Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ለምለምን አክስት ነሽ አልናት ደነገጠች😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июл 2024

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @user-lt2if1qv2c
    @user-lt2if1qv2c Месяц назад +747

    ወድሜ ሞቶብኛል 😢በፀሎታችሁ እና በዱአችሁ አስቡልኝ😢እህት ወድሞቼ 😢😢😢😢😢😢

    • @user-sh1il8ke2i
      @user-sh1il8ke2i Месяц назад +8

      አይዞሽ ነፍስይማር እግዚአብሄር ያፅናችሁ😢😢

    • @user-ci2vl8lh8z
      @user-ci2vl8lh8z Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ያፅናልን😢😢😢😢

    • @user-zy9nn8yt2d
      @user-zy9nn8yt2d Месяц назад

      nbs yimar

    • @Zedo_Ke-k3d
      @Zedo_Ke-k3d Месяц назад +5

      አይዞሽ አለህ ይሶብርሽ ዉዴ❤

    • @eexx5392
      @eexx5392 Месяц назад +1

      አይዞሽ ነብስ ይማር አንቺንም እግዚአብሔር ያፅናሽ እማ😢

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Месяц назад +93

    😂😢ለምለም እኮ ጀግና ናት አዛኝ ነች ልክ እደናት እኮ ናት እረጂም እድሜ ይስጥሽ የኔጀግና

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Месяц назад +53

    በለምለም አትፍርዱ ብራክም ቢሆን ያዉ ለወንድሞቹአ ስለምታስብላቸዉ ራሳቸዉን ተለዉጠዉ እንዲኖሮ ስለምትፈልግ ነዉ ስሜቱአን የተናገርች

  • @SofiaMohammed-nj1xc
    @SofiaMohammed-nj1xc Месяц назад +15

    ወይኔ የለሚ አሥተያየት በዚህ አጋጣሚ ለሚን በጣም ነው የምወዳት የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Месяц назад +75

    😂😂😂አር ኤፊ ነፍሳችሁ አይማርም ለም የኔ ትሁት ሴት ስዎዳት ኮ❤️❤️የኤፋ አነጋገር የተመቸው በላክ😂😂😂

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Месяц назад

      ባባዶ አላላም ክክክክክክክ ክክክክክክክ

    • @Nauma-gd2yw
      @Nauma-gd2yw Месяц назад

      😂😂😂😂በኮዶም አለኮ

  • @kamilasherif-eg8nz
    @kamilasherif-eg8nz Месяц назад +31

    ልጅቱ ራሱ ፕራንክ ስትችል😂😂😂

  • @user-pe1gx5pl1d
    @user-pe1gx5pl1d Месяц назад +23

    የተንቢ አስተያየት ያስደነገጠው በላይክ እስኪ ያሳይ😂😂😂😂😂😂

  • @imuusrausri8293
    @imuusrausri8293 Месяц назад +24

    😂😂😂😂ነፂ ስወድሽ ግን እኮ ያጋጥማል ለሚ ዝም ብላ ነገሮችን ታጋንናለች 😊

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Месяц назад

      ኝኝኝይችን ትመሥል ልጅ አግተሼነዉ😂

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- Месяц назад +58

    *_ደሞ ሴት ነች አላለችም Netsi በሳቅ 😂😂_*
    *_የኔ እናት ለሚዬ ልትገድላቸው ነበር እኮ🥰_*

  • @samritube645
    @samritube645 Месяц назад +41

    *አይ ኤፋ ይቺ ነገር እማ ጀርባህ መጠናት አለበት😂ነጺዬ ጠፍተሻል የኔ ውድ አይ ለምለም እኮ እንደዚህ መንዘላዘል አይመቻትም ደግም ፕራክ አትወድም😂 ግን ቢሆን እራሱ ልጅ ጸጋ ነው በዚህ ልክ መናደድ የለብሽም*

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 Месяц назад +8

    ወይኔ ለምለም የኔ ልዩ እህት
    የአለሽ ክብር ለቤተሰቡ በስማም❤😂😂😂😂😂

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk Месяц назад +6

    ነፂዬ ያበደ ፕራንክ ነው የምር እንደዚ ስቄ አላቅም በራቁት አላለም 😅😅😅😅 እረ ወዬው

  • @user-rh2xl3sm7n
    @user-rh2xl3sm7n Месяц назад +44

    ኤፍሪም ልገለኝ ነዉ አለ 😂ጀግና እህት ተመችሽኝ 💪💪

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Месяц назад

      የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz Месяц назад +22

    ጀግና ነሽ የተንቤ እይዋ ከቤት ሳይወጡ አይዉለዱ

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta Месяц назад +6

    ነፂ አትጥፊ የኔ ጣፋጭ ሁላችሁም ስታወሩ አትጠገቡም😂😂😂

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Месяц назад +9

    ለሙየ የኔ ጀግና እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለሴት ያለሽ ክብር እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @zo122m-im1zy
    @zo122m-im1zy Месяц назад +22

