እውነት አለኝ !አርቲስት አበበ ወርቁ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 269

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +1

    ጋዜጠኛ.. መስዬ በዙ በጣም አድናቂሽ ነኝ... ስላምሽ... ጤናሽ... እንደምድር አሽዋ
    ያብዛልሽ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Год назад +11

    የኔአባት የዛሬሰው አይታመንም ፈጣሪ ጤናወት ይስጠወት አባታችን❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @fekrayenealem
    @fekrayenealem Год назад +6

    የእውነትማ አምላክ አላት ..ከዚ ሰውዬ ጋ አብረን አንድ ሰፈር ነበርን ካራ ቆሬ ኮንደሚኒየም እዚህ በትዳር ይኖር ነበር ያልወለደች ሚስት ነበረችው የህፃናት ልብስ ሱቅ የነበራት በስዋ ለይ ነው የችን የሚያማግጥ የነበረው ሰፈር ድረስ በመኪናዋ ታመጣውና መኪና ውስጥ ሲሳሳም ..ጣጣውን ጨርሶ እዝችኛዋ ምስኪን ጋ ይገባል ሴሰኛ ነው በፊትም ትዳር ልጆች አሉት ፈቶ ነው እኔ እንኳን 3 ሴት አቃለሁ ዱርዬ ነው የትልቅ ቀላል የመሀንዋ አምላክ ነው አደባባይ አውጥቶ የሚያስለፈልፈው ቤትዋን ሊወስድባት ብሎ ቤተሰብዎችዋ ናቸው ያስመለሱላት የሴት ብር መቀፈል የለመደ ሹገር ዳዲ ነው መጥፎ ሰራ ያዋርዳል እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እኔ አውቀዋለሁ ባለጌ ነው ሴቶች ተጠንቀቁ 😂😂😂

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 Год назад

      Egezehaber yifiridal yasitawekal😮

    • @alemedebela5342
      @alemedebela5342 Год назад +2

      እዉነተኛ ሰዉ ነሽ እኔም የማዉቀዉን ታሪክ ነዉ የተናገርሽዉ በላቧ የገዛችዉን ኮንዶ ሊወስድባት አስቦ ነበር።አልሆነም ትንሽ ገንዘብ ሰጥተዉ ሸኙት የአራት ኪሎ እና የፒያሳ መንገድ ይመስክር ቀሚስ ሲከተል ነበር የሚዉለዉ።

    • @Blacky_love702
      @Blacky_love702 Год назад

      Goshe ehita betikikile meskreshale ene rasu bedanb new yemawkiwe yelmeda leba new

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ Год назад +25

    ሚዛናዊ እንድንሆን ሴትየዋም ትቅረብልን የሱን ብቻ ሰምቶ መፍረድ ከባድ ነው ወንዶችዬ እግዚአብሔር ይሁናችሁ

    • @zebibaabrar5253
      @zebibaabrar5253 Год назад +9

      ሴትዮዋ ከዚ በፊት ቀርባለች

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 Год назад

      ምነው ስራ የለም ??

    • @hillinagirma1422
      @hillinagirma1422 Год назад

      He came here as a response to her video

    • @yordibm7855
      @yordibm7855 Год назад

      ​@@abrahamt2356😂😂😂 ስራ አጠናል

  • @saharm119
    @saharm119 Год назад +10

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ምርጥ የሀገራችን ተወዳጆች

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +18

    እግዚአብሔር መስማማትን ይስጠን ።ትዳርም ፍቅርም ውጤታማ ላይሆን ይችላል ግን በመስማማት በመጨባበጥ ቢሆን መልካም ነው እንዴው ሌላው ቢቀርኮ በአንድ መአድ ቆርሶ መብላት ትልቅ ነገር ነው።
    ስለዚህ ወንድም ይሁን ሴት መጎዳዳት መወቃቀስ ባይኖር ጥሩ ነው።
    እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን አይዝዎት ዋናው ንስሐ ነውና ለንስሐ፣ለዘላለም ህይወቱ ለስጋ ወደሙ ያብቃዎት ።ይህ ነው ዋናው ይህች አለምማ ቀሪ ናት ። 👏👏👏

  • @ethiopiahageri9926
    @ethiopiahageri9926 Год назад +17

    ሰውየው በሰው ንብረት ድርቅ እያለ ነው

    • @berhanezaid3464
      @berhanezaid3464 Год назад

      Merci kkkkkk

    • @yordibm7855
      @yordibm7855 Год назад

      በምን አወቅህ ? አትፍረድ እንዳይፈረድብህ!

