MY FAMILY LOOKS LIKE THIS. MY FATHER AND MOTHER LOOKS LIKE TWO DIFFERENT PEOPLES FROM TWO DIFFERENT PLANET; WHEN I SAW THEM I FEEL HORRIBLE THINGS IN MY MIND. GOD BLESS YOU I GOT MY ROAD MAP TO LEAD MY FAMILY FOR MY NEXT LIFE BECAUSE YOUR TEACHING IS FROM BIBLE AND WORD OF GOD. GOD BLESS YOU. BE STRONG KEEP IT UP! ANY ONE WHO OPPOSE THIS TEACHING IS NOTHING FOR YOU MOST OF ALL ETHIOPIANS SUPPORT YOU.
Weye!!! Pastor Chere, what a beautiful preach, Thank you for your time for this generation, I am so honor know you and listen your preach, it's a life time lesson!!! I wish every human being stop by and listen your preach! Stay blessed!!! 🙏🙏🙏
በእውነት አንተን የተረዳ የምትለው የገባው ሰው እድለኛ ነው ጌታ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
wawa😊
የድንግል ማሪያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ እየሳኩ ብዙ ተምሪያለሁ by the way ትምህርትህን ሁሌም እሰማለሁ
ቸሬ አፌ ቁርጥ ይበል እናት ከወለደች ማሳደግ አለባት
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ብዙ ተምሪያለሁ😊
አግዚአብሔር የ አግልግሎት አድመህን ያርዘምለህ አናመሰግናለን
ተባረክ የሰውን ልብ የምታነብ ጀግናነሀ ፀጋውን ያብዛልህ
ቸሬ ወላዲተ አምላክ በጣም ነው የምንወድክ
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ዛሬስ እየተማርኩም እየሳኩም ጨረስኩት ስብከትህን ፈሳቸው ኪኪኪኪኪ
ፖስተር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የ አንተ ትምህርቶች በ እምነቴ ጠንካራ፣ በ ትዳሬ ደስተኛ፣ለ ልጆቼ ምርጥ እናት እንድሆን እረድቶኛል።በጣም በጣም አመሠግናለሁ
ልክ ነሽ እኔም እንደዛው
ቸርዬ ወንድማችን ቃለህይወት ያስማልን የዘመኑ ትውልድ በትምህርትህ ሊጠቀም ይገባዋል የአገልህሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🏾❤️
እግዚያብሔር ይባርክህ ቸርዬ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቸርዬ መቻም የምትናገረው መሬት ጠብ አይልም 🙏🙏
Cherye zemink yebark edim yestek endew❤❤
በእውነት ቼርየ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የምትሰጠው ትምሀርት ሁሌ እከታተላለሁ እጅግ በጣም ጣፋጭ ነው ሁሉንም እንዳንተ ቢሆኑ ብየ እመኛለሁ የምታመልከው እድሜህ ያርዝመው
ፓስተር ሁሉም እውነት ነው በስጋ በጣም ከባድ ነው እውነተኛዋን ቤተክርስቲያንን በቀሪ ዘመኔ በትዳሬ መግለጥ እንድችል እግዚአብሔር ይርዳኝ!!!
Gieta abzto ybarkh
ቸርዬ ተባረክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Tebarek pastor chere tilik timhret wesjalew
የኢትዮጵያ እናቶች 80/ሴትልጆቻቸውን ለሚስትነትእንዲበቁ አድርገዋል አባቶች ግን ወንድነትን ነው እንጅ አባትነት ና ባልነትን ምን ማለት እንደሆነ አላስተማሩም ለዛ ነው ፍች የሚበዛው
So true I agree
ቸሬ የዘመኔ ቅመም ነህ አንተ በአንተ የተለወጥኩ ጥሩ ሚስት ባልሆን እንኳን ጥሩ እናት እንድሆን የምታረግ ነህ ዘመንህ ይባረክ እረጅም እድሜ
ቼርዬ በጣም ልዩ ሰውነህ ተባረክ ከቀልድህጋር🙏🏾🙏🏾
Absolutely right
ባፍህ ማር
ተባረክ
እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርህ አሜን!!!!!!!!
