(ዘመን )ZEMEN ከደራሲ መስፍን ጌታቸው እና ተጋባዥ አርቲስት ሙሉቀን ተሾመ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • GoFundMe Link
    www.gofundme.c...
    Bank Account Number - 6210208036
    Official ZEMEN Ethiopian drama copyright of Sparks Film Production www.zementv.com the only original HD video on youtube and zementv.com for more video, photos, behind the scene, actors' profile and more visit our website www.zementv.com
    WARNING!! The unauthorized download and repost on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal.

Комментарии • 207

  • @ZEMENTV
    @ZEMENTV  7 лет назад +2

    ውድ የዘመን ድራማ ተመልካቾች በቅርብ ቀን ምዓራፍ 3 ክፍል 69 ይዘንላቹ እድምንቀርብ ዝግጁ መሆናችንን ስናሳውቅ
    ዘመን ድራማ እስከመጨረሻው ክፍል እንዲዘልቅ የተመልካቹ ድጋፍ ወሳኝነት መሆኑን ሳትዘነጉ የተቻላችሁን ድጋፍ
    በማድረግ ዘመን ድራማን ፍጻሜውን አብሮ ያሳየን!! ዘመን ድራማን ድጋፍ ለማድረግ ይህን ሊንክ በመከተል ጎፈንድሚ ላይ
    እንዲሁም የባንክ አካውንት ላይ ያሎትን ድጋፍ መስጠጥ ይችላሉ ከምስጋና ጋር
    GoFundMe Link
    www.gofundme.com/ZEMEN-Drama
    Bank Account Number - 6210208036

  • @yeruyenta1830
    @yeruyenta1830 7 лет назад +12

    መስፍን ምርጥ ሰው ለትህትናህ ስል ለመክፈል ዝግጁ ነኝ በርቱ

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 лет назад +31

    መስፍኔ የኔ ጀግና:: በጣም አከብርካለሁ: እወድካለሁ:: ፈጣሪ እዉቀቱን ጨምሮ ጨማሮ ይስጥክ:: ምርጥ ደራሲና ዳይረክተር ::ዘመንክን ሁሉ ፈጣሪ ይባርክልክ ::💓💓💓

    • @asfaw5686
      @asfaw5686 7 лет назад +2

      Kal Tsega ቃልዬ ሁሌም አላጣሽም በገባውበት ትግቢያለሽ
      ሥመትልሽ እንጋባ?

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 7 лет назад +2

      Mesfin Alemu ክክክ አሣከኝ

    • @asfaw5686
      @asfaw5686 7 лет назад +1

      Salma Salma እስቲ ሽማግሌ ሁነሽ አጋቢኝ ወይም አግቢኝ

    • @saddiabeshir4982
      @saddiabeshir4982 7 лет назад +2

      Yekefel. I agree

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 лет назад +2

      Mesfin Alemu kikikiki የኔ ማር ፒስ ይመችክ 😘😘😘

  • @imessyouethiopia2142
    @imessyouethiopia2142 7 лет назад +19

    ወንድማችን መስፍኔ እኛ አርብ አገር ያለነው እንዴት መርዳት እንደምንችል ብቻ ነገሩን አብሽሩ የቻልነውን ሁሉ እንርዳለን መርዳዳት ባህላችን ነው እግዚአብሔር ም ከናተ ጋር ይሁን

  • @YogiDalge767
    @YogiDalge767 7 лет назад +11

    ድራማችሁን እከታተላለው። እውነት ለመናገር ድራማው በጣም አስተማሪ እና መካሪ ነው። ደራሲ መስፍን ጌታቸው፡ ያንተንና የተዋንያኖችህን ብቃት በድራማው ላይ አይተናል። ኢትዮጵይ እንደናንተ ያሉትን ሰዎች እንድታፈራ ምኞታችንና ጸሎታችን ነው። አይዙአችሁ እኛ በውጭ የምንኖር ኢትዮጵያውያን ከጎናችሁ እንደምንሆን እንድታውቁ እንወዳለን።
    በርቱ እናንተ ስደት እንድቀር
    ኢትዮጵያችን ሀገራችን ለዘላለም ትኑር
    ሀገር የሚወድ ልብ እንዳላችሁ
    እይተናል እኛ በጥበብ መልዕክታችሁ።

  • @selamsolomon3352
    @selamsolomon3352 7 лет назад +62

    ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ወንድሞቻችን እንወዳችሁአለን እማምላክ በያላችሁበት ትጠብቃችሁ

  • @elfuayniguslij2152
    @elfuayniguslij2152 7 лет назад +2

    እር ዘመን እየተዋደዱ መለያየት ገና አሁን ልንለያይ ነው እኔ ወጭ አልወድም እድሜ ለቃና

  • @misrakshigute3648
    @misrakshigute3648 7 лет назад +3

    የዘመን ደራሲ ምርጥ ነህ ወንዳታ በርታ

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    መሥፍኔ ሺ አመት ኑርልኝ የኔ ምርጥ😘😘😘😘

  • @AkaluWeldehanaOfficial
    @AkaluWeldehanaOfficial 7 лет назад

    i really like the drama zemen, very good message to everyone who would like to travel illegally, zemen teaches in a very different way, hope lots of people will take a lesson , thank you mesfen and selomon.keep up doing the good work. i really appreciate both of u truly.

