Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ብራክ ከሆነ ለምን ልጂቱ መጥታ ይቅረታ አጠይቃትም 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
ደምሪኝ ውደ
ፊልሙ አላለቀምአ
አፊ ቁርጥ ይበልልሽ ይህን የዋህ ህዝብ ይነግዱበታል አይተው እኳን ዝም ቢሉ እኔ እውነት ቢያወሩም ዩቱበሮችን አላምንም@@illahi-h3h
ሱበሀን አላህወልሀምዱ ሊላህላኢላሀኢለላህአላሁ አክበርወላሁለውላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
እህት ደምሪኝ
አልሀምዱ ሊላህ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ ዝም ያለ ነጃ ወጡአለ ውድነብያችን
saw
ሠለላህ አለይ ወሠለም
ሰለላሁአለይሂወሰለም
s a w
ሴቶች ጠንክሩ እራስን ማስከበር ነው ጆሮውን አናጋችው በቦርሳ😂😂
😂😂😂ተይ ሀዩእኔንም አጋጭኝ
የናዎል ፕራንክ መቼ ነው የሚቋጨው😅😅!?
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ሲያንሰው ነው😅😅😅
ለሙስሊም ወንድ የሴት ጓደኛ አያስፈልገውም ስቀጥል ንግግር እራሱ ለአስፈለግ ነገር ከሆነ እንጂ አይፈቀድም
ማሬ ደምሪኝ
👍👍👍
ሳህ ወላ
ቆራጥ ነሽ ሥአድ ግን ቁጪ ብላችሁ አዉሩበትና ሂወታችሁን ኑሩ ልጃችሁን አሣድጉ
የዉልህወድሜ. ይሄንመልክት ተረጋግተህ እድታነበዉ. እፈልጋለሁ. 1ይቅርታሲጠየቅ በመልካም ንግግር ነዉ. 2 ይቅርታእየጠየክድጋሜየሚያስከፉነገር መናገር የለብህም. ምክናየቱም ልብዋተሰብሮል በምሃልየሚያበሳጪ. ንግግርመናገርየለብህም. ሲሆን. ሰርብራይዝአድርገህ. አተምፉብልህ በጥሩፈገግታ. ነዉማውራት ያለብህ. . 3. ሌላ ሰዉ በመሀል ጣልቃ ማስገባት አያሰፈልግም ሰትጣሎወዳጅመስለዉ. የቀረበው. ሁሉ ምቀኛናቸዉ አያሰፈልጉም. ተሂወትህ አሶጣቸዉ ሚስትህንአሰከብር እራስህንም. አስከ ብር. አትላላጥ ሰቶቹደም በባልናበሚስት ቲጣሉ ወዳቺመሥላቺሁ ትዳርአትበትኑ. ማናቺሁናነዉእናተ ከሚስቱትበልጣላቺሁ ሚስትማለት ገመናሸፉሁሉነገርናት እናተትናትናመጥታቺሁ አለንልህ እያላቺሁ ልጁንተኑሮዉ አታፈናቅሉት አተደሞ እስከዛሬ የለሉትንዛሬ አልንልህሢሉህንቃ. አደተኑሮህ እስክትፈናቀል ነዉ ገዛብሃላ አጠገብህአይደርሱም ስለዚህ መጥ ፉትህንአምነህ ይቺንቆጂየሚስትህንየልጂህን. እናት ይቅርታጠይቀህ ኑሮህንያዝ ንፉስአታሰገባ. አለም ተረጋግተሺ የይቅርታልብ ይኑርሺ የልጂሺአባትነዉ
እህቴ ደምሪኝ
❤ድራማ ሥለሆነ ለመቀጠል ነዉ እኮ ይቅርታብሎ መልሶ ሌላእሚቀላቅለዉ 😂😂
ታረቁ አትጃጃሉ❤❤
ትክክል🎉ደምሪኚውደ 2:34
😂😂😂😂😂😂😂
መቼ ተጣሉና እየተግማሙብንጅ
መታሽዉ መታሽዉ እምትሉ አሽቃባጮች ከሚስቱሌላ እሚላላጥወዲ ሲያንሰዉነዉ
ታዲያ በየትኛው ሸሪአ ነው ሚስት ባሏን የምትማታው እንኳን በሀይማኖታችን ይቅርና በባህላችንም በጣም ነውር ነው እንኳን በሚዲያ
አቦ በረካ ጀባ ሀቁን ነገርሺልኝ
@@Ummuabas❤❤ተክክል❤❤🎉
ሳህ ሰገጠብንኮ
እና እሶ ማ ስለሆነች ነው የምትማታው ማጋጨት ነበራ
አወል ንግግር አችልም ይቅርታ አባባል ቻልበት አገባለሁ ማለት ምን አመጣዉ ሠአድ ደግ አረግሽ😂
ሰአዳ ጄግናናት ወላሂ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅
@@fatumaawel6600ጥሎብን፣ሁለተኛሲባልአንወድም፣ክክክክ🎉ደምሪኚውደ 3:15
ደምሪኚውደ🎉 3:26
እኮ😂😂😂@@fatumaawel6600
ሲጀመር. ወሪኮን አይችልም. እኔማ. የው ወሽታም. አልወድም. ባለፈው. አልፈልጋትም ልጀን ነውጅ. ስል. ነበር ቀዳዳ😅😅
ችግሩ እኮ ከኛ ከተመልካቹች ነው የማንንም ጨምላቃ ቦታ ስጥተን መመልከታቺን ሁላቺሁም ገደል ግቡ😅
😂😂😂
😂😂😂😂 የምር አወ ስት ሚታይ ሞልቶ
ተጃጃልክ በጣም ቁመት ብቻ😂 ሰአዲ ግን ደግ አደረግሽው ጎበዝ ነሽ መታረቅ ካለብሽም ይካስሽ ወርቅ አስገዢው
እዴ እሱኮ ወንድነዉ የምን ካሳነዉ ማለቴ ብራክ ነዋ
ደምሪኚውደ🎉 2:19
ሥለመታችው ነው ጎበዝ
😂😂 እና ሴት ነውደ የሚክሰው@@AavA-bo4op
😂😂😂😂ጎበዝነሽ አልሻት አገቱን ብላገላ ትታሰር እደ ኪኪኪኪኪ
አወል ንግግርም አችል ይቅርታዉ እንኮን ለሚስትህ ለኔም አልተዋጠኚ
ሰገጤ ነዉ😂😂😂
አረ ምን ይሸለኝ ኮሜተተሮች
