ልብሰን በህልም የማለም ፍቺ ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 25

  • @FevensolomoFevensolomo
    @FevensolomoFevensolomo 10 месяцев назад +1

    Selbaje lebese le ene ena le beteseboche segeza ayehu keza degmo lundary bet sera sesera ayehu ena betame yemiyamer telfe yalwe habsha lebese teskelo betam yamerale elalwe gen lela sete lemegzat teteykalech
    Eheta hulem selekena melsesh amesegenalwe

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 месяцев назад

      እሺ ሰልባጅ ልብሰ ትዳር ከሌለሸ ያገባ ባል ወይም ከሰዉ ተቀጥረሸ መሰራት ነዉ ማለት የተለበሰ ሰልባጅ ማለት የሰዉ የነበረ ባል ወይም የሰዉ ሰራ ከሁለት አንድ ሀበሻ ቀሚሱም ያንቺ ያልሆነ ሰዉ አንቺ ትወጅዋለሸ ወይም ሰታይዉ ደሰ የሚልሸ የሰዉ ባል ወይም ሰራ ላላገባና ለባለትዳር በሁለቱም ነዉ የፈታሁልሸ

  • @RahelGetachew-i6k
    @RahelGetachew-i6k Год назад +1

    እያስብሽ ፊቺ

  • @beza9784
    @beza9784 Месяц назад +1

    ውድ ፒጃማ ከሆነስ ጎመን ከለር

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Месяц назад

      ቢጃማ ባል ነዉ ከዉሰጥ የሚለበሰ ነገር ፓንት እና ፒጃማ ባል ነዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Месяц назад

      ቢጃማ ባል ነዉ ከዉሰጥ የሚለበሰ ነገር ፓንት እና ፒጃማ ባል ነዉ

    • @beza9784
      @beza9784 Месяц назад

      አመሰግናለሁ
      አሁንም ሌላ ቀን ወርቃማ የርጉዝ ልብስ ማየት

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 8 месяцев назад +1

    እህት በአላህነገረኝ እኔበህልሜ እናቴገረ እና ኡታመስተገረ ከጉን እና ከጉን እዉሀ ይወረዲል ማለት ሸለቁነዉ ግን እዉሀለዉ ደንገምአለዉይመስለኝ ከዛልንወጥእነተገልአለን እኔበዘህእነህደ ስለቸዉ እነሱበመተግለዉ እነዉጠይሉኝ ግንአለወጠንም እህት ደሙ መዳም እምሰረበት አስረየ አንድ ብር ትሰጠኝአለቸ ሺገ ምንዲነዉነገረኝ

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 8 месяцев назад

    እንዴት ነሽ እህቴ ዝንጉር ጉር ሸሚዝ የወንድ ማየት ምንድነው

  • @meseretsinegeorgis9652
    @meseretsinegeorgis9652 9 месяцев назад

    ሠላም አፈታትሽ በጣም ነው ደስ የሚለው።እኔ ያየሁት የወንድ ጎደኛዪ ጥቁር ቂምጣ እና ጥቂር ጃኬት ለብሶ ስራ አለብኝ ብሎኝ ስሄድ ነው ።እኔም እንዴ ቁምጣ ለብሶ ነው እንዴ ስራ ሚሄደው እያልኩኝ ቆሜ አስባለው ለሱ ምንም አልለውም።እባክሽ ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 месяцев назад +1

      ይሄ ህልም ዉዴ ብዙ ደሰ ሰለማይል ትቼዉ ነበር ጥቁር ቁምጣ ጭንቀትን በሰራ ኪሳራን እንዲሁም የተዘጋጋ ነገርን ያመላክታል

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye6337 10 месяцев назад

    ሰላም እናት በህልሜ ጥቁር ሱሪወችን እና ኮቶችን ስለካ ነበር ምን ይሆን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 месяцев назад

      የትዳር ሂዎት አልተናገርሸም ጥቁር ነገር ብዙ አይወደደም ቢሆንም ሰራ ሊሆን ይችላል ኮትም ጥንካሬን ከፍ ለማለት መፈለግን ይገልጻል ትዳር ከሌለሸ ባል ለማግባት እየሞከርሸ ነዉ

  • @GelilaBirhanu-j1p
    @GelilaBirhanu-j1p 9 дней назад

    በህልሜ ነጭ የመምህር ጋወን ለብሼ አየሁ ምንድነው

    • @nahom-k5o
      @nahom-k5o 3 дня назад

      መምህር ልትሆን ነው።

    • @Madeena-h8k
      @Madeena-h8k 14 часов назад

      Aroge libisi maxalisi

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MedinaSeid-e6j
    @MedinaSeid-e6j Год назад

    እያስታወሽ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад

      እያነበብኩ ነዉ እና አንዳንድ ቃላቱ ግልጹ አይደለም

  • @ZakirMizan-jo7uq
    @ZakirMizan-jo7uq Год назад

  • @Hanicho-r9y
    @Hanicho-r9y Год назад

    ሰላም ሰላም አክባሪ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ የተለየሁት ፍቅረኛየ 2 ጫማወቹን የቤቴ ሳሎን አገኘሁ ለዚ ሲል ሊመጣ ነው ስል አየሁ እንደገና የሆነ ቦታ ቁጭ ብለን እሱም እኔም ትኩር ብሎ ያየኛል ወድጄ አይደለምኮ ምርቅሽ እያለ ስለራሱ ይነግረናል እኔም አዝኜለት በቃ ቤት እንሂድና2 ሰአት ላይ እንተኛ እለዋለሁ ምን ይሆን🙏

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Год назад +2

      እሺ አጠር አድርጌ ልፍታልሸ ምናልባት ተመልሳቹሁ ትታረቁና ትጋቡ ይሆናል እሱ ሀላፊነት ጎድሎት እንደተጸጸተ እና መታረቅ እንደፈለገ ነዉ ግን የምትታረቁት ከሁለት ወር ወይ ሁለት አመት ቡኋላ ብቻ ከሁለት ነገሮች ብኋላ ነዉ ምክንያቱም ሁለት ሰአት ላይ ሄደን እንተኛ ብለሸዋል ተኝታቹሁ ብታይ ኖሮ በእርግጠኝነት ትጋቡ ነበር አሁን ግን የግዜ ገደብ አለዉ ገና ልትጋቡ ሀሳብ ባንቺ በኩል አለ ያዉ ቀጠሮ ላይ ነዉ

  • @GelilaBirhanu-j1p
    @GelilaBirhanu-j1p 9 дней назад

    በህልሜ ነጭ የመምህር ጋወን ለብሼ አየሁ ምንድነው

  • @GelilaBirhanu-j1p
    @GelilaBirhanu-j1p 9 дней назад

    በህልሜ ነጭ የመምህር ጋወን ለብሼ አየሁ ምንድነው

  • @GelilaBirhanu-j1p
    @GelilaBirhanu-j1p 9 дней назад

    በህልሜ ነጭ የመምህር ጋወን ለብሼ አየሁ ምንድነው