  • @ልቤበእግዚያብሔርፀና

    መስፍኔ በርታ የምር ለእኔ ከምንም ከማንም በላይ ነው የምወድሕ የማከብርሕ በርታ ከዜ የበለጠ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይርዳሕ

  • @segentegesachew8511
    @segentegesachew8511 7 лет назад

    መሥፍኔ የእውነት መልካምሠው የሀሣባችሁን ፈጣሪ ያሣካላችሁ ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 7 лет назад

    አብረን ተያይዘን እናድጋለን ከዘመንጋ በሚገባ እየከፈልን እናያለን በጣም ልትመሰገን እና ልትበረታታ ይገባል መስፈኔ በርታል ረጅም እድሜ ለዘመን።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ

    መስፍኔ በጣም ጎበዝ ነህ
    ያፈራሀቸው ተዋናየኖች የስራችሁ ውበት ጥንካሬ በጣም በጣም ግራሚ የሆነ ነው።
    ምትሰሩት ምታነስዋቸው የተለያዩ የቤት ውስጥ ጉዳዮች እንደ ዘምን ድራማ አይኔን የለም ብል ይቀለኛል
    ጎበዝ አሁንም በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
    ከምንም በላይ እግዚአብሔር ጤና ፍቅር አድነትን ይስጣችሁ የሁል ጊዜ ፀሎቴ ነው።
    እኔም ሰሞኑን ወደ ኢትዮጵያ እመጣለሁ ያለኝን እዛው የቦክሌን አስተዋፆ አደርጋለሁ መልካም ጊዜ ይሁንልን አሜን!!!

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 7 лет назад

    ሰላምህ ይብዛልህ አቦ ሁላችንም ሰላም ሆኖ ዘመንን እስከመጨረሻው አያለሁ ኢንሻ ወላህ አረብ ሀገር ያለነው በባንክ እንከፍላለን ምክንያቱም ብዙ ትምህርት በቃ ዘና ታደርጉናላችሁ ምርጥ ድራማ ዘመን ሰላማችሁ ይብዛልን

  • @ሚሞየአርቦዬዋ
    @ሚሞየአርቦዬዋ 7 лет назад +16

    ክፍያው ቀላል ነው 50ሣንቲም ግን እንዴት ነው መክፈል የምንችለው? ለምሳሌ እኔ wifi ነው ምጠቀመው ያውም የመዳምን😂 እና ቤቱጋ ነው 50ሣ ቲሞ ን ማስገባት የምችለው?

    • @doprad7194
      @doprad7194 7 лет назад +2

      ሚሞ የአርቦዬዋ አረ መልሱልን ለኔም ጥያቄ ነው ዋይ ፋይ የምንጠቀም እንዴት ነው በክፍያ 😂😂😂😂

    • @ryuiftu8576
      @ryuiftu8576 7 лет назад +1

      ሚሞ የአርቦዬዋ
      kkkkkkk እረ በሳቅ ይመችሽ ማር

    • @ከአድማሱባሻገር
      @ከአድማሱባሻገር 7 лет назад +1

      ሚሞ የአርቦዬዋ የኔም ጥያቄነው😂

    • @buziyegirma8120
      @buziyegirma8120 7 лет назад +1

      tikikil yene tiyaqeh new😂kaloneh alamayet new ingideh 😊😊😊way zaman Chaw beqah 😔😔ba 50santim mikinyat teleyaytenal😕😕😕

    • @seadamahammedmahammed1558
      @seadamahammedmahammed1558 7 лет назад

      ክክክ አሳቅሺኝ እኔም ያው የመዳም ዋይፍይ ነው እና እደት ልጨምራት

  • @henokt3206
    @henokt3206 7 лет назад +2

    I'm a 100 percent down with it . cheers!

