነትም "እግዚአብሔር አባል አይደለም!" የምትገርም ልጅ ነህ። ክብረት ይስጥልኝ!!!
I am blessed This is my first time when i hear your song i am really blessed. This inspired me to write a great song like this one .GOD BLESS YOU ALL.
እነዚህ ልጆችበጣም ይመቻሉ። ምርጥ ትውልድ። እወዳችሁአለሁ በጣም። 🙏🙏🙏.
Egziabher Abale Aydelem Ewnat Yehune Melket Dink Melket Egziabher le Zelalem Serwo Dink New Betam Yegrmale Ye minager mazmuer Egzabher Tewoled Alewo Ye minager!!!
በዘመናት መሀል እግዚአብሔር ሰው አለው ልክ የሚናገርለት አባል አይደለም ፀጋ ብዝት ብሎልሀል❤❤❤❤❤❤
አባል አይደለም 👏🏾👏🏾👏🏾 Izye keep shining ✨
Amen! Thank you አይዱዬ!
yes aydu
ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ጸጋው እግዚአብሔር ይመስገን!! ለዚህ ትውልድ ስጦታችን ነህ እግዚአብሔር ዛሬም ሰው እንዳለው የሚዘምርለት እንዳለው እንዱ ምልክት ነህ። ይህ መዝሙር ደግሞ ለዚህ ዘመን ትክክለኛ መልዕክት ነው አሁንም ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ!
አሜን! ተባረክልኝ ወንድሜ!
What a song this is!
What a singer you are! 😊 thank you buddy!
Wow. Amazing. Jesus is the ONLY WAY.
what a song Illasha I can say your eyes are open bless you
❤❤❤መዝሙሩ መልዕተኛ ነው። የማያወላዳ ግልፅና ጥርት ያለ መልዕክት።❤❤❤
You know it is the right message for all Christians, it teaches about unity of the Church.... I praise the LORD about your visible grace...may the mercy and grace of God help you greater than this.
Stay blessed!!!!! I love you
Wow God bless you! Truth
" በእውነትና በመንፈስ ያመልኩኛል" እውነትና መንፈስ ያለው በክርስቶስ ሚያምን ሁሉ ይድናል
ሳልሞት ይህንን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል
😂😂😂
Wow, amazing 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 you're blessed
እጅግ በጣም ድንቅ መልክት ያለው መዝሙር !
Love this 🥰
Wow wow wow dink melkit nw....tsega yibzalih eyesus bicha yiwora,yidmek,yisebek yitay❤❤
love this 😍😍🥰
Its amazing ! ❤❤❤
Just wow !!!!
What a powerful song! 🎉 praying for a deep-rooted reformation in Ethiopian church.❤❤❤
God bless you brother!!!
The message, the sound quality, the production all Amazing. 🙌 Illasha
Yetsega negn ye ement negn ayesram milw bota yegebaw kal yaseredagn alegebagnm lelaw wow❤
እግዚአብሔር ይባርክልኝ የተከተተብንን ያዉጣልን የልጁን ስራ እንድናገዝፍ በህይወታችንም እንዲታይ ያግዘን ጠንካራ መልክት ነዉ ።
I love it! Abal aydelem... you are Blessed
Beautiful eziye 😍😍
We need concert again ❤❤❤
I heard your interview in @mukrab then searched your songs. This song is very strong message for current church it's timely message bless you more keep on don't look back !
beautiful lyrics , beautiful music...bless you!
God bless you dear!!
powerful message😯 just wow!
wow .. amazing
Even more amazing when it's a live performance
ድንቅ መልክት ተባረክ 🙏❤
Awesome lyrics with an amazing music arrangement. Love it !!!
Illasha beloved one, stay blessed brother❤️🔥
My favorite singer 💖💖....ur style is unique 👌👌👍
How I love you 🥰🥰
This song is deep! As always you are blessed. Keep singing my brother.
ተባረክ❤❤❤
አሜን.... መረዳትህን ያስፋልህ
wow liyu new illu💖
Great message, new music style, cool voice, cool music😍
Woooooow Dink Melkt Zmenhe Abezeto Geta Eysus Yebarek Bbezuuu tebarku!!!!!!!!!
Much respect illa & kemi great message🔥🔥
ዋው የሚደንቅ መልክት ነው ተባረኩ🙌🙏
Illashayeeee mn enlalen geta ybarkh ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
the song🔥
I would like to thank you for delivering this message bewnt tebark 🔥🔥🔥
አሜን🙏
God bless you brother
Sewdhee...... tebrkeee ❤❤❤
Wow, 😮❤
Illasha mn endmil alawkim ur Blessd eko brother in Christ ur in another level 🔥የጥንቱ ነኝ አለም አቀፍ ነኝ አይሰራም!
እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ ያሳድግህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Great Message
የኔ ቆንጆ ደስ ስትለኝ እኮ😍
Wow,what song
Wow wow wow ere wow❤
God bless you
bless you
God bless you dear, its amazing !
Amen! God bless you too!
More grace to you illashha❤
Amen 🙏🏾
GOD BLESS YOU
Kekal belay yehone mezmur
Kemiyachinnnn
Reality ❤❤❤
WoW የምር WoW፤ ወንድም አለም በርታልኝ
I comment rarely blessssss you ❤❤❤
እስሩዬ ♥ I love it ♥ it's message is really great!!
Thank you ሂሉዬ! እግዚአብሄር ይመስገን!
wow GBU
you're a gift from God we love you so Much
I feel the love. God bless you! 🙏🏾
Wow 🎉 Jesus 😊
tebarkehal beka
More grace brother!
Amen amen!
❤❤❤❤
ሃቅ!😍😍😍😍😍
tsega yibzaleh
ለካ እንደዚህም ይዘመራል 🤔🤔🤔.... 👍👍
Illasha betam dink new
Thank you so much!
we r waiting for new mezmure man
🧡🧡🧡
Zemnh yebarkilghi
Amen! God bless you!
ጀግና ኤላሻ
እላሻ???
ግሩም ነው!
Thank you so much!
Izzye Lemlimilign GBU
endet endemewedew songehen
አንተ ድንቅ ሰው
Illasha you are exceptional; I really like all your songs !!!!! where have you been bro ???? : )
እግዚአብሔር #አባል አይደለም! ከእኛ #አጥር በላይ ነው! #ድርጅት የለዉም!...
Netsaneth new hulem mgermegn
Incredible performance mr Illasha, it’s me Abdullah
Thank you so much Abdullah!
የፀጋ ነኝ! የ እምነት ነኝ! አይሰራም 🤔🤔🤔🤔 እራሳችንን እንድናይ ሆነናል እስሩዬ