በስራ ሰበብ ውጪ እያደረ የሚወሰልተው አባወራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 дек 2024

Комментарии • 130

  • @alemmiki3769
    @alemmiki3769 Год назад +130

    ስለ ህይወትን የሚወድ በላይክ ይግለፅ

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 Год назад +62

    ስለ ሂወት አስተማሪ ሚድያ ነው እናመሠግናለን ብስራት ገመቹን የሚወድ በ 👍

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +51

    እንኩዋን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የእረፍቷ በዓል አስተርዕዮ ማርያም እንፀልይ ስለ ቤተክርስቲያናችን አባቶቻችን አንድ ይሆኑ ዘንድ ስለ ሀገራችንም እንዲሁ 😢🙏🏿🙏🏿🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +46

    ሰው ማለት ተነቦ የማያልቅ መፀሃፍ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @gdhdhgdhdhd8571
    @gdhdhgdhdhd8571 Год назад +5

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአስተርዮ ማርያም በሰላም አደረሳቹ ስለእናት ቤተክርስቲያን ስለአባቶቻችን በቻልነው አቅም በአድነት ድምፃችን እናሰማ

  • @arielasgedom3242
    @arielasgedom3242 Год назад +12

    I really like the voice of the story teller. He has beautiful voice. Be blessed.

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ Год назад +25

    አይ ወንዶች የሴትንም የራሳቸውንም ህይወት ያበላሻሉ ሚስቱ ጀግና

    • @yonasTubeYou
      @yonasTubeYou Год назад +2

      Don’t generalize please 🙏 😊

    • @Nasir-rd1ky
      @Nasir-rd1ky Год назад +1

      የሳሪስ ልጅ እንዴት ነሽ የሰፈሪ ልጅ ሰላም ነው
      ስቀጥል በወንዶች ብቻ አትፈርጂ ሴቶችም ጋ ቺግር አለ
      ለሁላችንም አለህ ልቦና ይስጠን

    • @kertina8103
      @kertina8103 Год назад +1

      ይገርማል አንድ የማቃት ልጅ ነበረች ባሏ ስራ እያለ ቢሾፍቱ ከምትኖ እንድ ባለትዳር ከሆነች በሰው ፊት በጣም ሃይማኖተኛ ጨዋ ምትመስል ! በዛ ላይ የቀድሞ ትዳሯን ፈታ ሌላ ባል ካገባች ሴት ከ ሚስቱ በእጥፍ እድሜ ምት በልጥ ሴትዮ ጋር በየ ፔንስዮኑ በተደጋጋሚ ይዘሙቱ ነበር አንድ አንድ ቀን የሴትየዋ ባል ቤት ባልነበረ ጊዜም በ ባሏ አልጋ ይገለሙታሉ. ታድያ እውነት አይከደን ሆነና አንድ ቀን ይቺ ተበዳይ ባሏን ምያስጠረጥር ነገር አገኘች ቃልቲ ፔንስዮን ውስጥ እጅ ከፍንጅ ያዘቻቸው እሚገርመው ስለ ስራ ልናወራ ነው እዚህ የተገኘነው አሏት እዛው ትታቸው ወጣች ባሏም እየተከተለ መለመን ጀመረ ችግሩ ዝሙት መንፈስ ብቻ አልነበረም ! ! ተገዶ በችግሩ ግዜ ገንዘብ ተበድሯት ደረቅ ቼክ ፃፈላት መክፈል ሲያቅተው ሴትየዋ ለዝሙቷ ሱስ ተጠቀመችበት አሳስርሃለው ግኑኝነታችንን ለሚስትህ አጋልጣለሁ እያለች ለ ሶስት አመታት በዝሙት ገንዘቡ ሲካካስ ቆየ ይች ልጅ ሚስቱም ነገሩን ተረድታው በፍፁም ልቧ ይቅር አለችው ከዛ በዃላ ልጅ ወለደች አሁን ሶስት ልጅ አላቸው. ይች ልጅ ውበቷን ልጅነቷ አላስታበያትም ይልቁኑ ከቀደመው ፍቅር በላይ በፍቅር ተቀበለችው ። በእውነት ስንት ሰው ይሆን እንዲህ ይቅር ማለት የሚችል ? ? ኦ በነገራችን ላይ ያቺ የቢሾፍቱዋ ዘማዊት መጨረሻዋ ምን ሚሆን ይመስላቹዋል መቼስ ሰው የዘራውን ያጭዳል አይደል ? ?

