አሞሪም ቡድናቸውን ለ4ኛው ዙር አብቅተዋል:: የተደራጀ መከላከላቸው ለቡድኑ መሰረት ይሆን? አርሰናል አባካኝነቱን አጥቂ በማምጣት ይቀርፈው ይሆን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 171

  • @TesfahunMelke
    @TesfahunMelke 15 дней назад +23

    በል ሁሴን መልካም የለቅሶ ጊዜ

    • @endalegetachew8792
      @endalegetachew8792 15 дней назад +1

      አንተ አመት ሙሉ እያአለቀስክ አይደል እንዴ ፈሳም

    • @TesfahunMelke
      @TesfahunMelke 15 дней назад +1

      @endalegetachew8792 አንተ እኮ 25 አመት አለፈህ ማልቀስ ከጀመርክ

    • @endalegetachew8792
      @endalegetachew8792 15 дней назад

      @TesfahunMelke እኛ አሁን እያአስለቀስናችሁ ነው በድሮ ታሪክ እየኖራቹ ነው ወደሗላ የቀራችሁት

  • @endalkgetnet
    @endalkgetnet 15 дней назад +8

    የማንቼ የልብ ደጋፊ ነኝ ሁሴንን በጣም ነዉ የምወደዉ እይታዉን አደንቃለሁ 😊

    • @MohammedSeid-f5z
      @MohammedSeid-f5z 15 дней назад

      ወንድሜ እውነተኛ ኳስ ተመልካች ነህ✔️☑️✔️

    • @endalegetachew8792
      @endalegetachew8792 15 дней назад

      አንተ ኳስ አዋቂ ነህ ይመችህ

  • @mesfinbekele8789
    @mesfinbekele8789 14 дней назад +1

    ዳዊት ትክክል ነው የፕልስቲሽን በረኝ ነው የሚመስለው

  • @UsmanUsman-u8w9d
    @UsmanUsman-u8w9d 15 дней назад +9

    ሙሾ አዉራጁ በል ሙሾህን አዉርድ መቼም ሙሾ የኖርክበት ነዉ ሁሴኖ

  • @TamiratAdamu-b4e
    @TamiratAdamu-b4e 15 дней назад +9

    አያምንም ሁሴን ችግር አለበት የጋዜጠኝነት ባህሪ የለዉም

    • @rejebGe
      @rejebGe 12 дней назад

      ሁሴን እኮ ከእዉቀት ነፃ ነው እደአርሰናል ዩሮፓሊግ 😅😅😅

  • @fairwrld
    @fairwrld 15 дней назад +5

    Bravo BEAKAL. I would like to appreciate you. You made Perfect Prediction on Saturday.

  • @MullerRas
    @MullerRas 15 дней назад +10

    ሁሴን ሊያለቅስ ነው 😂😂😂😂

  • @TesfahunZewdie
    @TesfahunZewdie 15 дней назад +9

    ሁሴን ተተባተበ እኮ

  • @GashuGirma-u9j
    @GashuGirma-u9j 15 дней назад +34

    አሁን ሁሴኖን ማዳመጥ ብቻ ነው ሲያብድ😂😂😂😂

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b 15 дней назад +1

      😂😂😂

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 15 дней назад +1

      ሁሴን ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነው። እንደ በቀቀን አይናገርም። ጫዎታውን በፋውል ብቻ ነበር ማንቼ የበለጡት። ኡጋርቴና ጋርናቾም ቀይ ይወጡ ነበር። ዳኛው አወዛጋቢ ሪጎሬ ሰጥተው አበላሹት።😊