በፊት ደህና ልጅ ነበርክ አሁን ተበላሸህ😢😢😢😢
አወል በጣም ሰገጤ ነው የሆንክ ጅል 😂😂😂
በጣም
😂😂😂😂😂😂ይቅረታብሎ አገባለሁአላለም
ንግግር አይችልም ሰገጤነዉ😂😂😂😂
በጣን. ስገጢ. ንግግርኮን. እዳያቅ. ብል. ጅላፎ😅😅😅😅
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤
Saw
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
SAW
ይቅርታህ እኳን ለሚስትህ ለኛም አተዋጠን
😂
እኮ😂😂😂😂😂
😂😂😂እኮ
እኮ😂😂😂
ሱቡሀንአለህ አልሀምዱሊላህ ላኢላ ሀኢለላህአላሁአክበር ላሀውላው ወላቁወተኢላቢላህ
ውድእህቴ ደምሪኝ
አወል እንዲህ አይነት ሰገጤ መሆኑኑን አሁን ገባኝ ንግግር አይችልም 🤔🤔🤔🤔
እኔ እራሱ ጡሩ ሰው መስሎኝ ነበር
@@ወሎደሴየፍቅርሀገር ደምሪኝ የኔ ውድ
አጀቴበሸቀ ንፍጣም😂😂😂😂@@AminAmin-ov4yd
@@AminAmin-ov4yd እሺ ማማየ
@@mesfnFkra 😎😎ስድቡን ምን አመጣው
የምን ቀለል አርጋ አታየውም ትላላህ ሴትና ወንድ እንዴት ብቻ ሰአዲአይዞሽ እህቴ ጠካራ ሴት ሁኒ እህቴ
ደግ አደረገች ጎበዝ የመጀመሪያዉን አሽ ደጋሜ ይቺን ሰገጤ ይዝሕ ሚስትና ልጅሕ ተቀምጠዉ።ስጦታ ስትሰጣጥ ነበር ያዉም ሰአዳ ትእግስተኛ።ናት አንተ ሰገጤ ነሕ መደበቅ ነበር ያለብክ
የሤት ቆረጥ እዴዚህ ነዉ የኔ ሥአዲ ያችን ሠሚራ ተብየዋን ቆጆነሽ እያለ ነበር ሌሎቹ ሤቶች መለቃቀሥ ነዉ አች ጎበዝ ነሽ ሤት ልጅ ከቆረጠች መመለሻ የላትም
1ኛ ነኝ የአዎልና የሰአደ አድነቅዎች አዎል ትክክል አለረክም የምትሉ በለይክ አሰዩኝ በሩታ ሞት😂😂100k አስገቡኝ🎉🎉
እማያጠፋ አለዴ ይቅርታ አለ ምንይሁን
@@njoodkrieshan8283ትክክል🎉ደምሪኚውደ 1:47
ሠው አደት በካፉር ሠው የምላል ዱድ እኮ ነው
በሩታ ሞት 😂😂😂ለምን ድፍት አትል😊
እንደው በአላህ እንኳን 15 ቀን እና አንድ ቀም ባላችሁ እውጭ አድሮ ለዛውም አግብቻለሁ ብሎ በአደባባይ የተናገረ ሰው እንደው ፕራንክ ነው ብትባይ እያንዳንድሽ መቼም እሽ አትይ እብድ ነው የምትሆኝው ሰአዲ ትክክል ነች 100%
ከባድነው😢😢
15 ቀርቶ አንድም ቀን ወጥቶ ቢያድር ይቅርታውን አልቀበለውም የምር
ሳ
ትክክል
ሳህ ወላ ቀልድነዉእንዴ በጣምየሚወድልብ በጣምመጥላትንም ይችላል አታብሱት እንጂ ወዶች
ግን፡ከልቡ፡አይደለም፡ይቅርታ፡የሚለዉ
እኮ የስታውቃል😮😮😂
አወ
አዎ ሠገጤ ነው ቢሥሚላህ አገባለሁ አላለም
አችምን አገባሽ በሰዉትዳር ገብተሽ ከልቡ ወነ አልወነ ምንቤትነሽ ገድ እኮነዉ
ሠአዳ መሻአላህ የሠው ክብር አላት አተ ደጋጋመህ አትጉዳት የምትሉ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሡሡለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤
saw❤❤❤❤
እኛሤቶች አስመሣይ ወድ አንፈልግም አተ ሽልጥልጥነህ የምትሉ🎉
መታቸዉ መታቸዉ የምትሉ ሰወቸጤነኛናቸሁ የሰከአሁኑ ቀልድነዉ አሁን ግን አገባለሁ ይላታል ይቅርታ እደዝህ ነዉ የምጠየቀዉ አወልገገማይቅርታ ለሰድቡአወል አነጋገር ይቅርታ አጠያየቅ አልቻልከም
@@Zehara9 ደምሬሻለሁ
ሰአድ ጎበዝ ደግ አደረክሽዉ ትዳሩን የማያከብር ርካሽ ነዉ
ይቅርታ ይገባታል 15ቀን ሙሉ እቤት ሳታዲር ምንይባላል ስለዚህ ይቅርታ ጠይቅ
አወል ጥፋተኛነህ ለምን ፕራክ ከአድቀን በሆላ ነውር ነው ካተ እራሱ ጎደኜችህ ም ባለጌናቸው ለምን ነውር ነው በትዳር ቀልድ የለም ያችኛዋም ልጅ ባለጌናት ግን ወልዳችሆል ለልጃችሁ ስትሉ ታረቁ ብልግና ነው 15 እረ በጣም ነውር ነው
የመጀመሪያ ኮማችንኝ እና ክፍልስት ደረሳችሁ ድራማውን 😂በላይክ አሳዬኝ 😮 My family
ክፍል 6 ክክክ
አወል ወላሂ ልጅህ ታድጋለች ልጅህ የምታፍርበትን ነገር አታድርግ ነገ ልጅህ ታየዋለች ሴትልጅ ደሞ ቶሎ ነው የምታድገው ልጅህ ባተ አትፈር አነጋገርህን አስተካክል
ፋፊየ ደምሪኝ
@@Zehara9 እሽ
አላሁኩበር 🎉🎉🎉ስአድ እንችም ባይሆን ወድልጅ አትማች አንተም ብራንከ አታብዝ ስራህ ያናዳል እንኳን ሚስትህ ለኛም ትናዳለህ እናአላህ ፍቅራችሁን ይመልሳላችሁ ያርብ ስው አገር ለጦርነት ያስባል አንት በገዛጅህ ኒካህን ታበላሻለህ የአላህ ልብህን የመልስልህ፡፡