    • @aviya5907
      @aviya5907 Год назад +3

      ባለትዳር ሴቶች ሲገለሙቱ ሰምተሽ ወይም አይተሽ አታውቂም እህቴ በሴት አምንዝሮች ይብሳል ! !!!!!!

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይመስጌን ሰለዝህች አድስ ቀን

  • @alsagerma8700
    @alsagerma8700 Год назад +5

    ስለኢወት በጣም አስተማሪነው እወዳችዋለው በዚህ ቀጥሉበት

  • @MekuGiyani
    @MekuGiyani Год назад +5

    አስተማሪ ነው ብዙ ቁም ነገር አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 Год назад +2

    የሚስቱ ግፍ ነው እንደዚ ያደረገው ፈጣሪ እኮ ያያል ሚስቱ ግን ጀግና ናት!

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Год назад +1

      ⚛️⚛️⚛️⚛️👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад +8

    አሁንም አንድ ቀን እንደገና ወድቆ የአልጋ ቁራኛ ሲሆን ማን ይሆን እድሜ ልኩን አልጋ ላይ ዳይፐር የሚቀይር? ገንዘቡስ ከየት ይሆን የሚመጣው? ጎበዝ ሴት ነሽ እህቴ በሰላም ልጆችሽን አሳድጊ::

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Год назад +18

    የዝሙት መንፈስ ነው እንዲህ አይነቱን ስራ የሚያሰራው!

  • @ኩሉኮንታ
    @ኩሉኮንታ Год назад +8

    "የአንዱን ጉድ አንዱ ከፍቶ ቢያይበት ስንት ጉዳጉድ በተገኘበት "( ጥላሁን ገሠሠ )
    "ማን ይሆን ትልቅ ሠው ? "( አለማየሁ እሸቴ )

  • @HayatHayat-pt4nf
    @HayatHayat-pt4nf Год назад +7

    ይሄን፣ፕሮግራም፣ወላሂበጣምነዉ፣የምወደዉ

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 Год назад +10

    Bisrat, Sisay, and all the team, thank you for the wonderful presentation. በማቴ 10:26 መሰረት የማይገለጥ የተከደነ የማይታወቅ የተሰወረ ምንም የለምና መጠንቀቅ ያስፈልጋል::

    • @abtsegaye0414
      @abtsegaye0414 Год назад

      ሰላም brother ye ብስራት ስልክ ቁጥር ወይም አድራሻ ስጡኝ ወይም ላኩልኝ

  • @mariamova452
    @mariamova452 Год назад +6

    እኔ የሚያሳዝነኝ በዚህ ሰአት የልጆች ህይወት ነው😔😔😔😢😭😭😭

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው Год назад +5

    ሲጀመር ምን ጤነኛ ወንድ አለና ሁሉም ቢገለጥ ብዙ ጉድ አለ

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Год назад +6

    አየ ወንዶች. ምን የተረገማችህ ናችሁ. የስቱን. እሴት. ሂወት አባላሻችሁ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +2

    ተራኪው ለፕሮግራሙ ድምቀት ነው አቀራረቡ በጣም ይመቸኛል ለአቅራቢዎችም እናመሰግናለን

  • @Mita460
    @Mita460 Год назад +31

    #የተራኪውን_ድምፅ_የሚወድ_በላይክ_ግለፁ_እስኪ👉👂💓

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    ይሄ ቻናል ማነው የሚወደው እደኔ

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Год назад +2

    Thank you so much Slie Hewot 🙏❤️👍

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад +3

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️🥰👈

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Год назад +3

    She's. Stronger woman 👩 she's. Start new life.

