የእነ አርበኛ ደረጄ ጥሪ ለእነ ሃብቴ!”ያለቅድመ ሁኔታ አንድ እንሁን!”ጀነራሎቹ ስለ አይቀሬው የትግራይ ጦርነት! የጌታቸው ምላሽና ስንብት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 85

  • @thunderfano
    @thunderfano 4 дня назад +16

    መአዚ በርቺ ወርቅ የሆንሽ የአማራ ታጋይ ነሽ 💪

  • @TeshomeGetachewAlemayehu
    @TeshomeGetachewAlemayehu 4 дня назад +4

    ብልፅግና የመጨረሻው ሰአት ላይ ያለ ይመስላል ። ድል ለፋኖ ❤❤ ፋኖዎች አንድ ሁኑ

  • @KingMekdes
    @KingMekdes 7 часов назад

    ደርየ እናመሰግናለን። ደስ ብሎናል። እኛ ደረጀ ይምራ ሃብቴ ችግር የለብነም። የምንፈልገው አንድ መሆናቸውን ነው።

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 4 дня назад +8

    አማራ አንድነት 💪የነፃነት ቀን ቀርቦአል✌#አንድነት 💪

  • @MohammedMohammed-e3h4h
    @MohammedMohammed-e3h4h 4 дня назад +3

    አይዞን አማራዬ ድል ለተጨቆነው አሐአማራህዝብ

  • @GtchawGtchaw-jr6fr
    @GtchawGtchaw-jr6fr 2 дня назад

    One Amhara ❤❤❤❤

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 3 дня назад +4

    ፈጣሪ የእነ ደረጀን የእነ ፀዳሉን የእነ ተሻለንና የሌሎችንም ፋኖ ልብ መልሶ ወደ ጀግኖቹ ባየና ሀብቴ ይመልስልን

  • @YenesewBalew
    @YenesewBalew 4 дня назад +4

    ድል ለአማራ

  • @Nega-z2j
    @Nega-z2j 4 дня назад +3

    እህታችን በርችልን

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 3 дня назад +1

    ሮሃ በርቱ!! እንበርታ!!

  • @AmanDebebe-l4x
    @AmanDebebe-l4x 4 дня назад +1

    ማዓዚ አቤት ሥወድሽ ሺ አመት ኑሪልን ሼርርር ሰብእስክራይብ ይከን ሚዲያ ከአሚኮ በላይ ማረግ አለብን

  • @kirubeltemesgen7656
    @kirubeltemesgen7656 3 дня назад +2

    ደረጀ በላይ ኤግዚአብሔር እንዲጠብቅህ እጸልያለሁ ። ብዙ ጀግኖች የትግሉን ውጤት ሳያዩ ተሰውተዋል ። እድለኛ መሆን ውጤቱን ማየት ነው እንጅ የስልጣን ሽሚያ ለአማራ ሕዝብ ና ፋኖ አይመጥንም ። ይህን አስማተኛ መንግስት ከአራት ኪሎ ለማባረር መተባበር ሲገባ የሞኝ ብሂል ይመስል ስትለያዩ የቆዩባችሁበት ጊዜ ዋጋ አስከፍሏል።

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 3 дня назад

    እባካችሁ ጊዜ ሳትሰጡ ወደ አንድነት ኑ።

  • @solomon3431
    @solomon3431 3 дня назад

    🙏“እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ዳኛ ነው።”🙏
    መዝሙር 68፥5

  • @ekakachewata4673
    @ekakachewata4673 3 дня назад

    Dereje Belay, you always amazes me. Unity is power!

  • @AlmazAlmi-v7n
    @AlmazAlmi-v7n 3 дня назад

    ፋኖ ይችላል

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 3 дня назад

    የምናዳምጠው መሬት ላይ ያለውን የአማራ ፋኖ መሪዮቼን ብቻ ነው። ✌️✌️✌️ለአማራነት 🙏🙏🙏

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 3 дня назад +1

    በፈጣሪ እባካችው አንድ ሁናችው ይህን ችግሩ የበዛበትን ህዝብ ከችግሩ አላቁት ስልጣንና ዝና ይቅርባችው መጀመሪያ የተነሳችውበትን አላማ አስታውሱ በተረፈ ጥሩ ጅማሪ ነው ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @MeseretAdmas-fc7bh
    @MeseretAdmas-fc7bh 4 дня назад +1

    Roha my favorite .

