የማክሰኞ ቀን የልጄ የምግብ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024

Комментарии • 33

  • @ቅድስትደምሴ
    @ቅድስትደምሴ 2 года назад +1

    Selam samriye selamsh yibzairt enat gobez

  • @yemiyemi6652
    @yemiyemi6652 Год назад +1

    Banchi mesert eyeserahu leje betam wedawalech gen andand negroch magenget kebad new Eth lemsale aterun felge felge atahu kezi befitem

  • @amifamilytalk
    @amifamilytalk 2 года назад +1

    እኔ ለልጄ ሰርቼው አውቃለው በጣም ነው የወደደችው ።ነገም እንደግመዋለን ስላሳየሽን ስላስተማርሽን እናመሰግናለን

  • @gman-eth
    @gman-eth 2 года назад +1

    Tru akerareb new berchi ehet

  • @tigestyasin456
    @tigestyasin456 Год назад +1

    በስቲም እንዴት እንደምታበስይ አሳይኝ

  • @flove7933
    @flove7933 2 года назад +1

    ሳምሪ ቆጆ ልጆችን እዴት መመገብ እዳለብን ጠቃሚ ቪድዮ ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @heluka3536
    @heluka3536 Год назад +1

    ዛሬ የሰራሽው ለስንት ወር ልጅ ነው?

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni  Год назад

      እኔ የምሰራው ምግብ ከስድስት ወር ጀምሮ ይሆናል ከአሳ ውጪ

  • @Lebwot_Ze_Orthodox
    @Lebwot_Ze_Orthodox 2 года назад +1

    ሰላም እህታችን። እናመሰግናለን በርቺልን !!!

  • @enattube5446
    @enattube5446 2 года назад +1

    ሀይ ሳምሪ እዴት ነሽ በላም ነወ የተፋሽ

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni  2 года назад

      እናት እዴት ነሽ ሰላም ነው አዎ በሰላም ነው ትንሽ ጉዳይ አጋጥሞኝ ቪዲዎ መስራት አልቻኩም ለዛ ነው እሺ የጠፋሁት በጣም ነው የማመሰግነው አስበሽ ስለጠየቅሽኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ልዩ ሰው ነሽ እውነት ተባረኪልኝ።

  • @yemiyemi6652
    @yemiyemi6652 Год назад +1

    Ena mamiye asawes men ayent new mehone yalebt

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni  Год назад

      ፍሌቶ ሆኖ እሾክ የሌለውን በደንብ አይተሽ ግዢ

  • @marthatube1001
    @marthatube1001 2 года назад +1

    በጣም የተመጣጠነ ቆንጆ ለልጆች ተስማሚ ምግብ ነው ያሳየሽኝ ሳምሪ እጅሽ ይባረክ

  • @tensayabate19
    @tensayabate19 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው ለልጆቻችን እድናቃ ሰለአደረግሽን እናመሰግናለን በርቼ

  • @leaftube885
    @leaftube885 2 года назад +1

    Samri berchi

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 2 года назад +1

    ወደፊት ስወልድ እመግበዋለሁ ለግዜው ግን ጥሩ ትምርት ነው።

  • @-melonia2788
    @-melonia2788 2 года назад +1

    ሰላም ሳምሪ በጣም ጥሩ የምግብ አሰራር ነው በተለይ stem መሆኑ ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 😘😘😘😘

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni  2 года назад

      ኤልስዬ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @munaofficialfmh8820
    @munaofficialfmh8820 2 года назад +1

    የኔ ውድ በርችልኝ እውነት በጣም ወድጄዋለው ደሞ ሰርቼው ልጄ ወዳዋለች አመሰግናለሁ የኔ ልዩ😘😘❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni  2 года назад

      እሺ ሙናዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ በጣም

  • @kemeryaredwan
    @kemeryaredwan 9 месяцев назад +1

    Asa ye tasawn metekem aychalm?

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni  9 месяцев назад

      Baየጣሳውን ከአንድ አመት በታች ከሆነ/ች ባትሰጪ ይመከራል ከቻልሽ ፍሬሹን አሳ ነው መስጠት ያለብሽ የታሸገው ለማቆያ የሚደረገው ኬሚካል ለልጆች ጥሩ አይደለም ስለጠየቅሽኝ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @merryttube4390
    @merryttube4390 2 года назад +1

    Selam eheta betam enamesgnalen hule lemetakerebelen yeteleyayu yelejoch megeb aseraroch berechlegn egnam betam enamesgnalen

  • @selamhager4927
    @selamhager4927 2 года назад +1

    Yene konjo hulem mtakerbiyachew negeroch betam mrt temetatagn tenama yehonu migboch kelb enamesegnalegn andegna nesh

  • @blenblutsegaye4756
    @blenblutsegaye4756 2 года назад +1

    ሳምርዬ በጣም አሪፍ የተመጣጠነ የልጆች ምግብ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ። 👏👏

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni  2 года назад

      ብሌንዬ ውዴ አመሰግናለሁ የኔ ልዮ

  • @-mekushagraphics
    @-mekushagraphics 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ የምግብ አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @masetumasetu7875
    @masetumasetu7875 2 года назад +1

    ሳምሪ ቆጆ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክበሪልን እጅሽ ይባረክ ምርጥ እናት

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni  2 года назад

      አመሰግናለሁ ውዴ

  • @zdlyoutub6559
    @zdlyoutub6559 2 года назад +1

    Konjo NW betam gobez 👍

  • @SAMRI_heni
    @SAMRI_heni  2 года назад

    ሁላችንም በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ በጣም