@@Zehara9 ❤️
በትዳር የሚያላግጠ እሱን አይሁ ትዳር ክብርነው ካከበርከው ያስከበርሀል❤❤❤
እሚገርመው ጓዶኞችህ እራሡ እዳተው እማይረቡናቸው ጥሩሠው ትመሥለኝነበር
ምናጠፋ
ፖራክከሆነ ለምንልጂቱወእታ ይቅርታአጠይቃትም ሠአዳን ልጂቱ በሚድያትጣና ይቅርታትጠይቅ የምትሉ ላይካርጉኝ
ደግ አደርገችህ አተ ባለትዳር አደለህ ምን እማንም ሴት ጋር ያላልጥሀል ለትዳርህ ክብር የለህም ትንሽኳ ለሚስትህ ክብር የለህም ምን ይሰማታል ብለህ አታስብም
ወላሂ እሷጋር ከተለያየህ ጀምሮ መልክህ እራሱ ተቀይሯል ስአዲጋር ነው እሚያምርብህ
ሠአዳ ምንም ጥፋት የለባትም ለዝችኛቱ ደግሞ የፍቅር ፍላወር መሥጠት የለብክም ነበር ዝለዚህ ሁለተኛ ጥፋት አጠፋክ ሥተትክን አሥተካክል
ሳአደየ ትክክል ናት እኮ እንዴዚህ እያሉ ሌላ የሴት ሂወት የሚበላሹ አሉ ጥንብ ነገር ነህምያ
9:59 ኮሜት ሰጥቼ አላውቅም ነበር ወይሰአዲ አጋጨሽውኮ አገባለሁ አላለም😂😂😂
ዘሀራየ ደምሪኝ
@@Zehara9 እሺሁቢ
ጆሮውን አለችው እኮ ከባድ ነው አተ ደግሞ ይቅርታ ተማር ወድሜ ከንደት ላይ ንደት የሚጨምር ነገር አትናገር ማግባቱን ደግሞ ሰአዳን መጠየቅ ግድ አይሆንብህም ከቻልክ አሏህ ፈቅዶለሀን እስከ አራት ተማም ተው ሙስሊሞች ውሸት ሀራምምምም ነው ትዳራችሁን በገዘብ አትቀይሩ ፕራክ እያላችሁ እና ምስጥራችሁን በውስጥ ፍቱ ጥሩ አይደለም ለልጃችሁ እሰቡ ሰሀዲ ደግሞ እጅሽን ጠብቂ ከባልሽ ላይ አትዘርጊ የኔ ውድ በተረፈ አሏህ ያስማማችሁ ለትዳራችሁ ጠካራ ሁኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥፊዋ ይገርመኛል😅😅ጎበዝ
መድየ ደምሪኝ
@@Zehara9 እሺ
ሰአዲዬን የመሰለች ቆንጅዬ ልጅ አንተ እድህ አይነት ፕራንክ አለ እዴ በጣም ነው ያበዛኸው ሰአዲ ጠንካራ ሴት ነች የምትሉ እስኪ በላይክ ደምሩኝ ❤❤
10ጊዜም ጠይቃት ይገባታል
ሰአድ በቃ ይቅርታ አድርጊ ብዙ ጊዜ ጠየቀሽ እናንተ የሚድያ ሰወች እደመሆናችሁም አንፃር መረዳዳት ልመዱ አጠፋ የሰው ልጅ ዋናው ከጥፋቱ መታረሙ አምኖ መቀበሉ በዛውም ይማርበታል አንች ልክ ብኮኒም የይቅርታ ልብ ይኑርሽ
ወላሂ ደግአረግሽው ጊጃ ይቅርታ እየጠየቀ መልሡ ላገባነውይላልደ
ሰአዲ ጎበዝ ዴግአርግሺዉ እዲትለማመጪዉ ይፈልጋልእዴ ንግግሩእራሱ ሲስጠላ
ቆይ አንተ አነጋገረህ እራሱ ሰገጤ ነዉ ወጠጤ ስነስረአት ይኑረህ
በጣም😂😂😂😂
ምን ያሰፍራራል አግባ ታዳ ብርቅ ነወ እንደ ሆ
ወጠጤ😂😂😂😂
ሳዳየ ይገባዋል❤ አገባለሁ አላለም 😂ደሞ መቸ ፈተሀት ያችኛይቱን ገና 😂ፕራንክ ቢሆን መታ ትጠይቃት ነበር😢
አቅሙ ከቻለ አይደለም 2ኛ. እስከ አራት ተፈቅዶለታል ለምን አያገባም ይኸንን ደግሞ የፈቀደው ከአርሽ በላይ ያለው አላህ ነው የፈቀደውን አንች ትቃረኒያለሽ ክብር ለወንድሞቻችን ሆ
ሁለት ሡሪ ሣይኖረው ሁለት ሚሥት አያሥፈልግም😂😂😂😂
@@TeayabeAbeba አቅሙንማ ራሱ ያውቃል
አወሌ ለምን አብባ ይዘህ ይቅርታ አትልም በስረአት አባቴ እውነት ከሆነ በደረቁ እነዚህ አደለም የሴትን ልብ ለመሳብ እደዚህ አደለም እሽ ወንድም ሰአዲ እረጋ በይ ውዴ አወል እደዚህ እፍፍ እያልክ በደረቁ አደለም ለብቻ ሁኑ እና አውሩ ጓደኛ አታስገቡ አንድ ክፍል ለብቻ አግኛት አወል
ከአንገት በላይ ለቅሶ አሉ ሀሳቧን ማዳመጥ አይፈልግም ዝም ብሎ ይቅርታ በውነቱ በቅቶኛል የሚል መልእክት ነው አወልጋ ያለው ይቅርታ😂
ድሮም ቆንጆ ወንዶች ሰገጤዎች ናችሁ እኔ ብሆን ራስክን በትኜ ነበር የምጥልልክ እሷስ አልጎዳችክም።ወንዶች ሲማግጡ ሚስቱ ስታወራው የመሰልቸት ባህሪ ያመጣል እናማ ኡፍፍ አበዛክ
ሁለተኛ ልኮምት ሰአዳ ግን ስድ ነሽ የምር እሚድያ ላይ ባልሽን እኳን መማታት ቀርቶ ክፉ ንግግር ብልግና ነው እሱ ይቅርታ እያለሽ ይሄን ያህል መዛዛን ኧረ ጉድ
@@sead-w6s እረ ተዉጂ አባባሉ ያሥመታል ይርርታአባባል አገባለሁ እያለ በማሥፈራራትነዉእደ
እሱም ያናድዳል
ውሸት ስለሆነ እኮ ነው 😂😂😂😂😂
ውላሂትድብራለይባሉንመማታት@@አልሀምዱሊላህ
ሲሰዉነዉ
የኔ ማር ሰአዳ አስደሰተችኝ ደግ አረገችህ የወድ ሴት ተከበር በእሷው ብቻ አትልከስከስ😂
ምዲረጂል. አንችደግሞ ስርአት ይኑርሽ አትመነቃቀሪ አክብሪዉ. ምንም አያሳፍር እኔ እዉነት ስላላገባነዉ ዝብሎ ስለሚጃጃል ያናዲደኛል ግን አንች አክብሪዉ እደናተ ያሉ ከንዱወችን ዲኔን የሚያያወርዱ በአካ ባገኛችሁ አይ ግልፍጥሁላ።