P/r geta abzto yibarkh!! Yemtlewu Hulu ewunet new. Beyebetu yalewun yemekera tswa eyedefahew new. Yastewalew yiteqemal. Zemenh yibarek!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይባርክህ
Pls የመጨረሻ ፀሎት ለይ video አተጥፉት ለእኛም ያስፈልገናል ፀሎት😢
ሣላስበው ጀምሬ ጨረስኩት፡፡ በእውነቱ ከብዙ አመታት ወዲህ አልፎ አልፎ እሰማሀለሁ እናም አንተ እውነተኛ ሆነህ አየሁ፡፡ የሌላ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ትምህርትህ ጤናማ ሆኖ ስላየሁት ከዚህ በኀላ እከታተልሃለሁ፡፡ ከትምርትህ ጥራት በተጨማሪ እውቀት እንደሌላቸው አንዳንዶች አስተማሪ ነን ባዮች በጩኸትና በድራማ ለማለፍ አትሞክርም፡፡
እመሠክርልሃለሁ ምርጥ አስተማሪ ነህ፡፡ እናም ደግሞ ከእውነት ጎን ብቻ የምትቆም መሆንህንም ብዙዎቻችን አይተንልሃልና አንረሣም፡፡
ምርጥ እና ጤነኛ መምህር ነህ፡፡ እናም መምህር ሆይ የሠማዩ አባታችን ይርዳህ፣ ይባርክህ እናም ሞገስ፣ ክብርና ጥበቡን ይግለፅልህ!❤
ቸሬ my hero
አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ነገር አየተ
ማርኩ ነው ፀጋ ይብዛልህ
GOD bless u paster
እግዚአብሔር ቃለዎትን ያሰማልን
እኔበጣም፡ታዝናናኞለኽ፡በሳቅ፡ነውየምትገለኝ፡በውነት፡በአሁን፡ዘበን፡የሜደረገውን፡ነውየተናገርክውጥሩምክር፡ነውእየምትሰጠው፡እኔበጣም፡ነውየምታዝናናኝበሳቅ፡እሞታለሁ፡ተባረክ።
የ መርገም ሁሉ ምንጭ እግዚአብሔርን ያለመፍራት መንገዱንም ያለመከተል ነው::ለዚ ነው የተመሰቃቀል ህይወት እየኖርን ያለነው::እከካም :ችጋራም :ለማኝ : ያበደ እራሱን የማይገዛ :በየሄደበት የ ሚጋደም: ለዚ ዓለም የሚመች :ይሉኝታ የሌለው: ሰላም የራቀው: የሰላም ጠላት ትውልድ ነው የተፈጠረው::ስለዚህ ፈጣሪን እንፍራ::ጥሩ ልብ ይኑረን::
I love this man ❤❤❤❤❤❤
God bless you honey
ወንድሜ ሁሉ እውነትህን ነው ተባረክልኝ ልጄን 4 አመት ነው ልጄን ያጠባሁት ❤
አሜን
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
ወንድም ቸሬ እናመሰግናለን ቤታችንንና ልጆቻችንን እንዳንድን ረድተኸናል አላህ እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ እመኛለሁ ከነቤተሰብህ
ፓስተርዬ እድሜ ይስጥህ የኔን አማች ነዉ የገለጽካት የልጄን ገንዘብ አጫርሱት ብላኝ ታውቃለች
እግዜኣብሔር ይባርክህ
ወንድሜ ክበርልኝ
እውነት ፓስተር ቸሪ እመቤቴ ማርያም እውነት ተባረክህ ሰለልጆ ያለው ነገር ይህ ሰለሆነ እግዚአብሔር ይስጥህ
ዘመንህ ይባረክ
Lyu sw neh Chere Zemenh yiberak
ተባረክ ፓስተርዬ ትውልድ እየሰራህ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ችርያ ❤የኔ ኣስትውዋይ ❤
Keep speaking the truth. I love how you speak the language we all need to hear these messages. Bless your family, your church, and your ministry!
MY FAMILY LOOKS LIKE THIS. MY FATHER AND MOTHER LOOKS LIKE TWO DIFFERENT PEOPLES FROM TWO DIFFERENT PLANET; WHEN I SAW THEM I FEEL HORRIBLE THINGS IN MY MIND. GOD BLESS YOU I GOT MY ROAD MAP TO LEAD MY FAMILY FOR MY NEXT LIFE BECAUSE YOUR TEACHING IS FROM BIBLE AND WORD OF GOD. GOD BLESS YOU. BE STRONG KEEP IT UP! ANY ONE WHO OPPOSE THIS TEACHING IS NOTHING FOR YOU MOST OF ALL ETHIOPIANS SUPPORT YOU.
