Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለዝግትሽ በጣም አመሰግናለሁ ቢቻል የሁሉንም ግአቶች መጠን በታክይበት ለአንድ ለሁት ሕፃን እያልሽ ቢቀርብ መልካም ነው በተረፈ ተመችቶኛል የሰምንቱን እከታተላለሁ
ዋው እጅሽ ይባርክ ውዴ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ለለጆቻችን የምታሳይን እናመሰግናለን የተባረከ ይሆንላቸው እናመሰግናለን ምርጥ እናት ነሽ
እናመሰግናለን እህቴ🥰🥰🥰🥰
ሰላም ሰላም ሳምሪ በጠም ጠቃሚ የልጆች ምግብን ስለጋበዘሽን በጣም እናመሰግናለን
ሰላም ሳምሪ ሁሌም እናቶችን የሚያግዝ የምግብ አሰራር ስለምታሳይን እናመሰግናለን 😘😘😘
ኤል ስዬ የኔ ውድ ከልቤ አመሰግናለሁ በጣም
ጎበዝ በርች
አመሰግናለሁ በጣም🥰🥰🥰
ሰላም ሳምሪ። በጣም እናመሰግናለን በርቺልን !!!!
ዋው ሳምሪየ በጣም እናምሪየ እጂሽ ይባረክ ምርጥ እናት
Selm selm sariiye yene balemuya enat barechilegn wude gobez bezu tabikalew
ኪዱ አመሰግናለሁ በጣም ኑሪልኝ
Tru tmrt....enamesegnalen
Wow betam mrt enat nesh be program lijun yemablat limd yaew sew yinoral bye alasbim enen chemro demo mtseriyachew mgboch temetatagn ejish yibarek
አመሰግናለሁ ኤቪ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ
samir betam Arife neger new yasetemarshige
Gobz samri
ሰላም ሰላም መልካም እናት ነሺ ልጂሺን አላህ ያሳድግልሺ
አሜን አሜን ዉዴ አመሰግናለሁ
የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ
እኔም የኔ ምርጥ ሙናዬ ከኔ አትበልጭም አመሰግናለሁ በጣም
ሳምሪዬ በርቺልን ለኽፃናት የምታዘጋጅው ምግቦብ ጠቃሚ ነው በርቺ
ሰላም ሳምሪዬ ሶስቱም ምግቦች ሲያዩዋቸው እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላሉ በተለይ የምሳው አቀራረብ
አመሰግናለሁ ኑሪልኝ አሚ
❤
Samriya yena wed zare Demo leyet yale NW berchi 👍♥️♥️
አመሰግናለሁ ዲዬ ፍቅር
ፖስቲኒ ምንድነው ሳምሪዬ
ትንንሿ ለሾርባ የምንጠቀምባት እደኮኮብ የምትመስለው
@@SAMRI_heni❤❤❤❤❤ እሺ አሁን አወኩት እስኪ ቼክ አቀጋለዉ ጋገኝው በተረፈ በሪቺ
የኔ ማርርር እኔ አቺን ማበረታታት ከቻልኩኝ ምን አለ ከዚ በላይ ደስታ አሁንም በርችልኝ ግዴታዬ ነው የተወጣሁት እኛበኛው ካልተበረታታን ማን ያበረታታናል🥰
እውነት ነው አንቺ ግን ለኔ ልዮ ነሽ በእውነት ከልቤ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልኝ የኔ ምርጥ መካሪ።
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ቅድስት ነኝ
ጨርሰው ካልበሉ የተረፈውን እንደፍዋለን
ለምን ?በመጠኑ መስራት ነው ደሞ አልበሉም ብሎ ሌላ መስራት አያስፈልግም ደግመሽ መመገብ ነው ከዛ ካስቸገረሽ መድፋት ነው🥰🥰🥰🥰
ለምታበረታቱኝ ሁሉ ምስጋናዬ የላቀነው ክበሩልኝ

🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