  • @tizetasamuel8340
    @tizetasamuel8340 7 лет назад +3

    batem arif weyeyet newa Maroch ke gonachu nen ke madam bet plz eski 4 wer bihela ligeba new weda ager bet akatugn iski ye madamin karkter situgn

  • @kidist6498
    @kidist6498 7 лет назад +1

    ውድ ዘመኖች በርቱ እኛም የቻልነውንም እናረጋለን

  • @መለሱካሳሁን
    @መለሱካሳሁን 7 лет назад

    በጣም እናመሰግናቸዋለን እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @netsing688
    @netsing688 7 лет назад

    Zemen i really love your drama. Your plea was so heart fell. Please keep on going we will support you in every way.

  • @zedethiopiawi1716
    @zedethiopiawi1716 7 лет назад

    thanks every time I love you ZEMENTV

  • @እናቴእወድሻለሁ-ሸ5ሸ

    የዘመን ደራሲ ጎበዝ ነህ በእውነት ምርጥ ምርጥ ደራሲ ነህ በረታ ፈጣሪ ከእናንተ ገር ይሆን

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 7 лет назад

    Ato Mesifn and ZEMENTV
    I promise you I will not hesitate one-bit to support my favorite TV drama show to remain on the air in this difficult time, financially as much as I can. thank you for being honest and down to earth
    gorgeous. Sir, you are supreb realistic story tellers, believabl dailouge,
    surrounded by- A list cast and crue. I wishe you Much scussess and good luck.

  • @rayemery788
    @rayemery788 7 лет назад +9

    I think you should look into if you can charge people in North America and Europe to watch but nobody else around the world. People pay 8-11 dollars for netflix every month. Why not support our own ? Thoughts anyone ??

  • @abusha1292
    @abusha1292 7 лет назад +1

    Thank you guys, it is a great Idea.I have subscribed myself and my friend to your channel. and I am more than happy to offer further financial aid as my capacity permits. keep up the good work

  • @asdxh4036
    @asdxh4036 7 лет назад

    የዘመናችን ጀግና እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @ፍያሜታጊላይ
    @ፍያሜታጊላይ 7 лет назад

    ዘመን ዘመናቹ ይባረክ እ/ር እውቀትህን ጤናቹህን ኣብዝቶ ይጨምራላቹ እናመሰግናለው ውድድድድድድ

    • @wedaawekjeberajebera1663
      @wedaawekjeberajebera1663 7 лет назад +1

      chanal chanal mesfn ena kelb lemkfel zegeg neg gen yemnerew besew ager new endat endmekfel bech asawekg

  • @akrmatube
    @akrmatube 7 лет назад +2

    ውድ የዘመን ድራማ አዘጋጆች ሰላማችሁ ይብዛ
    በመቀጠል ይዛችሁት የመጣችሁት ሃሳብ እጅግ ግዙፍ ነው ጎን ለጎን ግን የማንነታችን ያብሮነታችን ነገር በተለይ አንድነታችንን በጉልህ እንድታሳዩን እማፀናለሁ
    መስፍኔ አሁን ኢ/ነት ምን ደረጃ ላይ እንዳለ ገሃድ ነው አሜሪካ ማለት ማን እንደሆነችና እንዴት ለዚህ እነደበቃች ከኔ በተሻለ መረጃው አለህ ፊልማቸውም አብዛሃኛው አገርን የማዳን ተልዕኮ ላይ ያተኩራል እኛም አሁን ባይሆን በቀጣይ 50 አመታት እንደዚህ አይነት ዜጋ ማፍራት እንደምንችል ጥርጥር የለኝም ቴዲ አፍሮ ብቻውን ምን እንደሠራ አይተካል አሁን አንተና መሠሎችህ ሃገራችንን ህዝባችንን መልሱልን ከቀልባችን ሁነን ቆም ብለን እንድናስብ አድርጉን
    ትናት ዘላን የነበሩ አረቦች ለፍተን ሰርተን አገራቸውን ባቀናን ልቀቁን እያሉ ገፈተሩን ኢትዮጵያዊነታችንን አሳንሰው አሳዩን አገራችን ላይ መተው ነግደው እንዳላተረፉብን ዛሬ በማጣታችን ይሳለቁብን ጀመር
    መስፍኔ ላንተም ለሙያ አጋሮችሕም እየጠፋም እየተበረዘም ያለውን አ/ነት አስቡበት አደራየ ነው
    ዑስማን ነኝ ከጅዳ

