Yidnekachew Birahanu - Lemalelesh - ይድነቃቸው ብርሃኑ - ልማልልሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 434

  • @girmalegesse158
    @girmalegesse158 2 года назад +53

    Magnificent job! Thank you Mr.Yidnekachew .Eternal peace and blessings for those who sacrificed their priceless life for our cause .For every Ethiopian ,it is our absolute responsibility to take care of our heroes families .

  • @yidnekachewbirhanu13
    @yidnekachewbirhanu13 2 года назад +236

    ይድነቃቸው ብርሃኑ ነኝ - መቼም ሁላችሁም ስለሰጣችቹኝ አክብሮት እና ፍቅር ፀጋው የማያልቅበት ፈጣሪ የ ክብርን ሸማ ያላብሳቹ እላለሁ ልማልልሽ የሙዚቃ ቪዲዮ ለኔ ከሙዚቃ የተሻገረ ስሜት ነው ያለው በዚያ የታሪክ ጫማ ውስጥ ራሴን አቁሜ ነው ምመለከተው ከበረከቶች ሀሉ የበለጠውን ትልቁን ቤተሰብን ከዚያም መተኪያ የሌላት ህይወትን ስለ ሀገር ብሎ አሳልፎ መስጠትን አይበታለሁ ጦርነት ክረምት ነው የመከራ ዶፍ አለው ይሔ ቤተሰብ የዚያን ጦርነት ገፈት ቀማሽ ነው አሁንም በዚያ ቤተሰብ ልክ ነው ማስበው ያቤተሰብ ልቡም ቤቱም ጭር ብሎበታል ክረምቱ ቢያልፍም ጀንበሯ አሎጣችለትም ይሔ አንዱ የ ጦርነት ዳረጎት ነው ለዚህ ነው ከ ሙዚቃ የተሻገረ ስሜት የሰጠኝ
    👉👉👉ተመልከቱት ከስተያየታችሁን ለግሱኝ አመሰግናለሁ
    ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    አሜን

    • @ec09492
      @ec09492 2 года назад +1

      I have to say no comments in good way the song is meaningful well done 👏

    • @mechegiya4247
      @mechegiya4247 2 года назад +3

      በተለይ መጨረሻው አካባቢ ያለው ሲን ይሄው ሶስት ቀኔ ሲያስለቅሰኝ እድህ አስተያየት ለመጻፍ አፍ አሲዘሀል ትችላለህ አባቴ ጥበብን የሚያውቃት ጥበበኛ ብቻ ነው አንተደግሞ አውቀሀታል በርታ

    • @tribalboy6578
      @tribalboy6578 2 года назад

      Many thanks mate, fabulous work

    • @harlove2985
      @harlove2985 2 года назад +1

      ይዴኔ መቼም ሁሌም ታሰደምመናለህ በጣም አሪፍ ሰራ በርታ ነው ምንልህ 💚💛❤️

    • @allaboutkhabylame4078
      @allaboutkhabylame4078 2 года назад

      አይደለህም ሌባ

  • @hnaahna2260
    @hnaahna2260 2 года назад +41

    በጣም ገራሚ ስራ ነው ስሜትን ከውስጥ ይፈነቅላል
    ደምፅ 10/10
    ግጥም10/10
    አክትግ 10/10
    አቦ ተባረክ

  • @kiraabigarotube2217
    @kiraabigarotube2217 2 года назад +16

    ለምን እንደሆነ ባላውቅም ድምጽህ ውስጥ ዝማሬ ይሰማኛል። ካንተ ስብእና እርጋታና ማንነት ጋር ዝማሬ የሚዋሃድብህ ይመስለኛል። ግድ የለህም ቅድስት ቤተክርስቲያንን ጠጋ በልና የናፈቀንን አገልግሎት በተሰጠህ ጸጋ ተባረክበት።

  • @Melee_
    @Melee_ 2 года назад +70

    ምርጡ ድምፅህ ናፍቆን ነበር
    እንኳንም ተመለስክልን
    ይድነቃቸው
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 long live Ethiopia 💚💛❤

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 2 года назад +10

    የልብ ልብ ተሰምቶህ ይሄን የመሰለ ምርጥ ሙዚቃ እንድናደምጥ ስለ ጋበዝከን እናመሰግናለን

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 2 года назад +17

    ዋው አሪፍ ስራ ነው የድነቃቸው ረጋ የለ ሙዚቃ ነፍቆን ነበር ይምር ትችላለህ 😍😍😍ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤💚💛❤🙏

  • @biruktihabtamu5180
    @biruktihabtamu5180 Год назад

    የምር ይሄ ዘፈን መጀመሪያ ቀን ስሰማው እንባዬ ነው የመጣው
    ግጥም ፣ ድምፅ ሁሉም ምርጥ ነው !

