አዲስ ነገር አለ❗️ትዕዛዝ መቀበል ጀምረናል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024

Комментарии • 181

  • @zemenawit
    @zemenawit 2 года назад +50

    እሰይ እምር ብሎብሻል እናቴ ፣ ሁሉም ያምራል በጣም ፣ በውሀ ይለቅ 💖💖💖

    • @menberepalmore7248
      @menberepalmore7248 2 года назад +5

      God bless the whole family!! Beautiful inside and out!!!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +9

      በጣም አመሰግናለሁ ልጄ

    • @Hiyab7512
      @Hiyab7512 2 года назад

      የመጨረሻውን ልብስ ላዝ ፈልጌ ቴሌግራም ላይ አጣሁት

  • @አሰቴርየማሪያምልጅ
    @አሰቴርየማሪያምልጅ 2 года назад +10

    በጣም ያምራል እናታችን ዋጋ በኢትዮጵያም ቢፀፍ አሪፍ ነው

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +2

    የጎንደሮ እፍልጋለሁ በጣም ይምርል እማ እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አመሰግናለሁ ❤️🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      ማዘዝ ይቻላል

  • @rishu_tube6433
    @rishu_tube6433 2 года назад +1

    የኔ ዉብ እናት ውድድ ነው የማረግሽ አሁንማ ከልጅሽ ወደ አንቺ ልናደላ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አደይ🫶🏽🇪🇷❤️

  • @ዜድወሎየዋ-ኘ2በ
    @ዜድወሎየዋ-ኘ2በ 2 года назад +5

    መዘረየ ሲያምረበወት አላህ ይጨምረወት እናት ለዘላም ትኑረ

  • @nuhamtube3366
    @nuhamtube3366 2 года назад +2

    እጅግዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አንቺ እና ቃል ያላችሁ ግንኙነት ልክ እንደ እኔ እና እናቴ ነዉ ሁለታችሁንም እወዳቹሀለዉ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 года назад +2

    I love all of them specially the fourth one ... ordering...

  • @batkerobekele3610
    @batkerobekele3610 2 года назад +4

    ማዘር እንዴት ዋሉ እረዝም ስለሆኑ በጣም ነው የሚያምሩት በውሀይለቅ ነው አይደል የሚባለው ሌላው ዋጋው በኤውሮ ፃፉልን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +2

      አመሰግናለሁ እሺ አስገባለሁ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 2 года назад +5

    ያምራል የሜሉ እናት

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል ግን በሚቀጥለው,ዋጋ በኢትዮ ብር ይግለፁልን ምክንያቱም የባህላችን ልብስ ስለሆነ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 года назад +2

    ማዘርዬ ሁሉም ያምርቦታል በርቱልን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 2 года назад +7

    የሜሉዬ እናት በጣም ያምራል ፏ በልዋል ቀለል ያለ ለበጋ ግዚ የሚሁን ነው አሪፍ ነው 👍
    የሚገረመው የእርሱ ድምፅ በጣም የሜሉዬ ጋር የመሳሰላል 👌

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      በጣም አሪፍ ናቸው ሁሉም

  • @akeliseya1681
    @akeliseya1681 2 года назад +1

    ዕድሜ፡ቁጥር፡ነው፡፡
    ስፓርት፡ስሪ፡ሰውነትሽን፡አስተካክይ፡ቆንጆ፡ነሽ፡ወጣቱን፡ታስንቂያለሽ
    ረጅም፡ዕድሜ፡ለናቶች

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад +1

    በጣም ያምሬል እናትዬ እኔ ወድጄዋለው አገር ሥመጣ አዝዤ እለብሣለው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      የትም ሆኖ ማዘዝ ይቻላል

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +2

    Wow❤️በጣም ያምራል እማ በርችልን የኔ ዉብ ዉድድድድድ ❤️👏❤️🙏

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад

    እትዬ ... ዋው... በጣም ውብ ነው
    ደሞ.. ሲያምርብሽ... እድሜ ከ ጤና ጋር ተመኘሁልሽ... ከደርባባነት.. ጋር
    እናት... እንዲህ... ደርበብ... እና ስከን
    ስትል ነው.. ደስ እምትለኝ.. እትዬ $85... ብር ነው ዶላር ??.. በጣም
    እረከስ እሳ ?? ያውም.. መነን
    እትዬ.. መነን እኮ ውድ ነው ??
    🙏🙏🙏✝️❤️😍

