ሳምሪ እና ሄኒ
ሳምሪ እና ሄኒ
  • Видео 32
  • Просмотров 159 809

Видео

ህፃናት ልጆቻችን ቶሎ አፍ እዳይፈቱ የሚያደርጉ ነገሮች
Просмотров 706 месяцев назад
ህፃናት ልጆቻችን ቶሎ አፍ እዳይፈቱ የሚያደርጉ ነገሮች
ልጆቻችንን በቀላል መገድ ፓፖ ማስተማሪያ ዘዴ👌🙇🏻‍♂️🥰🥰🥰
Просмотров 1,3 тыс.11 месяцев назад
ልጆቻችንን በቀላል መገድ ፓ ማስተማሪያ ዘዴ👌🙇🏻‍♂️🥰🥰🥰
የቪታሚን ኤ ምግቦች አይነት 🥑🥚🥕🍏
Просмотров 361Год назад
Created by InShot inshotapp.page.link/YTShare
የቡላ ገፎ ሳይጓጒልብን እንዴት እንስራ???
Просмотров 872Год назад
የቡላ ገፎ ሳይጓጒልብን እንዴት እንስራ???
ልጆቻችን ለምን መብላት ያስቸግሩናል ???
Просмотров 1,6 тыс.Год назад
Edited by VideoGuru:videoguru.page.link/Best
ለስድስት ወር ህፃን ምርጥ እና ተስማሚ የምግብ ዝግጅት
Просмотров 818Год назад
Created by VideoShow:videoshowapp.com/free
ከሰባት ወር ጀምሮ ላሉ ህፃናት በጣም ቀላል የፓን ኬክ አሰራር
Просмотров 1,6 тыс.Год назад
ከሰባት ወር ጀምሮ ላሉ ህፃናት በጣም ቀላል የፓን ኬክ አሰራር
ምርጥ የቤት ውስጥ ፒዛ #the best homemade pizza#how
Просмотров 3662 года назад
Edited by VideoGuru:videoguru.page.link/Best
ቀላልና ፈጣን የሰላጣ አሰራር how to make easy and fast salad
Просмотров 5052 года назад
Edited by VideoGuru:videoguru.page.link/Best
በጣም በቀላሉ የሚሰራ የዶሮ አጠባበስ how to make kFC frid chiken
Просмотров 4452 года назад
Edited by VideoGuru:videoguru.page.link/Best
እዴት በቤት ውስጥ የቲማቲም ካቻፕ እናዘጋጃለን#how to make homeade tomato katchup
Просмотров 4782 года назад
Edited by VideoGuru:videoguru.page.link/Best
በቤቱ ውስጥ የማርማላታ አዘገጃጀት
Просмотров 2812 года назад
Edited by VideoGuru:videoguru.page.link/Best
በጣም ቀላል በቤታችን ውስጥ ልንሰራው የምንችል የማዬኒዝ አሰራር
Просмотров 8482 года назад
Edited by VideoGuru:videoguru.page.link/Best