  • @Myen0912
    @Myen0912 7 лет назад +7

    መስፍን እኛ አሜሪካ እና ኢሮፖ የለነውን እየከፈልን እንይ ለሁሉም ነገር ከዘመን ጎን ነ ን።

  • @misrakshigute3648
    @misrakshigute3648 7 лет назад

    ፍቅር ውስጤ ናት ምርጥ ያራዳልጅ አረ ኡ አትጠገብ ፡በተረፈ እኛ ተመልካቾች በድራማ እና በፊልሞቻችሁ እንደ ታሪኩ አይነት እንደሰታለን ወይ እንበሳጫለን እንማራለን ምክንያቱም የእውነታው አለም የማይካድ ነጸብራቅ ስለሆነ
    ያለባችው የገንዘብ እጥረት ደሞ ያሳዝናል ሁሉም ደሞ በየፊናው የየእራሱ የማይሞላለት ክፍተቶች አይጠፎም የባንክ አካውንት እናውጣ ላላችሁት ይደገፋል በዋላ አንሰራም ከነጭራሹ ብትሉ የማን ያለህ ይባላል
    የታዩትን ስንደጋግም አንኖር ይህን አደርጋለው አልልም ግን ግዜው ሲደርስ የዜግነቴን መወጣቴ አይቀርም እደግፋችዋለው ውስጤ ናችው ያራዳ ልጆች በርቱ ፈጣሪ ይስራላችው።
    በተረፈ ፍቅር ለሰራችው መስዋእት ተልካሻ ስራ ብላችው የገለጻችውት መንገድ ይደብራል እንዴት ወርቅ ድንጋይ ነው ይባላል ፍቅር ሽልማት ይገባታል ደራሲውም ቢሆን ከዛ የበለጠ የበረሃ ሲሳይ ከየት ይምጣ ፍቅር ባትኖር እኮ አዳሜ እሙሙዬአቸው ላይ ተቀምጠም ከመደፍጠጥ ውጭ ምንም ታሪክ አይሰሩም ነበር ከነሱ ብሶ ተልካሻ ስራ ማለታቸው በጣም ያስጠላሉ ተልካሻውን እማ አባቱ ያውቀዋል አየነው ጀብዳቸውን ደሞዜ ግን ምንም ጥሩ ልጅ ባይሆን አሁን ግን ለፍቅር የሰጠው ምስጋና ትክክል ከመጥፎ ስራው የጸዳ ንጹህ ምስጋና ነው
    ሌሎቹ ግን ማኩረፋቸው ይደብራል ጥሩነታቸውን በሰከንድ አበከቱት
    ደሞዜ ድሞ ክብዙ መጥፎ ስራው በአንድ ወሳኝ ቦታላይ በማመስገኑ ለኔ ቦንሷቸዋል በቃ 1 እኩል ብለናል
    50 ሃምሳ ለጥሩዎቹ እና ለመጥፎው ደሞዜ ሃይ ቀጣዬቹን እስከመጨረሻው በናፍቆት እንጠብቃለን ይመቻችው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርትዩ

    ሙሌና መስፍን እንኳን ደህና መጣቹሁ ዘመኖች ብንከፍል ምንም አይደለም ነገር ግን በባንክ አካውንት ሳይሆን እንደ እኔ ግን ለማየት ስንገባ ከስልካችን ላይ ብትወስዱ ደስ ይለኛል ።።።። እወዳችዋለሁ

    • @zuzuimissyoumamaandrima8685
      @zuzuimissyoumamaandrima8685 7 лет назад +1

      ምስራቅ ምስራቅ የድንግል ልጅ kkkkkk endaza yeshalal

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርትዩ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርትዩ 7 лет назад +2

      Zulfa Abdi Bint islam ካዲያ ምን ልበል ምክንያቱም እኔ ሴትዩዬም ከቤት አታወጣኝም እንኳን ባንክ ቤት ልሄድ ይቅርና ባንኩ ለዲያስፎራ ይሆንልኝ ባይ ነኝ አጠፋው ሳቅሽ

    • @እኔስእያሱስንእወደዋለሁ
      @እኔስእያሱስንእወደዋለሁ 7 лет назад

      ምስርቅ ምስርቅ
      ዳጋፉሽ ነኝ እኔም እንዲ ብያላው

  • @leulhaylekiros5895
    @leulhaylekiros5895 7 лет назад

    በጣም ምርጥና ጣፋጭ ድራማ ነው ግን እንዴት እንክፈል ነው ጥያቄው እስካሁን ያልከፈልነው ለራሱ ይገርመኛል ደሞ መስፍኔ እና ሙሉ አለም ፈለቀ አድናቆቴ ቃላት የለውም በተረፈ በርቱ

  • @ድንግልማርያምእናቴድንግል

    መስፍኔ በጣም ነው የምንወድህ እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን

  • @kindenketema7963
    @kindenketema7963 7 лет назад

    መስፍን በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው ግን በጣም ጠንካራ መሆን ይፈልጋል። ግን ከለሎች ጋር ተባበሩና ጀምሩ

