ፒተር ማርዲግ በማርሲል | Peter Mardig @ Marsil | ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024

Комментарии • 30

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 9 месяцев назад +4

    ፓስተርዬ ተባረክ ለምልምልን

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 9 месяцев назад +3

    እጅግ ድንቅ ትምህርት! ጌታ ይባርክህ

  • @user-gw5iy4xw4u
    @user-gw5iy4xw4u 9 месяцев назад +5

    ዋው በጣም ደስ ሚል የቃል ትምርት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @aster4804
    @aster4804 9 месяцев назад

    አሜን ሀሌሉያ🙌🙏❤

  • @MesaySerbadaMesie
    @MesaySerbadaMesie 9 месяцев назад

    አሜንአሜን❤❤

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt 9 месяцев назад +4

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ እየወሰድክ ከየሱስ ጋር ታገናኘናለህ ዘመንህ ይለምልም ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 8 месяцев назад

    ያደኛ አደኛ❤❤ሞገሱ ብቻ ይበቃል❤❤

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 9 месяцев назад +1

    ሀሌሉያያያያያያ ጌታ ሆይ ተባረክ አንተ እኮ ድንቅ ነህ ዘመንህ ይለምልም

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu 9 месяцев назад

    Petu petu🙏

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu 9 месяцев назад

    ተባረክ ፓስተርዬ

  • @firehiwotbeyene4251
    @firehiwotbeyene4251 9 месяцев назад +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ፓስተርን ያወኩበትን ክርስቶስን እያየሁት የተማርኩበት ትምህርት ወደ ደሴ እየሄድኩ ነበር ባስ ላይ በኤርፎን እያዳመጥኩት የሄድኩት ትምህርቱን ጀምሬ እስክጨርስ ድረስ ሳላቀው እንባየ በጉጨ ይመርድ ነበር አብ ወልድ መንፈስቅዱስን እያየኋቸው ነበር ስሰማው የነበረው በጣም በጣም የምወደው ያዳነኝ ትምህርት ይሄ ነው

  • @dinad359
    @dinad359 9 месяцев назад

    Era wodime tebarek geta iyesusi yibarekheinde anite ayineti asitewayi sebakochi yabizalign egizhabiher amelakachin❤❤❤❤😢😢😢

  • @PLXTO990
    @PLXTO990 9 месяцев назад

    Peteriye igziabiher yibarkih everytime when I hear you preaching it takes me higher level you are our blessing

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 9 месяцев назад +2

    የተባረከ የእግዚአብሔር ቃል🙏

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 9 месяцев назад

    God bless you more 🙏💙💙

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf 9 месяцев назад +1

    Tebarek

  • @FXLIVEUPTRADE
    @FXLIVEUPTRADE 9 месяцев назад +1

    uffffffffffffffffffffffffffffff geta yibarkh peter

  • @linadani6276
    @linadani6276 9 месяцев назад +1

    ሰዉ ዉበት እንዲህ ነዉ እንዲያ ነዉ ሊል ይችላል እኔ ግን እልሀለዉ የእግዚአብሔርን ቃል መናገር ያምርብሀል እግዚአብሔር ማን ጋ ምን ማስቀመጥ እንዳለበት ያዉቃል ስሙ ለዘላለም ብሩክ ይሁን❤

  • @HaymanIncj
    @HaymanIncj 9 месяцев назад

    God bless you.

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 9 месяцев назад +2

    አሜንንንንንንንን እ/ር ይባርካችሁ።

  • @awottesfahunegn3745
    @awottesfahunegn3745 9 месяцев назад

    Wow it is wonderful word thank you !!

  • @MarthaLegesse-rl4mn
    @MarthaLegesse-rl4mn 9 месяцев назад

    አሀ ! ጊዜዉ ደረሰ ማለት ነዉ እሳቱ መፈንዳት ጀመረ የእጎዚአብሔር ልጆች መሰብሰብ ጀመራችሁ ሐዋርያትን የክርስቶስ ምስክሮችን ስድብና ዛቻ ሞትና ስደት ከዓላማቸዉ አላስቆማቸዉም የተከተሉትን ያዉቃሉና እስከ መጨረሻዉ ፀኑ ኢየሱስ ጌታ ነዉ በርቱ የአባቴ ልጆች !!!!!!!!!!

  • @linadani6276
    @linadani6276 9 месяцев назад +2

    የእግዚአብሔር ቃል ሲያምርብህ❤

  • @elsag2834
    @elsag2834 9 месяцев назад +1

    ተባረኩ🙏🙏

  • @amenamen1964
    @amenamen1964 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ✝️🛐📖🤲📖🤲🙏🙏🌱🌱🌾🌾🌱🌾💫🌱💫🌱🥰🥰🥰🥰🕊🍇🕊🍇🍒🍒🕊🍇🍒🍒🍒🍒አሜንንን ተባረክ ተባረክ ጌታ ይባርክ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ተባረክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🌹🌹🌹🌷🌷🌷💐💐💐🥰🥰🥰🥰🥰🕊🍇🕊🍇🕊🍇🍒🍒🥰🥰🥰😍😍❤️❤️❤️❤️❣️❣️❣️💕💕💕💓💓💞

  • @nanunana886
    @nanunana886 9 месяцев назад +1

    Wow! I don't really know what to say! Your teaching and the revelation that the Holy Spirit gives you changes my life for good.
    More grace, you are blessed.🙏💐

  • @noahbineyam6837
    @noahbineyam6837 9 месяцев назад +8

    ካሜራ ማን እባክህ ቆንጆ ሴቶቹን እየመረጣችሁ ማግኒፋይ አታድርጉ እባካችሁ we are just focusing to listen the word of the God not watching a beauty woman please stop to select one of them

    • @linadani6276
      @linadani6276 9 месяцев назад

      የአዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን ካሜራ ማኖች ልማድ ነዉ ተዉ ቢባሉም አይሰሙም ወርቅ ያንጠለጠለ በሹሩባ ያጌጡ አሳች የመሳሰሉትን መቅረፅ ልማዳቸዉ ነዉ ዮናታን ለምን ዝም እንደሚላቸዉ አላዉቅም

  • @Kulubrhan-seifu
    @Kulubrhan-seifu 9 месяцев назад

    Amen amen 🙏

  • @hywate
    @hywate 9 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