ልጆቻችንን በፕሮግራም እናብላ ኑ ቤተሰብ እንሁን
Просмотров 3342 года назад
ልጆቻችንን በፕሮግራም እናብላ ኑ ቤተሰብ እንሁን
ልዮ የሆነ የልጆች ቁርስ ምሳ እራት አዘገጃጀት
Просмотров 8 тыс.2 года назад
ልዮ የሆነ የልጆች ቁርስ ምሳ እራት አዘገጃጀት
ከአንድ አመት ጀምሮ ላሉ ህፃናት ልዩ የሆነ የምግብ ዝግጅት።
Просмотров 18 тыс.2 года назад
ከአንድ አመት ጀምሮ ላሉ ህፃናት ልዩ የሆነ የምግብ ዝግጅት።
ከአንድ አመት ጀምሮ ላሉ ህፃናት ቁርስ ምሳእና እራት አሰገጃጀት
Просмотров 7 тыс.2 года назад
ከአንድ አመት ጀምሮ ላሉ ህፃናት ቁርስ ምሳእና እራት አሰገጃጀት
ከአንድ አመት ጀምሮ ለሚሆኑ ህፃናት ቁርስ ምሳ እራት
Просмотров 16 тыс.2 года назад
ከአንድ አመት ጀምሮ ለሚሆኑ ህፃናት ቁርስ ምሳ እራት
ከአንድ አመት ጀምሮ ላሉ ልጆች የሚሆን የሮብ ቀን ቁርስ ምሳ እራት
Просмотров 16 тыс.2 года назад
ከአንድ አመት ጀምሮ ላሉ ልጆች የሚሆን የሮብ ቀን ቁርስ ምሳ እራት
የማክሰኞ ቀን የልጄ የምግብ አሰራር
Просмотров 5 тыс.2 года назад
የማክሰኞ ቀን የልጄ የምግብ አሰራር
የእሁድ ቀን የልጄ የምግብ አሰራር
Просмотров 6 тыс.2 года назад
የእሁድ ቀን የልጄ የምግብ አሰራር
ለህፃናት የሚሆን ምርጥ የበቆሎ ገንፎ አሰራር 👍👍👍
Просмотров 30 тыс.2 года назад
ለህፃናት የሚሆን ምርጥ የበቆሎ ገንፎ አሰራር 👍👍👍
ለልጆቻችን በቀላሉ የምናዘጋጅው እርጎ በእንጆሪ
Просмотров 1,3 тыс.2 года назад
ለልጆቻችን በቀላሉ የምናዘጋጅው እርጎ በእንጆሪ
ከስድስት እስከ አንድ አመት የሚሆን ቀለል ያለ ጁስ
Просмотров 3 тыс.2 года назад
ከስድስት እስከ አንድ አመት የሚሆን ቀለል ያለ ጁስ
ከስድስት እስከ አስራ ሁለት ወር የሚሆን የምሳ አሰራር
Просмотров 1,1 тыс.2 года назад
ከስድስት እስከ አስራ ሁለት ወር የሚሆን የምሳ አሰራር
ከስድስት ወር ጀምሮ ለልጆች የሚሆን ቁርስ አሰራር👌👌👌
Просмотров 7 тыс.2 года назад
ከስድስት ወር ጀምሮ ለልጆች የሚሆን ቁርስ አሰራር👌👌👌
ልጆቻችንን ምን ቢበሉ ይወፍራሉ
Просмотров 30 тыс.2 года назад
ልጆቻችንን ምን ቢበሉ ይወፍራሉ
ልጀች ምግብ መጀመር ከሚገባቸው ጊዜ ቀድመመው ቢጀምሩ ጉዳት እንዳለው ያውቃሉ???
Просмотров 4502 года назад
ልጀች ምግብ መጀመር ከሚገባቸው ጊዜ ቀድመመው ቢጀምሩ ጉዳት እንዳለው ያውቃሉ???