    ወንዶች እማይገብበት የለም ትክክል ነፂ

  • @gjggguih2161
    @gjggguih2161 Месяц назад +44

    እንኳን ደህና መጣሽ ነፂ 🎉❤🎉❤🎉 የምትሉ ላይክ🎉❤🎉❤

  • @user-zx5ug1rq9c
    @user-zx5ug1rq9c Месяц назад +8

    ወላሂ ልጅቱ ደስ ትላለች እዲግ በይልኝ ይኔ ቆጆ

  • @Tayba-ur5pw
    @Tayba-ur5pw Месяц назад +11

    አፈረጠችው ለካስእቤት ማደርየተውከውአላለችም አይ ፕራክ

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky Месяц назад +46

    በራቁት አላረግንም አላለም ኧረ ወየው😂😂😂

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 Месяц назад +45

    ተቢ አርገሀል 😂ቱ ኤፋ በኮዶምነው አላለም😂😂😂😂😂😂😂

    • @fetyakedri
      @fetyakedri Месяц назад

      ዉዳ ደምርኝ🎉🎉🎉🎉 በቅነነት🎉🎉🎉

    • @narditube4378
      @narditube4378 Месяц назад

      🤣🤣

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 Месяц назад +14

    አችንም ትመስላለች አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bl6dp6mp8n
    @user-bl6dp6mp8n Месяц назад +4

    ምን ችግራለው ልጂ መውለድ አገት ማስደፊት አይደለም ልጂ የግዚያብሔር ስጣታ ነው የምር ቢሆንም ደስ ብሎሺ ተቀበይ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +81

    መነው እዳኔ ኤፍሬምን ያሚዋዳው 😂😂ሲስቅ ስዋዳው🎉😊😂

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Месяц назад +20

    ወዩ ወዩ የነፂ ማቃጠር የለሚ ንዴት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Месяц назад +4

    አዬ ለሙየ የኔ እናት እያገላበጠች አየቻት ህፃኑዋን

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Месяц назад +17

    ነፂ ጋብቻው የት ደርሰ ለምለም አገባለሁ ብላ በዛው እልም አለ አችም ቨቅስብ ቀን ጠብቁ ብለሽ ነበር እኮ🙄

    • @Dina-fx2vw
      @Dina-fx2vw Месяц назад

      ተራዝሟል ብላለች ኮ

    • @user-rw3xt1rd8n
      @user-rw3xt1rd8n Месяц назад

      ክክክክክክ

    • @narditube4378
      @narditube4378 Месяц назад

      ​@@Dina-fx2vw😂😂😂 ወዴት

    • @ToybaAdme
      @ToybaAdme Месяц назад

      ባልእባጮመሠለሻከጓሮእሚቆረጥካወሩይበቃቸዋል😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 Месяц назад