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 2 года назад +3

    ማሚዬ ፏ ብትን ብለሻል
    ሁሌም ይመርብሽ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @kidistasfaw1472
    @kidistasfaw1472 2 года назад +1

    በጣም ያምራል ሁሉም የጎንደሩ እና ዝርግፎን እፈልጋለሁ ያለሁት ግን ቨርጂኒያ ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      ይቻላል በቴሌግራም ይዘዙን

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 2 года назад

    በጣም ነው የወድኩት ገንዘቡን በምን መልኩ ነው የምልከው የኔመቤት እርሶላይ እጅግ በጣም ነው የሚያምረው ደስ የምትሉ እናት ልጄ መመረቂያው ነው።እባክዎ እርዱኝ 3ቱንም ወድጀዋለሁ የጉንደሩን ሳይጨምር አመቤቴ ጤናና እድሜ ተስጥልኝ ደስ የምትሉ እናት ሲያወሩ ደረሰ ሲሉ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በ0911903607 ማዘዝ ይቻላል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

    በጣም ልዬ ነው የሚመረጥ እንኩዋን የለውም ማሚዬ ምርጥ ሞዴል 💕💕💕💕❤💐💐💐💐👏👏
    በእድሜ በጤና ልበሽው ይሄንስ ሁሉንም መግዛት ነበር 👏
    አመሰግናለሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን በጣም እናመሰግናለን

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад +1

    ማሚዬ ታምሪያለሽ እንዴት እንደምወድሽ ብታቂ ደሞ ያምርብሻል 🙏❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 2 года назад

    ወ/ሮ እጅጌ እንዴት እንደምታምሪ በውጪ ምንዛሪ ነው የሚሸጡት፡፡

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      ለሀገር ውስጥ በብር ነው 0911903607 ይደውሉ

  • @hannagizaw9694
    @hannagizaw9694 2 года назад

    እናታችን በጣም ያምራሉ ዋጋው በኢትዮጵያ ዋጋ ይጠቀስ በተለያየ አገር ላለነው ቢገልለፅ

  • @yodittsegay3632
    @yodittsegay3632 2 года назад

    Aseyyy yene enat siyamru egziabher edmena tena ystot demo betsh demo siyamr kene abebaw

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 года назад

    ማዘርዬ ሁሉም ያምራል በውሀ ይለቅ!

  • @selamalemu9723
    @selamalemu9723 2 года назад +3

    ማሚዬ ሲያምርብሽ በውሃ ይለቅ 😍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ

  • @zewdenieshdebel3999
    @zewdenieshdebel3999 2 года назад +3

    በጣም ያምራል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 года назад

    ጥሩ ነገር ለምሰራው ሰው ጥሩ ነው ለእናቶቻችን እንደ እርሷ ሁሉም በምችሉት ብሞክሩህ በባልትና በእጅ ሙያዎች ጥጥ እንኳን በመፍተል ብሰሩበት እናቶቻችን እርሶ እድሜ ይስጦት ደስ የምሉሁ እናት

  • @haymiwoloyewa6190
    @haymiwoloyewa6190 2 года назад +2

    በጣም ያምራል በተለይ እርሰዎላይ ልዩ ነው በውሃ ይለቅ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    ያምራል ማዘርዬ 2እና 3ኛ ውን ወድጄዋለው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      ማዘዝ ይቻላል

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 года назад

    ማማዬ ሁሉም በጣም ያማምራሉ ዝርግፉ ስፌት አደስ ይለኛል

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 2 года назад +1

    ሁሉም በጣም ያምራል።

  • @mahleta.kassie8193
    @mahleta.kassie8193 2 года назад

    Nice dress and your house is gorgeous villa house with a space for plants 👍🏽👍🏽

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 года назад

    እትዬ እጅጋየሁ በሙሉ ነጠላ ቢጫው ስንት ነው?

