Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤ የአስፍዬን ቦታ ይተካልን እውነት ቢያንስ መፅናኛ ይሆናል❤❤❤❤አቤ የምር ጓደኛ በደስታም በሀዘንም ያልተለየህ ድንቅ ሰው አላህ መፅናናቱን ይስጥህ😢😢😢
እናንተ እራሳችሁ በግል ባላውቃችሁም። በጣም ደሰ የምትሉ ሰው ሰዉ የምትሽቱ ፍቅር ናችሁ። ሰለዚህ የወንድማችሁ እሰፊቲን ፈለግ መከተል ግድ ነወ የሚል እመለካከት እለኝ። ለምን መሰላችሁ ከ 23 አመት አሜሪካ ቆይታ በሆላ የተማርኩትቢኖር። ሰውን ያለ ምንም ሁኔታ ሰው ሰለሆነ መውደድ። ማክበር የሰው ልጅ የሆነውን ሁሉ። ነገሮቹ ከባድ ቢሆኑም በደንብ ጊዝ በመሰጠት ሰከን ብሎ ማየት። ሁል ጊዝ ተክክለኛ ነገር ማድረግ። ሰውን መውደድ እንጅ አለመፈራት። I LOVE YOU ALL !!
አሰፋው በስራዎችህ ሁሌም እናስታውሰሀለን። ነፍስህ በገነት ትረፍ አቤ አንተም ድንቅ ሰው ነህ። EBS እንደ እናንተ አይነት አዘጋጆች ጋዜጠኞች ለአሁኑ ትውልድ መኖሩ ትልቅ ነገር ነው። ፕሮፌሼናሊዝም ግብረገብነት የቡድን ስራ teamwork በጣም የሚደነቅ ነው። በርቱ በርቱ 🙏🙏🙏
የእውነት ኢቢኤሰ በጣም እንዲህ ያለ ሰው ጫወታው ይናፍቃቸዋል ይህ ሰው ግን አቤ የእውነት ወንድሙ የሚመስለው በአሁን ሰዓት እንኳን የሰራ ባልደረባ ጓደኛ ቤተሰብ በተጠላላበት ዘመን የዚህ አይነት ሰንት ወንድም የሰራ ባልደረባ ከቤተሰብ የበለጠ አለ ለመጨረሻው ዘመን ጥሩ ሰራ የሰራ ችሁትየጨዋ ልጅ ኢቢኤሰ በጣም የሚገርሙ ሰራተኞች እንደ ወንድምኔና እህት ሆነው የሚሰሩ እሰከ ባለቤቶቹ ልክ እንደሰጋ የሚተያዩ በጣም ታሃምር ነው የኢትዮጵያን ህዝብ የማይረሳችሁ የደሃ ቤት ማን እንደኢቢኤሰ ፈጥኖ ደራሸ የእውነት አሰፋው ምተ አይባልም ይህ ሁሉ መውደድ ሰው ያለው ሰራው ነው ያማል ላልደረሰበት እናቴን በካንሰር ያጣሁዋት አሜሪካ በአንድ ቀን ልጄ እግሬ ብላ ገብታ ድብዳ ካንሰር ሲባል አምሰት ቤተሰብ ሸኝሁ እና ሳሰባቸው የአሜሪካ ዶክተር ያመኛል ገብተው ትተርፋለህ ሳይሆን ከሁለት ሳምንት በሃላ ትምታለች ሲሉኝ እነሱ አላህ ይመሰሉ ከዛ ሰጡኝ እናቴን ሰል ወደሃገርዋ መሄድ አትችልም ሲሉኝ አይ በነርሰ አሰታምሜያት ቀና ሰትልከአሜሪካ ወደኢትዮጰያ ልኬእዛ ቤተሰብዋን አይታ በወሩ ምተች እና ኢቢኤሰ በጣም ከፍ በሉ እናተም ሁላችሁም በተለይ ደግም ራኪ በጣም የምታዛዝን ብዙ አብራው ያሳለፈች ኢቢኤሰ የጀግና ቤት ነው ማንም ለሰራተኛ እንደዚህ እንደቤታቸው የሚሆን መሰሪያ ቤት በሂወቴ አላየሁም አላህ ይጨምርላችሁ
ቦታዬን እንዳይወስድብኝ ያለው ለቀልድ ይመስለኛል
አወ እጉኑ እኮ ነበረ
እኔም😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አወን