      @@ToybaAdme 🤣🤣🤭

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Месяц назад +33

    ልጅቷ ስታምር ማሻ አላህ ❤ አላህ ያሳድጋት

    • @fetyakedri
      @fetyakedri Месяц назад

      ዉዳ ደምርኝ በቅንነት🎉🎉🎉

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Месяц назад

      ደሚርኝማ🎉

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez Месяц назад +44

    እኔ የገረመኝ የነፂ ማሽቃበጥ ነው በሳቅ😂😂

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Месяц назад +3

    ጎበዝእኮነሽለምለም ኤፍሬም የስድብ ማአት ወረደብህ እኮ

  • @ZenabAmn
    @ZenabAmn Месяц назад +1

    ወላሂ ግን የግርምኝ ነግር ቢኑረ ልጀቲ የተመክርች ነዉ የምትምስለዉ የኔ ቆጁ አላህ ያስደግሽ ❤❤❤❤

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa Месяц назад +24

    ወይኔ ለሙ ለቤተሰብ ያላት ክብር አስተያየቶ😂😂😂😂ወይ ፕራክ

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 Месяц назад +26

    ነፅዬ የምር ተናፍቀሽ ነበር❤❤ባበደ ቪዶኦ ነው የመጣሽልን😂😂😂 ይመቻችሁ

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u Месяц назад +3

    ወይኔ በሳቅ ለሚ ተጫወቱብሽ በባዶ ነው አላለም ተልከስክሰሃል ኪኪኪኪ

  • @user-jc3ee8he3b
    @user-jc3ee8he3b Месяц назад +2

    ነፂን የማቃት የሚመስለኝ ነገር😊❤ኤፋ እንደዛሬው አስቃችሁኝ አታቁም😂😂ምርጥ እህት ለሚ❤❤

  • @hayath3029
    @hayath3029 Месяц назад +31

    😂😂😂😂😂😂የገዛሁት ቦርሳ አላለቺም የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Месяц назад +40

    ነፃነት ወሏሂ ሥወድሽ ማር እራሡ እንዳንቺ አይጣፍጠኝም

    • @kamilasherif-eg8nz
      @kamilasherif-eg8nz Месяц назад +4

      ቀምሠሻታልደ😂😂😂😂

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v Месяц назад +2

      ​@@kamilasherif-eg8nzያስብላል😁😁😁🤣🤣🤣🤭🤭

    • @user-sr7pk8ee6t
      @user-sr7pk8ee6t Месяц назад

      እዋይ😂😂😂

    • @user-id9ow5rc8i
      @user-id9ow5rc8i Месяц назад

      ​@@kamilasherif-eg8nzክክክክክክክክክክክ

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen Месяц назад +1

    የኔ ሚስኪን የተቢ. ለቤተሰብዋ የምትኖር ጀግና ናት. ያበዴ ፓራክ ነው

  • @user-zh7mo7ty4r
    @user-zh7mo7ty4r Месяц назад +4

    ልጅቷ ስታምር ማሻአላህ❤❤ አላህያሳድጋት

  • @user-du5dm9oj4y
    @user-du5dm9oj4y Месяц назад +29

    አረ ሆዴ ቆሠለ ዛሬ የነፂ መቃጠር አይ ለሙ ተኝተሀል አላለችም😂😂😂😂ነፂዬ ተናፍቀሽ ነበር❤❤❤

    • @fetyakedri
      @fetyakedri Месяц назад +1

      ዉዳ ደምረኝ በቅንነት🎉🎉🎉

    • @user-jo3vl7cl2f
      @user-jo3vl7cl2f Месяц назад +1

      እኔም የሳኩት እዚህ ነው ክክክክክክ

  • @trr1069
    @trr1069 Месяц назад +65

    ደፍ ቀና የምለዉ ለሷ ነዉ😂😂😂ድፍት በል😂😂😂

  • @user-he9rs8dv6l
    @user-he9rs8dv6l Месяц назад +1

    ታላቅ ስትሆኑ የሚሰማችሁ ስሜት ነው ለምለም ላይ ያየሁት 😭😭😭

  • @frankheering7927
    @frankheering7927 Месяц назад +2

    የለምለም የንዴት አስተያየት ይገርማል: ቀጥላም ንዴቷን መቆጣጠር ሲያቅታት ልደብድብ የምትለዉ ነገር ያስቃል😂😂😂

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h Месяц назад +17

    አይ ለሚ አርገሃል ተኝተሃል አላለችም😂😂😂😂😂😂😂

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Месяц назад +87

    እሷም ፕራክ አትወድ እናም አትለቋት ታጨረጭሯት አላችሁ😂😂😂❤❤

    • @user-yp4em1mk1p
      @user-yp4em1mk1p Месяц назад

      ዘርኝነት አለባት ልጁቷ የየትሀገር ልጁ ናት አለች ሰዉሰዉአንድነዉ

    • @KamilaAli-fg5sr
      @KamilaAli-fg5sr Месяц назад

      አረ. ኖርማል ነዉ. ባል ብታመጭ. ከየት ሀገር ነዉ ብለዉ መጠየቃቸዉ. አይቀርም መቸም ቤቶችሽ. ​@@user-yp4em1mk1p

    • @fatlmaabdu6733
      @fatlmaabdu6733 Месяц назад

      ተመካክረው ነው ካሜራ እያየቺ

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Месяц назад

      እና የልጅቷን ሀገር መጠየቅ ምኑ ነው ዘረኚነት የሚያስብለው​@@user-yp4em1mk1p

  • @memomemorial2758
    @memomemorial2758 Месяц назад +2

    ሀይ ኤፋ አናጋገሩ 😂😂😂😂ቤኮንዶም ነው አላለም 😂😂

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Месяц назад +1

    ነፂዬ በጣም ነው የምትመቼኝ እርጋታዋ ስወድልሽ ደግሞ በጣም ጠፍተሻል ኤፋ የተመታ ኘራንክ ይዘክ 😂😂 ለሙን ልታሳብዷት ነው እንዴ አላማችሁ

