ዴዚዬ አሌክስ በጣም ጥሩ ልጅ ነው አለች ዎው❤️🤌የአሌክስ አካውንት እንዘጋ አልፈልግም አለች የኔ ምስኪን🥺

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 58

  • @Rahema-q2q
    @Rahema-q2q 29 дней назад +7

    ጡሩባልነያላትእነትዋነዉአሌክስምርጥልጅነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @tsionaddisefentahun
    @tsionaddisefentahun 29 дней назад +17

    እውነቷን ነው ዴዚየ ምቀኛ በዝቶባቸዋል የሁለቱም ከሚዘጋ የእሷን እስኪከፈት ብንጠብቅ ይሻላል እናም ዴዚየ ሁሌም እንደዚህ ደስተኛ ሁኝልን እመቤቴ ማርያም ከጠላት ትጠብቃችሁ

    • @hananawel8028
      @hananawel8028 29 дней назад

      😢😢

    • @hananawel8028
      @hananawel8028 29 дней назад +1

      አገባም ማለት ነው 🥹

    • @Hissssssssssttttt
      @Hissssssssssttttt 29 дней назад +2

      ማነው እየተከታተለቸው ያለው ልጅቶን warning ሰጣት እካ😢

    • @AyshaOmar-h1r
      @AyshaOmar-h1r 29 дней назад

      ትገባለይ በገስት ​@@hananawel8028

    • @AyshaOmar-h1r
      @AyshaOmar-h1r 29 дней назад +4

      @@Hissssssssssttttt ቆይ ልጅቷን ከሚዲያ ሊጠፍት ነው ማነው ደዚን በሄደችበት እሚከተለው የስራችሁን ይስጣችሁ ቲክቶክ ያለሷ ህይወት ቀባድ ነው

  • @bekyhailu
    @bekyhailu 29 дней назад +15

    እባካችዉ እዚ ያለን በሙሉ 1 ሄደን ኮፒ ሊንክ አድርገን እንምጣ እስከቻልነው ምንወዳት በደንብ ዴዚዬ ይሉንታ ነው እንጅ ቀላል ነው ችግሯ እኛ ደሞ አለንላት let's goooo A&D familyy enhid esoa acc copy link ene 50 gize💪💪💪💪💪💪

    • @NasErr-gk1ww
      @NasErr-gk1ww 29 дней назад +1

      ተባረኪ ውዴ ❤❤❤

    • @tsionaddisefentahun
      @tsionaddisefentahun 29 дней назад +6

      እሺ ውዴ እስከዛሬም ሰው እንዳዘጋባት እርግጠኛ ሆነን ቢሆን ኖሮ ኮቢ ሊንክ ያረግን እንዲከፈት ማረግ እንችል ነበር ቻሌንች እንጀምር

    • @የፍቅርህምርኮኛ-መ5ዘ
      @የፍቅርህምርኮኛ-መ5ዘ 29 дней назад

      እሺ🎉🎉🎉

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv 29 дней назад

      እሺ እናድርግለን

    • @AyshaOmar-h1r
      @AyshaOmar-h1r 29 дней назад

      እሽ

  • @AmlwrekAlmayhu
    @AmlwrekAlmayhu 29 дней назад +1

    ዴዚዬእግዚሐቤር፡አድያደረገውንማንምአይለየውም

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 29 дней назад +2

    የኔጣፈጭ ❤❤❤ተናፍቀሻል

  • @NourahAlkamali
    @NourahAlkamali 29 дней назад +1

    የኔውድ ዲዚየ♥️♥️♥️♥️💞💞💞

  • @selamayele1070
    @selamayele1070 29 дней назад +8

    ኧረ ዴዚ ይደብራል አንድ ወር ለኛ አመት ሆኖብናል አሁን ደሞ ሌላ ጣጣ ለምን ድርቅ ትያለሽ ሌላ አካውን ብትከፍቺስ ኧረ ሰዎች ምከሯት አሁንስ በጣም አስጠላኝ🥺🥺

    • @AyshaOmar-h1r
      @AyshaOmar-h1r 29 дней назад +1

      ጉርብ ከፍተዋል አሉ ቴሌግራም አሁንም እሪፖርይ እያረጉባት ያሌክስንም ለማዘጋት እየጣሩ ነው የዛሪዋን ልጅ ዋሪኒግ ስቶ ነቀላት ከልጆቹ ምን እደሚፈልጉ አላቅም

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 29 дней назад

      @AyshaOmar-h1r ወዮዮዮ ምን ጉድ ነው ዘንድሮሮሮ

    • @belugebru
      @belugebru 29 дней назад +1

      ​@@AyshaOmar-h1rየሌሎች ሰዎችንም እየዘጉ ነው tiktok ለመዝጋት ፈጣን ናቸው ማስጠንቀቂያ እንኳን አይሰጡም !!

