🔴 ቂንጬን በዚህ መልኩ ሞክሩት ተወዳጅ ጣፋጭ ልዩ ነው ለቂርስ ለእራት መሆን የሚችል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 8

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n Месяц назад

    ዋውውውው በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ ለልጅ ላዋቂ የሚሆን ነዉ የቅንጭ አስራረ ኤልሱ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን ልዬ አማራጭ ሚጣፍጥ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላምሽ በክርስቶስ የበዛ ይሁን እንኳን ደና መጣሽልን ኤልስዬ ዋው በጣም ምርጥና ቀለል ያለ የቂንጬ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ❤❤የቂንጬ ፒዛ ማለት ይሄ ነው ብራቮ ኤልስዬ

  • @medihntube
    @medihntube Месяц назад

    Waoo 😋😋

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Месяц назад

    ሰላም ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ እና ከወትሮው ለየት ያለ የጪንጬ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ገበታ ላይ ሲታይ በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Месяц назад

    ሰላም ሰላም ኤልስየ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ👌👌👌

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Месяц назад

    ሀ ኤልስዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውው በጣም ቆንጆና ጤናማ የሚጣፍጥ የቂንጬ አሰራር በውነት ልዩ ነው ወድጀዋለሁ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Месяц назад

    እጅሽ ይባረክ 😋😋

  • @YbekalDaniel
    @YbekalDaniel Месяц назад

    ዋዉ እናመሰግናለን