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh Месяц назад +20

    ለሙየ የኔ እናት😂😢 ነፂየ የተመታሽ😂😂❤❤❤

    • @fetyakedri
      @fetyakedri Месяц назад

      ዉዳ በቅንነት ደምረኝ🎉🎉🎉

  • @salma3197
    @salma3197 Месяц назад +8

    ነፃነት ተናፍቀሻል ጠፍተሻል ከሚድያ ላይ እንዴት እንደምታረግ ከአስብበት ለምለም አምኖ በቀበለው እንጂ ከሆነው ወዲህ ምን ማድረግ አለ አበዳችኋት እኮ እንኳንም ብራን ሆነ አይዞሽ ለምለም

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw Месяц назад +16

    ነፂ ስለአየዋችው ደስስስ ብሎኛል ነፂ የማርኪንና የሄሉን አሁንም ደግመሽ መልሽው አይተሻል ሄሉ ከባድ መስዋህት እንደከፈለች ማንም ሴት የውጪ ጉዞ አትዘርዝም ❤❤❤ አብረሽ አልቅሰሽ ነው ታግለሽ ፍቅራቸውን አሁንም በተንቢ እና ባንች ይፈታል ተስፋ አለኝ ነፂ
    ሄሉም ትምህርቶን ታስተካክል
    ለሁሉም እግዜር ይጨመርበት
    በጣም ስለምወዳቸው ሄሉንና ማርኪን ❤❤❤
    መልክቴ ከጀርመን አገር!!!

  • @sofiyamohammed2184
    @sofiyamohammed2184 Месяц назад +4

    አይይይይይ ለሙዬ ያኔ ውድ ባጣምነው ምዎድሽ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Месяц назад +43

    ወይ ለሙየ የሁሉ እናት፣መካሪ❤

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Месяц назад +30

    ወላሂ የለምለም እህትነት ይለያል ምሪጥ አሳቢ እህት ነሺ ❤❤😢

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj Месяц назад +2

    😂😂😂😂😂😂ኤፉዬ በቃ ዱንያ ፏ አብረን እናሳድጋለን

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed Месяц назад +2

    ለሙየ ግን በቤተስቧ አትደራደርም የኔ ጀግና

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s Месяц назад +21

    ወይኔ ለምለም ስታሳዝኔ ለቤተሰቦችቨ ያለቨ ፍቅር ለምዬ እመብርሃን ትጠብቅቮ ነፄም ኤፍሪም አዝግ

  • @zuzuFamily-n3e
    @zuzuFamily-n3e Месяц назад +24

    የነፂ ድርቅና ይለያል😄😄😄😄

    • @fetyakedri
      @fetyakedri Месяц назад

      ዉዳ ደምርኝ በቅንነት🎉🎉🎉

    • @zuzuFamily-n3e
      @zuzuFamily-n3e Месяц назад

      ​@fetyakedri እሺ

  • @Selina6648
    @Selina6648 Месяц назад

    ለምለም በጣም ምሰኪ ነች ሁሉም እንዳንቺ ቢሆን ኖሮ ምርጥ ነበር አመለካከቷ እንደ እኔ ነው ነፂ ምርጥ ልጂ ነሺ እውነት ሊከሰት ይቺላል ለወንድም መወገን የለባትም እሱ በሚውልበት እሰዋ አትውልም እርግጠኛ መሆን የለባትም

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1i Месяц назад +2

    😂😂😂😂😂 የኔ ናት ለምልየ ❤❤❤❤አታናዶት ጀግና ነሽ እኮ ግን ለምልየ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @GgtGgd
    @GgtGgd Месяц назад +20