  • @zinashfeleke9676
    @zinashfeleke9676 7 лет назад +1

    ዘመኖች ዘመናችሁ ይባረክ መስፍኔ በጣም ነዉ የማከብርህ ንግግርህ ሲጣፍጥ በተረፈ አታስቡ ያቅማችን እንረዳለን መስፍኔ ግን አሳቀኝ ከነ ሲጋራህ ከች አልክ ወይ ነዶ ክክክክ

    • @BWEET929
      @BWEET929 7 лет назад

      sigarana eskripto yelyayal

    • @zinashfeleke9676
      @zinashfeleke9676 7 лет назад +1

      እሺ ይቅርታ ተመሳስሎብኝ ነዉ

  • @alembadenga4572
    @alembadenga4572 7 лет назад

    ፈጣሪ ብርታት ይሁናችሁ እንደታዘዝነው እንሆናለን ዘመን የተቅቓጠረውን እውነት ፈቶ የሚያሳይ በእድሜይ ምርጥ የሚለው ቃል ሊገልጸው በላይ ልዮ ድራማ ነው

  • @bedoahmed1624
    @bedoahmed1624 7 лет назад

    ዘመን ደራማ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ያቅሜን ያህል ለመርዳት ዝግጁ ነኝ

  • @shamsyasham5295
    @shamsyasham5295 7 лет назад

    መስፍንዬ የራሳችንን ታሪክ አውጥተክ ሁሉም እንዲማርና እንዲረዱን ስላረክ በጣም ደስ እያለን እንከፍላለን ብቻ እኛ ሀረብ ሀገር ያለን ሰዎች እንዴት እንከፍላለን።

  • @kuki4922
    @kuki4922 7 лет назад

    ለዘመን ቢከፈልም አይቆጪም የምቺለውን ያህል እንረዳለን። የመቻቹ ዘመኖቺ በርቱ

  • @yrughithj6899
    @yrughithj6899 7 лет назад +12

    አረብ አገር ድረስ እሚደርስ ታሪክ ከሁነ እኔ መዳም ሁኝ ልስራላችሁ ማለት መጃም ሁኝ ማለት ነዉ አረብ አገር ነው ያለሁት ቋንቋም ታሪኩም ስለ እማውቀው ነው እና በነፃ ልስራላችሁ በናትህ መስፍን እየ ♥♥♥♥♥ ከተስማማችሁ ንገሩኝ ®♥♥ በተረፈ በክፍያ ያላችሁት ተስማምቻለሁ እናም በናታችሁ መዳም ሁኝ ልስራ ለዛውም በነፃ ከምር ነው እናም ይዋጣልኛልም ብየ አስባለው በዛ ላይ የእኔ መዳም እምታሰቃየኝ ለህዝብ ማሳየት ወይም ማስተማር ስለ ምፈልግ ነው እናም የመዳም ካራክተር እኔ በነፃ ደስ እያለኝ እሰራለሁ በናታችሁ አደራ እሺ ደሞ አብቡት በተፈ በርቱልኝ የኔ ማሮችችች♥♥♥♥♥

    • @tizetasamuel8340
      @tizetasamuel8340 7 лет назад

      YRUGH ITHJ kkkkkkkkk yemirr siri kaserush yetaager new yelashu

    • @yrughithj6899
      @yrughithj6899 7 лет назад

      አረብ አገር ነዋ ሳውዲ ምነው ሲስቱ

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 7 лет назад +1

      YRUGH ITHJ አይ ማር እደመዳም ክፋ ሆነሽ አሠሪም እነሡ በክፋት ያደጉት እኔ የመልካም እጂ የክፋ አችይም ማሬ ያላደጉበት አይወጣም ካራክተሩ

    • @moteletplf5234
      @moteletplf5234 7 лет назад

      YRUGH ITHJ eshi teketershal areb deres gn Brensa new

  • @user-vn2pc4RICH
    @user-vn2pc4RICH 7 лет назад +3

    የእውነት ሁሉንም ቪድወ አየሁ እጅ በጣም ጠካራ ደራሲነህ በስደቱም በሌላውም ትወና እናም በርቱልኝ የኔ ምርጦች አን ጥያቄ አለኝ የነፂወን ልጅ እደት አርጋችሁ ብታሰለጥንዋትነው እደዛ ማር ልትሆን የቻለችው ነው ኮቢተር ነው እምታወራው ይሄን መልስልኝ ውድና የየተየተከበርከው ደራሲ መስፍን ስደቶኝችን ስላስታወስከን አላህ ያስታውስህ

    • @sadanademo315
      @sadanademo315 7 лет назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @zaynabamohamad7237
      @zaynabamohamad7237 7 лет назад

