In the truest translation she is talking about judianism ( the 5 books of Moses/ orit zefitrët) but because the church doesn't want to say they practice and adhere to judianism they call it ' tewahido'
I don't know why she can't just come out to say she is following a Jewish cult as the first Christians converts were all Jewish. This Jewish cult come into Ethiopia via trade and converted the locals.
She Has A Point.
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!
እግዚአብሔር ይርዳሽ ያጽናሽ በርቺ።
ሀሳብሽን አከብራለሁ !
ጀማነሽ ሐይማኖቷን ቀየረች… አዲስ ሐይማኖት ይዛ መጣች ሲባል ሰምቼ ብዙም አልደነቀኝም ነበር… አሁን ግን ከእሷ ብዙ ነገር ተረድቻለሁ… እውነትም በተዋህዶ አባቶች በግልጽ አይነገርም እንጂ ስለቅባት… ጸጋ… የሚባል ነገር ባይገባንም እንሰማለን… ይህ መልእክት የደረሰው የቤተክርስቲያን አባቶች ቢያስረዱ ጥሩ ነው…
በኤርትራም፡የማርያም፡መቀነት፡ይባላል።በትለይ፡በክረምት፡ወቅት፡በብዛት፡ይታያል።
ጀማነሽ የለበሰችው የግብረ ሰዶማውያን ባንዲራ እንደሆነ አስተውላችሁ ተመልከቱ።
ደግማቹ አቅርቦት
Er Befetar endew mengud nesh fetare leb yestesh ney ena temare pls
Masmesel sbeza ewunet yemslal kidus mikael yegesetsesh Aboo!!!
ጀማነሽ እንደምን አለሽ
ጥያቄዬ መልሱን ኢሜይል ብታደርጊልኣኝ በስላሴ ስም እጠይቅሻለሁ
1=አሁን እናንተ የተዋህዶ ሀይማኖታችሁን እንዴት እና የት ነው የምታካሄዱት ማለት
ልጅ ስትወልዱ ክርስትና የምታስነሱት
ሰው ሲሞት ፍትሀት የምታስፈቱት የምትቀብሩት
ሰንበትን የምታስቀድሱት
የተክሊል ጋብቻ የምትፈፅሙት
ንሰሀ የምትገቡት
ቄደር የምትጠመቁት
ሀይማኖታዊ በአላት የምታከብሩት ማለት ገና ትንሳኤን
የእመቤታችንን 33ቱ በአል የምታከብሩት እና የመሳሰሉትን
የት ነው የምታከብሩት
በተጨማሬ አንድ የምነግርሽ ጎጃም ውስጥ ዲማ ጊዮርጊስ ለተወሰነ ግዜ ለአገልግሎት ተቀምጨ ስለ ቅባት እና ፀጋ ሚስጢር የተረዳሁት እዛ ነበር እዛ አካባቢ እንደ ደሴት ብቸኛ የተዋህዶ እምነት የሚካሄድበት ገዳም ነው እና እስቲ እዛ ሂጂና በዚህ ጉዳይ የጠለቀ ሀይማኖታዊ እውቀት ታገኚበታለሽ
ኧረ ጀሙዬ መፀሀፍ ቅዱስ አንቢ አንቺ የተማርሽ አደለሽ እንዴ ? በተረት ተረት እና አፈታሪክ ብቻ ተወናብደሻል። እግዚአብሔር አይንሽን ያብራልሽ።
Mels imisex abat yelem ine gin sihitetwa altayegnim lik yalhonew minu new
አስመሳይ አሳሳች ነሸ ለሌላው አታሳስቺ ለራስሸ እንደፈለግሸ ግዜው አብቅቶአል አለን አንበል. ተማርን እያሉ አገሪቱም ሐይማኖቱም ይዘው ጠፉ. ከዚህ ሁሉ እስልምና ሐይማኖት አንድ ነው ይሻላል.
የለበሽው ልብስ የግብር ሰዶም ምልክት ነው ዜማዊይ
It's not go look at the gay pride flag first
እህቴ ጀማነሽ አንቺና እምነስላሴ እንዲሁም ማህበርተኞችሽ ንስሀ ግቡ መዳን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መንገድም ብርሀንም እውነትም ከየሱስ ነው ሰው አታሳስቱ......
ኤሊያስ ለናንተ ብቻ ነው የሚወርደው? ኤሊያስ በድብቅ ነው የሚወርደው? ታሳዝናላችሁ
ታሳዝኛለሽ የ
ስሙ ሰሙ ! ተዋህዶ ከአዳም ጀምሮ የነበረች ናት ?
