Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- "የተሰባበረ እና ፈሪ አገዛዝ ጨካኝ ነው" ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 сен 2024
  • #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
    Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over RUclips , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
    ghiontv.com/
    RUclips - / @ghiontv
    Facebook - www.facebook.c...
    Twitter - @Ghiontvofficial
    www.bbc.com/
    www.cnn.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
    www.washington...
    www.foxnews.com/
    www.nytimes.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Комментарии • 55

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t День назад +9

    ይልቃል ጌትነት ጎበዝ እንደሆንክ አውቃለሁ በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @GebyawTegegn
    @GebyawTegegn День назад +5

    እንኳን አደረሳችሁ ምናላቸው በርቱ

  • @Asch-e1n
    @Asch-e1n День назад +2

    ዛልማ ቀበሌ ቡሬ ዙርያ ወረዳ ነሀሴ ወር ላይ 6ሰዎች መገደላቸው ይታውቃል።ግን ኢሰመጉ አልዘገቡትም ።

  • @luluhussenmohammad9101
    @luluhussenmohammad9101 День назад +2

    ኢንጅነር ይልቃል ወንድማችን አበሣ

  • @takielove5634
    @takielove5634 День назад +1

    እንጅነር ይልቃል በጣም ተመሰጨ ማዳምጠው ሰው ነህ::
    አስተያየት መስጠት እፈልጋለው ፣ ቀረፃው ቢስተካከል ከላይ ጭንቅላታችሁን አብዛኛው ላይ ይቆረጣል ::
    በተረፈ ምናላቸው ለአማራ ህዝብ በምታደርገው በሙያህ ድምፅ እናመሰግናለን ይህ ቀን ሲያልፍ ያአማራ ህዝብ ልፋትክን ይከፍልሀል

  • @aematz-youTube
    @aematz-youTube День назад +1

    የፖቲካውን አቅጣጫ ባልደግፍም በበሳል አስተሳሰቡ, የስሜትን ጉዳይ ከምክንያታዊነት ለይቶ በመገንዘብ ለወጣቶች ምክር መስጠቱ ትልቅነት ነው:: ትልቁ ነገር ይልቃል በየጊዜው አመለካከቱ ከአማራ ፖለቲካ ዥዋዥዌ አራማጆች ለዚህ ለጠያቂው ጋዜጠኛ ትምህርት ይሰጣል:: የአማራ ፖለቲካ ከኢትዮጲያ የባለቤትነት መንፈስ መላቀቅ ካልቻለ የትም አይደርስም:: ሀገር ከአንድ አካባቢ በወጡ ጎጠኞች ትርክት ፀንታ አትቀጥልም:: የራስን ማጋነን የሌሎችን ማጣጣልና ማሳነስ ለአደጋ ያጋልጣልና:: የአማራ ክልልን ጦርነት በማጋጋል ለዛሬው ቀውስ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ከአደረጉት ውስጥ ምንአላቸው ስማቻው ሚስቱን ጨምሮ የአደባባይ ሚስጥር ነው:: አማራ እንደማንኛውም ህዝብ ለመብቱ መታገል አለበት:: በዚህ ሂደት ውስጥ ሌሎችን ማንጏጠጥ ካላቆማችሁ ግን የራሳችሁን ጉዞ ማቀጨጭ ይሆናል:: በርቱ!!

  • @Asch-e1n
    @Asch-e1n День назад +2

    ሞናላቸው አይዞህ

  • @tarekegnmelese4704
    @tarekegnmelese4704 День назад +1

    Say NO to ethnic and religious war in Ethiopia.

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 День назад

    ቆይ ቆይ ቆይ ቆይ በኢትዮጵያ አገራዊ ምርጫ አሸንፈህ እንደነበር ሰማሁ ለመሆኑ ስንት ድምፅ አግኝተህ ነው መንግስት ያጭበረበረህ?😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th День назад