Комментарии

  • @KidstKidst-y8m
    @KidstKidst-y8m 8 дней назад

    Wow ❤❤❤❤

  • @TilaneshGetu
    @TilaneshGetu 11 дней назад

    ቺዝ ግዴታ ነው እንዴ

  • @AberaTariku
    @AberaTariku 18 дней назад

    ለ 4ወር ህሆናለ

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 18 дней назад

      እደኔ ለአራት ወር ልጅ ከናጡት ወተት ወይም ከፎርሙላ ወተት ውጪ ምንም ባታበይው እመክርሻለሁ ግድ ከሆ ግን በካሮት ወይም በድንች አለማምጅው በቆሎው ስድስት ወር ላይ ይሻላል ስለጠየቅሽኝ አመሰግናለሁ🥰🥰🥰

  • @YamlakAdugna-g2s
    @YamlakAdugna-g2s 18 дней назад

    ለ 5 ወር ህፃን የሚሆን ምግብ ስሪልን?

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 18 дней назад

      እሺ እሰራለሁ ግን እስከስድስት ወር ከናጡት ውጪ ምንም ባይሰጥ ይመከራል እደኔ ሀሳብ ነው

  • @AbebaZinabu-qi3pm
    @AbebaZinabu-qi3pm 28 дней назад

    ቆንጆ ተስማሚ ቃላት የለንም❤❤❤

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 28 дней назад

      አመሰግናለሁ በጣም🥰🥰🥰

  • @AaishaAaisha-zz5xf
    @AaishaAaisha-zz5xf Месяц назад

    ዉድ. እኔ አንድ. ህፃን. አለች. የምኖረዉ. ዉባይነዉ. አልበላም. አለችኝ. ሰዉነቷ. እየቀነሰብኝ. መጣ. ምንላርግ. ምክር. ስጭኝ. የዉድ

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 18 дней назад

      አልበላም ላሉ ልጆች ብዬ የሰራሁት ቪዲዬ አለ እሱን እይው

  • @fekadutamiru889
    @fekadutamiru889 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsigaAbshro
    @TsigaAbshro Месяц назад

    ሳምሪዬ በጣም ተስማሚ ነው የልጆች የገበታ ቅቤው አላወኩትም ካላስቸገርኩሽ ፎቶውን አሳይኝ ❤ እኔ ምጠቀመው ኩኪግ እስፕሪ ነዉ የምጠቀመዉ

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni Месяц назад

      በምን ልላክልሽ ፎቶውን

    • @TsigaAbshro
      @TsigaAbshro Месяц назад

      @@SAMRI_heni በዚዉ አይመችም ውዴ

  • @TsigaAbshro
    @TsigaAbshro Месяц назад

    ፖስቲኒ ምንድነው ሳምሪዬ

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni Месяц назад

      ትንንሿ ለሾርባ የምንጠቀምባት እደኮኮብ የምትመስለው

    • @TsigaAbshro
      @TsigaAbshro Месяц назад

      ​@@SAMRI_heni❤❤❤❤❤ እሺ አሁን አወኩት እስኪ ቼክ አቀጋለዉ ጋገኝው በተረፈ በሪቺ

  • @TIRENGOYIHUNE
    @TIRENGOYIHUNE Месяц назад

    ጎበዝ በርች

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni Месяц назад

      አመሰግናለሁ በጣም🥰🥰🥰

  • @foziyaali4661
    @foziyaali4661 Месяц назад

    ዝኩኒ ማለት ኪያር ነው ማለቴ ለሠላጣ የሚሆነው ነው ወይስ ሌላ ነው ?

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni Месяц назад

      ዝኩኒ ኪያር የሚመስለው አረንጓዴው ነው ኪያር አደለም 🥰🥰🥰

    • @foziyaali4661
      @foziyaali4661 Месяц назад

      @@SAMRI_heni አወኩት እዚህ ኩሠ ይባላል ማለቴ ሳኡዲ

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni Месяц назад

      @foziyaali4661 አዎ ዝኩኒ ነው በአረብኛ

  • @KhadizaMohamed-rz9hf
    @KhadizaMohamed-rz9hf 2 месяца назад

  • @samsonteka-b2u
    @samsonteka-b2u 2 месяца назад

    waw betam arif new ande teyak leteyekesh ye 1amet hesan alechegn ena decker new mawelat ena atemit kechn sayehon tenesh wefer areglatalew ena ena betam weferam yehun belew asetayet setugn ena aneche men teygalesh gera agabugn