    • @degubayu4855
      @degubayu4855 15 дней назад

      ሁሴን ትክከለኛ ?😂😂😂​@@Afro-sport94

    • @mohamedseid2931
      @mohamedseid2931 15 дней назад

      ፈጣሪን አንተ የ አርሰናል ደጋፊ ስለሆንክ ነው ። እንዴ ቀይ በ ነፃ ስጣቹ ፡ ፔናሊቲም ። ተው እንጂ ​@@Afro-sport94

    • @salahergualaseb4021
      @salahergualaseb4021 15 дней назад

      Tikikilegna alalem😂😂😂😂

  • @TesfahunZewdie
    @TesfahunZewdie 15 дней назад +13

    ሁሴን ሚባል ጋዜጠኛ ግን ጀዝባ ነው

  • @wasihunmulisa2030
    @wasihunmulisa2030 15 дней назад +7

    አይ ሁሴኖ በቃ እድሜ ልክህን አንድ ደህና ነገር አታወራም ጥሩ የመቃጠል ሳምንት ይሁንልህ

  • @debebewodajo3451
    @debebewodajo3451 15 дней назад +7

    የሁሴኖ ድምዑ ትክክል አይደለም ምን ይሆን ምክንያቱ

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b 15 дней назад

      😂😂😂😂

  • @temesgenabite6644
    @temesgenabite6644 14 дней назад

    Chelsea Lovely 🥰🥰💙🔥🦁🏆🤛

  • @aydahisahmed8587
    @aydahisahmed8587 15 дней назад +6

    GGMU and Barcelona 💪💪💪💪💪

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 15 дней назад +5

    ሰላም ፕሮግራማችሁ ደስ ይለኛል.... የዛሬ ደግሞ ይለያል ተቸገራችሁ፣ ተጨነቃችሁ፣አዘናችሁ ....ደግሞ አሳዘናችሁኝ..... ሁልግዜ ደስ ብሎኝ እንድሰማችሁ አርሰናል ሲሸነፍ ቀድሜ እጠብቃችሀለው...YNWA

  • @babeybaba4426
    @babeybaba4426 15 дней назад +5

    የአርሴናል ሳይሆን የአርቴታ ደጋፊ ነው የምትመስለው ዋናው ጎል ማግባት ሳይሆን አስፈላጊ በሆነ ሰአት ጎል ማግባት ነው። አሁን እንደምናየው አጥቂ ያስፈልገናል። ምክንያቱም በእንደዚህ አይነት ጨዋታ የሚጨርስ እንደዛ ከሚያምራሁት ወደ ሞሪኒሆ ወደሚመስል እግርኳስ ሲመለስ እንዴት ዝም ትላላችሁ አርቲታ ይውጣ ሁሴን አንተ ራሱ ተጠያቂ ነህ yan የመሰለ በማጥቃት ላይ የሚያምር እግር ኳስ የሚያሳየን ቡድን አሁን ወደ ቦክስ ብቻ ክሮስ አድርጎ የሚል የእግር ኳሳች የያዘው ምን ነክቶት ነው ለማንኛውም አጥቂ አስፈልገህንም ላልከው የኒውካሱሉን ጨዋታ ተመልከተው (isak) መቼም haverz 65 ሚሊዮን እንደማይገባው ማየት ትችላለህ ይህ ሁሉ በአርቴታ ነው.ሁሴኖ አርቴታ እየሰራ ያለውን ጥፋት ብትናገር ይሻላል። እንደ ልጅክ አትንከባከበው.

  • @SultanShibru
    @SultanShibru 15 дней назад +4

    ሁሴን አሁን የፈለከዉን ዘባርቆ

  • @SemiraAli-m4j
    @SemiraAli-m4j 15 дней назад +1

    Hussen pkease accept it

  • @gebreyesustenagashawbayeh2464
    @gebreyesustenagashawbayeh2464 15 дней назад +4

    ሁሴኖ አርሰናል አጥቂ በማጣቱ የተነሳ ጨዋታው በመከላከል ላይ ያተኮረ እንጂ እንደ ትልቅ ቡድን አጨናንቆ አይጫወትም፡፡ አርቴታ በጣም ፈሪ ስለሆነ ዋንጫ አያገኝም፡፡