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 Год назад +8

    የሚስቱን እረሰምጃ አድንቄአለሁ በቃ ሴት ልጅ የውሳኔ ሰው መሆን አለባት እንደዚህ ያለ ዘልዛላ አለሌ ወንድ የትዳር አጋራቸውን እድሜ ያሳጥራሉ ስለዚህ ሚስቱ ቆረጥ ሴት ናት ሴቶች ከዚች ሴት ትምርት ውሰዱ

    • @fatimetuhaji3912
      @fatimetuhaji3912 Год назад

      👍

    • @aviya5907
      @aviya5907 Год назад +2

      @@kertina8103 በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በወንዶች ብቻ እንፈርዳለን እንጂ ስንት ጋለሞታ ሴቶች አሉ መሰለህ ሚስትየው ግን ልቧን አደነቅሁት ውብም ልጅም ነች ብለሃል እሚገርመው የልቧ የአእምሮዋ ውበት ስለበለጠ ነው በምህረት የተቀበለችው ! ያቺ የቢሾፍቱዋ ዘማ እስገድዳ ምትደፍር ብያታለሁ መቼም መጨረሻ ይኖራታል አይደል ? ?

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Год назад +2

    Polisoch betam gobezoch nachow fetari ybarkachuh

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Год назад

    ስለ፣ህይወት፣በጣም፣አስተማሩነው፣በጣምነው፣እምወደው

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад +4

    ይህን የሚዘራውን ገንዘብ ከየት ነው የሚያገኘው? የወር ገቢያችንን በትክክል መመልከት የኛ የሴቶች ሀላፊነት ነው::

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Год назад +1

    በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው በርቱ❤

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Год назад +1

    መታመን ለራሰ ነው እሳ ታምና በመጠበቋ እውነት ተደብቃ አትቀረምና አጋለጠው ብንችል ለትዳራችን ታማኝ ብንሆን መልካም ነው ።

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 Год назад +2

    እውነት ተደብቃ አትቀርም

  • @freetafreeta
    @freetafreeta Год назад

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች 🙏
    የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን 🙏
    አረ እንተሳሰብ ወገን ምን ጉድ ነው 🤔

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад +8

    አይ ወንድ ልጅ ምንም ይሁን ሚታመን የለ መጠርጠር ጥሩ ነው

    • @yonasTubeYou
      @yonasTubeYou Год назад

      Setoches? 😢

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Год назад +1

      በተለይ ከወለድሽ የትም የምትሄጂ አይመስላቸዉ

  • @mimi838898
    @mimi838898 Год назад

    God pay for everything

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 Год назад +11

    ተራኪውን ማየት እመኛለሁ ድምጹ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    አታመንዝር ተብሎ ተፅፋል

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 Год назад +1

    ኢትዮጵያ 🤲 ኢትዮጵያ። አቡነ ቅዱስ። ኪሮስ። እንኳን አደረሳችሁ መልእክት። መንፈሳዊ ኮሌጅ 📖📖። SUBSCRIBE SHARE like ⭐⭐⭐.

  • @HiwiAdem-w1t
    @HiwiAdem-w1t Год назад

    ምን ያሣፍራል ባለትዳር ወንዶች አይደሉ በየማሣጅ ቤቱ የሚልከሠከሡት

  • @amiraliyat1750
    @amiraliyat1750 Год назад

    Ewnete yenem hiwete edezi new gen ahunem besew hagere new yalewem fetagn bdye beteykew yemetamechwen amechi eyale ychawetbegnal yalehute Aarebe hagere new yalehute gera gebagn Please eredugn

  • @betigeda7693
    @betigeda7693 Год назад +1

    ለልጆች ሲባል ይቅር ብትለው

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Год назад

    Enamsegnalen akrbywechen

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 Год назад

    ሱብሀንአላህ !!!