    እነዚህ፡ሰወች፡ወሸታሞች፡ናቸዉ፡አቢይ፡ከእግዚአብሔር፡ነወ፡እንዲት፡ይፈረመል፡አየ፡የኛ፡እንጅነር፡የእረግማን፡ምልክቶች፡ናችሁ።

  • @timharmon10
    @timharmon10 6 часов назад

    እዚም እዛም የሚጀመረው የ ሳተላይት ቴሌቪዠን ይዘልቅ ይሆን? ሰብሰብ ብሎ በአንድ ላይ ለአንድ አላማ መቆሙ የወቅቱ ጥያቄ ነው

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 21 час назад

    ከስሜታዊነትና ወገንተኝነት በጠራ ፣ በሳልና አስተመሪ ፣ የትውልድንና ማዲያን አካሄድና አስተገባበር በሚዛናዊነት የማቀርጽ ውይይት ሆኖ አግኝቼዌለሁ ። ተጠናክሮ ይቀጦል 👍

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 21 час назад

    ምናላቸዉና ሚስቱ በተለያዬ ቦታ ተሰልፈዉ የሸዋን ትግል እርስ ባእርስ ከማገዳደል አልፈዉ ወንድማችንን አስግድን በቃለ መጠይቅ ሰበብ አቅርቦ ለጠላት አሳልፎ እንደሰጠዉ ነዉ የሚሰማኝ። ኢ/ር ይልቃል ከእንደነዚህ ካሉ አስመሳይ ሰዎች እራስህን ብትጠብቅ ይሻልሀል። ኢት360 ዉስጥ ያሉ ሰዎች አማራንክደዋል። sad!

  • @yetmanful
    @yetmanful День назад

    መቼም ኢትዮጵያ ብቻ ነው ኢንጂነር የሚለውን ቅጥያ እንደ ደጃዝማች፣ ግራዝማች የምንጠቀምበት። በተረፈ ሥጋ ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ አሉ። አንተም እንግዳህም ከጣፊያው ብዙ አትርቁም። ኢትዮጵያ ፣ ኢትዮጵያ እንዳላላችሁ የእውነት ጊዜ ሲመጣ ወደዝርያችሁ ጎሬ ዘላችሁ ገባችሁ።

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 День назад

    እንኳን በሰላም በጤና አደረሰን ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ ትውልድ አትርፋ ይህ አይከብድም❤❤❤❤❤

  • @Aduyemaru6969
    @Aduyemaru6969 23 часа назад

    ቀፋፊው ምን አላቸው ስማቸው። የፖለቲካችን አከክ ነህ። እውቀት፣ብልጠትና ብርታት የራቀህ ድዊ ነፍስ።

  • @beyennas4052
    @beyennas4052 18 часов назад

    የዜና ማሰራጫዎች በድኩማኖች ጋዜጠኞች የተሞላ መሆኑ አንዱ ማሳያ ነው።

  • @AbjuHika
    @AbjuHika День назад

    አዎ ሻኔንና ጀዉሳን ድብን አርጎ ከምድረ ገፀ ያጠፋቸዋል የኢትዮጰያ መከላከያ ሠራዊት

  • @solomonkidane4248
    @solomonkidane4248 День назад

    ዩክሬን ናት እንድ የስቱዮ ግንባታውን sponsor ያረገችው?🤔🤔🤔

  • @Mulugata-y6g
    @Mulugata-y6g День назад

    እኔ፡ቀድሞ፡የነቃጀግና፡እንጅነር፡ይልቃል፡የማጎበድድ፡ሙህር፡ከወዳጅህ፡

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 День назад

    Minalachew was among the ESAT media journalists which was supported by Shaebia played major role in disintegrating our country....

  • @mahiaddiss6480
    @mahiaddiss6480 День назад +1

    kurebet

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belget2594
    @belget2594 День назад

    What has Engineering got to do with politics? A guy who's suffering from imposter syndrome !

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 День назад

    Ethiopia has never had this kind of formidable defense force testified by in peace keeping force touching is considered as touched the tampered electricity wire its illiteracy to give negative comment for making happy those are walking on cloud!!!!!!

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 День назад

    ከርታታው ይልቃል::/ኢንጂነር????/😂😂😂

  • @meseretabebe-b1j
    @meseretabebe-b1j 9 часов назад

    WHO OWN THIS MEDIA? THE ETHIOPIAN PEOPLE HAVE THE RIGHT TO KNOW.

  • @abebebela3143
    @abebebela3143 День назад

    Anbagenenu zemene Lemanges yetemeserete media , Dinkiem negesech!