አሰግ/ ር እስራኤልን ስመርጥ ከአብርሃም ይጀምራል ። ለዚህ ነው "የአብርሃም፣ የይስሐቅ ፣ የያዕቆብ አምላክ " የሚባለው ።ጠጃም
ተዋህዶ ከአዳም ጀምሮ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
In the truest translation she is talking about judianism ( the 5 books of Moses/ orit zefitrët) but because the church doesn't want to say they practice and adhere to judianism they call it ' tewahido'
ጀማነሽ የምትናገረው ሁሉ ልክነው ግን በተዋሕዶ ቤት የተሰገሰጋቹ ሰባኪ ነን ባዮች እውነትን ለምንድነው የምትደብቁት አሁን እውነት ልትገለፅ ጊዜው ደርሳል
ሁለት አመት በፊት ነበር ይሄንን ኮሜንት የጻፍሽው ህሊና። እኔ የገባኝ ዛሬ ገና ነው። አሁን ብዙ ነገር ገሃድ ወጥቷል።
ምን አይነት ዘመን ነው ሁለተኛዋ እህተማርያም አረ ተረጋጉ በስሜ ብዙ አሳቾች ይመጣሉ የተባለውን አስብ ወገኖቼ
ምልክት የጀመረው አሁን ነው እንዴ ተይ ጀማነሽ ተይ
አረ ወዳጅ ዘመድ ምከሩ ካንቺ ወገን መፈጠር ያሳፍረኛል
😜😜🤔🤔🤪😳😳🤨🤨🥴🥴🤫🤫🤫
ወይ ጉድ kkkkkkkkk hoo
የምትይው ሁሉ ይመስላል
ስለስዋስቲካው ብለው ከላሊበላ የወሰዱት መስቀል ያልሽው ም የቀስተ-ደመናውም ጉዳይ እውነት ነቸው ነገርግን በ ምንም ምክንያት ከቅድስትቤተክርስቲያን ሊያስወጡ የሚችሉግን አይደለም
Canibalism is an environment influence due to hunger in metekel and south sudane
ቀስተደመና 3 ቀለም ብቻ ነው፤፤አረንጋዴ ቢጫ ቀይ ነው፤፤ ጀማይነሽ በአይሁዶች የተገዛች ነች፤፤
ay mot bekumish motish
I don't know why she can't just come out to say she is following a Jewish cult as the first Christians converts were all Jewish. This Jewish cult come into Ethiopia via trade and converted the locals.
A religion followed by almost 14 million people in the world is a cult???
Who wrote this? Was it in a book?
ጨጨለለች እቺ ሴትዬ ጨለለች በቃ
መፀፍ፡ቅዱስ፡አይደግፈንም፡ሰለ፡ቀስተ፡ዳመናው፡
ከመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ጠቀሰችልህ እኮ።
ዮሐንስ ራእይ The Revelation of Jesus Christ 4
ምዕራፍ፡4፤
1፤ከዚያ፡በዃላም፡አየኹ፥እንሆም፡በሰማይ፡የተከፈተ፡ደጅ፥እንደ፡መለከትም፡ኾኖ፡ሲናገረኝ፡የሰማኹት፡
ፊተኛው፡ድምፅ፦ወደዚህ፡ውጣና፡ከዚህ፡በዃላ፡ሊኾን፡የሚያስፈልገውን፡ነገር፡አሳይኻለኹ፡አለ።
2፤ወዲያው፡በመንፈስ፡ነበርኹ፤እንሆም፥ዙፋን፡በሰማይ፡ቆሟል፡በዙፋኑም፡ላይ፡ተቀማጭ፡ነበረ፤
3፤ተቀምጦም፡የነበረው፡በመልኩ፡የኢያስጲድንና፡የሰርዲኖን፡ዕንቍ፡ይመስል፡ነበር።በመልኩም፡መረግድን፡
የመሰለ፡ቀስተ፡ደመና፡በዙፋኑ፡ዙሪያ፡ነበረ።
4፤በዙፋኑ፡ዙሪያም፡ኻያ፡አራት፡ዙፋኖች፡ነበሩ፥በዙፋኖቹም፡ላይ፡ነጭ፡ልብስ፡ለብሰው፡በራሳቸውም፡
የወርቅ፡አክሊል፡ደፍተው፡ኻያ፡አራት፡ሽማግሌዎች፡ተቀምጠው፡ነበር
ere teye atadebaleqewe. ortodoxe yemilewe qale yemetawe kegrick new kalume qetenga new. Atenatewes new yesemew.
የግብረሶደም፡ባድራ፡ለበስ፡ደግሞ፡አይ፡አጋት፡መች፡ይሆን፡ማጭበርበርክ፡ሚበቃው፡ከአዳም፡ጀምረክ፡ሠራክ
ye Gay bandira!
ጥያቄ፡ (በትህትና) የጌይ ባንዲራ ነው ይሄ ብለህ ታስባለህ አሁንም? የቀለሞቹ አቀማመጥ እና ብዛት/አይነት ልዩነት ታይበታለህ? 6 ቀለም ነው እነሱ የሚጠቀሙት ለምሳሌ። አመሰናለሁ።
አይ ጀማነሽ መልኳ እንኳን ተበላሽ አስተሳሰቧ ጭምር
ቀባጣሪ
ይሕ የገብረሰዶሚያን ባዲራ ነው