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 2 месяца назад

      ሰላም እህቴ እዲያጠግባት ብለው ይሆናል ወፈር ይበል ያለሽ ምግብ አያበሏትም እዴ

  • @ZemzemAhmed-q2f
    @ZemzemAhmed-q2f 3 месяца назад

    👍👍👍👏👏👏👏

  • @mahletlule7043
    @mahletlule7043 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ተባረኪ🙏ከ 1አመት በታች ከሆኑ ጨው ባይጨመር መልካም ነው

  • @gosayafeyesa5243
    @gosayafeyesa5243 3 месяца назад

    አመሰግናለው

  • @elenigetahun3551
    @elenigetahun3551 4 месяца назад

    ለ 4ወር ልጅ አታሳዪንም እናቴ

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 4 месяца назад

      እሺ አሳያለሁ

  • @Tizta-ek4ko
    @Tizta-ek4ko 4 месяца назад

    ወተቱ የፈላነዉ ወይስ ያልፈላ

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 4 месяца назад

      አብሮ ስለሚበስል ባይፈላም ችግር የለውም

  • @ሸዊትሸዋ
    @ሸዊትሸዋ 4 месяца назад

    እጅግ በጣም ጥረነው❤❤❤

  • @TamegnuGetachew-bh9lc
    @TamegnuGetachew-bh9lc 5 месяцев назад

    Waaaw betam tiru neger azegejajet new. Le day Carey lijoch yihonal aydel.

  • @haymanotm
    @haymanotm 6 месяцев назад

    የወይራ ዘይት ከስንት ወር ይጀመር

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 6 месяцев назад

      ከስድስት ወር ጀምሮ መስጠት ይቻላል ሳይበዛከ አንድ ማክያ እዳይበልጥ

  • @SeyfuGirma-p9m
    @SeyfuGirma-p9m 6 месяцев назад

    በፈላ ዉሀ ነው የምንበጠብጠው ውዴ

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 6 месяцев назад

      NKezekaza wehu new mjemrya

  • @TsionTiruneh
    @TsionTiruneh 6 месяцев назад

    እውነት በጣም የምትርጅ እናት ነሽ ተባረኪ

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 6 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ😘😘😘

  • @የማርያም-ቨ9ኸ
    @የማርያም-ቨ9ኸ 6 месяцев назад

    Yikirta ehite serche sira mehed echilalew ketesera behuwala esikesint seat mekoyet yichilali??

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 6 месяцев назад

      ትችያለሽ ግን ሲቀዘቅዝ በጣም ሊወፍርብሽ ይችላል በተፈላ ወተት አለስልሰሽ መስጠት ትቺያለሽ

    • @የማርያም-ቨ9ኸ
      @የማርያም-ቨ9ኸ 6 месяцев назад

      @@SAMRI_heni ameseginalew wude

  • @mesichobarkot8204
    @mesichobarkot8204 6 месяцев назад

    Ena 5000 bre tebela malet new???

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 6 месяцев назад

      እዉይ እኔን እህቴን እነዚህ እግዚሐብሔር የስራቸውን ይስጣቸው በጣም ነው የተበሳጨውት ፍርዱን ለሱ ትቼዋለሁ😭😭😭

    • @mesichobarkot8204
      @mesichobarkot8204 6 месяцев назад

      Ene gin sewiyewin axountun ke nesimu alegn mainetun enedemawikew ergtegna negn

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 6 месяцев назад

      Mesina eski kechaleshe yelakelshen yebanke akawent bankebate hadeshe atarilegn benateshe edew bemariyam lelemenshe enako techenkugn

    • @mesichobarkot8204
      @mesichobarkot8204 6 месяцев назад

      @@SAMRI_heni sewiyew debub killil new welyta new photow chimir anisoto setewignal phoyowin endet lilakilsh betam new yetebesachewit yemir