  • @madinadeen3419
    @madinadeen3419 2 года назад +2

    ይመቺህ..የኔ..ልዮ..በሁሉ..አመርቂ..ነው..ሥራህ100%

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 года назад +1

    ተቀብሮ ኖሮ ባጋጣሚ ተቆፍሮ የወጣ ነጎድጒዳው ድምፅ ድንቅ ነህ

  • @YaredHab
    @YaredHab 2 года назад +6

    ይድኔ ትችላለህ አንተ ባለ ብዙ ሙያ ባለቤት አንደኛ ነህ በርታልኝ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 года назад +4

    አቤት ድምፅ በል ዘምርልን እልኪ በዚህ ድምፅ

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 2 года назад +17

    እሚገርም ስራ ነው የኔ ድምፅ መረዋ ♥♥️🇪🇹 king 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @leyutube7585
    @leyutube7585 2 года назад +5

    ምርጥ ስራ ነዉ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን!!!!!!

  • @hirutsemelsenebyou3896
    @hirutsemelsenebyou3896 2 года назад +1

    ጋዜጠኛነቱም ሙዚቀኛነቱም ተሰጦ አለህ ዋው ቀጥልበት

  • @yegandafilmmusicentertainm6986
    @yegandafilmmusicentertainm6986 2 года назад +1

    btam tlk meleket yalew sera new thank you Mr yidenekachew and nahom records

  • @haliegebrieltasfaye1174
    @haliegebrieltasfaye1174 2 года назад +2

    በጣም ልብን የሚነካ ነው። በጣም ወድጄዋለሁ።

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 2 года назад +8

    ይሄ ሙዚቃ እደወይን
    እያደር እየጣፈጠ ነው እሚ ሄደው
    ድቅ ስራ ነው 👏🏻👏🏻

  • @rediteendetlarg4747
    @rediteendetlarg4747 2 года назад

    በጣም በተደጋጋሚ ሰማሁት ይህን ሙዚቃ ልብ ይነካል ክብር ለመከላከያ ሰራዊት

  • @emugelaenatuemu8729
    @emugelaenatuemu8729 2 года назад +1

    ብሰማው ብሰማው ማይሰለች ድምፅ👏

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +4

    ይድነቃቸው በጣም ውብ ነው በዚህ ድምፅ ለጀግኖቹ ዋውነው

  • @tbimerew6109
    @tbimerew6109 2 года назад +34

    እጅግ በጣም የሚገርም ድንቅ ስራ !!!የሚያስደምም ድምፅ በርታ !!!!✅👋🏽👋🏽 አገሬ ሰላምሸ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏😍💕

  • @helenberhe5691
    @helenberhe5691 2 года назад

    ወንድሜ አንተልዩ ሰዉ ነህ ድምፅህ ልብ ነው የሚነካዉ እድሜ ና ጤና ይስጥህ Gud bles you gajs 🙏

  • @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ

    ጥሩ ስራ ነዉ
    ምርጥ ድምፅ
    ምርጥ ቅንብር ።

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ Год назад

    በጣም የሚገርም ድምፅ ከገጥሙ ጭምር ስሜትን የሚፈነቅልና ደስ የሚል ነው አልበም እንጠብቃለን❤❤❤❤

  • @dannyabi3978
    @dannyabi3978 2 года назад +2

    Wow Nice voice keep it God bless mama Ethiopia

  • @GT-ve1wy
    @GT-ve1wy 2 года назад +16

    Respect to our soldiers and their families!!!

  • @rehanayutube2866
    @rehanayutube2866 2 года назад

    ደገሜ ደግሜ ባደምጠውም አልሰለች አለኝ ገራሚ ሙዚቃ ነው❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fasikamequanit2737
    @fasikamequanit2737 2 года назад +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ
    ክብር ለወታደሮቻችን

  • @ሔለንተስፋዬ
    @ሔለንተስፋዬ 2 года назад +2

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን አይጠገቡም ድምፅክ መሳጭ ነው በፈጣሪ እስከዛሬ የት ነበርክ የባከኑ ጊዜዎችክን ተጠቀምበት አደራ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 2 года назад +6