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 2 года назад +1

    ደስ የሚሉ እናት

  • @maranathademoz9495
    @maranathademoz9495 2 года назад +1

    በጣም ታምሪያለሽ ማሚየ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @genetyenenhe8117
    @genetyenenhe8117 2 года назад +1

    የኔ እናት ሲያምሩ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @simrethailu9393
    @simrethailu9393 2 года назад

    Selam enedat nechu egezaehar selam lehulachene ysetane amen ygonedru senet new

  • @mahiefikera5259
    @mahiefikera5259 2 года назад

    Mameya emer bellobeshale bawuha yelake♥️♥️

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 2 года назад

    የእነሜላት አናት እንኳን ለበዐሉ ዋዜማ ከአነቤተሰብዎ በሠላም አደረስዎ፡፡ የንግድ ቦታ አድራሻዎን ማወቅ ፈልጌ ነበር፡፡ እኔም የሳሪስ አካባቢ ነዋሪ ነኝ፡፡

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      ከታር ፊትለፊት

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm 2 года назад +2

    በጣም ያምራል እናዛለን

  • @ellinenega7634
    @ellinenega7634 2 года назад +1

    Wow 🤩 beautiful princess mom I love it ❤️❤️❤️🥇🥇🥇🌹🌹🌹

  • @addisatilaw9495
    @addisatilaw9495 2 года назад +1

    😘ሁሌም ምር ይበልቦት ማሚ

  • @ruthsenaysolomon3116
    @ruthsenaysolomon3116 2 года назад

    Le zemenawit yewesedshlat aynet video serilen please 🙏

  • @tsesunhailu9004
    @tsesunhailu9004 2 года назад

    Ere alarjeshem !

  • @Hiyab7512
    @Hiyab7512 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እጅግዬ የመጨረሻውን የጉንደሩን ቀሚስ ላዝ ፈልጌ ቴሌግራም ላይ በምን ስም ነው ያለው አጣሁት እግዚአብሄር ይባርክሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      በ0911903607

    • @Hiyab7512
      @Hiyab7512 2 года назад

      @@ejigemoya እሺ አመሰግናለሁ

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 года назад +1

    wow betam yamerale mamiye 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 2 года назад

    Ejegeye edemene senebetesh yene setezoro abesha libesochu betam yameralu anechi laye degmo liyu newe edaleshewume kemesekeyawe newe yimechesh ehte selamesh bizete yibelelegne selam tena kenemelawe betesebish emegnalehu wuded newe emaregish😘❤🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      Wey betam amesegnalew fetari yakbrelgn

  • @dubaidubai8155
    @dubaidubai8155 2 года назад

    ማሚዬ በጣም ያምራል

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 2 года назад

    You can be a model at any age very beautiful good demonstration of Ethiopian clothes 👍🏽😍

  • @bezawitthomas4028
    @bezawitthomas4028 2 года назад +1

    Beautiful dress with cute mom..

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад

    ሁሉም በጣም ያምራል ::🙏🏽❤️

  • @hayatguta8827
    @hayatguta8827 2 года назад

    Mamikoo yene wud

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 2 года назад +1

    አንችም ያምርብሻል አበሻቀሚስ ሁሎም ያምራል

  • @SamSung-jx9qk
    @SamSung-jx9qk 2 года назад

    የትነው ቦተው ማዘርዬ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад +1

    ውይ በጣም ነው ያአገር ልብስ የሚያምርብሽ!!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 2 года назад

    Konjo enate rejem edema ketana gar

  • @lelisejote119
    @lelisejote119 2 года назад

    Enateye betam yamirali Lenate enemi azalehu amesegnalhu

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 2 года назад

    Ho Mommy. Please tell me your address beacause on September i Will come in Addis.

  • @tigistberhanu2431
    @tigistberhanu2431 2 года назад

    Mothery barchlene tabarkeleg Eshi Enazalane malekame kane

  • @akeliseya1681
    @akeliseya1681 2 года назад +1

    የመጀመሪያው፡በሙሉ፡ነጠላ፡ምርጫዬ፡ነው፡ግን፡ዋጋው፡ወደድ፡አላለም
    በርግጥ፡ጥራቱም፡ቆንጆ፡ይመስላል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +2

      ሀገር ውስጥ ከሆነ ይቀንሳል የመላኪያ ስለማይኖረው

  • @getetadese2674
    @getetadese2674 2 года назад

    waw betam new miyamrew hulum konjo nachew ewnet new kemesqeyaw new kkkkkkkk ejishin min honesh new mam

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 2 года назад +1

    ተውበሻል አሉ ..... በጣም ነው የሚያምረው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @betiadnew5660
    @betiadnew5660 2 года назад

