"የግብጽ ሠራዊት ሶማሊያ ውስጥ የለም" | የረቡዕ ጥር 7 ዜናዎች @ArtsTvWorld

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 15

  • @Maykstkv
    @Maykstkv 11 дней назад

    ኢትዮጵያ ምናገባት በሰዉ ሀገር ሶማሊያ ከፈለገችወ ሀገር ጋር መስማማት ትችላለች የፈለገች ሀገር ወታደር ማምጣት ትችላለች

  • @nice8001
    @nice8001 11 дней назад

    ሁለት እግር አለን ብሎ ሁለት ዛፍ ባንደ አዪዎተም.....ዋ መሰንተከ አለ ዋ ሶማሊያ!

  • @MbalentleMaku
    @MbalentleMaku 12 дней назад

    Ethiopiam fatar gibtsin ayefkadu

  • @A.J6839
    @A.J6839 12 дней назад +1

    የግብጽ ወታደር ሶማሊያ እንጂ የሚሰፍሩት ኢትዮጵያ አይደለም። ኢትዮጰያ ደግሞ ምን አገባት ስለሶማሊያ ድግሞ ማነው ኢትዮጵያን ፍቃድ የሚጠይቃት።
    ግብጽ እና ሶማሊያ ወታደራዊ ስምምነት አላቸው ስለዚህ የግብጽ ወታደሮች ወደ ሶማሊያ የሚመጡት በሶማሊያ መንግስት ፍቃድ ነው።
    ሶማሊያ ሁሉንም የምተወስነው ከራሳ ጥቅም አካያ ነው።
    ደንቆሮ የሆነ ሰው ነው ሶማሊያ ነፃ የሆነች ሃገር ነች።

    • @hiruttube9855
      @hiruttube9855 12 дней назад

      Ara sim Bali

    • @A.J6839
      @A.J6839 12 дней назад

      @hiruttube9855 እሱን ለእናትህ ንገራት ።

    • @sammyman7032
      @sammyman7032 12 дней назад

      አንተ የጣልያን አሽከር፣ ኢሳያስ ለዘላለም ይኑር። ኤርትራዎች ትክክለኛ መሪ ነው ያላችሁ ቀጥቅጠህ ግዛ።

    • @A.J6839
      @A.J6839 12 дней назад

      @@sammyman7032 ዬቱ ጋራ ነው ስለ ኤርትራ እና ስለ ኢሳየስ የተነሳው።
      አማረኝ አትችልም ?
      የጣሊያን አሽከር ላልከው አሰመራን በቀኝ ገዛት ገዝቶ የገነባት ጣሊያን ነው። አሽክር ማን እንደነበር አያከራክርንም።

  • @terbinosaboliberaki
    @terbinosaboliberaki 12 дней назад +1

    Yewshet bank kkkkkkkk

  • @A.J6839
    @A.J6839 12 дней назад

    😂😂😂😂 እሄን ስከራም ሙሁር ነው ብላቹ ቸቀርባላቹ።
    ሶማሊያ ሉዓላዊ ሃገራነች ሁሉንም የምታደርገው ከራሳ ጥቅም አካያ ነው።

  • @Amber1919
    @Amber1919 12 дней назад +2

    ኢትዮጵያ ምን አገባት በሶማሌ ሉአላዊ መንግስት ምርጫ ። ሶማሊያ የፈለገችውን አገር ሰራዊት የማስገባት እና የማስወጣት ሙሉ መብት አላት ። ኢትዮጵያ ምን ስለሆነች ነው ሱማሌን ይህን አስገቢ ይህን አስወጪ የምትላት ማን ፈቃጅ አደረጋት ። እንደውም የኢትዮጵያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ከሶማሌ መውጣት አለበት ሰሶማሌ ሰላም እንድትሆን ከተፈለገ ።

  • @IsaacGirma-w6x
    @IsaacGirma-w6x 13 дней назад

    ለምንድነው ለሌላ ሀገር የምንሳሳው? እነርሱ እኮ አንድ ክፍተት ብያገኙ ያንን ዕድል ከመጠቀም ምንም ወደኅላ አይሉም.