ሱበሀን አላህ📿🖊አልሀምዱሊሌላ📿🖊አላህ አክበር📿🖊
ሱበሀን አሏህአልሀምዱሊላአሏህ አክበር
ትክልል እሧ ራሡ ደነዝናት ወላሂ😂
ታረቁ ለልጅ አችሁ ሥትሉ ይቅርታል ትልቅነት ነው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ጊዜ ሰጣት ትልቅጥፍት ስላጠፍህ ዋጋ መክፈል አለብህ
አተልጅ ግንበጣም ጀዘብክብኝ ወሬህ አያምር ስራህ አያምር ማግባት ብርቅ ነው
😂😂😂😂😂
ይቅርታ ብሎ ሌላ ነገር እሚቀላቅለዉ 😂አዉቆነዉ አወል ማለትም ድራማዉ መቀጠል ሥላለበት ነዉ ጥሩ ነዉ ሠአዳግን ለቃልሽ ተጠቀቂ እሚሥቀይምነገር አትናገሪ ለቀልድም ቢሆን ሚሥቲቱን ፈቅደሽ ነዉ ያመጣሽት ምክር ነዉ ሥለዚህ ለቃላችሁ ተጠቀቁ ለማሥመሠል ብላችሁ እሚሥጠላ ቃል አትናገሩ በተረፈ በርቱ
እስከዛሬ አዘንልሽ አሁን ግን አበዛሽው ባል አይመታም ምንም ቢያጠፋ ታረቁ ከልቡ ይቅርታ ከጠየቀሽ በቃ ዝጉት ዘጋችሁን በሌላ አጀንዳኑልን ያገሬ ልጆች
እረ ትበለው ወላሂ እሄኮ አህያ ነው ከማን ሴተኛ አዳሪ ጋር እሚለጠፍ ወንድ መምታት ሲያሰው ነው
ምትቱ ተመችቶኛል 😂😂😂 10:46
ምንም አይነት የወንድ አቋም የለውም አልጫ እዛም እዛም እየተርመጠመጠ ሳይሳከለት ሲቀር ይቅርታ የሰው ልብ እየሰበሩ ይቅርታ ይደብራል
አይ ሰአዲ ቆጆ ጥናቱን ይስጥሽ ❤❤❤ አወልና ሰሚራ ገደል ይግቡ ሲሰኚች
ሰአዳ አቶ ምትባይ ክብር ይኑርሽ ክብረቢስ ወላሂ ትደብሪያለሽ አወል የቻለውን ያህል ይቅርታ ብሎሻል ጭራሽ ስድብሽ አልፎም መማታት ምንም ቢሆን ባልሽ ነው 😢😢😢
በሰዉ መፍረድቀላልነዉ 😢
እብድናችሁደ ግን ሰአዳን የምትሳደቡ ሰዎች ከፊቷ አገባለሁ እያላት እናተብኮኑስ ምንይሰማችኋል
ሠአዲንየምትናገሩሠወች ጥፍተኛየምታረጉ ያላገባችሁናችሁ እኔብሆንብላችሁእሰቡ እኔባልአለኝ ከሰአዳጎንነኝ ❤❤❤አወል አጥፍተሀልእደትሚሥትንያክልነገር ባደባባይ ከሌላሤጋእየተጃጃልክቪደወትሠራለህ
ወንድ ልጅ አህያ ነው ስአድየ እኔ የ9ኝ አመት ትዳሬ ነው የበተነችው አድት አህያ ገብታ በሂወታችን😢😢😢
#ምድነው ታዳ የምትማችው ከቻለ ቢገባስ ችግሩ ምንድነው አለቅጥ ዛብ አትልቀቁ የሙስሊም አደብ የሚባል ነገር አለ 😞😞 0:15
እኔ ብሆን መሽኒያውን ነው የምቆርጠው
የባስ አለ ጭራሽ መሽኒያዋን ሆ ለሴት ልጅክብር ይኑራችሁ ወዶች
ከይቅርታ በላይ ምን አለ ተለማመጥሽሣ እኔም ያች ቢጤ ነኝ ግን ይቅርታ ተላቅነት ነው ፈጣሪ ይቅር ይልሻል ❤❤❤እናም ይቅርታ አርጊለት
ኤች ልጅ ስረአት ዬለም የወንድ ልጅ ይመታል። ተይ። እህት። ታረቁ በቃ። ሰው ልጅ። እንደ። ይቅርታ። ምበለጠው ነገረ ዬለም ሰአድ። ተመለሻ። ትዳርሻ
ለይቅርታ. መቶ. የምር አገባለሁ ይላልዴ. ለስለስ አይልምዴ
አንችብኮኔ ምንትያለሺ አገባለሁ እያለ እየተላላጠ😒😒😒
አኡዙቢላህ ሴትልጂ ለባሏ ክብር አላት ሰአድ አንች እወዱሺነበር ያኔ የወድሜ ሚሥት ነሺ ለኪን ግን ወንድ ልጂን አይመታም ደግሞ ባልሺነዉ ወላሂ አሏህን ፊሪ
ሰገጤ ችራሽ አደዚህነው ይቅርታየምጠይቀው ደግ አረገችህ ሳስህነው
ዜድየ ደምሪኝ
አወል ተናግር ለማሣመን አልቻልክበት ዝብሎ ይቅርታ የለም አተም ትንሺ ስጦታ ይዘክነው ይቅርታ የሚባለው ሠው ሚስቱን ካሣት እሷም ትንሽ ልታዝንልክ ይችላል ደሞ ስትገናኙ እውጭ ካሜራ ደቅናችሁነው ለምን እቤታችሁ ገብታችሁ አትማከሩም ወይም አትሸማገሉም በማህላችሁ ችግር ከተፈጠረ ሁልየ ከቤት ውጭነው የምትወደው ነገር ገዝተክ ነው ይቅርታ መጠየቅ ሀዲያ ስጦታ ግዛላት
አንተ ሲጀመር ስለራስህ አንተና እሷ ብቻ ናችሁ ልፈቱት እምትችሉት ጓደኞቸ እንድህ ብለውኛል ማለት ይለብህም የሴት ልጅ ልብ ከተሰበር አይመለስም
በምንነዉ ጎደኝነቱ በል ሀይቅ ሂዶ ነዉ ወይሥ አተጋ መታ በልለወድሟ ገዝታ በሠጠይዉ የወድ ጎደኛምድነዉ ደነዚቱ የኛናት
ኧረ ትዳርሺን አታፋርሺ በቃ አጥፋቷል ይቅርታ ጠየቀ ይቅርታውን ተቀበይ
ደግ አረግሽ የገባሀል ትበልሕ አንጀቶ ነው ያረረው ሠገጢ❤❤❤❤❤
ሰአዳ አትሰግጭ ወንድነዉ እኮ ነገ አንድቱን ያገባል
ለምንገደል አይገባም 15ቀንሙሉእውጪእያደረ አገባሁብሎሽ መልሶፕራክነውቢልሽ ምንትይነበር አቺ