      Rahma 13.
      የራሱ የመፍስን ልጅ ናት ይነግርሻል
      ግን እያስጠኗት ይመስለኛል

  • @getachewdebalke6641
    @getachewdebalke6641 7 лет назад

    በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጠንክሩ

  • @የስኬትእህቷነኝ
    @የስኬትእህቷነኝ 7 лет назад +1

    መስፍን ለአንድ ቀን ዘመን ላይ ብሰራ ደስ ይለኛል አትርዳኝም

  • @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ

    ዘመን ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ ቃላት ስለሌለኝ መልሴም አስተያየቴም ዝም ነው

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 7 лет назад +3

    አደለም ለኪነ ጥበብ ላልባሌ ነገር ገንዘብ ይወጣ የለ እናተ መንገድ ካበጃችሁ እኛ ከፍለን እናያለን

  • @elsatesfaye6037
    @elsatesfaye6037 7 лет назад

    #ጥሩ ሃሳብ ነው ድራማው መቋርጥ የለበትም በተቻለን መጠን እንደግፈለን ።

  • @ssaassdd523
    @ssaassdd523 7 лет назад

    እሺ ከልብ እናመሰግናለን በጣም የምንወደው ድራማነው እንዴትነውየምንከፍለው በእንትኛይት የምንጠቀመው

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 7 лет назад

    እግዚአብሔር ከእናተን ጋር ይሁን

  • @zufangirma5472
    @zufangirma5472 6 лет назад

    This is the best drama!!!! Please I want to be on the show 🤗🎶

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 7 лет назад

    Yekereta seledefereti muluy kewdemachwne keselemon aelemuga yesega zemedena aelachehu melekachehu yemesaselale demetehi kewdedemehi ga ketidiga yemesaselale 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💋🇬🇭🇬🇭🇬🇭😍😍

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 7 лет назад

    Yekereta betam eaemesegenalehu aemechachelunge 🇬🇭🇬🇭🇬🇭🙏🙏❤❤❤❤

  • @ሰላምመንገሻ
    @ሰላምመንገሻ 7 лет назад

    እንወዳችዋለን ዘመኖች

  • @samiraal5091
    @samiraal5091 7 лет назад

    በርቱ ምርጦች

  • @martaloveadisu611
    @martaloveadisu611 7 лет назад

    መስፍኔ እንደው ዘመንክ ይባረክ እኔ ብከፍል ደስ ይለኛል ግን እንዴት እኔ አረብ አገር ነው የምኖረው?

  • @hanagirma5470
    @hanagirma5470 7 лет назад

    ufffff yezaman muziqu sesema betam yekefagnl oh betam wadejalew

  • @hawletgetachew4064
    @hawletgetachew4064 7 лет назад

    አይዞችሁ

  • @መሣይመሣይያውምየቡታጀራል

    zemenachu ybareki ishi

  • @makdashabtewold3862
    @makdashabtewold3862 7 лет назад

    መስፍኔ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ግን እኛ አረብ ሀገረ ያለነዉ እንዴት ማድረግ እንዳለብን ንገሩኝ ከቻላችሁ መጠየቅ የምፈልገዉ ነገር ስላለ ስልክ ስጡኝ

  • @mohammedabdulaziz7509
    @mohammedabdulaziz7509 7 лет назад

    Wow very nice ok ok

  • @ranelseifu5805
    @ranelseifu5805 7 лет назад

    በርቱልን

  • @ambaneshgebeyehu
    @ambaneshgebeyehu 7 лет назад

    Mesfney ! O my God im more than happy to pay just let us know how pls god bless you we love you 😙😙😙😙

  • @amarechchamso676
    @amarechchamso676 7 лет назад

    ሰለመቹ ይብዘ በርቱ

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 7 лет назад

    ሙሌ እንኳ ደና መጣ ስላይውክ am happy long time

  • @jakiyauae7198
    @jakiyauae7198 7 лет назад

    Betam arif new berta adegna

  • @እናቴማርያምታማልደናለች

    በርቱ

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘wdddd mula and mesfina westa nahi yna mar

  • @mahiderseru8116
    @mahiderseru8116 7 лет назад

    አሜን

  • @ልቤበእግዚያብሔርፀና

    ድምፅ ግን ያስተጋባል ትንሽ

  • @ttibebe6349
    @ttibebe6349 7 лет назад

    betam betam.. emadenkh emwedh mrit yetibeb sew mesfine ..amlak yirdachi kezih belay entebkalen ...