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 6 месяцев назад

      Facebook tetekemiyalshe

  • @mesichobarkot8204
    @mesichobarkot8204 6 месяцев назад

    አምልኬ ሆይ ሳምሪ እኔ የጥምቀት ዋዜማ 5000 shi brr likelish neber

  • @mesichobarkot8204
    @mesichobarkot8204 6 месяцев назад

    ሳሚሪ

  • @rahelayele6714
    @rahelayele6714 7 месяцев назад

    አንዴ ሰርቼ አስቀምቼ ሁለቴ ብሰጠውስ 1 ስሀት ያህል ቢቆይ ጉዳት አለው?ልጄ ትንሽ ስለሚያመው ትንሽ ትንሽ ቶሎ ቶሎ ነው ማበላው

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 7 месяцев назад

      ማቀዝቀዣ ውስጥ ካስቀመጥሽው ችግር የለውም

  • @TeferiMekonnen-hs7xz
    @TeferiMekonnen-hs7xz 7 месяцев назад

    Samirye lije 1 amet ke andi weru new ke 9 weru behwala eyekesa mexa ekulal ena wetet ayiwesdilgnm wetet yelamim hone yexasa ekulalim ayibelam firafire ena beka ejera bicha lela edisexew ayifeligm

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 7 месяцев назад

      መጀመሪያ አለርጂክ ነበረበት የእንቁላል???

  • @Firehiwot-ti2op
    @Firehiwot-ti2op 7 месяцев назад

    er Alchalkume Embi Alunge Menta Nachawe Ena Bechayne Yela Erdate Selhonku Alchalkochawem

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 7 месяцев назад

      አይዞሽ በትግስት በየተራ እያደረክሽ ወይም ባድላይ ፓፓ ላይ አስቀምጯቸው አይዞሽ ትእግስት ብቻ ይኑርሽ ይለምዱልሻል

  • @KebedeMoges-gl6zd
    @KebedeMoges-gl6zd 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @fanamahari9459
    @fanamahari9459 7 месяцев назад

    ❤❤❤

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 7 месяцев назад

      🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @chentozewdu6737
    @chentozewdu6737 7 месяцев назад

    እናመሠግናለን።

  • @HaniYabu
    @HaniYabu 8 месяцев назад

    ሰጋ በስንት ወር ነው የሚጀምሩት

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 8 месяцев назад

      ሰባት ወር ሲሆናቸው የጥጫ ስጋ ካገኝሽ እሱን መመገብ በጣም ለስላሳ ስጋ ስለሆነ

  • @meseluBerta
    @meseluBerta 8 месяцев назад

    ተባረኪ ሳምሪ

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 8 месяцев назад

      አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @رحمه-ف3ب
    @رحمه-ف3ب 9 месяцев назад

    😊

  • @EmuSmart-p2v
    @EmuSmart-p2v 9 месяцев назад

    Le 4wer yekbdsl samriyee

  • @EmuSmart-p2v
    @EmuSmart-p2v 9 месяцев назад

    ሌ 4 ወር yekbedal mamyee

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 9 месяцев назад

      ጡት የምታጠቢ ከሆነ እስከ ስድስት ወር ምንም ባታበይው ይመከራል ለአራት ወር ደሞ በቆሎ ሊከብደው ይችላል 🥰🥰🥰

    • @EmuSmart-p2v
      @EmuSmart-p2v 9 месяцев назад

      Tut bezum yelgnm betam tensh nat endtfafa men lestat pls

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 9 месяцев назад

      ስንት ግዜ ሆነው ጡትሽ ከቀነስ

    • @EmuSmart-p2v
      @EmuSmart-p2v 9 месяцев назад

      Kemjemrya jemro betam tensh new mefsgn

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 9 месяцев назад

      አጃ አጥሚት ጠጪ ለልጅሽ ደሞ ከምግብ ይልቅ የዱቄት ወተት ጀምሪላት

  • @AidaBeyene
    @AidaBeyene 9 месяцев назад

    Ema be mariyam lij 3 amet honew sewenetu betam kechen new men labelaw benatsh mels sechiy