  • @thunderfano
    @thunderfano 4 дня назад +2

    ሰላም ሮሀ

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 3 дня назад

    ድል ለአማራው ፍኖ ህዝባዊ ሠራዊት ድርጅት ።ፍኖ ፍኖ ስልህ እዳሸሽ ፈርተህ እኔ ነኝ በላቸው ደረትህን ነፍተህ።

  • @fenteaman
    @fenteaman 3 дня назад

    ደስ ይላል

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 3 дня назад +1

    ".የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር." እና ".የአማራ ፋኖ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት." በመወሃድ አንድ የአማራ ፋኖ በጎንደር በአስቸኳይ ይመስርቱ! ቅንነት ካለ ሁሉም ቀላል ነው!

  • @asterassegid6926
    @asterassegid6926 4 дня назад

    በርቺ የኛ ጀግና

  • @birhanlight-d8x
    @birhanlight-d8x 4 дня назад

    Roha በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @Peak.570
    @Peak.570 3 дня назад

    አዎ አንድነት አንድነት አንድነት!!

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 4 дня назад

    ትግል ማለት የጨነህን መንግስቱና ስርአቱ አምነህ ወደ ትግል ስትገባ ሂወትህ ሰጥተህ ለህዝብህ ነፃ ለማውጣት እንጂ ስልጣን ለመይዝ አይደለምመሆንም የለበትም ሂወትህን ሰጥተህ ህዝብህ
    ነፃ ካወጥህ ነፃ ያወጣህው ህዝብ ለዘላለም ሲውሳህና ሲዘክር ይኖራል ከህዝብህ የምታገኘው ክብር ለዘላለም ከመቃብርህ በላይ ነው

  • @ኢየሱስታላቅአምላክነው

    ቃል እገባለው የአባቴ የደረጄ ልጅ ነኝ የአብራኩ ልጆች ሰውቶል

  • @desyealemu968
    @desyealemu968 4 дня назад

    እህታችን ማአዛ በርችልን ዛሬ በራያ ቆቦ ልዩ ቦታው ቀዩ ጋሪያ የሚባል ቦታ ላይ ማገዶ በመልቀም ላይ የነበር አንድ ንፅሀን ገለዋን ብለዋን ሰውየው በጋሪ ተጭኖ ወደ ቆቦ ዘመዶቹ እደወሰዱት ሰምተናል።

  • @LulesegedMiliyon-wi6xj
    @LulesegedMiliyon-wi6xj 3 дня назад

    ስሙን ገፈው ክብሩን ሲያጎድፉበት የጎደፈ ክብሩን በደሙ ሊያጠራ የወጣ ህዝብ ነው አማራ ማለት እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው

  • @gudenatola
    @gudenatola 3 дня назад +1

    በጎደር ያለው የአማራ ህዝብ ፋኖ በአርበኛ ደረጄ በላይ የሚመራው የጎደር ፋኖ ጠቅላይ ህዝ ፋኖ ነው። የቀረው የዘመድኩን በቀለ ፋኖ ነው። ዘመድኩን በቀለ ደግሞ የኦህዴድ ሚስጥራዊ የደህንነት አባል ነው።

  • @Auiopui
    @Auiopui 4 дня назад +2

    ምን ጥሪ ያቀርባል ጥሪ ቀርቦለት የለዴ ከተስማማው እሺ ማለት ነው ካልተስማማ ፀጥ ኣይልምዴ ሸዋ ላይ አንዱ ሲያቀርብ መልሰው አቀረቡ በዛው ጠፋ

  • @ሰዉ-መ4
    @ሰዉ-መ4 4 дня назад +3

    2ልጂን ያክል የገበረ ጀግና በ1ወስፋት ሰዉዬ ከሚታለል አንድ አይሆንም ምን ያዘዉ

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 4 дня назад +2

    የጎንደር ወንድሞቻችን ወደተመሰረተው ተቋም ግቡ በዚህን ሰአት ልዩነት አያስፈልግም።

  • @HgFf-et3ec
    @HgFf-et3ec 4 дня назад

    ድልለፋኖ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 4 дня назад

    ሁል ጊዜም ከህሊና የሚቃረን ተግባር በመፈፀም የሚታወቅ አደገኛ ቡድን፣ህውሀት!!