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Год назад +3

    ምንም ፍርዱ አያሳቦት እንዬ ወይም የዊንታ እናት ማለቴ ነው ሰው የምትረዳ ነች በካሳችስ የታውቅች ነጋዴ ባለአብትናት። ንብረት ፍለጋ ይመስላል ጎበዝ

    • @alemedebela5342
      @alemedebela5342 Год назад

      በሰዉ ሀብት የሚያደርቀን ምንድነዉ የመሠረት ደግሞ ገረመኝ ።

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th Год назад +10

    አርትስት አበበ ወርቁ ሰላም ለአንቴ ይሁን የተወለድንበት በአንድ አካባቢ ነው ሰላም
    ይብዛልህ ወንድሜ:

  • @RAHMASEID-t2r
    @RAHMASEID-t2r Месяц назад +1

    የሰው ቤት ምን ያረግለሀል

  • @feven1919
    @feven1919 Год назад +14

    እግዚያብሄር ሰጠ እግዚያብሄር ነሳ እንደሚባለው ሁሉ ሴትየዋ በፍቅር ሰሀት ውክልና ሰጠችህ ስትለያዮ ነሳችህ እውነቷን ነው አብረሀት ካልሆንክ ለምን በንብረትዋ ላይ አንተ ታስፈልጋታለህ ሀቅ አላት ያገልግሎቴ ይከፈለኝ ከሆነ ok ከዛ ውጪ ተገቢ አደለም ልጅ ለናትዋ ምጥ አስተማረች እንዳይሆንብኝ ግን አንድ ነገር ልምከርህ አደለም ንብረት አደለም ሴት እቤት ብር በዚ እድሜህ የሚያስፈልግህ በንሰሀ ታጥበህ ለቅዱስ ቁርባኑ በቅተህ አንተ መባሉ ቀርቶ አንቱታን በሞገስ ቢቀበሉ የተሻለ ነው ያልተረዳኸው የእድሜ ማባሪያ ላይ አለመሆንህ ነው በአርቲስት ስም አንተ እየተባልክ ስትጠራ እድሜዎትን እረስተውታል ድምፆት እኮ ከግሮ ቀድሞ እየተንቀጠቀጠ ነው የእድሜ መግለጫ ነው ግድ የለም ሁሉም ይቅር ንብረቱም ድራማውም ዝናውም ይቅርና ፈጣሪ እድሜ የሰጠኝ ለንስሀ ነው ብለው ሁሉን ትተው ወደሱ ይመለሱ ብኖር 10 አመት ነው ላሉት 10 ሰከንድም 10 ደቂቃም 10 ቀንም ሊሆን ይችላል እድሜዎትን ተጠቀሙበት ግድ የለም የዘላለም ሂወት ያለው የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው ይዘውት አይሞቱም እንደ አባትነቶ በዚ ጉዳይ መቅረብም አልነበረቦትም የግል አስተያየቴ ነው አንተ ለማለቴ ይቅርታ በሉኝ ስላክ ነው

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Год назад

      ትክክል ምን ለመሆን ነው በዚህ እድሜ በስው ንብረት ድርቅ ማለት ከዚህ በሁዋላ ስብስብ ብሎ በንስሀ ወደ ስጋ ወደሙ ቢቀርቡ ይሻሎታል እባባ

    • @mulumekonnen2112
      @mulumekonnen2112 Год назад

      አልገባህም እሳቸው ያሉት ምንም ነገር ማድረግ እችል ነበር ውክልናው ነበረኝ ነው ያሉት

  • @SalamSalam-mt3ds
    @SalamSalam-mt3ds Год назад +11

    ፈጣሪ ይርዲችዉ ብቻ ከባድ ነዉ

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 Год назад +2

    መሲ መልካም ሰው እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ በጣም ሰው ነሽ ይቅርታ በማለትሽ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን

  • @enateneshwoldekidan6564
    @enateneshwoldekidan6564 Год назад +2

    እውነትህን ነው የኢትዮ ፍትህ አሳሳቢ ነው ባልቀረበ ዶክሜንት ይፈረድብሀል

  • @mekdesfekadu9603
    @mekdesfekadu9603 Год назад +13

    የብሄርን ጉዳይ ለምን እዚህ ላይ ማምጣት እንደፈለገ አልገባኝም 🤔

    • @minty1188
      @minty1188 Год назад +1

      እነሱ ስለወቀሱት ነዋ ። ኦሮሞ ስለሆንክ ነው የተፈረደልህ እያሉት ነው ። ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ግን ያው እሱም አይደለም ብሎ መግለጽ ነበረበት