Tabarki pasteri
Ebbiifamii abbaakoo
Wowo tabarki
Ur are smart paster cherea tekekel neh
Wow geta yetebareke yihun እ/ር melkam new beneger hulu yastemrenal semten bizu fire minaferabetn tsega yisten....chere tebarek
ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክህ አሁንማ ልጆቹ የእናት መተኪያ ሲየለቅስ ሰልክ አየሰጡ ዝም ይላሉ ከዛ አናቱ ካጠገቡ ብትሄድም አያይም ይህም አንዱ ነዉ።🙏🙏🙏
Gata YIBRARKIH ABZITO YEBRARKH 🙏🙏🙏❤❤❤❤
Yetewdedek ye Egeziabhare merte agelgayi pastor chare gata Egeziabhare bereket aderejo aneten seleseten keber yihunelet zemenh yilemelm yihe kenente keant ayiwesedebeh leka Egeziabhare keritochi alut!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🍇🍇🍇🍇tebarki
Pastor chere mert Pastor!
Yes thank you
Geta yibarkak
Kale hiwet yasemalen!
Egezyabhare yestek
Weye!!! Pastor Chere, what a beautiful preach, Thank you for your time for this generation, I am so honor know you and listen your preach, it's a life time lesson!!! I wish every human being stop by and listen your preach! Stay blessed!!! 🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክ ፓስተር ቸሬ ።እውነት ነው የብዙ ትዳር የተተራመስው በቤተስብ ጉዳይ ነው በተለይ የወንድ ቤተሰብ እግዚአብሔር ያስተምራቸው ።ተባረክ
Tanx❤❤❤
Pastor Chere, you’re like a big brother. I like your teachings and advice. You’re smart and funny!
❤ቸርዬ 💝my king 👌እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ ምናለበት ሁሉም ፓስተር ነን ባዮች እንዳንተ አይነት አስተሳሰብና ልቦና ቢሰጣቸው 🙏
Thank you pastare Tere besieged temeherte agenetalue 🙏❤️
may God bless you man of God
ቸርዬ ፈጣሪ ይባርክህ !!!!!!!
u are the best my brother paster chere
Bless you cheryee
Amazing message,God bless you more, Pastor Chere!
ባለጌ ወላጆች መወቀስ አለባቸው
Selam Selam Endet ameshachu
Ameen ameen are you blessed❤❤❤ pestariye❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Annaadhufu paasitari cherree 🎉❤🎉❤🎉❤
I glorify God for giving us such influential persons nowadays.
እኔም እንደዚህ ነው የጠባሁት ትልቅ.እስክሆን
Gen mesth Tadela
You are gifte from Loard my God bless you.
Egzabehre yebrek Amen Amen❤❤❤
What an amazing preaching Paster Chereeeee ❤
Wey paster cheriye nefse eko neh ye arada teg neh eko ❤❤❤🇳🇴🇳🇴🇳🇴🌹🌹🌹
Pastorye yene amat lebale bet megzat yelebihm bilawalech geta yasayih so ante betam lik neh tebareklign❤❤❤❤
በቴልቭዥን ማቅረብ እንድተጀምር ጌታ እየሱስ በሩን የከፈትልህ ::🙏🙏🙏🙏
Loved " yenekese"😢😢
Betam betam menfesawi temert newww
my God what a teaching. May God bless you Pastor
ኸረ ለኛ እድሜም ትንሽ ቀደም ብትል ከብዙ የጥፋት መንገድ እነመለስ ነበር:
የሚጠቅመን መስሎን ብዙ ድካም አትርፈን :በእግዚአብሔር እገዛ ዛሬ አቅጣጫ ተለወጠ ::እናሞ ዛሬም አልመሸብንም ::
ያሰበን እግዚአብሔር ይመስገን::
ብዙ ጥበብ እየሸመትን ነው :
:🙏🙏ጌታ እየሱስ ይባርክህ ::
ይሄን የመሰለ ምክር አመስግኖ እንደ መስማት ተነካው ብሎ ይቅርታ ማስጠየቅ ምን ይሉታል defensive መሆን እውቀት ሚመስለን አስተካክለው መስማት ሳይችሉ ለትችት የሚሮጡት 😢ቸርዬ ይቅርታ ሲጠይቅ እንባዬ ነው የመጣው ሳያጠፋ? ጌታን እንዳከበርከው በትውልድ ላይ ያክብርህ አሁንም ለምልመሀል ዘመንህ ይለምልም ብሩክ ሁን ይህን ትውልድ ከጥፋት እንድትታደገግ ጌታ አደራ የሰጠክ ሰው ነህ ሳር ቅጠሉን ወዳጅ ያርግልህ በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልህ ሰው ከሚያከብርህ በላይ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ አግኝ አሜን❤
Thank You So Much!
True
❤❤❤❤❤
aneten sesem enedet kenen enedemeteseraw betawek enedet des yelehal pastereye ene orthodox negn gen yaneten temeheret aneduwam atalefegnem tebarek ❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