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    አስተማሪ ነው እኔ በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ

  • @helutube9275
    @helutube9275 Год назад +2

    የአብዛኛዉ ወንድ ደካማ ጎን ነዉ

  • @mulualemtadesse5524
    @mulualemtadesse5524 Год назад

    እኔ ሁሉ ግዜ በጉጉት ነውእሄንን ፕሮግራም ነውእስተማሪ ስው እንዳላምን ነውያደረገኝ

  • @umuhuzeyfaethiopa
    @umuhuzeyfaethiopa Год назад +5

    ማነው እደኔ እሁድን በጉጉት የሜጠብቀው 🇪🇹🇸🇦😍

  • @emu4249
    @emu4249 Год назад +10

    ፍትህህህህህ ለኦርተዶክስ ለአማራ ህዝብ ፍትህህህ ለሴቶች ግን እስክመቸ ነው ሴት ልጂ በዚህ በኢትዬ ፍቅር። እና ትዳርን ጥቅም በማያቅ ውሽታም ወንድ እየተጨቆኑ እሚኖሩት ክምር ፍትህህህ ለሴቶች😢😢😢😢😢😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓

    • @aviya5907
      @aviya5907 Год назад +1

      ስለ ጋለሞታ ለትዳራቸው ለማይታመኑ ሴት ዘማዊዎች ምን ትያለሽ ? በወንድ ብቻ አንፍረድ ! ስንት ጋለሞታ ሴቶች አሉ መሰለሽ ! ! !

    • @emu4249
      @emu4249 Год назад

      @@aviya5907 😬😬😬😬😳😳😠😡👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @emu4249
      @emu4249 Год назад

      @@aviya5907 ስማ እንዳንተ አይነቱ ዘገምተኛ ባዶ ጭቅላት ዶማ ነው ትዳር እያፍርስ ያለው ክብት እናንተ ናችሁ ክሴት ብር ፍለጋ ክዛች ክዛች እምትሮሮጡት ሴቱ ቁጥብ ነው ባሁን ስሃት ጀግና በእራሱ እሚተማመን ነው እሽ ደግሞ ቁስልሽን ነካውት ትላለህ ባፍጫየ ይውጣ ወንድ ላይኔም አይቸ አላውቅም ወደፊትም አላይም አልፍልግም ለዚህ ዘመን ወንድ እኔ እኮ እምትገርሙኝ ግን እናት የላችሁም ሆን ብላችሁ ሴቶችን ስትጎዱ ልቦና ይስጣችሁ

    • @aviya5907
      @aviya5907 Год назад

      @@emu4249 የውልሽ የኔ ውድ እህት ምን ለማለት እንደፈለግሁ አልተረዳሽኝም ሲጀመር እኔ ወንድ ሳልሆን እህትሽ ነኝ ሴት ነኝ። ታላቅ እህቴ በሴቶች ጉዳይ ቢሮውስጥ ትሰራለች ብዙ ግዜ የሴቶች ጥቃት በሚል በሚገጥማት ጉዳይ ላይ ሴቶችም ከወንዶች ባለተናነሰ መልኩ በትዳራቸው ሲወሰልቱ ተይዘው ችግር ውስጥ ገብተው ጉዳዩ ወደ ፍቺ ፍርድቤት ከመቅረቡ በፊት እንደ ህግ ባለሙያ ስትመረምረው አውቃለሁ አንዳንዱ ከ ጉዳዩ ክብደት የተነሳ ሴት ልጅ እንዴት እንዲህ ታደርጋለች ብላ በጣም ትገረማለሽ ። እና ችግሩ የወንድ ብቻ አይደለም ሌባ ና ከሃዲ ጋለሞታ ሴቶችም አሉ ! !!!!!!!

    • @emu4249
      @emu4249 Год назад

      @@aviya5907 እርሱ ኢትዬ ውስጥ ያሉት ናቸው ብዙ ጊዜ እሚያተራምሱት ስደት ላይ ያለው ግን አብዛኛው ቁጥብ ነው ቁጥር ናቸው ይሄን እሚስሩት እናማ ሁሉም ጋለሞታ አይባልም ሴት ክሆንሽ በጭራሽ ይሄን ቃል እንዳትጠቀሚ በጣም ነውር ነው ሴትም አለ እሚያተራምሱ ግን ወንዶች ናቸው በአብዛኛው ያስተማሩ አቸውም እነርሱ ናቸው

  • @mariamicahel4018
    @mariamicahel4018 Год назад

    በጣም ነው ሜካፕሽ ያሻሻልሽው በፍፁም ሜካፕ የተቀባሽ አይመስልም በዚእ ቀጢዪ በተለይ ዛሬ የተቀባሽ ከካሜራው ጋር በጣም ነው የተስማማው።