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 15 дней назад

      የማጥቃት ባህሪ ያላቸው ተጫዋቾች አቋማቸው ወርዷል። በለቀቁት ምትክም የተሻሉ አልተተኩም። ሁሴን የጎሉን ቁጥር ብቻ ይገልጻል። በአንዳንድ ጫዎታዎች ላይ ያገቧቸው ብዙ ጎሎች ቁጥሩን አንረውታል።

  • @mohamedseid2931
    @mohamedseid2931 15 дней назад +12

    ሁሴን ማለት የዘመናችን ፈርኦን ማለት ነው ። መቼም ቢሆን የአርስናልን ሽንፈት ማመን አይፈልግም ። በቀይ ሁላ ወጥቶላቸው 1ስዕት ሙሉ።

  • @Yeabkal7
    @Yeabkal7 15 дней назад +2

    አጥቂ አይምጣ አያስፈልግም ባይ ነበርኩ እኔም ግን አሁን መምጣት አለበት ባይ ነኝ ምክንያቱም ከሳካ ውጪ ከፊት ያሉት ፎርማቸው ጥሩ አይደለም በሙሉ ወርደዋል ሁሴኖ ቁጥሮቹ እኮ ነው አርቴታንም እየሸወዱት ያሉት 91 ጎል ስላገባው አጥቂ አያስፈልገኝም ብሎ ያሰበም ይመስለኛል ግን ጎል ባላገባቸው ጨዋታዎች ላይ የፊት አጥቂ ቢኖረው ሊያገባ ይችል ነበር ። በአጭሩ አምኖአቸው የከዳቸው ልጆች አሉ አሁን ቡድኑ ውስጥ ትሮሳርድ ማርቲኔሊ ሀቨርስ ጭራሽ በጤናቸው አይደሉም ወርደዋል ለዛም እሱም የተረዳ ይመስለኛል አሁን ትላንት ልጆቹን እንደሚያምናቸው ሲናገር ነበር ግን ከልቡ አይደለም እንዲነሳሱ ይመስለኛል እንዲህ ያለው ሁሴኖ ግን አንዳንዴ እኔ ብቻ ነኝ ልክ አትበል እባክክ ይቅርታ ለንግግሬ ግን

  • @tewodroscherenet6655
    @tewodroscherenet6655 15 дней назад +5

    Husen dehna nehe terefek keseded esatu

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b 15 дней назад

      😂😂😂

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 15 дней назад +4

    🔻አርቴታ ተጨዋች በቀይ አስወጡልኝ ሲል ሲለምን ሲወራጭ ዋለ በ9 ልጅ የነበረውን ዩናይትድ ማሸነፍ አቃተው ተጨዋቾቹ ተጎዱበት ::አርሰናል ኮንታ ገብቷል ከንግዲህ ለሊጉ አያሰጋም💪

  • @ሳላህ
    @ሳላህ 15 дней назад +3

    ሁሴን ሰከን ብሎ ሲያወራ ለመጀመርያ ግዜ🤣

  • @ronaldoethio6744
    @ronaldoethio6744 15 дней назад

    Dave besheshek arekew betam koletokal fesam

  • @mame20
    @mame20 15 дней назад

    You r right dave about Raya

  • @ertale1874
    @ertale1874 15 дней назад +1

    አይዞህ ሁሴኖ

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 15 дней назад +3

    Arteta ይልቀቅ

  • @endalegetachew8792
    @endalegetachew8792 15 дней назад +1

    ዴቭ ትክክል ነህ ራያ ትላአንት ሳይመታ ነው የሚወድቀው የጆተኒ በረኛ ነው የሚመስለው

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 15 дней назад

    ቀድሞ ይወድቃል ክራያ ይህን የወረደ አስተሳሰብ አልጠብቅም።ነገር ግን የራያ ውሳኔ አይመስለኝም የበረኛ ኮቾች ራያን ሲመክሩት ነበር።በነገራችን ላይ ጨዋታውን ገብቸ አይቸዋለሁ ፈኑ እንዳለ አርሰናል በመሸነፉ ተደስቷል ።ለሚቀጥለው ዝውውር እንደሚያስብበት ስለሚፈለግ።ለማንኛውም አቡኪ ነኝ ከሰሜን ለንደን እስሊንግተን።