  • @tafaangiaeiy5564
    @tafaangiaeiy5564 2 часа назад

    Fack engineer and Fack news fano

  • @zbestisyetcome1
    @zbestisyetcome1 День назад

    ውይ ይልቃል ሁሉም ጭንብላም ነው ለካ

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 День назад +1

    ግም ለግም

    • @timharmon10
      @timharmon10 6 часов назад

      የሚደንቀው ግማነት ለመካፈል ዱቅ ብለህ አግማማኸን😂

  • @EndeshawEjigu
    @EndeshawEjigu День назад

    My dad watching this😂😂😂

  • @Kibrom-e8l
    @Kibrom-e8l День назад

    Betgray gza yalikewn atirsa 😢

  • @EndeshawEjigu
    @EndeshawEjigu День назад

    I don't get this

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 День назад

    Subscribe💚💛❤✌✌✌👌

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu День назад

    ምሥጥ

  • @emmmeh639
    @emmmeh639 День назад

    36:30

  • @EndeshawEjigu
    @EndeshawEjigu День назад

    😂😂

  • @yohannesjohnny7238
    @yohannesjohnny7238 День назад

    😮

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou День назад

    ከኢሳት ወደ ጊዮን

  • @aematz-youTube
    @aematz-youTube День назад +1

    የፖቲካውን አቅጣጫ ባልደግፍም በበሳል አስተሳሰቡ, የስሜትን ጉዳይ ከምክንያታዊነት ለይቶ በመገንዘብ ለወጣቶች ምክር መስጠቱ ትልቅነት ነው:: ትልቁ ነገር ይልቃል በየጊዜው አመለካከቱ ከአማራ ፖለቲካ ዥዋዥዌ አራማጆች ለዚህ ለጠያቂው ጋዜጠኛ ትምህርት ይሰጣል:: የአማራ ፖለቲካ ከኢትዮጲያ የባለቤትነት መንፈስ መላቀቅ ካልቻለ የትም አይደርስም:: ሀገር ከአንድ አካባቢ በወጡ ጎጠኞች ትርክት ፀንታ አትቀጥልም:: የራስን ማጋነን የሌሎችን ማጣጣልና ማሳነስ ለአደጋ ያጋልጣልና:: የአማራ ክልልን ጦርነት በማጋጋል ለዛሬው ቀውስ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ከአደረጉት ውስጥ ምንአላቸው ስማቻው ሚስቱን ጨምሮ የአደባባይ ሚስጥር ነው:: አማራ እንደማንኛውም ህዝብ ለመብቱ መታገል አለበት:: በዚህ ሂደት ውስጥ ሌሎችን ማንጏጠጥ ካላቆማችሁ ግን የራሳችሁን ጉዞ ማቀጨጭ ይሆናል:: በርቱ!!

  • @YenegenManyawukal
    @YenegenManyawukal День назад +1

    ልብ ካለህ ኮሜንቱን ለምን አጠፋኸው የዘመድኩን በቀለ ወዳጅ

  • @abebebelayadege299
    @abebebelayadege299 День назад

    በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር አማራ እያለ እንዴት አንድ ሽ እንኳ ሰብስክራይብ ማድረግ አቃተን። ምንድን ነው ችግራችን? ምናላቸውን ብናበረታታው ምንድን ነው ችግሩ?

    • @abebebela3143
      @abebebela3143 День назад

      Gotegna New, he is not a professional journalist!

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 День назад

      ግብፅና ሻብያየሚከፍለው አይበቃም::😂😂😂😂

  • @abebechekagn9582
    @abebechekagn9582 День назад

    Negative minded

  • @MekonnenTsegaye-rn1gh
    @MekonnenTsegaye-rn1gh День назад +1

    የምን አባቱ ኢንጅነር ነው አንድ ጠጠር አስቀምጦ አያውቅም ቧልተኛ

    • @SisayGirma-rw5th
      @SisayGirma-rw5th День назад

      አዉነት፡ነወ፡የምን፡እንጅነር፡ነወ፡እነዚህ፡ሰወች፡የእርግማን፡ምልክቶች፡ናቸዉ።ዉሸታሞች፡ናቸዉ፡እነዚህን፡ሰወች፡የሚደግፉ፡የተረገሙ፡ናቸዉ።

  • @rufael0796
    @rufael0796 День назад

    የብአድን ብር ነው