    በጣም ቆንጆ ሥራ ነው።
    መልካም እድል💚💛💗

  • @brookdegrosy6440
    @brookdegrosy6440 2 года назад +5

    በቃ ዝም ብሎ እምባዬ ፈስስ ሃገሬን ሳስባት ስንቱ ሚስኪን ህዝብ ወንድምና ወንድም ሲሞት ቤት ሲቀዘቅዝ ወላጆች ጧሪ ሲያጡ በሃዘን ሲጨራመቱ አየዋቸው የውሽት ፖለቲካችን ህዝባችንን ጨረስው የስልጣን ጥማት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ያማል !! ገጣሚው እጆችክ ይባረኩ ዜማውና ድምፃዊዉ ደግሞ ህይወትን ዘራችሁበት ሙሉ ሥራ

  • @lema4450
    @lema4450 2 года назад +13

    ይድኔ ፈጣሪ ጥሩ ድምፅ ሰጥቶሃል እንተም ድንቅ ስራ ሰርተሃል::ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ::💚💛❤️

  • @fasikaanteneh1944
    @fasikaanteneh1944 2 года назад +4

    Nice voice Thank you

  • @yomtech
    @yomtech 2 года назад +5

    ዘፈንን መዝፈን በሚችሉ ሰዎች እንደመስማት ምን የሚያስደስት ነገር አለ? በጣም አሪፍ ይድኔ

  • @temietube12
    @temietube12 2 года назад +5

    በውነት ቃል አነሰኝ 👍👍
    ብቻ የ 🇪🇹 አምላክ ይባርክህ 💚💛❤

  • @binyambirhane7575
    @binyambirhane7575 2 года назад +2

    Ewenetem yednekachew asdeneken eko betam mert sera bereta😍😍😍

  • @josephashabir8420
    @josephashabir8420 2 года назад +2

    Yidnee please album album
    Betam nw yemiwedik ine

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 2 года назад +4

    ምርጥ ስራ ነው ይድኔ keep it up👐💙

  • @enkuti30
    @enkuti30 2 года назад +3

    ግሩም ሰራ ነው ይድኔ መልካም እድል በርታልኝ የኔ ጎበዝ👏👏👏

  • @uiiuiio4768
    @uiiuiio4768 2 года назад +2

    በጣምሀሪፍሠራነው፡በርታልን፡ሀገራችንንሠላምያድርግን፡

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 2 года назад +2

    Great music as usual. Deep message and shows current situation in most households. ሰንቱ ተሰዋ ለሀገር ነፃነት ሉኣላዊነት እነዲሁም በየመንገዱ ሰንቱ ሰላማዊ ሰው በገዛ ወገኑ እየተገደለ አለፈ ሰነቱ እንደወጣ ቀረ። ሰለም ለኢተዮጵያ አገራችን አንድነታችንን ፈጣሪ ይመልሰልን። የተሰዉቱን በግፍ የተገደሉትን እንደ ወጡ የቀሩትን ንፀሀሀንን ሁሉ ነፈሳቸው በአፀደ ገንት ትረፍ።

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 года назад

    ድንቅ ስራ እውነት በጣም ምርጥ ሙዚቃ ከድምጽ ከኪሊፑ ጋር የተዋዋደ ምርጥ ስራ

  • @meriyememewaeawawa4814
    @meriyememewaeawawa4814 2 года назад

    Wowowowow Nama baayyee Sagleen issaa nattii toollee baayyee gaarrdhaa Berta xuri sera new😍😍😍😍😍🙏

  • @rkar8211
    @rkar8211 2 года назад

    አሁን ላይ እየሰማሁት ነው ይዱዬ ስወድልህ ስራህንንን

  • @tribalboy6578
    @tribalboy6578 2 года назад

    ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም ❤️❤️❤️

  • @effortmedia3337
    @effortmedia3337 2 года назад +6

    ይድኔ ለዘፈኑ ዘፋኞች ይዳኙህ፣ ለ ድምጽህም እኛ አድማጮች እንዳኝሀለን፣ ግን መተኪያ የሌላትን አንድ ህይወታቸውን ሳይሰስቱ ለኛ ተኝቶ ማደር እነሱ፣ የሚቆሙትን፣ ለኛ ሰላም እነሱ ሰላም የሚያጡትን፣ ለኛ መጥገብ እነሱ የሚራቡትን፣ ለኛ መዳን እነሱ የሚሞቱትን የ እናት ኢትዮጲያን ምሳሌ የሆኑትን በኔ በትንሽ ሰው የነሱን ውለታ እና ፍቅር መግለጽ ባይቻልም አንተ በ ጥኡመ ዜማህ ስለ አመሰገንክልን እኛ ሀገራችን የምንወድ ኢትዮጲያዉያን ሁሌም እናከብርሀለን። ለ እናት ሀገራችሁ ሰላም እና ዳር ድንበር መከበር በየ ዱር ገደሉ ለምትዋደቁ ብርቅዬ የ ኢትዮጲያ እስጥንፋስ የሆናችሁ ወንድም እና እህቶቻችን በሙሉ እኛ ሀገራችንን የምንወድ ዜጎች ሁሌም ከ አንገታችን ጎንበስ ብለን እናመሰግናችኋለን🙏🙏🙏 ኢትዮጲያዬ ለዘላለም ኑሪ፣ ለኛ ብለሽ ሳይሆን ከ አንቺ በፊት እኔ ልፍረስ ብለው ለሚያስከብሩሽ ስትዪ፣ ፈጣሪ ለ ሀገራችን አንድነትና ሰላሙን ይስጠን፣ ይድኔ 🙏🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ ያክብርልኝ