    በጣም ያምራል ዋጋው ስንት ነው

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 года назад

    Vous êtes superbes et toujours élégant parfait 👌🏾 belle vrai Maman Habechan je vous aime très fort et tout votre familles 🤩🌾🌿🕊️✨✨✨💖

  • @bmshrassist5566
    @bmshrassist5566 2 года назад

    Gebu gebu my favorite mom

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 2 года назад

    I want the last one how much is it

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      Contact on telegram 0911903607

  • @መቅደስ-ወ6ወ
    @መቅደስ-ወ6ወ 2 года назад

    ዋጋዉ አልገባኝም

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 2 года назад +1

    እርሶላይ እጅግ በጣም ያምራል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @mesretteferamesrettefera9390
    @mesretteferamesrettefera9390 2 года назад

    ዎጋ ለኢትዮጰያ ስንት ነው በሁለተኛ ለብሳ ያስች ለማዘዝ ስለፈልኩ ነው

  • @selamalemu9723
    @selamalemu9723 2 года назад

    ማሚዬ እጅሽ ተሻለሽ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      አዎ ደና ነኝ

  • @miheretbegashaw8090
    @miheretbegashaw8090 2 года назад

    Betame yemerale ye melat enate yehen order aregalhu

  • @eteneshestifanos7964
    @eteneshestifanos7964 Год назад

    ፏ ብለሻል

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 2 года назад

    ere Tcheyalshi

  • @Rawrmahlet
    @Rawrmahlet 2 года назад

    Le lijochim tesralchu?

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 года назад

    wwww yena nate betam tamirleshe

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад

    ውይ በጣም ነው የሚያምረው!!

  • @abigaildesta5906
    @abigaildesta5906 2 года назад

    What happened to ur hand enate??

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад

    ሁሉም ያምራል ግን ከመስቀያው ነው በይበልጥ ሦስተኛው ውብ ነው ለኢትዮጵያም በዶላር ነው እንዴ?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አይደለም ኧረ የትኛውን ነው

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 2 года назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 2 года назад

    You beautiful

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 2 года назад

    ቁራአን መቅረት ለምትፈልጉ ቤቴ ገበ በሉ

  • @SamSung-jx9qk
    @SamSung-jx9qk 2 года назад

    ያምራል በውሃ ይለቅ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад

    በጣም ያምራል ግን ዋጋው አልገባኝም78ማለት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      78 dollar new

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 года назад

      @@ejigemoya ውይ ነው እንዴ አመሠግናለሁ

  • @metikebekele163
    @metikebekele163 2 года назад

    ዝርግፉ ስንት ነው እዚው አዲስ አበባ

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 года назад +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እጅጌ ዋው አበሻዎቹ ሲያምሩ በውሀ ይለቅ🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @sunshine-xj6iy
    @sunshine-xj6iy 2 года назад

    Eritrawit negn ke Switzerland SWEDSH

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 2 года назад

    Wede london tlekalachihu

  • @azebetaye3635
    @azebetaye3635 2 года назад

    ከታች ሙሉ ጥለቱ ቢታይ መልካም ነው ሙሉውን ማየት አልቻልንም

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 2 года назад

    Wow betam yameral yene kongo

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 года назад

    እኔ ቢጫውን እፈልጋለሁ ??ከሙሉ ነጠላ ጋር

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      ይቻላል በቴሌግራም 0911903607

  • @rahelnigusse7356
    @rahelnigusse7356 2 года назад

    በኢትዮጵያ ብር አይሆንም ?

  • @zaharaali2599
    @zaharaali2599 2 года назад

    ዋጋው?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      0911903607 ይደውሉ

  • @MG-st9kd
    @MG-st9kd 2 года назад

    በስንት ቀን ይደርሳል

  • @hannabiruagiz4927
    @hannabiruagiz4927 2 года назад

    Yamral 👌🙏🙏

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад

    እጅሽን ፈፅሞ ይፈውሥሽ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @freweynivanzwettsegaye5241
    @freweynivanzwettsegaye5241 2 года назад

    👌👍💖💋

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 2 года назад

    Betam yamral

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 2 года назад

    Yamrbshal

  • @rakebshumye3188
    @rakebshumye3188 2 года назад

    አስመራ ነው ስፌቱ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      አዎ

    • @rakebshumye3188
      @rakebshumye3188 2 года назад

      እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብሽ ይስጥልኝ