  • @tizitanahom-qn2gc
    @tizitanahom-qn2gc 15 дней назад +1

    hussen wushatam new baxam

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 15 дней назад

    እናመስግናለን❤

  • @ronaldoethio6744
    @ronaldoethio6744 15 дней назад

    Husen my king

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 15 дней назад +1

    ሁሴን የሚያወራው ነገር ውሀ አያነሳም። ቡድኑ ምን ያክል የአጥቂ ችግር እንዳለበት እየታወቀ አጥቂ አያስፈልገውም ማለት ምን ማለት ነው? የአጥቂ ችግር ባይሆንማ ትናንት ማንቼን አሸንፎ ይወጣ ነበር።

  • @FgyyFuffj
    @FgyyFuffj 15 дней назад

    አፍህአይተባተብእግድህሁሴን

  • @samsonbeke6674
    @samsonbeke6674 15 дней назад

    ሁሴኖ አይዞን ቻለው።

  • @YegetaLij-u8i
    @YegetaLij-u8i 15 дней назад

    ሁሴኖ እንኳን ደስ አልክ😂😂😂😂😊😊

  • @amdebekele1996
    @amdebekele1996 15 дней назад +1

    አይዞ

  • @yonaskidane9706
    @yonaskidane9706 15 дней назад +1

    ሁሴን ለኔ እይታው ኳስ እዳቅ ያረገኝ የማከብረው የስፖርት ጋዜጠኛ ነው🎉❤

  • @MameSeif-m8j
    @MameSeif-m8j 15 дней назад +4

    የሚያወራው ቢያጣ ፔናሊቲ አገባ ነበር አላለም አይ ሁሴኖ

  • @KansuMelese
    @KansuMelese 15 дней назад +1

    ምንም አስታያየት መስጠት እንኳን የማይቻልበት አቃጠለን😌😌ባርሴሎና ግን ትንሽ አረጋጋን💙❤️

  • @awetkebedom8147
    @awetkebedom8147 14 дней назад

    Bakehe atezebareke ena 10 coach yeketere.
    Mendenewe yemetawerawe

  • @MubarekmusemaFersha
    @MubarekmusemaFersha 15 дней назад +1

    ለምንድነዉ አጫጭር ቪዲዮ ብትለቁ አሪፍነዉ

  • @SultanSofiya-z7k
    @SultanSofiya-z7k 14 дней назад

    የአጥቂ ኳሊቲ ወሳኝነት አለዉ ሊቨርፑል በኑኔዝ ቦታ ሌላ አጥቂ ቢሆን ዉጤቱ ላይ ለዉጥ አለዉ ሀቨርት ቦታ ላይ ይሳቅ ቢሆን የተሻለ ዉጤት ያመጣል ብዬ ነዉ ማስበዉ

  • @ahmederina
    @ahmederina 14 дней назад

    ሁሴን ግምትህ እውነት ሆኖ ተገኝቷል ዩናይትድ ሁሌም ዩናይትድ ነው

  • @SultanSofiya-z7k
    @SultanSofiya-z7k 15 дней назад

    ኤ ች ዲ ዎች እንዴት ናቹ ዴቨ አዉቆ ነዉ ሚነካካዉ ስለ ዳኛዉ ሀሀሀ ሁሴን የሀገራችን ጋዜጠኞች ኳትኳች አሌንታችን ስለ ሊቨርፑል ብቻ ስታወራ ደስ አይለኝም ጥሩ አታወራም