አዎ አስርት ቀልድ ይወዳል
ራስበሽታ አስፊቲ😢😢😢። የሞተ ተጎዳ። ለማይመለስነገር። ሥትበሳጭ። ሂወትህአለፈ። ዘርህንኮአብዝተህኑሮ።
የኔ አባት ፍትህ ለአስፋው ይመለስልን ማለት ብንችል
የአስፋው ማስታወሻችን ነሽ ራኪ ❤️ እባክሽ ወደ እሁድን በ EBS ተመለሺ ራኪ ፡፡
አሰፍሸዬ አልጠግብ አልኩ ቪድዮዎችህን ማየት የኔ ኩሩ የኔ ቀልደኛ ይሔ ደፋር ሞትትትት😢😢😢😢
ኡፍፍፍ በጣም 😢😢😢 ከባድ ነው አስፍቲ ነፍስ ይማር ማመን ይከብዳል
አቤ እዉነተኛ ወዳጅ ጌታ ይባርክህ 😢
የኔ አባት እግዚአብሔር ነፍስህን ያሳርፍ😢😢😢
ኡፍ የኔ አበት አሲፍት ሁሌም እቤዬን መቆጠጠር አቀተኝ ከሞተ ቀን ጀምሮ😭😭😭😭😭😭
ብዙ የምንማርባቸው የሚያስቀና ጓደኝነት !!
እኔም እንደዛው አሳዘነኝ እግዚያቤር ነብስህን ዪማረው የኔ ጌታ😢😮😅😊
አስፍዬ የዛን ቀን ያሳቀኝ ወንበር ይዞ ሲመጣ አስፍዬ መልካም ሰው ነው ደግሞ ተክቶዋል የስራ ባልደረቦቹን በርቱ መጽናናት ይሁንላችሁ 6:17 😭😭😭👍
አቤ እውነተኛ ጓደኛ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ኡፍ 😢😢😢😢😢 እውነት እውነት አልመስልሽ የሚለኝ ነገርስ የአስፊቲ ሞት 😢😢😢😢😢💔💔💔
በቲቪም በስልኬም አስፊቲን ብቻ ሆነ የማየው 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው😭😭😭
ሁላችንም ነን በጣም ያሳዝናል
አበበ ፈለቀ ምርጥ ሰው አስፊቲ እንወድሀለን ነብስ ይማር ጃፒና ውዳጁቹ መፅናናትን እንመኛለን 💔💔💔
አስፊቲ ያአላህ ሶብር ስጠን 😢😢😢😢😢
ሞት አይቀርም ግን አንዳንድ ሰወች ከመልካምነታቸው የተነሳ የእውነት የሞቱ አይመስልም አስፊቲ የእውነት የሞተ አይመስለኝም ኡፍፍ
አይ አስፍዬ በእግርህ ሂደህላቸዉ በሳጥን መለሱህ ቀልድህን ሳቅህን ሳንጠግበዉ በጧቱ መንገድህን መረጥክ አስፍዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ እንወድሃለን
አቤ በጣም ጥሩ ሰው ነወ
አበበ ፈለቀ እና 97.1 የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም መቼም አረሳዉም😂😂😂❤❤❤❤
አቤ ወላሂ ከልቤ አከብርካለው የጓደኝነትን ጥግ አይተንብካል ክበርልን ባስፊቲ ሞት አይደል እኛ ልጆቻችን ልባቸው ተሰብሮዋል 💔 እንግዲህ አላህ አይሳሳትም የሚፍልገውን አድርጐዋል ሁላቹም በርታ በሉ አቤ ከልብ እንወድካለን ላደርከው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ክበርልንንን🌹🌹🌹🌹
ነፍስ ይማር 😓😓😓😭😭😭
አበበ ፈለቀ የሚገርም ጎደኛ ነዉ እደመሌኩ ዉብ ።አቀማጠለዉ አስፍዉመሸሻን😢😢😢😢😢
የረብ ሰብርኒ🎉🎉🎉
ኡፍፍፍ አስፋውየ😭😭😭
ወይኔ አስፊቲ😥💔💔💔💔💔💔