ኧረ አወል ደግመህ እያጠፋህ ነው ተው በፕራክ ትዳር እየተበላሸ ነው ደጋገምከው አይ ወድ ስትም ጀግና ወድ አለ ኢዳ ይስጣችሁ በስ ኑ ወደ ኡስታዞች እንማር እሁድ ዛሬ 9 ሰአት ቀጠሮ አለ ኡስታዞች በፕራክ ብዙ እየተበላሸ ነው በሚለው
ወላሂ አወልእራስክ አጠፋክ በተረጋጋ ሠአዳ እያወራችክ ፣የኡነት አገባለሁ ብለክ ፣አከሸፍከው እርቃችሁን ።ምነው ዝምብለክ ይቅርታ ብጠይቃት ትንሺ ትቀራረቡነበር ለመሥማማ።
😂እረ ወይኔ ሰአዲይመችሽ ደህናአርገሽ አጋጨሽውእኮ
አውል እና ስይድ የስሙያ ባል ስርአት ያዙ አትጃጃሎብን ሳዳን አታናዳት ይቅርታ ልትጠይቅ መጥትህ ይቅርታየን ካልትቅብልሽኝ የእውነት አግባለው 😂😂 እስይ ሲአነስህ ነው ድግማ እራስህን ብቅውርችህ የሆንክ አዝግ ነህ ሲክብሮቹህ እና ስውልዱላቹህ እምትቅየሮት ነግር ብጣም ያስጠላል
እየወደድካት አትበድላት አወሌ ጅል ጂላጅል አትሁኑ ሰአድ ደግ አደርግሽው የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
አጀቴነውየራሠው አኮላቺውእህህ እኔምብሆንወላሂ በንግሻነበር እማነሳለት ምኑሠገጤነው ንግግርአያቅምደደም
ይቅርታ ልጠይቃትነው ወይስ እዳማራጭ እዳ የሀት ልነግራትነው የመጣሁ 🤔🤔በርግጥ በዙሪያህ ብዙ ዜቶች ሊኖሩ ይችላሉ ግን እነዛ አንተን ወደ ጥሩ ነገር እማይመሩህ ናቸው ወይምጎደኞችህ እምትውልበትን አሥተካክል ሰአድን ደሞ በስርአት ቤተሠብ ይዘህ ይቅርታ ጠይቅ አትጃጃል ሚስትህ ከማንም በላል ልዩ አርገህ አይተህ መኖር አለብህ
አንችወላሂ ወድልጅ አይመታም በዛላይ ባልሽ😢😢😢😢😢 አላህንፍሪ ታረቁ ወላሂ
በትክክል
ሰአድ ጥሩ አለረግሽም ሙስልም ሙስልም አይደልሽም ኢዴ ለአለህ ብለሽ ይቅርታን ታቀበይ ዉዴ የልጅሽ አበት ነዉ ወደ ትደርሽ ታመለሽ ዉዴ ለአለህ ብለሽ ❤
ሚሰት ተብየዋ ለምን ይቅረታ አትጥይቅም
ትሽ
የኔም ጥያቄ ነው ለምን አጠይቅም
የሱሁኔታ ሰገጤነትእዴትይቅርታያስደርጋል
እናተ ሲጀመር ፕራኩን ለማስረዘም እጂ አገባኋት ያልካት ልጂ ቪዶ መስራት ካልፈለገች እራሱ ቀልድ ነው ብላ ትናገር ነበር ለሳአድ ግን ሳአሳዲም ሁላችሁም ተማክራችሁ ነው ህዝቡን የምትጫወቱበት ገና እነ አውል ሲጀምሩ ገብቶኛል አበዛችሁት😂😂 ይልቅኋአበ ይበችኋኋ ይበቃችኋል
dhuga jalala isa hin qabdu oso jalate dhifama gotifi😢😢😢😢😢
በቃ ይቅርታ አርጊለት 😢ግን ልጂቷ ለምን አትመጣም ???😳 ምንችግርአለው ፕራንክነው በኔ ምክንያት ትዳራችሁ አይፈርስም አትልም😳😳😳
ታረቁ አወሌ ክፍተት አታስገቡ ለሾይጣን በር አትክፈቱ ወላሂ
ሠአዳ ለባልሺ ክብር የለሺም አትበጣረቂ አክብሪ ከፊት ለፊቱ እየቀደምሺ አትቅለብለቢ በስርዓት ችግሩን ፍቱ ትዳር መፍታት ቀላል አይምሰልሺ አትሞሻለቂ ቲሺ
ሰአዳ ደሞ ባልሽን አትማች ስሜትሽ ይገባኛል ግን የስራው ባህሪ ነው ይቅርታ አለሽ ይቅርታ መቀበል ካልሆነ ዝም ማለት ሆሆ😮
ሰአዲ ጀግኒት እጅሽ ይባርክ እሰይ ደግ አደርግሽው 💪💪💪💪💪💪💪
አንች ክብረ ቢስ አትሁኝ ምንም ቢያጠፋ ባል አይመታም ፕራንክ ነው ተባልሽ ትዳር ቀልድ አይደለም ኤ
ተመችተሽኛል ስልሽ ደሞዉ ለጥፊዉ 😅😅😅አይደለም ለክብርሽ ያለሽን ስረአት ጎበዝ ነሽ በቃይቅርታ አርጊለት
ባልአይመታም ይደብራል ውድልጂአይመታም
እስተመቸ ሴት ብቻ ተመቶ ትበለው
@@Zenat-f6d እርነውርነውእድህአትብይ
ስአድ አላህን ፍሪ ባልአይመታምእሽ
ብራክ ከሆነ ለምን ልጂቱ መጥታ ይቅረታ አጠይቃትም 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
ደምሪኝ ውደ
ፊልሙ አላለቀምአ
አፊ ቁርጥ ይበልልሽ ይህን የዋህ ህዝብ ይነግዱበታል አይተው እኳን ዝም ቢሉ እኔ እውነት ቢያወሩም ዩቱበሮችን አላምንም@@illahi-h3h
ሱበሀን አላህ
ወልሀምዱ ሊላህ
ላኢላሀኢለላህ
አላሁ አክበር
ወላሁለውላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
እህት ደምሪኝ
አልሀምዱ ሊላህ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ ዝም ያለ ነጃ ወጡአለ ውድነብያችን
saw
ሠለላህ አለይ ወሠለም
ሰለላሁአለይሂወሰለም
s a w
ሴቶች ጠንክሩ እራስን ማስከበር ነው ጆሮውን አናጋችው በቦርሳ😂😂
😂😂😂ተይ ሀዩእኔንም አጋጭኝ
የናዎል ፕራንክ መቼ ነው የሚቋጨው😅😅!?