  • @HfEgh
    @HfEgh 4 дня назад +2

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @AbebawMerkeb
    @AbebawMerkeb 4 дня назад

    ጃማ ሳይሆን ጄማ ወንዝ ነው አስተካክይው ሮሃ መዓዚ እህታችን

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د 3 дня назад

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @DTFNews
    @DTFNews 4 дня назад

    ሰላም ሮሃዎች ድል ለ አምሐራ ፋኖ ማን ከለከላቸው የ እስክንድር አሽከር ሆነው ነው እንጂ አሁንም አረፈደም

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ
    @ሀገሬክብሬነሽዜድ 4 дня назад

    👍👍👍👍👍😘😘😘

  • @mulekechinu
    @mulekechinu 3 дня назад

    መዓዚ የስኳድና የወስላታ ኢትዮጵያኒስትን ስድብ ከቁብ እንዳትይው:: ባለጌ አፉን መክፈቱ አይቀሬ ነው::

  • @habtamunigatu8812
    @habtamunigatu8812 4 дня назад

    ሮሃ የሚድያዎች ንጉስ የሆነው እንደ ሌሎች ቧልትና ስድብ ሳይሆን የግፏን ድምፅ በመሆኗ እና በመረጃ ብቁ ስለሆነ ነዉ እና ምን ግዜም ሮሃ አማራውያን ይሄንን ሚዲያ በቀላሉ ስልሳ ሚሊዮን ማድረስ እንችላለን ድምፃችን ስለሆነ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ድል ለመላው አማራ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 4 дня назад +4

    "ያለ ቅድመ ሁኔታ አንድ እንሁን"ማለት ምን ማለት ነው????????????????ድብን ያለ ቅድመ ሁኔታማ አለ፣እሱም ከአጋንንቱ እስክንድር ከሚመራው የዶላር እዝነት መውጣት ግድ ይላል፤ያልፈለገ ገደል ይግባ!!!
    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ ፋኖ ብቻና ብቻ!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 4 дня назад +1

    ኧራሡ አይ ደልዴ የተገነጠለዉ ምደነዉ የሚለዉ😂😂 ሇዳም

    • @0ahh858
      @0ahh858 4 дня назад

      ሁለት ልጆቹን ገበረኮ

    • @habtamuyimer2904
      @habtamuyimer2904 4 дня назад

      ene erasu eyegeremegn new beka endew jil new yemnmeslachew ende?🤣🤣🤣🤣🤣

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 дня назад

      @@0ahh858 እሡ አይደል የሚአሣዝነዉ😭አሁን ከባዳ ጋር መሠለፉ

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 3 дня назад

    የእነስክንድር ቡድን እነ ደረጀ አትሉም 😏 እስክንድርን አባራው ታድሰው ወደተጠሩበት መግባት እንጂ የምን የማስመሰል ጥሪ ምናምን ብሎ ማስቀየስ ነው🤔 ማነው ዶላሬ እስክንድርን ያምናል ከዚህ ወዲያ 😡

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 4 дня назад

    የእስክንድር ዶላር ሲያልቅ ሁሉም ድርቅ ይላል እንደ መናፍት ስሙን እየቀያየሩ ራስ እገሌ እራስ እንትና እያሉ ስቃይ ተሸካሚ አደረጉት ህዝቡን

  • @DudyHd-f3n
    @DudyHd-f3n 4 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 3 дня назад

    በእውነት እንዳለፈው ግዜ ውጊያ አለ እንዴ 🫣😏 ጎጃምም ተጠልፏል ነገር ሁሉ ተበጥብጧል 😏 ነው ወይስ የተለመደ ሰበር የሀሰት ነው ? ግራ የገባው ነገር ሆኗል 🤷‍♂️

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 4 дня назад

    እንደ ጎንደር ብሎም አንድ ሆኖ መታገል ምንም ቅድመ ሁኔታ ሊኖር አይገባም በመሆኑም የጎንደር ጠቅላይ ግዛት እዝ ከአማራ ፋኖ በጎንደር እዝ ጋር ለመወያየት ያቀረበው ጥያቄ ወቅታዊና ለነገ የማይባል ጉዳይ ነው

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 3 дня назад

    አይ መዓዛ እናንተ እንደምትሉን ቢሆን ኑሮ ፋኖ 4ኪሎን በተቆጣጠረ ነበር።
    እኔስ ዘመዴ የሚለውን አምነዋለሁ! ሳያይ የሆነበገር ሳይኖር እንደማያወራ ደጋግሜ ስላየሁት ተስፋም ቆርጫለሁ

  • @AmareChanie-ve8cg
    @AmareChanie-ve8cg 3 дня назад

    ከእስክንድር ድርጅት ሳይወጣ አንድ እንሁን ማለት አይቻልም

  • @WeldeHana
    @WeldeHana 3 дня назад

    "ያለ ቅድመ ሁኔታ"አልበላሽምን ምን አመጣው?😂

  • @Kelemugulilat
    @Kelemugulilat 3 дня назад

    አስረስ ወንጀለኛ ነዉ ለ ፋኖ ዮሐንስ ሞት ተጠያቂ ነዉ ሌሎችም እዉነተኛ የፋኖ አመራሮች እራሳቸዉን ከዚህ አስረስ ከሚመራዉ ገዳይ ቡድን እራሱን ይጠብቅ።