  • @mesiimula4947
    @mesiimula4947 7 лет назад

    መስፍኔ እንኳን ደህና መጣችሁ እንወድሀለን እውነት ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @genifiker3958
    @genifiker3958 7 лет назад +2

    መስፍኔ አፍህ ሲጣፍጥ አረብ ሀገር ያልነው እንዴት ነው እምንረዳችሁ

  • @merytame9094
    @merytame9094 7 лет назад

    መስፍኔ 100%ፍቃደኛ ነኝ ትህትናክ እራሱ ይገዛል ንግግራቹ ሁሉ ልክ ነው።ፊልማችን ሲያግ ሀገራችንም እኛም አደግን ማለትኮ ነው። am waiting account number

  • @liyoulemeneh9573
    @liyoulemeneh9573 7 лет назад +1

    me and all my friends we are more than happy to pay

  • @gaga-zx9rr
    @gaga-zx9rr 7 лет назад +1

    hi

  • @ወይንሸትሙርጋከሳኡድ

    በዚአጋጣሚ፡ሳልናገርማላልፈው፡መስፈንትህትናህ፡ብቻይበቃል

  • @muhammdali7457
    @muhammdali7457 7 лет назад

    መስፍኔ እኔ እምኖረው ሳኡዲ ነውእዴት እደምንከፍል ንገሩንግን ድራማችሁን ካላየሁ ያመኛል ስለዚህእዴት እደምንከፍልንገሩን መስፍኔ አደራህን መልሱንእድትነግረን?

  • @ፍቅርተድንግልማርያምእናቴ

    እንኳን ደና መጣችሁ
    እሽ መክፈሉን እከፍላለን ግን እዴት ነው ምንከፍለው

  • @hanademese2097
    @hanademese2097 7 лет назад

    በጣም ነው ድስ የሚለን ለመክፈል ግን እንዴት እንክፈል

  • @ሃበሻጊዮናዊት
    @ሃበሻጊዮናዊት 7 лет назад

    እንከፍላለን መንገዱን አመቻቹልን

  • @hiwotassefa7087
    @hiwotassefa7087 7 лет назад

    ድራማው ሲጀመር ጥሩ ነበር። ተዋናዮቹ አሁንም በጣም በጣም የሚደነቁ ናቸው። ይሁንና ቆልፈን አስከፍለን እናሳይ የሚለው ሃሳብ ለኔ ጥሩ ነው። ምክንያቱም ድራማውን መከታተል ማቆም እፈልግ ነበር ። ምክኒያቱም እየተንዛዛ ስለመጣ እናስተምራለን ብላቹ ብሕዝቡ በተለይ በወጣቱ ላይ ያልነበረ ሐሳብ መጨመራችሁን የረሳቹ ይመስለኛ። ስንት innocent ምንም የማያውቅ ሕዝብ አለ ክፋትን እያስትማራቹ ስለሆነ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዘን ነው።

  • @zeart7670trhzs
    @zeart7670trhzs 7 лет назад

    ውድ የዘመን ደራሲ መስፍን ሃሳብህ በጣም ጥሩ ነው ለ ኣንድ ኢፒሶድ በ 50 ሳንቲም በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ግን ኢንዴት ኣርገን ነው ምንከፍለው ብቻ ኣስረዳን።

  • @momjmgik7828
    @momjmgik7828 7 лет назад

    ወላሄ ዘምስት አልከፍልም ለመብላት መቸም ቁማችሁልናል እኛ ስደተኛ ነን

  • @ሰላምሳንታ
    @ሰላምሳንታ 7 лет назад

    እኖዳቹሀለን ዘመኖች ህልማቹ እውን እዲሆን እመኛለው
    ይሄንን ኮመንት ስፅፍ እባዬ እየወረደ ነው በጣምስሜት የሚነካ ነገርነው የተናገራቹት በተለይ ለኛ ለአረባግር ለምንኖር ወገነቹ ያላቹፍቅር ይገርማል
    ዘመን በምንም ምክንያት አይቆምም ይቀጥላል ተገቢውን ክፍያ ለመክፈል ዝግጁነኝ እንደአንድተውልድ እኔንም ይመለከተኛ አመሰግናለው ከ ባህሬን

  • @konjokiyya8667
    @konjokiyya8667 7 лет назад

    wow wow Ante kezim yebelete Nager tiserale Eskawum Ende Aynat Asdesach Ena Temertawi Dirama Ayiche Alawukim

  • @gfggfucccdhxfh2135
    @gfggfucccdhxfh2135 7 лет назад +1

    ላይ

  • @samonsisay5326
    @samonsisay5326 7 лет назад +1

    ሲጀመር ስደተኛ የሆነ ህዝብ ስለስደት የተሰራ ፊልም ለማየት ክፈሉ በማለታችሁ ልታፍሩ ይገባል:: ሲቀጥል ከስደተኞች ይልቅ በአገሩ ላይ ሆኖ ምንም ችግር ሳይገጥመው ባለፀጋ የሆነ አንድ አላሙዲን እያለ ስለምን የሰው ፊት ታያላችሁ? እንኳንስ ጠይቃችሁት ለናንተ ሲሆን እጁ ረጅም ነው::