    • @frehiwetlema2586
      @frehiwetlema2586 Год назад

      አሁን ቦታ ያስጣል ለዛ ነው

    • @hardsg
      @hardsg Год назад

      ያው የናንተው ነኝ ለማለት ነዋ

  • @Gerber5575
    @Gerber5575 Год назад

    ይሄ ሰውዬ እግዚአብሔር በሚያውቀው እውነት እናገራለሁ በቅርቡ አውቀዋለሁ እጅግ በጣም አደገኛ እና አጭበርባሪ ሰው ነው ።ሚዲያ የማያውቀው ሌላ የማጭበርበር ታሪክ አለው ዕድል ሲገኝ ለሚዲያ እንዲወጣ እናደርገዋለን።

  • @fafakonjo7035
    @fafakonjo7035 Год назад +3

    የሴትየዋ ንብረት ላይ ነው የገባው ከዛ ወጣ እረ ተው ለህሊናህ ኑር ፍርድቤትም አይቶ ነው የሚፈርደው

    • @asnawb4341
      @asnawb4341 Год назад

      ንብረትን አፅድታ ማግባት የእሷ ፈንታ ነው አብራ መኖር ጀምራ ህይወት ብላ ኖራ በንብረቴ ላይ ገባ ዋይ ዋይ አይሰራም ፍርድቤት እኩል ነው የሚካፈለው አራት ነጥብ

    • @fafakonjo7035
      @fafakonjo7035 Год назад +1

      @@asnawb4341 ፍረድቤትማ በባዶ አሰናበተው አይቶ ገምግሞ መጀመሪያም የብልግናው ጥግ ትዳር እያለው ነው ሪልሼን ውሰጥ የገባው ምን እንማር እኛ አደባባይ አው ባለትዳር ነበርኩ አለ እኮ ይሄ ባለጌ

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 Год назад +8

    አሰላማ ሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካተሁ ውድ እህት ወድሞቸ በያላችሁበት ሰላማችሁይብዛልኝ

  • @userphone9487
    @userphone9487 Год назад

    አሳዘኑኝ በማረፊያ ጊዚያቸው አሉባልታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥኦ😢😢😢

  • @mesiderejedereje5494
    @mesiderejedereje5494 Год назад +1

    በጣም አጭበርባሪ አርቲስት ነው ሌሎች አርትስቶችን አይወክልም እባካችሁ እንዳታምኑ በጣም አጭበርባሪ ነው ተጠንቀቁት

  • @bcbc8854
    @bcbc8854 Год назад +12

    ሽማግሌው ያላፈራውን ንብረት ምላድርግ ነው እሚለው የሤትይዋ ገዘብ ነው ግዴታ አውርሽኝ ማለት ምን ማለት ነው ወድሟ አይደለክም እኮ

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Год назад

      እሱ መች አዉርሽኝ አለ የሰጠችኝን መልሳ ወስዳለች መዉሰድ ብፈልግ መሸጥ እችል ነበር ሙሉ ዉክልና ስለሰጠችኝ ነዉ ያለ

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 Год назад

      Wekilina yesitichew eko .... selaminichew naw fonika kerikirobat ....niberet alesetechewem . Hasabewan mikeyer tichelalech

  • @hanatesfaye4289
    @hanatesfaye4289 Год назад +1

    ሴትየዋን ግን አድናቂዋ ነኝ ጀግና እናት ናት ንብረቷን በእጇ አስገባች ንብረቱ የጋራ ቢሆንም ባይሆንም ሴት በፍርድ ቤት ተከራክራ ስታሸንፍ እንዴት ደስ እንደሚል እሳቸዉ ግን ፈጣሪ ይርዳቸዉ

  • @Solomon190
    @Solomon190 Год назад +13

    ይህ ሚዲያ ላይ መውጣት ያልነበረበት ጉዳይ ነበር። አንዴ መውጣቱ ካልቀረ ጋሽ አበበን ሰምተናል በቀጣይ ሴትዮዋም ትቅረብና እሷንም አዳምጠን አመዛዝነን እና መርምረን ፍርድ? እንሰጣችዋለን ። ፈጣሪ ይርዳቹ 🤔