  • @abdulselamelias5944
    @abdulselamelias5944 15 дней назад

    ዴቭ ስለ ራያ የሠጠሁ እውነት ነው

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 15 дней назад +1

    የቤተሰብ ሚድያ ከሚታደርጉት ምንአለበት አንድ ለማንቼ የሚየደላ ጋዜጠኛ ብትጋብዙ

  • @yohighness6167
    @yohighness6167 15 дней назад +4

    ምነው ዘገያቹ ሁሴን ሲያለቅ መስማት ፍለጌ ነበር

  • @dawitrwudage9287
    @dawitrwudage9287 15 дней назад

    በለጠ ወዳጆ ነው

  • @jilalumohammed8938
    @jilalumohammed8938 15 дней назад

    ዶቮ በጣም ልክ ነህ እነሱ አላስተዋሉትም ዮሮ ፔናሊቲውን ሲመታ ራያ ያለው ኮ ቤቱ ነው ገና ሳይመታ

  • @tignehjiruye7701
    @tignehjiruye7701 15 дней назад

    በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ትንተና እናመሠግናለን ሁሴኖ በርታ ወሬኞቹን ተዋቸው እንወድሃለን 🎉🎉🎉

  • @MubarakNasir-
    @MubarakNasir- 15 дней назад +2

    ሰለ ሁሴን የምታወሩ ጥቃቅንና አነሰተኞ መጀመሪያ ሰለ ኳሰ እወቁ ♥️

    • @MohammedSeid-f5z
      @MohammedSeid-f5z 15 дней назад

      ❤❤❤ እውነተኛ ኳስ ተመልካች ነህ☑️☑️🙏☑️☑️

  • @abebawamare-hi9qt
    @abebawamare-hi9qt 14 дней назад

    ሁሴኖ ችክ ምትለው ነገር አለ ሲበዛ ይሰለቻል!!! አንዳንዴ እመና አጥቂ ግዴታ ነው ያውም በ2ም ክንፍ እና የመሀል አጥቂካልሆነ እመነኝ 4ኛም አይወጣ

  • @mesaygenna3047
    @mesaygenna3047 14 дней назад

    ዳዊቶ ልክ ነህ የንስር አይን ነው ያለህ ራያ ቀድሞ ነበር ሚወረወረው 😂😂😂😂😂😂

  • @Bekirkirashtichinge
    @Bekirkirashtichinge 15 дней назад

    ፕሮግራማቹአሪፍ ነው ሁሴኖን ግን አርሠናል በዳኛ ተበደለ ብሎ ሲያስብ ወሬው ሁሉ ዳኛ ላይ ነው እንደትላንትም አይን ያፈጠጠ ድጋፍ ሲያገኝ ማንሳትንም አትርሳ

  • @liyatube754
    @liyatube754 15 дней назад

    ሁሴን ምነው? ከዚህ በፊት ካፑ ማለትም FA/CARABAO የወጣት ተጫዋቾች መሞከሪያ ነው ካፕ ያነሰ ግምት የሚሰጠው ነው ስትል ነበር ዛሬ ደግሞ ፓርቴ እና ራይስ ለምን አልገቡም ብለህ ትተቻለህ አይጋጭም ወይ ዩናይትድ ግን ብዙም እድል ላላገኘው ባይንዲር እድል ሰጠ እና ድሉን አሳካ GGMU😍😍

  • @MesseleAbrha-j7n
    @MesseleAbrha-j7n 15 дней назад

    ሁሴን እየዬ አትበልብን እንግዲህ 😂😂😂

  • @UsmanUsman-u8w9d
    @UsmanUsman-u8w9d 15 дней назад

    ገና ትባላላቹ ሙሹ አዉራጆች ፈጣሪ በደብ ያባላቹ ኦ ዩናይትድ በጣም ይለያል

  • @nardostadese268
    @nardostadese268 15 дней назад +1

    ውውውውውውውይይይይይይይ ሁሴን የሚባል ሰውዬ ድርቅ ያለ ደረቅ ነው ተቃጠል እንግዲህ ምን ማድረግ ይቻላል ቻለው ::