    • @leethiopian136
      @leethiopian136 2 года назад +1

      ልብ የሚነካ አገላለፅ 😢👍

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +2

    I am watching the first time! I like it 👍🏽👏🏽🙏🏽

  • @sefineba5207
    @sefineba5207 2 года назад

    Amazing work bertalin ydine…

  • @yeshiloveethio7240
    @yeshiloveethio7240 2 года назад +1

    የአገሬና የእናቴ ናፍቆት ልደፋኝ ነው😍😥😥 ፈጣሪ ሰላምን አውርድልን እባክህ🙏💚💛❤️

  • @ZemenMedia
    @ZemenMedia 2 года назад

    ሃብተ-ማርያምን የመሰለ ፃህፍት የነካው ይጥማል

  • @tgal3661
    @tgal3661 2 года назад

    ደሰ የሚል ሙዚቃ ደሰ በሚል ደምፅ !!👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @emawayshabebaw3042
    @emawayshabebaw3042 2 года назад +2

    ድንቅ ስራነው ወንድማችን

  • @negashtilaye6893
    @negashtilaye6893 2 года назад +1

    ዋ ው ይድኔ አቦ ይመችህ ምርጥ

  • @sabaalemayehu471
    @sabaalemayehu471 2 года назад

    በሙዚቃ ክሊኘ እንደዚህ ደንግጨ አላዉቅም
    አንደኛ ክሊኘ አንደኛ ሙዚቃ

  • @solomonteklu7406
    @solomonteklu7406 2 года назад

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @hellohansun
    @hellohansun 2 года назад

    እያጎትል መከላከያ 7አመቱ ሞቷል አሎኛ እናም በልቅሶ ነው ያየሁት ብቻ ጥሩ ሰራ ነው በርታልን ጀግናች ማስታወስ ጥሩ ነው

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 года назад

    ማርያምን ደስ ብሎኛል ትችላለህ 🙏

  • @atronstube9146
    @atronstube9146 2 года назад +12

    Best vocal!!! good luck

  • @moth44funn16
    @moth44funn16 2 года назад

    10000000/100 ይገባዋል

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 2 года назад +1

    ምርጥ ዘፈን 😍😍😍😍

  • @awitube6140
    @awitube6140 2 года назад +1

    ይድኔ🇪🇹💚💛❤🇪🇹

  • @mimiantenayehu3780
    @mimiantenayehu3780 2 года назад +1

    ዋውውውው ዋውውውው ግሩም ድምፅ

  • @bemewodushetube6327
    @bemewodushetube6327 2 года назад

    Wow! ሰርታችሁል ባጣም ሀሪፍ!!!👌👌👌1👌👌👌👌👌

  • @mimihabsha9023
    @mimihabsha9023 2 года назад

    ምርጤ ይዱዬ በጣም ደስ የሚል ጥሩ ስራ wowwww

  • @danieladdis2943
    @danieladdis2943 2 года назад +1

    wow! I like it stay like this

  • @genet1297
    @genet1297 2 года назад

    ድምፅ አንደኛ ይለያል ሁለመናህ ቆንጆ

  • @ሠይድራያ
    @ሠይድራያ 2 года назад

    ይቀጣአ እዳልነዉ አልበም ይሰራን ጀግና ድምፅ አንደኛ

  • @getachewyeshambel1543
    @getachewyeshambel1543 2 года назад

    keep it up Ethiopian hero yideneke

  • @1afta678
    @1afta678 2 года назад +1

    It’s amazing Thank you

  • @yordanosgetnet6125
    @yordanosgetnet6125 2 года назад +6

    Yedne im so proud of you ma big brother wish all the good things in your journy its an amazing job

  • @almazliben3803
    @almazliben3803 2 года назад

    100/100 / አ ቤት ድምፅ ዎዉዉዉዉ ነዉስጠብቅህ

  • @ቅድስትአርሴማ-አ6ሰ
    @ቅድስትአርሴማ-አ6ሰ 2 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታልን 🙏❤❤