  • @ZeynabSeid-k4h
    @ZeynabSeid-k4h 29 дней назад +3

    የኔ ቅመመ❤❤

  • @SikoSilo-o8w
    @SikoSilo-o8w 29 дней назад +2

    እረ ዴዚ አልበዛምም😂😂😂😂😂😅😅

  • @የፍቅርህምርኮኛ-መ5ዘ
    @የፍቅርህምርኮኛ-መ5ዘ 29 дней назад

    የኔ እርግቦች🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤

  • @bekyhailu
    @bekyhailu 29 дней назад +7

    አድስ አካውት ብትከፍት ምንም አትጎዳም ለሷም በጣም ነው ሚጠቅማት አሁን ካለው አካዉንቷ ሊበልጥ ሁላ ይችላል ስለፈመሰች
    ሁሌ እየተሳቀቅ ይዘጋ ብላ መፍትሄው 1 ተጨማሪ ሊኖራት ይገባል ሌሎች ቲክታከሬች እኮ 3,4 እኮ ነው ያላቸው
    Please daisy don't worry open new acc atfri it's very important for you
    Trust me ahun kalew etifff followers beachr gize tagegniyalesh🙏

    • @AyshaOmar-h1r
      @AyshaOmar-h1r 29 дней назад +2

      ትክክክል

    • @tsionaddisefentahun
      @tsionaddisefentahun 29 дней назад +2

      ትክክል እንደምንም እናሳምናት

    • @bekyhailu
      @bekyhailu 29 дней назад +2

      @@tsionaddisefentahun አዎን ውዴ ግዴታ ማድረግ አለባት እንዴ ለምን አያምጣውና ትልቁ አካውንቷ ባን ቢደረግባ ምን ሊሰማት እደምችል አስቡት እንዲ የለፋችበት በዛ ላይ ብዙ ስራ ምትሰራበት እና እየሰራች ያለበት እኛም ብዙ ምንጠብቃት ልጅ ነች ስለዚህ እካችሁ ምታቐት ሰዎች ምከፘት ይሄኛውን ለስራ ብቻ ትጠቀመው 2ተኛ ትክፈትና ደሞ live ብቻ ቢሆን በቃ ሳትሳቀቅ መግባት ትችላለት ይሄው ነዉ መፍትሄው adrisulgn be mariyam atchenaneq🙏 meftihew bejoa nw🙏

    • @tsionaddisefentahun
      @tsionaddisefentahun 29 дней назад +2

      ​@@bekyhailuአወ ወዴ አዲስ ከፍታ እንደፈለገች መጠቀም ትችላለች ሁለቸኛውን እንደ መጠባበቂያ አርጋ ችግር ሲፈጠር ትጠቀምበታለች

    • @laynetesfa4846
      @laynetesfa4846 29 дней назад

      ​@@bekyhailuif you have Instagram text her there please to open new account I don't use insta please do that sister.

  • @Rabih-n6r
    @Rabih-n6r 29 дней назад

    45 አመት

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 28 дней назад

    how is if dasy is 20 how her mom 33 i said 35 to but maybe 39

  • @NoorMomani-vk5lv
    @NoorMomani-vk5lv 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tagsachi
    @Tagsachi 29 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belugebru
    @belugebru 29 дней назад

    አንቺ ደግሞ የመቼዋ ነሽ ባክሽ? 30_35 አመት ትያለሽ የ20አመት ልጅ ያላትን ሴትዮ በስንት አመትዋ ወለደች ልጇን ???ኧረ አስቡ😢🤥🥺😡

  • @SikoSilo-o8w
    @SikoSilo-o8w 29 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @sofiya2288
    @sofiya2288 29 дней назад +2

    የጓደኛዋም ተዘግቶ ነው ቀድም እኮ እያወሩ ነው ከ live ያስወጣቸው?

    • @AyshaOmar-h1r
      @AyshaOmar-h1r 29 дней назад +2

      ቆይ ለምን በዚህም ሊቭ ብገባ ሊዘጉት ነው ማለት ነው ምን አረገቻቸው ወይኔ

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv 29 дней назад

      ​@@AyshaOmar-h1rምቀኝ በጉሩፕ እየተነጋገሩነው አሉ የአሌክስን ሊያዘጉት

  • @SikoSilo-o8w
    @SikoSilo-o8w 29 дней назад

    35

  • @AmlwrekAlmayhu
    @AmlwrekAlmayhu 29 дней назад

    35

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 28 дней назад

    35