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ሲያንሰው ነው😅😅😅
ለሙስሊም ወንድ የሴት ጓደኛ አያስፈልገውም ስቀጥል ንግግር እራሱ ለአስፈለግ ነገር ከሆነ እንጂ አይፈቀድም
ማሬ ደምሪኝ
👍👍👍
ሳህ ወላ
ቆራጥ ነሽ ሥአድ ግን ቁጪ ብላችሁ አዉሩበትና ሂወታችሁን ኑሩ ልጃችሁን አሣድጉ
የዉልህወድሜ. ይሄንመልክት ተረጋግተህ እድታነበዉ. እፈልጋለሁ. 1ይቅርታሲጠየቅ በመልካም ንግግር ነዉ. 2 ይቅርታእየጠየክድጋሜየሚያስከፉነገር መናገር የለብህም. ምክናየቱም ልብዋተሰብሮል በምሃልየሚያበሳጪ. ንግግርመናገርየለብህም. ሲሆን. ሰርብራይዝአድርገህ. አተምፉብልህ በጥሩፈገግታ. ነዉማውራት ያለብህ. . 3. ሌላ ሰዉ በመሀል ጣልቃ ማስገባት አያሰፈልግም ሰትጣሎወዳጅመስለዉ. የቀረበው. ሁሉ ምቀኛናቸዉ አያሰፈልጉም. ተሂወትህ አሶጣቸዉ ሚስትህንአሰከብር እራስህንም. አስከ ብር. አትላላጥ ሰቶቹደም በባልናበሚስት ቲጣሉ ወዳቺመሥላቺሁ ትዳርአትበትኑ. ማናቺሁናነዉእናተ ከሚስቱትበልጣላቺሁ ሚስትማለት ገመናሸፉሁሉነገርናት እናተትናትናመጥታቺሁ አለንልህ እያላቺሁ ልጁንተኑሮዉ አታፈናቅሉት አተደሞ እስከዛሬ የለሉትንዛሬ አልንልህሢሉህንቃ. አደተኑሮህ እስክትፈናቀል ነዉ ገዛብሃላ አጠገብህአይደርሱም ስለዚህ መጥ ፉትህንአምነህ ይቺንቆጂየሚስትህንየልጂህን. እናት ይቅርታጠይቀህ ኑሮህንያዝ ንፉስአታሰገባ. አለም ተረጋግተሺ የይቅርታልብ ይኑርሺ የልጂሺአባትነዉ
እህቴ ደምሪኝ
❤ድራማ ሥለሆነ ለመቀጠል ነዉ እኮ ይቅርታብሎ መልሶ ሌላእሚቀላቅለዉ 😂😂
ታረቁ አትጃጃሉ❤❤
ትክክል🎉ደምሪኚውደ 2:34
😂😂😂😂😂😂😂
መቼ ተጣሉና እየተግማሙብንጅ
መታሽዉ መታሽዉ እምትሉ አሽቃባጮች ከሚስቱሌላ እሚላላጥወዲ ሲያንሰዉነዉ
ታዲያ በየትኛው ሸሪአ ነው ሚስት ባሏን የምትማታው እንኳን በሀይማኖታችን ይቅርና በባህላችንም በጣም ነውር ነው እንኳን በሚዲያ
አቦ በረካ ጀባ ሀቁን ነገርሺልኝ
@@Ummuabas❤❤ተክክል❤❤🎉
ሳህ ሰገጠብንኮ
እና እሶ ማ ስለሆነች ነው የምትማታው ማጋጨት ነበራ
አወል ንግግር አችልም ይቅርታ አባባል ቻልበት አገባለሁ ማለት ምን አመጣዉ ሠአድ ደግ አረግሽ😂
ሰአዳ ጄግናናት ወላሂ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅
@@fatumaawel6600ጥሎብን፣ሁለተኛሲባልአንወድም፣ክክክክ🎉ደምሪኚውደ 3:15
ደምሪኚውደ🎉 3:26
እኮ😂😂😂@@fatumaawel6600
ሲጀመር. ወሪኮን አይችልም. እኔማ. የው ወሽታም. አልወድም. ባለፈው. አልፈልጋትም ልጀን ነውጅ. ስል. ነበር ቀዳዳ😅😅
ችግሩ እኮ ከኛ ከተመልካቹች ነው የማንንም ጨምላቃ ቦታ ስጥተን መመልከታቺን ሁላቺሁም ገደል ግቡ😅
😂😂😂
😂😂😂😂 የምር አወ ስት ሚታይ ሞልቶ
ተጃጃልክ በጣም ቁመት ብቻ😂 ሰአዲ ግን ደግ አደረግሽው ጎበዝ ነሽ መታረቅ ካለብሽም ይካስሽ ወርቅ አስገዢው
እዴ እሱኮ ወንድነዉ የምን ካሳነዉ ማለቴ ብራክ ነዋ
ደምሪኚውደ🎉 2:19
ሥለመታችው ነው ጎበዝ
😂😂 እና ሴት ነውደ የሚክሰው@@AavA-bo4op
😂😂😂😂ጎበዝነሽ አልሻት አገቱን ብላገላ ትታሰር እደ ኪኪኪኪኪ
አወል ንግግርም አችል ይቅርታዉ እንኮን ለሚስትህ ለኔም አልተዋጠኚ
ሰገጤ ነዉ😂😂😂
አረ ምን ይሸለኝ ኮሜተተሮች
በፊት ደህና ልጅ ነበርክ አሁን ተበላሸህ😢😢😢😢
አወል በጣም ሰገጤ ነው የሆንክ ጅል 😂😂😂
በጣም
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ይቅረታብሎ አገባለሁአላለም
ንግግር አይችልም ሰገጤነዉ😂😂😂😂
በጣን. ስገጢ. ንግግርኮን. እዳያቅ. ብል. ጅላፎ😅😅😅😅
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤
Saw
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
SAW
ይቅርታህ እኳን ለሚስትህ ለኛም አተዋጠን
😂
እኮ😂😂😂😂😂
😂😂😂እኮ
😂😂😂😂
እኮ😂😂😂
ሱቡሀንአለህ
አልሀምዱሊላህ
ላኢላ ሀኢለላህ
አላሁአክበር
ላሀውላው ወላቁወተኢላቢላህ
ውድእህቴ ደምሪኝ
አወል እንዲህ አይነት ሰገጤ መሆኑኑን አሁን ገባኝ ንግግር አይችልም 🤔🤔🤔🤔
እኔ እራሱ ጡሩ ሰው መስሎኝ ነበር