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 6 лет назад

    Mesfin Lijih became fikir nech😍😙😙😍

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 7 лет назад

    Betam dese yelengeale kefye new yemayew chegerachenene begara enefetalen beregetengenet menotachwn kegezabere ga yesakale muli yemchehi yarada leji ❤❤❤🙏🙏 eni merasi kemenem belay qedemiya lageri new beretu enamesegenalen ewdachehoalehu mesefni ❤❤❤💋💋💋💋💋🇬🇭🇬🇭🇬🇭🙏🙏🙏 aekawnetu ne setun cheger yelem yekereta eni yederamana yefilem yemuzrka sew negne ewnete lemenager aedeken darama weyenem felem kalayehu edebunasusi erasin yameneale serabota enekoan nitoreke kelile weynem kalesetune sera yelekekubet gizi aele aedelem zemene ena sewlesew ❤❤❤kejeda Cered Bekele 🙏🙏🙏🙏🙏🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @fiber.mechai8885
    @fiber.mechai8885 7 лет назад

    Egeg betam gobezoch

  • @ሀናየጌታልጅ-ጰ7መ
    @ሀናየጌታልጅ-ጰ7መ 7 лет назад

    እባክህን ውድ እንቁና ተወዳጅ ደራሲ መስፍን ልባችን እስካሁን ተሰብሮል በስደት ኣለም ውስጥ ያሳየህንን ክፉ ኣስከፍ ታሪክ ሌላው ግን እያዝናና ሚያስተምር ነው ግን በስደቱ ላይ ያለኝን ኣስታየት ስገልጽ ቀርውን ፓርት እባክህን ስኬታማ ኣርህልን ከቀርዎቹ ስደተኞች ሞታቸውንና ስቃያቸውን ባታሳየን እላለው ችሎታህን እያደነኩ ሚገርም ክእነት ነው ያለህ ልቤ በጣም እያነባ ነው በጭቀት እውነት እስኪመስለኝ ያው ያለውን በገሃዱ ነው ያስቀመጥክልን ግን ቢሆንም ስቃዩን ከዝህ በሃላ የማየት ኣቅም የሚኖረኝ ኣይመስለኝም ከይቅርታጋ በርቱልኝ

  • @hm14237
    @hm14237 7 лет назад +6

    Send us your accounts number and beside bezu diha sew ale sidet lay hulum endiyayewe yemchlewe degmo be account lay yileka

    • @tizetasamuel8340
      @tizetasamuel8340 7 лет назад

      yes ortho ena lelaka sedategn negn plz 500 dollar yibakegnel😭

  • @እሙየጌታልጅእሙ-ሸ5ቨ
    @እሙየጌታልጅእሙ-ሸ5ቨ 7 лет назад +2

    መርዳቱን እንርዱችሁለን ግን እንዴት እንደ ምንርዳቹ አሳዉቁ ።

  • @hawamohammed1292
    @hawamohammed1292 7 лет назад

    በጣም ጥሩነው ሀሳቡ መቋረጥየለበተም

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 7 лет назад

    Hi selamachehu yebeza Zari aetemetum wy

  • @ryuiftu8576
    @ryuiftu8576 7 лет назад

    እኔም አንድ ቀን ሊቭ ልግባ እጅ እደት አረጋለሁ ቤት እምሰራበት ብር ስላነሰኝ ብታዋጡና ብት ሰጡኝ በትህትና እጠይቃለሁ አንድ ቀን ብቅ እላለሁ ከምሬ ነው እየቀለድኩ አይደለም እባካችሁ የቻላችሁትን አቅም እርዱኝ እና ሀገሬ ልግባ ቤተሰቦቸ ናፍቀውኛል ሰውዲም አንፈልግም ስላሉ ነው በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 7 лет назад

    የዘመን ትክክለኛው y facebook. page plae tell me how many like

  • @bekebeke7186
    @bekebeke7186 7 лет назад

    ደግሞ ዘመንን መች አስተን ሰብሰክራይብ ያደረግነው ለማነኛውም እደት እደምንከፍል አሳወቁነ እንወዳችሁአለን

  • @asdxh4036
    @asdxh4036 7 лет назад

    እንከላለን

    • @asdxh4036
      @asdxh4036 7 лет назад

      እንከፍላለን ችግር የለው

  • @hayatsaifu517
    @hayatsaifu517 7 лет назад

    Abshiru zemenoche kegonachuh nene