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין Год назад +1

    בן אדם אלכוהוסיט אך הוא יכול לפגוע בה ככה😭😭יש לו אישה טובה יפה למה לעשות דברים כאלה

  • @tihunitzenabe1125
    @tihunitzenabe1125 Год назад

    Amelke farada

  • @beataarmeda7132
    @beataarmeda7132 Год назад

    Egna Ethiopia chigerchin sewn kemerdate mawegez lemadachin new

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 Год назад +1

    በጣም አስተማሪ ነው እናመስግናለን

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Год назад

    Gud Bel gonder

  • @yodtikebede3491
    @yodtikebede3491 Год назад

    አይ አምላክ አንተ እኳ ምን ይሳንካል እንደው ሁሉንም እንደዚህ ቢያዋራዳቸው ለነገሩ እኳ አምላክ ይፈርዳል ብቻ ንፁህ መሆን ነው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад

    የምትገርም የውሳኔ ሚስት ናት እኛ ሀገር በምንተእረፍት ባሎቻቸው ቢያጠፋም የሚቀበሉ ሚስቶች ናቸው ያሉት

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Год назад

    Weslat.wendi.icciii

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад

    አታዋርደኝ🙊🙊😥

  • @fentahunfentahun9947
    @fentahunfentahun9947 Год назад

    v good

  • @merondesta6167
    @merondesta6167 Год назад +4

    ዉድ የሃገሬ ልጆች ባላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ሃገራችንን ሰላሙን ያዉርድልን ይህ ታሪክ የብዙ የባለትዳሮች ችግር ነዉ በሃገራችን ብዙዎች ተመልሰዉ ወደ ሱሱ የሚዘፈቁት ከእኛ ስለምናርቃቸዉ ነዉ ተመልሰዉ እንዳይወጡ ምክንያት ይሆናል ብዙ ጊዜ ወንዶች ዉስጣቸዉን ደብቀዉ ለራሳቸዉ ሚስጥራቸዉን ለትዳር አጋራቸዉ በግልፅ ስለማይወያዩ ሚስቱም ዝም ስለሚል ታሞ እንኳን ቢሆን ልማዱ ነዉ ብላ ታልፋለች እሱም ለእኔ አታስብብም ብሎ ይወቅሳል ግን በስተመጨረሻ የሁለቱም ችግር ይሆናል ።

    • @rawdaali8287
      @rawdaali8287 Год назад +1

      ትክክል ይህ በሽታ ነው ህክምና ያስፈልገዋል በፍፁም ልንርቃቸው አይገባም የኛ ማህበረሰባችን በጣም ክፉ ነው በእነዚህ አይነት ጉዳይ ላይ

    • @merondesta6167
      @merondesta6167 Год назад

      @@rawdaali8287 በትክክል ራሱን የቻለ ህክምና አለዉ ግን ይህ የሚቻለዉ ሁለቱም ፍላጎቱ ሲኖራቸዉ ሲተጋገዙበት ነዉ ማለት ትዳራቸዉን እንዳይፈርስ ፍላጎት ካላቸዉ በሃሳቡ ተስማምተዉ ከሆነ ለማለት ነዉ እኔ የአደጉት አገራት ደስ ከሚለኝ ነገር ቢኖር ሚስጥር የመደባበቅ ነገር የላቸዉም በትዳራቸዉ ዉስጥ በርግጥ ሁሉንም አልልም አሉም እና አንድ ያጋጠመኝ ነገር ቢኖር መምሰራበት ቤት አባት በሚስቱ ላይ ይማግጣል በጣም ከሌሎች ወንድሞቹ እናም ሚስት ለልጆቿ ስትል ችላ ኖረች ወንድ ልጁ አገባ ትዳር ያዘ ያገባት ሴት ሃይለኛ ነች አማትዋን ባህሪ ታዉቃለች ከባልዋ ጋር በጣም አይስማሙም ልጆች ወልደዋል ነግቶ ንትርክ ነዉ እነሱም ከእሷ ለመራቅ ወደ አፍሪካ ስራ ሄደ በያዉ ነዉ የሚሰራዉ ሰላም ስለሌለዉ ከሚስቱ ከዚያ እሱም ስራዉን ጀመረ ሴት ጋር መወስለት በየሄደበት አገር ኢትዮጲያም ይመጣል ለመዝናናት በቃ ስራዉ አደረገዉ ሴት በሄደበት መማገጥ ስራዉ ተቋርጦ በችግር ምክንያት መጣ ሴትቷ ቀላል አልነገረችም ስልክ ተደብቆ ሲያወራ ሲፃፃፍ ታያለች ቀጥታ የሰጠችዉን መደሃኒት ባላዉቅም ሊያብድ ደረሰ የሰራዉን ሁሉ መናገር የጀመረ ከዚያም ታወቀ ያደረገችዉ ተናገረች ለዘሮቺ ቀጥታ ሃኪም ቤት ሄደ ተኛ ታከመ ዳነ አሁን ትዳራቸዉን በሰላም ተስማምተዉ ይኖራሉ አሁንም ስራዉ አፍሪካ ዉስጥ ነዉ