  • @YONASGETACHEW-hd8kw
    @YONASGETACHEW-hd8kw 15 дней назад

    አይይይ ሁሴን ብዙ ያገባን ዓመት እኮ ዋንጫ ያልወሰድነው በዛ ቡድን ላይ ጨራሽ አንድ ተለዋጭ ተጨዋጭ ኖሮ ቢሆን ቡድኑ 5 እና 6 ጨዋታ የተሸነፍንበትን ጨዋታ ቢያንስ ሁለቱን እናሸንፍ ነበር ለዛ ነው ደሞ ጉዳት በዝቶበት ተቀያሪ ተጨዋች ለመግዛት ፍላጎት አላሳየም ያሳስባል ሁኔታው ሁሉ ግትር ሆነ ይህ ደሞ ዉድቀቱን ያፋጥነዋል እኔጃለት

  • @wondiyegirma6063
    @wondiyegirma6063 15 дней назад

    ሁሴን የአርሰናል ደጋፊ መሆኑ በጣም ይታወቃል ከሚዲያ ውጭ አድርገው ድጋፍህን

  • @Bazia-y5d
    @Bazia-y5d 15 дней назад

    ሰላም ሰላም ምርጦች በጣም ነው የምወዳችው ዳውት ግን ይገምታል ግን በመለያ ምት አረሰናልን ነው ያልክ ለማንኛውም የዋንጫ ጠኔው አሁንም ይቀጥላል በዚህ አቋሙ እኮነው ከሊቨርፑል ዋንጫውን ያስጥላል የሚባለው

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 15 дней назад +1

    ዩናይትድ በዳኛ የደረሰበትን ለምን አታነሱም ።የአርሰናል አስለቃሽ ሁላ

  • @AbdinMohammed-b7b
    @AbdinMohammed-b7b 15 дней назад

    የአርሴ ደጋፊ ነኝ የትላንቱ ጫወታ ከመደረጉ በፊት አርሰናል እንዲሸነፍ ዱአ እያደረኩ ነበር ደስ አለኝ ምክንያቱም አንደኛ ተጫዋች ያስፈርማል ዋናው ደሞ ለፕሪሜርሊ ና የአውሮፓ ቻምፕዮን የተሻለ ውጤት ያስመዘግባል ምን አለ በሉኝ ድል ለመድፈኛው

  • @adujonathan4377
    @adujonathan4377 14 дней назад

    አንድ ሰአት ሙሉ ስለ አርሰናል ብቻ አዉርተዉ ወጡ እኮ የማንቸስተርን ፎቶ አድርገዉ ለዚ ነዉ የማይመቹኝ እነዚ

  • @BerhanuReta-ud8ew
    @BerhanuReta-ud8ew 15 дней назад

    እረ ሁሴኑ ተረጋጋ ለ በአካልም እድል ስጠውውው

  • @TesfayeLamba
    @TesfayeLamba 15 дней назад

    ወዳጄ ሁሴን የሚለውን ለመረዳት ዳግም ከኢትዮጵያ ውጭ መወለድ ይጠይቅሃል አፋቹን አትክፈቱ ለነገሩ ባዶ ሆድ አእምሮ የለውም ።

  • @AndShafi
    @AndShafi 15 дней назад +8

    ምንም ኳስ የማታቁሰዎች ናቹ ሁሴኖን የምትተቹት ሁሴኖ የእውነት አድናቂህ ነኝ

    • @Tsegamlak834
      @Tsegamlak834 15 дней назад

      እዛው ተደናነቁ!!!