ጋደኛ ማለት እድህነው የኔ አባት አይሞት😢😢😢😢😢😢
ኡፍ አስፍዬ የኔ አባት😢💔💔
አስፊቲ እኔኮ የሞትክ አይመስለኝም ነፍስሕ በሰላም ትረፍ አስፊቲ እንወድሐለን
የጓደኝነት ጥግ አስፊቲ እና አቤ♥️አስፍየ💔😭😭😭😭
This life like dream😢😢😢😢 we lose hero father😢😢😢😢😢
አስፍየ የኔ አባት 😢😢😢😢😢
ኡፍፍፍፍ አስፊቲ የማይረሳ ፈድሻ የሆነ ሰው ነው እኔ አስፊቲን የማውቀው ኑሮ ባሜሪካ የሚል ፕሮግራም ሲያቀርብ ነበር አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ
አይይይ እዳው ወድያ😢
እማታፍሩ ደሞ ስለሱ ታሪክ ታወራላቹህ ገና አልተቀበረም ቢቀርስ 😢😢😢😢😢ለሰው ማዘንቀር 😢😢😢
ተው ደምሩኝ ውዶችዬ 😢
እኔ እስከውን የለ ነው ሚማስለኝ ወለሂ ልቤ እወነተውን እየወቀ ማሞቱን መቀበል አቀተው😢😢😢😢😢
አስፍዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ብዙ አርቲሥት ም ሌሎችም ሞተዋል እንዳሥፊቲ ሎቤን ያደማው የለም
asfeyee yene abat❤❤❤😢😢😢😢
Yenee abatii nebisii yemarkii yenee miskinaa abatii 😭 I have
ወንዶቹ ተሻሉ ምነው ሀዘንኑን ረሳችሁት ገና አፈር ሳይለብስ።😢😢😢😢
አስፊቲ😢😢😢😢😢
Eweyyyyy😢asfitiye tanxe abebeye
ASEFEY NBESH BESELAM TERF ABATE
🙏🏾❤️🙏🏾❤️😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍ
አይ ሞት😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢💔💔💔
የስው ልጂ ከንቱ ነው
ጪራሽ ተዘንጦ አፈረብሎ እስከሚቀበር 😢😢😢ምንአሰቸኮላቹህ😢😢😢😢😢
Asfyeeeeee❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭
💔💔💔💔😭😭
ምንአባታችሁ ያስቃችዋል እረ ሼም አፈር ሳይነካው!!!!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😢😢😢
😭😭😭😭💔😭
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤
ምነው፡አስተናጋጆች፡አለባበሳችሁ፡ነውርም፡አይደል፡ለኢትዮጲዊ፡በዓል፡አይመጥንም፡ለአንድ፡ቀን፡ጥቁር፡ልብስ፡ማንን፡ገደለ???ስርአትን፡ከራኬብተማሩ።
የቆየኮነዉ ማማየ
ነፍስ ይማር አስፊትዬ😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢
ግን ያሳዝናል አፈር ሳይቀምስ እንደዚህ ዘንጣችሁ መጣችሁ ሚካፑ ምናለ ለአንድ ቀን ቢቀራባችሁ አለባበሳችሁሃሃሃሃሃሃሃሃሃ😥 ሳቃችሁ ራሱ ያዝናችሁ አመስሉም🙄🙃አስፍቴ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