    ለሶብየነው ደፋቀና እምለው አላለም 😂😂😂ለሚደሞ 😮ድፋትበል 😅😅የዛሬው😊ይለያን

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww Месяц назад +12

    ነፂ ጎበዝ ማጋጋሉን በደብ ነው የቻልበት

  • @benezementube2119
    @benezementube2119 Месяц назад +1

    ነጺ አግብታለች ለዛ ነው የጠፋችው
    😂😂😂😂😂😂 ለምለም ተኝተሀል አላለችም😂😂😂😂

  • @IkeLke
    @IkeLke Месяц назад +2

    ተኝተሀል አወተኝቻለሁ ግን በኮንከዶም ወየዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Месяц назад +11

    😂😂😂😂😂ልጅቷ እራሱ ወይኔ የተመከረች ትመስላለች

    • @narditube4378
      @narditube4378 Месяц назад

      እኮ ጎበዝ ተዋናይ ይወጠታል 😂😂

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt Месяц назад +17

    ነፂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣሽ

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Месяц назад

    የኔፂ ድርቅና
    የለምለም ቁጣና አስታየት
    የኤፍሬም አነጋገር😂😂😂😂😂😂🙈

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Месяц назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 Месяц назад +14

    ስም እራሱ አውጥቶላታል አይ ነፂ😂😂😂😂😂

    • @fetyakedri
      @fetyakedri Месяц назад

      ዉዳ ደምርኝ በቅንነት🎉🎉🎉

  • @bmm3152
    @bmm3152 Месяц назад +12

    በበዶ አልተኝነም አለለም ኤፈ እነ ነፂ ለሙን አስጨነቀቹወት 😂😂😂😂😂😂

  • @akramcell7964
    @akramcell7964 Месяц назад

    ለሙ ለቤተሰቡቿ ማች ናት ወንድሞቻ ቁምነገረ እድደረሱት ትለፍለች ቤተሰቦቻ ደሰተኛ እድሆኑ ትጥራለች በረች ጎበዝ

  • @ethiopiaye3844
    @ethiopiaye3844 23 дня назад

    መገን የህፃኗ ማሽቃበጥስ😂 እጁን ያዘች እኮ😅😅😅😅😅

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Месяц назад +34

    ነፂዬ የኔ ውድ በጣም ናፍቃሽን ነበረ ለሙዬን አተስከፉሀት በእረቁት አይደለም በኮዶም ነው የማይፈረ እሄ ኤፍርም በጌታ ወይኔ አንተ እፈር😂😂😂❤❤😂

  • @FikiritaMengia
    @FikiritaMengia Месяц назад +42

    ነፂ እንኳን በሰላም መጣሽልን🙏🙏🙏
    ኤፉ ጉድህ ነው ዛሬ🤣🤣🤣
    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በልጅ ፕራክ ይቅር የምትሉ🙏🙏🙏
    የለምለም መደንገጥ ወዮሁ🙏😥

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit Месяц назад

    ለምለም እዴትነው ህፃኗን የምታያት ወላ በሳቅ ነፂዬ ተናፍቀሽ ነበር ግን ለምለምን አታናዱብን ለሙዬ የሴቶች በላይ ጀግናሴት ❤

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Месяц назад

      እረበሣቅ ነፈርኩ😂😂😂😂😂😂

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 Месяц назад +1

    እንኳንም ደህና መጣቹልን ነጽዬ ጠፍተሻል የኔ አስተዋይ ለምዬ ቀለል ያለ ፕራክ አድርጓት ታሳዝነኛለች የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🥰በፍቅር ኑርሩልን ውድድድድድድ🎉🎉🎉🎉

  • @user-nc6md7uk5g
    @user-nc6md7uk5g Месяц назад +17

    በጣም ጥንቁቅ ሴት ነሽ ለሙዬ ካሜራው ይጥፋ ማለትሽ ደስ ይላልብ❤

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda Месяц назад +14

    ጨዋ ቤተሰባች ኤፍርም ነፂ እንካን ደና መጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Месяц назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ ነፅየ የኔ እጋጋይ😅😅😅

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብ Месяц назад

    ለሊዬ የኔ ጀግና እናት እኮነሽ ከልብሽ እህት ብቻ አደለሽም ነፂ ኤፋ ቻሉት ዱላውን የለሊ እና የኤፋ አነጋገር ሆዴን አቀሰለኝ እንደዚ ስቄ አላቅም