  • @AbelaBela-w3v
    @AbelaBela-w3v 4 дня назад

    Eskiderrren asewgiduuu mejemeryaaaaa

  • @getanehgashu.
    @getanehgashu. 4 дня назад

    mohon yeneberbet hin neber

  • @wellotube9039
    @wellotube9039 3 дня назад

    ከዚህ በላይ የ ኢትዮ ህዝብ ዋጋ ሊከፍል አይገባም

  • @Melesejgu1977
    @Melesejgu1977 3 дня назад

    --#መቸ_ነበር ጎደር ጠቅላይ ግዛት እዝ የሚለው የተመሰረተው🤔
    Okay እነ መስጋናው ያቋቋሙት መሆኑ ነው😂

  • @WendmZewudu
    @WendmZewudu 4 дня назад

    And nen

  • @dawitadinew2123
    @dawitadinew2123 4 дня назад +1

    እነ ሐብቴ ከዘመነ ካሴ ተፅኖ ወጥተው ምላሽ ቢሰጡ መልካም ይሆናል

    • @0ahh858
      @0ahh858 4 дня назад +1

      ልጋጋም ዘሜያማራምሰሶ ነው እናለምን ይገነጠላል

  • @TeferaAragie
    @TeferaAragie 4 дня назад

    እነ አስረስ ማሬ እያሉ ጎጃም ነፃ አይወጣም

    • @yehizbalemmekonnen8622
      @yehizbalemmekonnen8622 3 дня назад

      ፈሳም

    • @AmaraFano-yx2oz
      @AmaraFano-yx2oz 3 дня назад

      እሺ የዘመድኩን ጭን ገረድ ሌላ የምታብራራው ነገር ካለ ETV ላይ ቅረብና አብራራ!! ቦለቄ ራስ!!

  • @Shewandenek
    @Shewandenek 2 дня назад

    መንግስት እየተዳከመ ነዉ አንድ ሁኑና ተዋጉ አማራ ነፃ ይዉጣ

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 3 дня назад

    Beand bet and abawera ,and kehonk and hun and kalhonk tdemesesaleh, beka kezih belay tgst yelenm !!!

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 4 дня назад

    😳😳ደረጀበለይ ሁለት ልጆቹን ገብሮ ከካድሬ ጋር የወገነዉ እሡነዉዴ😳ያሁሉ አድናቆት በድርጁቱሥም ተሠቶት ተመሥግኖም ኧረ መዋረድ ነዉ በሥማእም😢😢የለጆችሀን መሥዋት ነት ባዶ አታሥቀረዉ ለሆድ ብለህ😭

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 День назад

    Fano Dereje @ your two sons paid the ultimate price in their life for the amhara people , not to appint clueless , power monger anti amhara eskjnder
    Sony oh and kefelew should join the gonder fanos unity

  • @abrahame996
    @abrahame996 3 дня назад

    መአዛ የሚሉሽ እረ ታፋቺ (የውሸት_ዜና) እየፈበረክሽ ጄ/ተፈራ ሲነቃ የጎደር ጥቅላይ ግዛት እንዲህ አለ የሚል ውሸት ነገ ታፍሪያለሽ ስለምትደግፊያቸው የፋኖ አደረጃጀት ብቻ አውሪ

  • @AliAbuabid
    @AliAbuabid 3 дня назад

    ቀደዳ አይሰለችም ግን

  • @habtamuyimer2904
    @habtamuyimer2904 4 дня назад

    ahun ye derejen meglecha min enbelew beteseb ? erasu aydel ende kene habtai drjit weto lela drjit yemeserete ere tew atajejlun🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @YOTE122
    @YOTE122 4 дня назад

    እንደው ሮሀ ሚዲያ የህወሓት ነገር አያስችላችሁም። ለዚህ ነው መአዛ የህወሓት አሽከር ነች የምለው።

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y 4 дня назад

    Copy paste of Ethio forum.what happened?

  • @getachewkebede6969
    @getachewkebede6969 3 дня назад

    አስተካክሊ አንቺ ለሴት ነው አንቺ

  • @rasras1608
    @rasras1608 4 дня назад

    Meaningless nonsense. Why don't they discuss their issue in closed doors. The same thing every single day. Roha init for the money