  • @ananyaneguse7184
    @ananyaneguse7184 2 года назад

    አሪፍ ሙዚቃ ነዉ በርታ ይድኔ

  • @ሳምራዊትየኪዲነምህርትልጅ

    ምረጥ ሰራ ከጥሩ ድምፀ ጋራ💚💛❤️

  • @xggdhdhhdhdyuf3193
    @xggdhdhhdhdyuf3193 2 года назад +3

    አሟልቶ ሰቶሃል አምላክ እረጂም ከሙሉ ጤንነትጋር ይስጥህ በርታ

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 2 года назад

    ዋወ የኔ ድምፀ መርዋ በጣም ነው ደስ የሚል ስራ ነው ስወድህ

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 2 года назад

    ይድንዬ።ዋዉቀጥልበት።

  • @meseretdegu9889
    @meseretdegu9889 2 года назад

    ምርጥ ነው ሙዚቃ ባልገድፍም ትለያለክ

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu7765 2 года назад

    በዚህ ሰዓት ስለ ሀገር ብታዜም ኖሮ የበለጠ ተወዳጅነት ይኖረው ነበር !

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 2 года назад +1

    ዝብዬ ስሰማው እንባዬ ይፈሳል በጣም ከባድ ነው በነሱ ቦታ ሆኜ እራሴን ሳስበ በጣም ያማል አስበከዋል ከጦር ሜዳ ሚስቴ የልጄ እናት ትመጣለች ብሎ ለልጁ ነግሮ ነጋ አልነጋ ብለው ባላቸው አቅም ሽር ጉድ ብሎ ያላቸውን ለብሰው አባትና ልጅ አበባ ይዘው ባሱ ውስጥ ያለው ሰው ወርዶ ከቤተሰቡ ጋር እየተገናኘ ሲሳሳም የሱ ሚስት የልጁ እናት የለችም ልቡ ሲሰበር ሴት ልጁ ስታለቅስ እዴት እደሚያም አምላኬ ሆይ በቃቹ በለን ሀገራችንን አስባት አደራህን 😭😭🙏

  • @yihenewdamtew9023
    @yihenewdamtew9023 2 года назад

    Ambesa konjo Sira nw thank you

  • @Bilata01
    @Bilata01 2 года назад +1

    ዋው በጣም የሚያምር ስራ ነው

  • @arsenalbestfan8859
    @arsenalbestfan8859 2 года назад

    Amazing love songs txs so much i love you for this Nice job

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 2 года назад

    መከላከያ ምድረ ምርኮኞች ብቻ 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @SelamTilahun888
    @SelamTilahun888 2 года назад

    Wowww enameseginalen mirtu 😘😘😘

  • @destatadela5834
    @destatadela5834 2 года назад +1

    Wow music 🎶 you are unique man gd

  • @yehualashetkebede9354
    @yehualashetkebede9354 2 года назад

    Betam konjo sira new Berta

  • @eluhabesh3513
    @eluhabesh3513 2 года назад

    Wow betam konjo sera new wendema berta

  • @ethiokalkidanyenazretlejii7741
    @ethiokalkidanyenazretlejii7741 2 года назад +1

    ዋው ምርጥ ነው

  • @addisiederesso4020
    @addisiederesso4020 2 года назад

    Wow great our brother

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 2 года назад

    አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 2 года назад

    ዋው ትችላለህ ጀግና ነህ

  • @adissalemu1028
    @adissalemu1028 2 года назад +1

    የኔ መላጣ ስወድህ
    ድምፅህ የሚገርም ነው

  • @simrii7177
    @simrii7177 2 года назад +1

    I can't stop crying 😢 😭 💔

  • @yordanoszewudu344
    @yordanoszewudu344 2 года назад +5

    በውነት ቃል አነሰኝ 👍👍
    ብቻ የ 🇪🇹 አምላክ ይባርክህ 💚💛❤️👌👌

  • @ወልቃይቴው
    @ወልቃይቴው 2 года назад +1

    ይድነቃቸው በጣም የሚደንቅ ድምጽ ነው እባክህ ቀጥልበት

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 года назад

    በጣም ግሩም በርታ

  • @birtukanweldeyohanese5918
    @birtukanweldeyohanese5918 2 года назад +3

    በጣም ያምራል እመቤቴ ድንግል ማርያም ሀገራችንን ሰላም እንድታደርግልን ምኞቴ ነው

  • @birukbelay8328
    @birukbelay8328 2 года назад

    ምርጥ ስራ በርታ