  • @BetaTube7329
    @BetaTube7329 15 дней назад

    Hussen sikatel mayet megnote nw

  • @Chelseahd3
    @Chelseahd3 14 дней назад

    ሁሴኖ ምላስህ እንዲፍታታ ዳግም አረቄ ሻት አድርግ።

  • @ateibebrahim4976
    @ateibebrahim4976 15 дней назад

    የ ኣርቴታ የከፍታ ዘመን ሳይጠቀምበት ኣልፉኣል ካሁን በሃላ መቸም ኣይመለስም

  • @henokjima7405
    @henokjima7405 15 дней назад +1

    Ere husen sele dagna zare andem gize tenefesh yelem, ere and ande mizanawi 1:00:52 hun ,sament setabed aleneber yawem ye kidame chewata lay yale program, sele striker ya weraw gin yimechegnal, gardiolam tegedo enji be Hall and bayechawete yemertal, processun yabelashalu

  • @samsonbeke6674
    @samsonbeke6674 15 дней назад

    ሁሴን ምላሱ ወፈረ ለምን አርሰናል ነገር።

  • @AbdleMejed-f9u
    @AbdleMejed-f9u 15 дней назад

    ሁሴኖ ሞሪንዮ ያልከው ሰውዬው ያለው የምንታወቅበት አጨዋወት ጠፍቶብናል እየተከላከለ ዋንጫ ለመብላት ሞሪንዮ ማምጣት ነው ባርቴታ ዋንጫ እንበለም 22 23 በሰራቸው ስተቶች ዋንጫ እንዴት እንዳጣን ጠቅሶ ነው የተናገረው

  • @AbrehamAshenafi-ig7gv
    @AbrehamAshenafi-ig7gv 15 дней назад

    Visca barca visca Catalonia ❤❤❤

  • @helethio4467
    @helethio4467 15 дней назад

    አይዞሽ ሁሴን 😂 ሶፍት አቀብሉት

  • @Woldu-pv6yl
    @Woldu-pv6yl 15 дней назад

    ሁሴን የተባለ አልቃሻ ያው የርቴታ ደጋፊ ስለሆነ ይሸፋፍናል አርቴታ ቢችል አጉሄሮ ጫማ በሰቀለበት ያስፈርም ነበር ያው ሲቲ የጣለው ይለቅም አይደል ጎልይላል የከነማ ቡድን ላይ የሰበሰበዉ ጎል ይቆጥራል

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 15 дней назад

    ከጠፋህ አላዳምጥም አናደዉኛል አስር የሞቱ ተጫዋቾች ማሸነፍ አቃተን ያናዳል

  • @geberdinousman489
    @geberdinousman489 15 дней назад +1

    Ayzosh Gelete 😂😂😂😂😂😂

  • @awetkebedom8147
    @awetkebedom8147 14 дней назад

    Yea tournament mechereshawe champions mehone eko new.
    Mendenewe yemetawerawe

  • @KansuMelese
    @KansuMelese 15 дней назад +1

    በአካል አትገላግልማ😅😅😅😅

  • @awetkebedom8147
    @awetkebedom8147 14 дней назад

    Wera becha Halland anta mekerehewe new yehanene hulu scores yaderegewe

  • @MukemleAbdoulehadey
    @MukemleAbdoulehadey 15 дней назад

    ሁሤን ግን እስከ መች በተስፋ
    አርሤናል እመነኝ ማንቼ ሣይበላ ዋንጫ አይበላምምምምምም

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 15 дней назад

    ምንድን ነው የምታወራው ሁሴኖ
    ለአጥቂ አንድ አሠልጣኝ
    ለአማካኝ አንድ አሠልጣኝ
    ለተከላካይ አንድ አሠልጣኝ
    ስንት አሠልጣኝ ነው እንዲኖር የፈለከው?
    አንድ አሠልጣኝኮ የግድ አጥቂ ወይም አማካኝ ሁኖ ያለፈ መሆን የለበትም

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 15 дней назад

    ትንንሽ ቡድን ላይ ብዙ ጎል አስቆጥሮ የያዘዉን የ ጎል ብዛት እንደ ትልቅ ነገር መቁጠር ተገቢ አይደለም ትልልቅ ቡዱኖች ሲአገኝ እንደዚህ ሚአባክን ከሆነ ለምንድነው አጥቂ ማያስፈልገዉ 🤔

  • @Baby-nb2dy
    @Baby-nb2dy 15 дней назад

    እርሟን ብታፈላ ጋን ሙሉ አተላ😂😂 አይ ሻሼ😂😂 የትም አትደርሱም!!