  • @abdukega
    @abdukega Год назад +1

    1ኛ-ፕሮግራሚን በተመለከ አዕምሮ ላለው ሰው እንደ ተአምር በማየት የማሰብ የማየት እንዲሁም የማገናዘብ አቅሙን በብዙ እጥፍ ሊያሳድግ የሚችልበት ትልቅ
    አስተማሪ ፕሮግራም ነው!❤
    2ኛ-እጅግ እጅግ እጅግ የሚያሳዝነው የፍርድ አሰጣጡ ነው ሞት እንኳንስ ለንደነዚ ወንጀለኞቹን የምገልዕበት ቃል የለኝም ከይቅርታጋር እንደዚህ አይነት ህግ ላረቀቀውም ተቀምጦ ዳኝነት ለሚሰጠውም ለዳኛ ተብዬው ነበር የሚገባው!! ለወንጀለኞቹማ ሞት ራሱ ጊፍት እንደ መስጠት ነው እና ፍርዳቸው ሌላ ነበር ከሞት ውጭ ያለው ሞትን ነበር መግደል?(💀)
    3ኛና 4ኛ እቀጥልበታለሁ

  • @yordanossahle6383
    @yordanossahle6383 Год назад +1

    My x man was like him NO on only one he was 5 women its real in my life

  • @ubaxmaxamed8186
    @ubaxmaxamed8186 Год назад +2

    Wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Год назад

    እንዴ ሴትየዋ ምነው አካሄድዋ!! ክክክክ

  • @surafeltech721
    @surafeltech721 6 месяцев назад

    እባክህ ሁልጊዜ እንተ ተርከው

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 Год назад

    Balebetu yekereta betaregelete teru nebere

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 Год назад +1

    Narcissitic abuse yebalal came from chihood trauma when not heal, is not easy to heal, juses Christ could help only

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Год назад

    Baloch tetenkeku ferry Amelk endzh yawrdel leba 100 ayederkm 99 persen 1 persent Endezh weredet Ale beftary sem

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +5

    ጠቃሚ ዉቀት ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹👍🌷

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 Год назад

    የምር እወደዋለው ግን ከአየሁት በኋላ ስተኛ ቅዠት ብቻ እየሆንኩ መፍራት!!!

  • @batimelaku5313
    @batimelaku5313 Год назад

    Alkobachihual!

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Год назад

    👍👍👍

  • @MekuGiyani
    @MekuGiyani Год назад

    ብስሪ አንደበተ ርቱ ስሰማሽ ብውል አትጠገቢም

  • @tayechsolomon7451
    @tayechsolomon7451 Год назад

    Indazi.aynet.hiwot.baye.betu.new.yealew.mistoch.binaqu.xuru.imaslal.gizew.yekafa.new

  • @ethopuaethopaa1765
    @ethopuaethopaa1765 Год назад +3

    እኳን ደናመታቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @galaxtprime1330
    @galaxtprime1330 Год назад +1

    ይግርማል የዉሸት ኑሮ

  • @ዳንኤል-ኘ1ኰ
    @ዳንኤል-ኘ1ኰ 8 месяцев назад

    😢

  • @giuccuxuxy9636
    @giuccuxuxy9636 Год назад

    ድራማውበትሪካባይሆንይበልጥአሪፍነበርበርቱእናመስግናለን

    • @memegetachewable
      @memegetachewable Год назад +1

      ተራኪውም በጣም ጎበዝ ምንም አይወጣለትም

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Год назад

    Derom.wendi.biri.siyageny.libu.wede.wuci.newu.koy.wucci.minalee.??????