  • @mamem3436
    @mamem3436 Год назад +16

    መሲ አድናቂሽ ነኝ ፕሮግራምሽ አስተማሪ ነው፡፡ዛሬ አለባበስሽ ቅሽት ነው ይልመድብሽ❤

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Год назад +49

    ሰው ሁሉ ውሸታም ሲሆን እግዚአብሔር ብቻ ነው እውነት ።
    አይዞን አርቲስት አበበ

    • @TarikArega
      @TarikArega Год назад +3

      Ersu leba New Besew Genzeb Derk Yemelew. Mebrat Ena wuha Asegebahu Belo Lekafel,

    • @fikreslassagemeda4646
      @fikreslassagemeda4646 Год назад

      AYZOSHE GELETA 🤮

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Год назад

    አይዞት እውነት እውነት ናት ጋሽ አቤ ለየትኛው ጌዝው ምት የሚባል ትሉቁ ነገር አለ እኮ አይዞት

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Год назад +6

    ይሔ ቀላል ቆሻሻ ሽማግሌ ወሬው ሁሉ ስለ sex ነው ። አንድ ቀን የሆነ ግሮሰሪ አይቸዋለው ። ከእድሜው የወረደ የብልግና ጨዋታ ሲጫወት መዝናኛ ውስጥ የነበረ በሙሉ ለርሱ አፍሮ መደበቂያ አጣ !!
    ጋጠወጥ የእንጨት ሽበት

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Год назад +1

    Congrats Dehnye my sister❤

  • @lii6427
    @lii6427 Год назад +8

    የቆየ ታሪክ ዛሬ ለምን ተንሳ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Год назад +7

    እረ ይህ ሽማግሌ ሸም የለውም ወሬው እራሱ ሌባ ማግባት አልፈልግም ነበር አለ ማን አስገደደህ ውርስ ፈልገህ ነው አታላይ እበላለሁ ብለህ አናቅም አርቲስት የበፊቶች አደለም ንብረት ታማችሁ መታከም አችሉም ጎፈድ ሚ ልመና ብቻ🤔

  • @Tenatol-qk7jt
    @Tenatol-qk7jt Год назад

    የሴትዮዋም ሐሳብ ይሰማ

  • @chs2352
    @chs2352 Год назад +9

    መሲዬ እንገርበው ብሎሽ ነው ወይስ ሺም ይዞሽ ነው ስንት ጮማ የሆነ ነገር እያለ 😂😂😂😂😂

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv Год назад +4

    ሰውዬውማ አጭበርባሪ ነው እኔ በሌላ ጉዳይም ቢሆን አውቀዋለሁ ቆዳውን አለስልሶ ጩቤ ነው!!!!

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 Год назад +6

    ሁሉን ነገር እርግፍ አድርጎ በመቁረቢያ እድሜ በሲዝን ቱ መከሰት አረ ምንድነው ?

  • @sara46076
    @sara46076 Год назад +1

    እንደው በንዋይ በሀብት የሚተማመኑ ሰዎች ግን ስንት ዘመን ይሆን የሚኖሩት።
    😢

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Год назад +15

    ሰለራስህ ለምን አታወራም የተጠየቀከው ሌላ የምታወራው ሌላ

    • @haniyoutube
      @haniyoutube Год назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Год назад

      አትፍረዱ ሽማገሌ ነዉ የማስረዳት ድክመት ሊሆን ይችላል

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 Год назад +6

    በቃ ረሳነው እኮ አሁን የምን አስታውሱኝ ነው እረ ነውር ነው

  • @lovelylove9547
    @lovelylove9547 Год назад +1

    መሲዬ የኔ ደርባባ ተባረኪልኝ

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 Год назад +7

    አቤ ያራዳ ልጅ ሴትዮዋንማ ሿሿ ሰርተሀታል
    በሳቅ ነበር የገደለችኝ ''እንደ አባቱ እርሻ አርሶ'' ነው የጠፋው ነው ያለችው 🤣

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Год назад +4

    እንደዚህ አይነት እስቱፕድ ነገር ባታቀርቡ ደስ ይለኛል እሱ ሌላ እስዋ ሌላ ማነው እሚታተነው!!! ያው ሴትየዋ ሱሰኛ ላለው ያሳምናል ድምፅዋ ይመስላል!!!! ሌላለ አይቲክ ሊበላ ሳይገባ አይቀርም ሴትየዋ እምትበላም አትመስልም እውነቱን ለእነእሱ እና ለእግዚአብሔር መተው ነው!!!