@@ወሎደሴየፍቅርሀገር ደምሪኝ የኔ ውድ
አጀቴበሸቀ ንፍጣም😂😂😂😂@@AminAmin-ov4yd
@@AminAmin-ov4yd እሺ ማማየ
@@mesfnFkra 😎😎ስድቡን ምን አመጣው
የምን ቀለል አርጋ አታየውም ትላላህ ሴትና ወንድ እንዴት ብቻ ሰአዲአይዞሽ እህቴ ጠካራ ሴት ሁኒ እህቴ
ደግ አደረገች ጎበዝ የመጀመሪያዉን አሽ ደጋሜ ይቺን ሰገጤ ይዝሕ ሚስትና ልጅሕ ተቀምጠዉ።ስጦታ ስትሰጣጥ ነበር ያዉም ሰአዳ ትእግስተኛ።ናት አንተ ሰገጤ ነሕ መደበቅ ነበር ያለብክ
ደምሪኝ ውደ
የሤት ቆረጥ እዴዚህ ነዉ የኔ ሥአዲ ያችን ሠሚራ ተብየዋን ቆጆነሽ እያለ ነበር ሌሎቹ ሤቶች መለቃቀሥ ነዉ አች ጎበዝ ነሽ ሤት ልጅ ከቆረጠች መመለሻ የላትም
1ኛ ነኝ የአዎልና የሰአደ አድነቅዎች አዎል ትክክል አለረክም የምትሉ በለይክ አሰዩኝ በሩታ ሞት😂😂100k አስገቡኝ🎉🎉
እማያጠፋ አለዴ ይቅርታ አለ ምንይሁን
@@njoodkrieshan8283ትክክል🎉ደምሪኚውደ 1:47
ሠው አደት በካፉር ሠው የምላል ዱድ እኮ ነው
በሩታ ሞት 😂😂😂ለምን ድፍት አትል😊
😂😂😂
እንደው በአላህ እንኳን 15 ቀን እና አንድ ቀም ባላችሁ እውጭ አድሮ ለዛውም አግብቻለሁ ብሎ በአደባባይ የተናገረ ሰው እንደው ፕራንክ ነው ብትባይ እያንዳንድሽ መቼም እሽ አትይ እብድ ነው የምትሆኝው ሰአዲ ትክክል ነች 100%
ከባድነው😢😢
15 ቀርቶ አንድም ቀን ወጥቶ ቢያድር ይቅርታውን አልቀበለውም የምር
ሳ
ትክክል
ሳህ ወላ ቀልድነዉእንዴ በጣምየሚወድልብ በጣምመጥላትንም ይችላል አታብሱት እንጂ ወዶች
ግን፡ከልቡ፡አይደለም፡ይቅርታ፡የሚለዉ
እኮ የስታውቃል😮😮😂
አወ
አዎ ሠገጤ ነው ቢሥሚላህ አገባለሁ አላለም
አችምን አገባሽ በሰዉትዳር ገብተሽ ከልቡ ወነ አልወነ ምንቤትነሽ ገድ እኮነዉ
ሠአዳ መሻአላህ የሠው ክብር አላት አተ ደጋጋመህ አትጉዳት የምትሉ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሡሡለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤
saw❤❤❤❤
እኛሤቶች አስመሣይ ወድ አንፈልግም አተ ሽልጥልጥነህ የምትሉ🎉
መታቸዉ መታቸዉ የምትሉ ሰወቸጤነኛናቸሁ የሰከአሁኑ ቀልድነዉ አሁን ግን አገባለሁ ይላታል ይቅርታ እደዝህ ነዉ የምጠየቀዉ አወልገገማይቅርታ ለሰድቡአወል አነጋገር ይቅርታ አጠያየቅ አልቻልከም
እህት ደምሪኝ
@@Zehara9 ደምሬሻለሁ
ሰአድ ጎበዝ ደግ አደረክሽዉ ትዳሩን የማያከብር ርካሽ ነዉ
ይቅርታ ይገባታል 15ቀን ሙሉ እቤት ሳታዲር ምንይባላል ስለዚህ ይቅርታ ጠይቅ
አወል ጥፋተኛነህ ለምን ፕራክ ከአድቀን በሆላ ነውር ነው ካተ እራሱ ጎደኜችህ ም ባለጌናቸው ለምን ነውር ነው በትዳር ቀልድ የለም ያችኛዋም ልጅ ባለጌናት ግን ወልዳችሆል ለልጃችሁ ስትሉ ታረቁ ብልግና ነው 15 እረ በጣም ነውር ነው
ማሬ ደምሪኝ
የመጀመሪያ ኮማችንኝ እና ክፍልስት ደረሳችሁ ድራማውን 😂በላይክ አሳዬኝ 😮 My family
ክፍል 6 ክክክ
አወል ወላሂ ልጅህ ታድጋለች ልጅህ የምታፍርበትን ነገር አታድርግ ነገ ልጅህ ታየዋለች ሴትልጅ ደሞ ቶሎ ነው የምታድገው ልጅህ ባተ አትፈር አነጋገርህን አስተካክል
ፋፊየ ደምሪኝ
@@Zehara9 እሽ
አላሁኩበር 🎉🎉🎉ስአድ እንችም ባይሆን ወድልጅ አትማች አንተም ብራንከ አታብዝ ስራህ ያናዳል እንኳን ሚስትህ ለኛም ትናዳለህ እናአላህ ፍቅራችሁን ይመልሳላችሁ ያርብ ስው አገር ለጦርነት ያስባል አንት በገዛጅህ ኒካህን ታበላሻለህ የአላህ ልብህን የመልስልህ፡፡
ማሬ ደምሪኝ
@@Zehara9 ❤️
በትዳር የሚያላግጠ እሱን አይሁ ትዳር ክብርነው ካከበርከው ያስከበርሀል❤❤❤
እሚገርመው ጓዶኞችህ እራሡ እዳተው እማይረቡናቸው ጥሩሠው ትመሥለኝነበር
ምናጠፋ
ፖራክከሆነ ለምንልጂቱወእታ ይቅርታአጠይቃትም ሠአዳን ልጂቱ በሚድያትጣና ይቅርታትጠይቅ የምትሉ ላይካርጉኝ
ደግ አደርገችህ አተ ባለትዳር አደለህ ምን እማንም ሴት ጋር ያላልጥሀል ለትዳርህ ክብር የለህም ትንሽኳ ለሚስትህ ክብር የለህም ምን ይሰማታል ብለህ አታስብም
ወላሂ እሷጋር ከተለያየህ ጀምሮ መልክህ እራሱ ተቀይሯል ስአዲጋር ነው እሚያምርብህ