  • @kasahunbaruda
    @kasahunbaruda 15 дней назад

    am from Seattle where which city mensur abedulkene?

  • @MulugetaMuller-qg7zf
    @MulugetaMuller-qg7zf 15 дней назад

    አረ አውጡ ሁሰን ሚባለው ምንድን ነው ምያወራው

  • @AlemtsayTebkew
    @AlemtsayTebkew 15 дней назад +1

    ሁሴን ሌላ ስራ ብትቀይር ይሻላል አንተ የጋዜጥኝነትስራን ከወንድምህ ተማር

  • @FikruMebratu
    @FikruMebratu 15 дней назад

    በለጠ

  • @mekrezmedia1464
    @mekrezmedia1464 15 дней назад

    Real አበላሸው ምሽቱን

  • @wondeaddis7
    @wondeaddis7 13 дней назад

    ላዳምጥ ጀመርኩና ሁሴን ተብዬው እንዳለ ስረዳ ተውኩት

  • @samuelKibreyesus
    @samuelKibreyesus 15 дней назад

    ይሳቅ ቢመጣ ሓበርት የሳተውን ጎል ያገባው ነበር

  • @nigusaschenaki9901
    @nigusaschenaki9901 15 дней назад

    የዛሬዉ ፔናሊቲ የተሰጠዉ አርሰናል ላይ ቢሆን የፕሮግራማችሁ ርዕሰ ይሄ አልነበረም የሚሆነው ሽማግሌዉስ የታወቀ ነዉ ዳዊት የምትባል ቦጅቧጃ ግን ትገርማለህ

  • @TamiratAdamu-b4e
    @TamiratAdamu-b4e 15 дней назад

    kkkk Yih Shimagle ayretam

  • @WondimagegnLidetewold
    @WondimagegnLidetewold 14 дней назад

    ሁሴን ግን የአርሰናል ደጋፊነትህ ለምን እንደሚፈታተንህ አይገባኝም።ሙያዊ እይታይህን ብቻ ለምን አታወራም።ማንችስተር ለ 1 ሰዓት ያህል በጎዶሎ እንዲጫወት ሆኖ፣ያልተገባ ፔናሊቲ ተሰጥቶበት፣ያልተገቡ ቢጫዎች:ለቡርኖ፣ለማጓየር፣ለሊቻ የተሰጡትን በግልፅ የዳኛ አድሎ የታየበት ቢሆንም አርሰናል ይህን ሁሉ እድል መጠቀም አለመቻሉን ለምን አታወራም?በታክቲኩም አሞሪም የተሻለ ስለመሆኑ አለማውራትህ አሳፍሮኛል።ውይይቱ ላይም እንደአሮጌ መኪናም ተንተፋተፍክብኝ እኮ።ምስጋና ለዳዊት ንጉሴ በመሀል በመሀል እያቋረጠህ ለበአካል ዳንኤል እድሉን በመስጠቱ።እንደቀድሞህ ሁን እባክህ?

  • @awetkebedom8147
    @awetkebedom8147 14 дней назад

    Tekekelaga yea gazetegenate personality yaleheme.
    MU kea Liverpool gare sechawete endazi Bea kutere alaweraheme

  • @AmaddiinNazif
    @AmaddiinNazif 15 дней назад

    husen keers wchi lemn taweralek leand seat begodelo techwto ewnetun awra

  • @fuadreshad2341
    @fuadreshad2341 15 дней назад

    ዴቭ ልክ ነው በረኛ ዝምብሎ ነው ሲወድቅ የነበረው