  • @RAHMASEID-t2r
    @RAHMASEID-t2r Месяц назад +1

    አበበ ወርቁ ቤት ሲሰራ አንተ ገንዘብ ጨምርሃል ወይስ ባል በመሆንህ ብቻ ንብረት መካፈል አማረህ በወንድነትህ ልትጠቀም ፈለክ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Год назад +3

    አቤት ኮመንት ውስጤ አብዛኛው ነቀፋና ስድብ ነው መሲ ለመፍረድ እስኪ ሴትየዋንም አቅቢያት ወቸው ጉድ ትልቅ የማይከበርበት አገር🫢

  • @giftyayele3994
    @giftyayele3994 Год назад +4

    ይሄ ስግብግብ ለገንዘብ ብሎ ሚስቱን ፈትቶ ይቺን አግብቶ በእሷ ገንዘብ ደግሞ ሌላ ጋ ሊወሰልት ደግ አደረኘች ሌባ ነው እሱ

  • @alemtedan2431
    @alemtedan2431 Год назад +6

    ለማያውቅሕ ታጠን ባለጌ እናውቅሀለን

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 Год назад +1

      ባለጌ አንቺ ነሽ በአደባባይ ሰው የምትዘረጥጪ።

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Год назад +1

      ስድብን ምን አመጣው

    • @minty1188
      @minty1188 Год назад

      እረ ለኛም ንገሪን

    • @eleniworku3153
      @eleniworku3153 Год назад

      ያስታውቃል

  • @yefekersew24
    @yefekersew24 Год назад +4

    የእውነት አምላክ እባህን, ጉዳትክን ,ሀቅህን ከቀማኛ ከነመላው ጤናክ ፈጣሪ ይካስክ ጋሽ አቤ🙏

    • @girmasimedemissie860
      @girmasimedemissie860 Год назад

      Hige mengist chigir alebet yigbagn befedereshin mikirbet eske hede dires befird hidet guday lay yale mehonu yitawekal gin bezih midia mekrebu tikikil aydelem biyased yadergal tetenkekubet enante bale midiyawoch

  • @gettelove
    @gettelove Год назад +8

    ወይ መግማት መግማማት አሉ አማማ ዝናሸ ይህን ጉዳይ ወደ አማማዝናሸ መርተነዋል ሌላ ተረኛ ማነህ አሰገባልን

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 Год назад +1

    አሁን በዝህ እድሜዋት በዝህ ግዜ በመቁረቢያዋት ስአት ምንም ብታጠፍም ሴት ልጅ በጣም ካልተገፍች በፍፅም ሲጀመር ውጭም ሀገር የወስድቾት እስዋነች አልፎም ቤትዋ የራስዋነው ድርቅ ብሎመከራከር ያስታውቃሉ ደሞ አማላይ ኖት ተው ቁረብ ወደግዛብኤር መቅረብ ይሻላል።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад

    መድሀንያለም አባቴ... ቶሎ ና
    ቶሎ ና... ቶሎ ና .... ያለቀው ዘመን... በሶ ተጨብጣም ስትበላ... ተበጥብጣም ስትጠጣ... በስንቱ ልበጥበጥ አለች... አረ... ግፈኞች.. ተንኮለኞች... ለ እኛም እዘኑልን... ሺ.. አመት ላይኖር
    እንዲህ ወገን ላይ
    በመዳደሉ! ያሳዝናል :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Год назад

    ጋሼ አቤ ሰላም ለአንተ ይሁን ይሄ የቆየ ታሪክ ነዉ በድጋሚ ለምን ከቀረብሽዉ

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 Год назад +1

    በፍርድ ቤት ያለ ጉዳይ በሚዲያ አይወሰንም በሴት ሀብት ድርቅና

  • @abebech3154
    @abebech3154 5 месяцев назад

    ሴትዮ ጀግና ናት በሰተርጅናህ የሴት ገንዘብ መፈለግ ጎበዟ ሴት እግዛቤር እንኳን እረዳሽ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Год назад +2

    ሴትዮዋ እኮ ሱሰኛ ናት እሱም አጭበርባሪ ነው😊😢😢 ከዚህም በፊት ሌላ ሴትዮ ቤት ገብተህ እንዲሁ ተበጣብጠህ ነው የወጣኸው ብር ተካፍለህ እረ ሼባው ተረጋጋ

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox Год назад

    አይዞህ ብቻ ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @Alahwaki
    @Alahwaki Год назад +6