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Год назад

    መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Год назад

    በጣም ደስ በሚል ትዳር ውስጥ ፈተና አይጠፋም እና ትዳር እስከ መጨረሻዋ በሞት እስኪለያዩ የሚቆየው ትእግስት ፣ ይቅርታ ፣ መማማር ሲኖር ብቻ ነው ። በተለይ ታማኝ ፣ ለቤታቸው ታታሪ ፣ ለልጆቻቸው ሙት የሚሆኑ ወንዶች ፈተናቸው ብዙ ነው ። ለምን ይዋሻል ለሚስቱ ታማኝ ኮስታራ የሆነ ወንድን የኔ በሆነ ብለን የምንመኝ እኮ አለን ። ይሄም ሰውዬ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ተፈትኖ ነው እርግጠኛ ነኝ ይሄን ሂወት ያስተማሩት ጓደኞቹ ናቸው ። ወንዶችም ሴቶችም ትዳር ስትይዙ ጓደኝነት በሩቁ አድርጉ ማህበራዊ ኑሮን ለመኖር በልክ ሄኖ ከትዳር አጋራችሁ ጋር በመመካከር ይሁን ስትዝናኑ ከትዳር አጋራችሁ ጋር ይሁን

    • @shtatlema5077
      @shtatlema5077 Год назад +1

      በትክክል ቀጠካራ ወንድ ፈተናም አለ
      ግን ሚስቱ ይቅርታ ብታረግለት ኖሮ ተመልሶ ወደቀደመው ሂወቱ ይመለስ ነበር
      የኛ የአበሾች ችግራችን ሌባ ሁሌም ይሰርቃል በፍፅም አይመለስም ብለን ስለምናስብ ነው
      ሌብነቱን ቢተው እንኳን አናምነውም
      ያንን ሰው ገዛ ሂወት እዳይወጣ እናረገዋለን
      እድል አንሰጥም እግዚአብሔር ስንቴ ይቅር እዳለን አናስብም

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад

      Yes

  • @azebetina1685
    @azebetina1685 Год назад

    😍😍😍

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. Год назад +1

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቶቸ በቅርብ ሀገር ልገባነውአላህከፈቀደ ፕሮፋይሌን በመጫንቤተሰብ አድርጉኝ ከስደት ገላግሉኝ

    • @fatma6629
      @fatma6629 Год назад

      ዋአለይኩም ሰላም

  • @fatimabamujally6595
    @fatimabamujally6595 Год назад +1

    አረገዝሁ ስትለውም ስትወልድም ያሰረችው ሻሽ አንድ ነው እሂ መሆን የለበትም

  • @Luna-rg9cm
    @Luna-rg9cm Год назад

    BRKINEWUENDE

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +3

    በአብይ ዘመን ሰዉ እረከሰ ሞት በዛ ድህነት በዛ ሌባ በዛ ስረአት ጠፋ መሪ ኮስታ ሲሆን ህዝብ በስረአት ይኖራል

    • @weyni24
      @weyni24 Год назад

      ትክክል

    • @fatumaassen877
      @fatumaassen877 Год назад

      👍👍

    • @moon-ge4ky
      @moon-ge4ky Год назад

      Why do you want Aby involved in the marriage?are you sick?

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው

    ruclips.net/video/WIQhdWLcbeo/видео.html ውይ ዘንድሮ

  • @Emebet350
    @Emebet350 Год назад +5

    ይህን ፕሮግራም በጉጉት የምትጠብቁ ሁሉላችሁም subscriber በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ😍