  • @user-ou1jb7gd8r
    @user-ou1jb7gd8r Месяц назад +4

    አረ ነፂዬ አቺ ትመስላልች አላልቸም አረ ወይኔ ለምለም አሳቀችኝ

  • @GaniGani-bh3bm
    @GaniGani-bh3bm Месяц назад +11

    ኤፊ ጉዴ ውጣ 😂😂😂😂😂💃💃

  • @FatemhFatemhathyo
    @FatemhFatemhathyo 21 день назад

    አይይሄ ፖራክ ምናለበት ይሄ ፖራክ ተብየው ከዚች አለም ቢጠፋ በጣምልብ ሰባሪነው አይለምለም አሳቅሽኝ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Месяц назад

    የኤፍሬም ሳቅ እደኔ የሚያስቀው😂😂😂 ደበደበችውኮ ስታምሩ❤❤❤

  • @kidist_tub
    @kidist_tub Месяц назад +58

    እውነት ነው የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ የት ናችሁ ኑ ቶሎ❤❤❤👍👍🙈 ፈታ በሉ😀😀😀😀😂😂😂😂😂😂

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-or4th8oz3v
      @user-or4th8oz3v Месяц назад

      😂😂😂😂😂

    • @ZahraMohammed-k7c
      @ZahraMohammed-k7c Месяц назад +1

      ደነዝ ከመፃፈሽበፊት አታሰቢም እደ እግር የያዝሽ ይመስል እርግጠኛ ሁነሽ የምታወሪው አፈርበይ ምቀኛ

    • @SaAs-bu4yc
      @SaAs-bu4yc Месяц назад

      የኮሜቶቺ እኮትግርማለህ😂😂😂😂

    • @Aminat379
      @Aminat379 Месяц назад

      ወደዉአይስቁአሉ😂😂😂😂😂😂😂😂ያንቺስደሞከፋ😂😂😂😂😂😂

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Месяц назад +4

    ለምለም ተመችታኛለች አድርገካል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ኤፊ ተልከሰከሰ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Месяц назад

    ለምለም ለወድሞችሽ ያለሽአመለካከት አደቅሻለው ግን ልጅየእዚያብሄር ስጦታነው አጋጣሚ የሰውነት ቢሆንም ብለሽ መክረሽ አስተሳሰብሽን መቀየር አለብሽ በተረፈ ሰላማዊ ይብዛ ከነቤተሰብሽ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 Месяц назад +3

    😂😂😂😂 ሀይ ለምለም የገዛዉት ቦረሳ አለች እኮ😅😅😅

  • @TRaya-bi4tc
    @TRaya-bi4tc Месяц назад +7

    ለሚ ስትታቀስ😂😂😂😂እናቴ እግዳ ሲመጣ ልጅ ቁጭ አይልም ትለኝ ነበረ😂😂በአይኖ

  • @ttiyettiy4565
    @ttiyettiy4565 Месяц назад +6

    ጎበዝ ነፀ ወድ እማይገባበት የለም አለች አቺግን ለምለም ቢወንኳን እደዚ አይባልም ደግነቱ ቀልድ ነው

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Месяц назад

    የኔውድ ለምለም የምር አድናቂሺነኝ እድሜይሥጥሺ ጀግና ማለት እዳንችነው.

  • @gfg4073
    @gfg4073 Месяц назад

    ድፍትበል ደፊ ቀና የምለው ለምለም ምላሽ ድፍት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lc09o95
    @lc09o95 Месяц назад +3

    ወይኔ አስተያየቷ ለሙ ኡኡኡኡኡኡኡ ራቆታችን አልተኛንም አላለም

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Месяц назад +10

    ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-ok1om1il1v
    @user-ok1om1il1v Месяц назад +2

    ወየው በሳቅ ለሚ የኔ ጀግና

  • @TigistGemechu
    @TigistGemechu Месяц назад

    ውይ ለምለም የኔ ቆንጆ ።ጭንቀትሽ እረ ነጻነት ድርቅና የእውነት ቢሆን እንካን ማሳመን ትችያለሽ ።ውይ ድፍት በል።

  • @CharaMai
    @CharaMai Месяц назад +14

    የኔ እህት የተቢ አብሽሪ ያጋጥማል ተበቀያቸው ኤፋን እና ነፂን 😂😂😂

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Месяц назад +15

    ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጠቃሚ ትምህርት ታገኛላቹ🌹🌹🌹🌹🌹🛍️🛍️🛍️🛍️

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 Месяц назад +2

    ክክክክክክክክ ያዝግድህ አለች የኔ ማር የተንብዬ ♥️♥️♥️♥️♥️ ስወድሽ

  • @narditube4378
    @narditube4378 Месяц назад

    አይ ለምሊ ምያስፈልገን ነገር ነው አለለችም 😂😂😂