    ደስ ሰሉgn Egni አባት❤❤

  • @shewaregedzike7754
    @shewaregedzike7754 Год назад

    ለዚህ ነዉ

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 Год назад +9

    በቃ ለፍተው የማጡት ሀብት አይደለም እርሶ ቢተውትስ እርሶ በዚህ ሁሉ እድሜዎ ያላፈሩትን ንብረት በሴት ሀብት እለወጣለው ብለው ማለሞ ጎዳዎት ለሁሉም እርሶ ጎበዝ ሴት መሆኖን መስክረዋል በዛ ላይ እሷ ብቸኛ እና ሀብት ያላት ሴት መሆኗን ካወቁ ቡሀላ ማፋታቶ በጣም ያስጠረጥሮታል የቀበሌ ቤት እስከመጠየቅ የሚያደርስ ችግር ካለቦት ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳዎት

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Год назад

      ብቸኛ ሴት እኮ አይደለችም ቤቷ ልጇ የለችም ለማለት ነው እንጂ ቤተሰብ የላትም ለማለት አይደለም።

    • @asnawb4341
      @asnawb4341 Год назад

      ሴት ልጅ ወንድ ሀብት ላይ ስትገባ ትክክል ወንድ ሲሆን ስህተት የሚሆንበት ምክንያት የለም እኩል መክፈል አለበት

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 Год назад +1

      @@asnawb4341 ጉዳዩ መካፈሉ አይደለም ለሀብት ብለው ሚስታቸውን መፍታት አልነበረባቸውም

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 Год назад

      @@undermysaviour ግጥም አድርገው ነው ብቸኛ ስለሆነች አዘንኩላት እና ቀረብኳት ያሉት

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 Год назад +13

    ይሄ ሰውየ ከባድ ሰው ነው፣ በዚህ እድሜው የሴት ገንዘብ በስመ አብ

  • @sarasami6129
    @sarasami6129 Год назад +3

    አለባበስሽ ሁሌ 1# ፕሮግራምሽን ሚመጥን ነው

  • @nashhabesha1970
    @nashhabesha1970 Год назад +2

    ሼባዉ ከባድ ሰው ነህ 😂😂😂 ቻፓ ልትበላ
    😢😢😢😢

  • @emuhesenat6319
    @emuhesenat6319 Год назад +20

    Selam wuda yagera ljacha fetara weto kemekaret yasewuren

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Год назад +2

    ባልደከመበት ንብረት ድርቅ 😀

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc Год назад +8

    ስወደዉ ይን ሠዉያ❤❤❤

  • @liliayana174
    @liliayana174 Год назад +1

    አሳዛኑኝ መሲ ከዚህ በሃላ 10አመት ብኖሮ ነዉ ሲሉ

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 Год назад +1

    ምን ይዘህ ገብተህ ምን ይዘህ ልትወጣ ነው!

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ Год назад +22

    አቶ አበበ ማፊያ ኖት ያስታውቃሉ 🧐

  • @daandiijootee579
    @daandiijootee579 Год назад

    Ayizo obbo Ababa

  • @MesyKidane
    @MesyKidane Год назад +1

    አበበ የምትባል እግዚያብሔር ነው የፈረደብህ የሴት ንብረት እያሸጡ መካፈል የለመድክ ከሃዲ ነህ እውነት ፈርዱብሃል

  • @KiduEthio
    @KiduEthio Год назад

    አዳነች ከምታሰቸግር መቄዶንያ ተራ ብትይዝ ይሻላል😂😅😂

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 Год назад +2

    ሰዉይዉ ንግግሩ እራሱ ሲያሳዝን

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 Год назад

    የሴት እንባ አለባት እርሳ ገና ሳትበሉ እንዳታልፍ ንዋይ ጥለነው ነው የምንኤደው በመጣርያ ስአት እንድህ መቅለል የማታ እንጀራዬን አሳምርልኝ በስማም አይ ትልቅ እግዛብኤር ብቻ

  • @ዲአ
    @ዲአ Год назад +2

    ቱልቱላም ስራ የላችሁ እንደዚህ አይነት እውቀትን ያማይሰጥ

  • @ቆንጆኢትዮጲያ
    @ቆንጆኢትዮጲያ Год назад +6

    አንቱ ሰውዬ ሴት አሁንም በጣም ይወዳሉ😅

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 Год назад

    የኔ አባት አይዞት ሴትየዋ እንኳን ቀረችቦት ለፍላፊ ናት

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 Год назад +6

    ወይ ጉድ !! እረ ትልቅ ስው ኖት ኣስታራቂ መሆን ሲገባዎት

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 Год назад +2

    ያችን ማሚ አቅርቢልን😂😂😂

  • @Eden-b9o
    @Eden-b9o Год назад

    😊😊
    Esua betam teru sew nat susegnam aydlchem.