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 9 месяцев назад

      ሰላም እህቴ በመጀመሪያ ጤናው ደና መሆኑ ላንቺ በቂ ነው ውፍረት ጣጣው ብዙ ነው ግን እናት ስንሆን ልጆቻችን ሰውነታቸው ሞላ ሲል ደስ ስለሚለን ሲቀጭጩ እናስባለን ለማንኛውም አጃ በወተት በሙዝ እያደረግሽ ቁርሱን አብይው ስኳር አትጠቀሚ ሙዙ በቂ ነው

  • @BetiBirku
    @BetiBirku 9 месяцев назад

    Tekami meker newe tanku

  • @kemeryaredwan
    @kemeryaredwan 9 месяцев назад

    Asa ye tasawn metekem aychalm?

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 9 месяцев назад

      Baየጣሳውን ከአንድ አመት በታች ከሆነ/ች ባትሰጪ ይመከራል ከቻልሽ ፍሬሹን አሳ ነው መስጠት ያለብሽ የታሸገው ለማቆያ የሚደረገው ኬሚካል ለልጆች ጥሩ አይደለም ስለጠየቅሽኝ አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @AbebaFekad
    @AbebaFekad 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን እህቴ🥰🥰🥰🥰

  • @AyelGirma
    @AyelGirma 9 месяцев назад

    ወተት ከሌሌን በጡት ወተት ማቅጠን ይቻላል

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 9 месяцев назад

      ይቻላል🥰🥰🥰

    • @AyelGirma
      @AyelGirma 9 месяцев назад

      ​@@SAMRI_heniስወጣ ነው የምናቀጥንው

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 9 месяцев назад

      አዎ በደንብ ካበሰልሽው በኃላ ለመመገብ ስትዘጋጂ ነው የምታቀጥኝው

  • @rebiyoutube3090
    @rebiyoutube3090 9 месяцев назад

    እኔ የፓንፐርስ ውጪ አልቻልኩትም

  • @ምህረትጠቅልልጠቅልል
    @ምህረትጠቅልልጠቅልል 9 месяцев назад

    የላም ወተት አልጀመርኩም በጣሳ ወተት ይሆናል

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 9 месяцев назад

      ሰላም እህቴ አዎ ትቺያለሽ በደንብ በውሀ አብስልሽ እደማለስለሻ ተጠቀሚው የዱቄት ወተት ስለማይፈላ

  • @JemilaFuja-xs8bd
    @JemilaFuja-xs8bd 10 месяцев назад

    😘😘

  • @GanateyohanseGanateyohansegame
    @GanateyohanseGanateyohansegame 10 месяцев назад

    ፐስትን ምንድነው ?

  • @tigyekiya
    @tigyekiya 10 месяцев назад

    ውዴ ልጄ አንድ አመት ከሶስት ወር ነው ግን ምንም የምግብ ፍላጎት የለውም በጣም ቀነሰብኝ ምን ላድርግ የምር ጨነቀኝ

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 10 месяцев назад

      ሰላም እህቴ አይዞሽ በጣም የምትወደው ምግብ ካለ ከሱ ጋር ሌሎች ተመጣጣኝ ነገርችን በመጨመር እና ጊዜ ሰተሽ ለማብላት ሞክሪ አንቺ ስትጨናነቂ እሷም ምቾት አይሰማትም ስለዚህ ምግብ ስታበያት ትእግስት አድርገሽ እየዘመርሽ እያጫወትሽ አብያት ፈጣሪ ያሳድግልሽ ለጥያቄሽ አመአግናለሁ

  • @YordyAzeb-im1gy
    @YordyAzeb-im1gy 11 месяцев назад

    Erat lay mablat yichalal

  • @firehiwottafese
    @firehiwottafese 11 месяцев назад

    ተባረኪ ልጅሽ ይደግ

    • @SAMRI_heni
      @SAMRI_heni 10 месяцев назад

      አሜን አመሰግናለሁ🙏🙏🙏