ሠአዳ ምንም ጥፋት የለባትም ለዝችኛቱ ደግሞ የፍቅር ፍላወር መሥጠት የለብክም ነበር ዝለዚህ ሁለተኛ ጥፋት አጠፋክ ሥተትክን አሥተካክል
ሳአደየ ትክክል ናት እኮ እንዴዚህ እያሉ ሌላ የሴት ሂወት የሚበላሹ አሉ ጥንብ ነገር ነህምያ
9:59 ኮሜት ሰጥቼ አላውቅም ነበር ወይሰአዲ አጋጨሽውኮ አገባለሁ አላለም😂😂😂
ዘሀራየ ደምሪኝ
@@Zehara9 እሺሁቢ
ጆሮውን አለችው እኮ ከባድ ነው አተ ደግሞ ይቅርታ ተማር ወድሜ ከንደት ላይ ንደት የሚጨምር ነገር አትናገር ማግባቱን ደግሞ ሰአዳን መጠየቅ ግድ አይሆንብህም ከቻልክ አሏህ ፈቅዶለሀን እስከ አራት ተማም ተው ሙስሊሞች ውሸት ሀራምምምም ነው ትዳራችሁን በገዘብ አትቀይሩ ፕራክ እያላችሁ እና ምስጥራችሁን በውስጥ ፍቱ ጥሩ አይደለም ለልጃችሁ እሰቡ ሰሀዲ ደግሞ እጅሽን ጠብቂ ከባልሽ ላይ አትዘርጊ የኔ ውድ በተረፈ አሏህ ያስማማችሁ ለትዳራችሁ ጠካራ ሁኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥፊዋ ይገርመኛል😅😅ጎበዝ
መድየ ደምሪኝ
@@Zehara9 እሺ
ሰአዲዬን የመሰለች ቆንጅዬ ልጅ አንተ እድህ አይነት ፕራንክ አለ እዴ በጣም ነው ያበዛኸው ሰአዲ ጠንካራ ሴት ነች የምትሉ እስኪ በላይክ ደምሩኝ ❤❤
10ጊዜም ጠይቃት ይገባታል
እህት ደምሪኝ
ሰአድ በቃ ይቅርታ አድርጊ ብዙ ጊዜ ጠየቀሽ እናንተ የሚድያ ሰወች እደመሆናችሁም አንፃር መረዳዳት ልመዱ አጠፋ የሰው ልጅ ዋናው ከጥፋቱ መታረሙ አምኖ መቀበሉ በዛውም ይማርበታል አንች ልክ ብኮኒም የይቅርታ ልብ ይኑርሽ
ወላሂ ደግአረግሽው ጊጃ ይቅርታ እየጠየቀ መልሡ ላገባነውይላልደ
ሰአዲ ጎበዝ ዴግአርግሺዉ እዲትለማመጪዉ ይፈልጋልእዴ ንግግሩእራሱ ሲስጠላ
ቆይ አንተ አነጋገረህ እራሱ ሰገጤ ነዉ ወጠጤ ስነስረአት ይኑረህ
በጣም😂😂😂😂
በጣም
ምን ያሰፍራራል አግባ ታዳ ብርቅ ነወ እንደ ሆ
ወጠጤ😂😂😂😂
ሳዳየ ይገባዋል❤ አገባለሁ አላለም 😂ደሞ መቸ ፈተሀት ያችኛይቱን ገና 😂ፕራንክ ቢሆን መታ ትጠይቃት ነበር😢
አቅሙ ከቻለ አይደለም 2ኛ. እስከ አራት ተፈቅዶለታል ለምን አያገባም ይኸንን ደግሞ የፈቀደው ከአርሽ በላይ ያለው አላህ ነው የፈቀደውን አንች ትቃረኒያለሽ
ክብር ለወንድሞቻችን ሆ
ሁለት ሡሪ ሣይኖረው ሁለት ሚሥት አያሥፈልግም😂😂😂😂
@@TeayabeAbeba አቅሙንማ ራሱ ያውቃል
አወሌ ለምን አብባ ይዘህ ይቅርታ አትልም በስረአት አባቴ እውነት ከሆነ በደረቁ እነዚህ አደለም የሴትን ልብ ለመሳብ እደዚህ አደለም እሽ ወንድም ሰአዲ እረጋ በይ ውዴ አወል እደዚህ እፍፍ እያልክ በደረቁ አደለም ለብቻ ሁኑ እና አውሩ ጓደኛ አታስገቡ አንድ ክፍል ለብቻ አግኛት አወል
ከአንገት በላይ ለቅሶ አሉ ሀሳቧን ማዳመጥ አይፈልግም ዝም ብሎ ይቅርታ በውነቱ በቅቶኛል የሚል መልእክት ነው አወልጋ ያለው ይቅርታ😂
ድሮም ቆንጆ ወንዶች ሰገጤዎች ናችሁ እኔ ብሆን ራስክን በትኜ ነበር የምጥልልክ እሷስ አልጎዳችክም።ወንዶች ሲማግጡ ሚስቱ ስታወራው የመሰልቸት ባህሪ ያመጣል እናማ ኡፍፍ አበዛክ
ሁለተኛ ልኮምት ሰአዳ ግን ስድ ነሽ የምር እሚድያ ላይ ባልሽን እኳን መማታት ቀርቶ ክፉ ንግግር ብልግና ነው እሱ ይቅርታ እያለሽ ይሄን ያህል መዛዛን ኧረ ጉድ
@@sead-w6s እረ ተዉጂ አባባሉ ያሥመታል ይርርታአባባል አገባለሁ እያለ በማሥፈራራትነዉእደ
እሱም ያናድዳል
ውሸት ስለሆነ እኮ ነው 😂😂😂😂😂
ውላሂትድብራለይባሉንመማታት@@አልሀምዱሊላህ
ሲሰዉነዉ
የኔ ማር ሰአዳ አስደሰተችኝ ደግ አረገችህ የወድ ሴት ተከበር በእሷው ብቻ አትልከስከስ😂
ምዲረጂል. አንችደግሞ ስርአት ይኑርሽ አትመነቃቀሪ አክብሪዉ. ምንም አያሳፍር እኔ እዉነት ስላላገባነዉ ዝብሎ ስለሚጃጃል ያናዲደኛል ግን አንች አክብሪዉ እደናተ ያሉ ከንዱወችን ዲኔን የሚያያወርዱ በአካ ባገኛችሁ አይ ግልፍጥሁላ።
ሱበሀን አላህ📿🖊
አልሀምዱሊሌላ📿🖊
አላህ አክበር📿🖊
ሱበሀን አሏህ
አልሀምዱሊላ
አሏህ አክበር
ትክልል እሧ ራሡ ደነዝናት ወላሂ😂
ታረቁ ለልጅ አችሁ ሥትሉ ይቅርታል ትልቅነት ነው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ጊዜ ሰጣት ትልቅጥፍት ስላጠፍህ ዋጋ መክፈል አለብህ