  • @hardsg
    @hardsg Год назад

    በሰው ንብረት ሙጭጭ ማለት ምን ማለት አታፍርም?!

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Год назад +1

    እነዚህ አባት ደስ ሲሉኝ አይዞወት አባታችን ጤናወንም ሁሉንም አላህ ያስተካክልለወት ❤❤❤👍

  • @IsaacSemere-ie2we
    @IsaacSemere-ie2we Год назад

    ጥሩ ነው የቤትፍርድ ውሳኔ ሴቶች መጉዳት ይበቃል

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq Год назад +2

    በመጀመሪያ የቆየ ነው ያኔ ሰምተናል ገንዘቧን አይተህ ተጠቅመህ ጎድተሀታል አልረሳነውም የፀፀተህ ትመስላለህ አንቺም እርሷን ጋብዢ ገለልተኛ እንድትሆኚ

  • @MaroMaro-w9d
    @MaroMaro-w9d Год назад +6

    ዉሽታ ነዉ የሚመስለዉ አናገርክ

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 Год назад +7

    ወይ ጉድ ከቤተሰቧ በወረስችው ሃብት በልዋጩ የተፍራ ንብረት እርሶ ምን ቆርጦት ነው ካልተካፈልኩ ብለው የሚሟገቱት ???ኦሮሞ ነኝ ብለው የመጡት መቼም ጊዜው ተበሻቅጧል ብለው ነው??ኦሮሞ ስለሆኑ አብረው የተኙበትን ከቤተሰቦቿ ውርስ ታካፍሎት ማፍሪያ 😮

  • @reactTv3776
    @reactTv3776 Год назад +1

    Eyoha Media lay huletum Ande lay yekrebu

  • @yonatangirma4679
    @yonatangirma4679 Год назад +3

    ምድነወ የዛሬ ዓመት የተነሳን ነገር እንደ አዲስ ነገር መፈትፈት ወይስ ቪዲዮ ላይክ ለማግኝት ነው ተብሎ ተወርቶ ነገሩ ተቋጭቶ ያለቀ ነገር እንደ አዲስ መፖሰት ገልቱ ሁሎ

  • @enayko5471
    @enayko5471 Год назад +1

    Egezaberh erzem edeme ke tenagar yetek yegna mert Artist 😘🤲👍

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw Год назад

    እግዚአብሔር እውነ ቱን ያውጣ በማንም መፍረድ አይቻልም አባታችን ግን በዚህ እድሜዎ ባይጨቃጨቁ ጥሩ ነው ምክንያቱም ከዚህ በላይ ምን ያህል እድሜ እንደሜኖርዎት አስበው ይቁረቡ ንሰሃ ይቀበሉ ይች አ ለም ከንቱ ናት

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 Год назад +4

    ምንድነው የሞተ ታሪክ የምትቀሰቅሽው
    አጀንዳ አጣሽዴ?

  • @tiruneshmelka9920
    @tiruneshmelka9920 Год назад +3

    መሲ ??????????

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Год назад +8

    የትልቅ ትንሽ አብሮ የኖረሠዉ እዲህ ሚዲያ ላይ ማማት አስፈላጊ አደለም ይህ ባንተ አድሜ ያለ ሠዉ ሚጠበቅ አደለም ከእጃ በልተህ አሁን እሣን ማማት አስፈላጊ አደለም

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Год назад +2

      አሃ የምን ፍርደ-ገምድል መሆን ነው? 🤔🤔🤔
      ሴትዮዋ ራሳቸው አይደሉም አንዴ መጀመሪያ በየማህበራዊ ሚዲያው እየዞሩ ስሙን ያጠፉት?
      🙄🤨
      ያውም ከእድያቸው ጋር በማይሄድ አለባበስ እና የፀጉር አሰራር የድሮ የልጆች ጊዜዋን "ቼሪ" ን መስለው ቀርበው።
      ከዛ ጋር ተጨምሮ የፀሐፊ ተውኔቷ ቃለ-ምልልስ ለተወነጀለበት ጉዳይ የበለጠ ማጠናከሪያ ሆነ።
      ተው እንጂ ፍርደ ገምድል ከመሆናችን በፊት የእሱም እውነት ይሰማለት እንጂ።

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Год назад +7

    አይ መስረት ሁሉንም ተወዳጁ ታዋቂው ዝነኛው አንጋፋው...... እንግዲህ አቶ አበበ እውነት አለኝ ብሏል ከተባለ ሴትዬዋንም አቅርበሽ her side of the story ካልተስማ ምኑን fair ተሆነ?Every accusations has two sides of the story so let’s hear it from her መስረት በዙ እንደምታደርገው ምንም ጥርጥር የለውም. ስውዬው መጀመሪያውንም ላገባት ፈልጌ አይደለም ያገባሁት ነው ያሉት?Lol

    • @zebibaabrar5253
      @zebibaabrar5253 Год назад +1

      ቀድማ ሚዲያ ላይ የወጣቹ ሴትዮዋ ናት ከዚ በፊት ቀርባለች

    • @SuperTherocketman
      @SuperTherocketman Год назад

      @@zebibaabrar5253 ዘቢባዬ የኔ ቆንጆ ሽገር ኢንፎ ላይ ማለቴ ነው

    • @rahwa138
      @rahwa138 Год назад

      He is here in response of her accusation

  • @kidesttagey8182
    @kidesttagey8182 Год назад

    በጣም ያሳዝናል አዞት ግን የርሦ እግዚቢር ይሆት ተው ምን ያህል ቤሆን ለከቱ ንብረትኀ ተው ሠውዬው አረጋጋው ተው ወድማችን ተው

  • @Rahel1wakene
    @Rahel1wakene Год назад

    ወይ ፈጣሪ ይሄ ሰውየ እየጨለለ ነው እንዴ በሰላም ነው ግንየሰው ንብረት ምነው ካልቀማሁ አሉ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ነኝ እያልክ አበዛክ እሷም እኮ የኦሮሞ ጀግና የባልቻ አባነፍሶ ዘር ናት ይሄንም አንተ ተነገርክ ስለዚህ አትተባተብ እውነት እንደሌለህ ከንግግርህ ውሸት እንዳለ ያስታዉቃል ስለዚህ ሳታስነቃ ላሽ በል ሆሆሆሆ በሰለጠነ ዘመን በሰው ንብረት ግግም ማለት አረ ይደብራል የድሮ ባለቤትክ ግን ፈጣሪ ይወዳታል ከእንደ አንተአይነቱን አጭበርባሪ በጤና መለየቷ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው Год назад +1

    ከባድ ነው ይህ እርዳታ ስፈልጉ በልጄት ባሌ በድልይ እያሉ ሰው ላይ ይፈርዳሉ

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 Год назад

    ሌላ የምትታለበት ፈልገህ ግባ!

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው

    ወይ ዘንድሮ ውርደት ነው

  • @Numberonemediaplus
    @Numberonemediaplus Год назад

    የልብን እየሰሩ ኦሮሞ ስለሆንኩ ነው ማለት ግን ልክ ነው ? ሲቀጥል የሰው ሀብት ንብረት ቢመጣም አይበጆትም የሰው ሀቅ እሳት ነው ይፋጃል ለማንኛውም እንኩአን ንብረቱአ ተመለሰላት ሰውን ማመን ከባድ ነው እርሶ በዚህ እድሜዎት ካልታመኑ ማን ይታመናል ? አሁንም አረፈደም ንስሀ ይግቡ እና አምላኮትን ይቅርታ ይጠይቁ እርሶ እንዳሉት 10 አመት ሳይሆን 10 ወርም ሊቀሮት ይችላል ።

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Год назад

    ወየጉ ሚስቶ ምን ነካ እግዚአብሔር ብትፈ ትዳር ልጆ እርስ በርስ መፋጨ አንድ በመጥላት ብረት ያስጠ እግዚሆ ስንት አመት ልንኖር እንዲ መጠላ ውሽት መረጃ ሊሆ ያችላ ገንዘ ህዝብ ዘንድ እንዲጠላ ለማድረግ በክፋትት ተነስታታ ነው

  • @lakechhaile2097
    @lakechhaile2097 Год назад

    ምን አይነት ችግር ነው አሁን ከርሞ የሚነሳው። መሰረት ሴትዪዋም ትቅረብ አለበለዚያ እሱን ለማስተባበል የቀረበ ነው የሚያስመስለው ።

  • @TigestTigest-nc3ph
    @TigestTigest-nc3ph Год назад +5

    ከሱሰኛጋ መወዳጀት ትርፉ ይሄ ነው ተክደሀል ስሜትህ ገብቶኛል ።

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Год назад +1

    ኣብይን ኣጥፉ ሃገራችን ተበጠበጠች