First
Additi werk sew
😭😭😭😭😭😭😭
ይድፋችሁጭራሽዘንጣችሁመጣችሁ፡ማዘንቀር፡፡ምድርዱቄታም፡ገናሳይቀበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሰውአደላችሁምይድፋችሁ
የኔ አባት አስፊቲዬ 💔😭😭😭😭😭😭😭
የኔ አባት አስፊቲዬ 💔😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
😭😭😭😭😭
አቤ የአስፍዬን ቦታ ይተካልን እውነት ቢያንስ መፅናኛ ይሆናል❤❤❤❤አቤ የምር ጓደኛ በደስታም በሀዘንም ያልተለየህ ድንቅ ሰው አላህ መፅናናቱን ይስጥህ😢😢😢
እናንተ እራሳችሁ በግል ባላውቃችሁም። በጣም ደሰ የምትሉ ሰው ሰዉ የምትሽቱ ፍቅር ናችሁ። ሰለዚህ የወንድማችሁ እሰፊቲን ፈለግ መከተል ግድ ነወ የሚል እመለካከት እለኝ። ለምን መሰላችሁ ከ 23 አመት አሜሪካ ቆይታ በሆላ የተማርኩትቢኖር። ሰውን ያለ ምንም ሁኔታ ሰው ሰለሆነ መውደድ። ማክበር የሰው ልጅ የሆነውን ሁሉ። ነገሮቹ ከባድ ቢሆኑም በደንብ ጊዝ በመሰጠት ሰከን ብሎ ማየት። ሁል ጊዝ ተክክለኛ ነገር ማድረግ። ሰውን መውደድ እንጅ አለመፈራት። I LOVE YOU ALL !!
አሰፋው በስራዎችህ ሁሌም እናስታውሰሀለን። ነፍስህ በገነት ትረፍ አቤ አንተም ድንቅ ሰው ነህ። EBS እንደ እናንተ አይነት አዘጋጆች ጋዜጠኞች ለአሁኑ ትውልድ መኖሩ ትልቅ ነገር ነው። ፕሮፌሼናሊዝም ግብረገብነት የቡድን ስራ teamwork በጣም የሚደነቅ ነው። በርቱ በርቱ 🙏🙏🙏
የእውነት ኢቢኤሰ በጣም እንዲህ ያለ ሰው ጫወታው ይናፍቃቸዋል ይህ ሰው ግን አቤ የእውነት ወንድሙ የሚመስለው በአሁን ሰዓት እንኳን የሰራ ባልደረባ ጓደኛ ቤተሰብ በተጠላላበት ዘመን የዚህ አይነት ሰንት ወንድም የሰራ ባልደረባ ከቤተሰብ የበለጠ አለ ለመጨረሻው ዘመን ጥሩ ሰራ የሰራ ችሁትየጨዋ ልጅ ኢቢኤሰ በጣም የሚገርሙ ሰራተኞች እንደ ወንድምኔና እህት ሆነው የሚሰሩ እሰከ ባለቤቶቹ ልክ እንደሰጋ የሚተያዩ በጣም ታሃምር ነው የኢትዮጵያን ህዝብ የማይረሳችሁ የደሃ ቤት ማን እንደኢቢኤሰ ፈጥኖ ደራሸ የእውነት አሰፋው ምተ አይባልም ይህ ሁሉ መውደድ ሰው ያለው ሰራው ነው ያማል ላልደረሰበት እናቴን በካንሰር ያጣሁዋት አሜሪካ በአንድ ቀን ልጄ እግሬ ብላ ገብታ ድብዳ ካንሰር ሲባል አምሰት ቤተሰብ ሸኝሁ እና ሳሰባቸው የአሜሪካ ዶክተር ያመኛል ገብተው ትተርፋለህ ሳይሆን ከሁለት ሳምንት በሃላ ትምታለች ሲሉኝ እነሱ አላህ ይመሰሉ ከዛ ሰጡኝ እናቴን ሰል ወደሃገርዋ መሄድ አትችልም ሲሉኝ አይ በነርሰ አሰታምሜያት ቀና ሰትልከአሜሪካ ወደኢትዮጰያ ልኬእዛ ቤተሰብዋን አይታ በወሩ ምተች እና ኢቢኤሰ በጣም ከፍ በሉ እናተም ሁላችሁም በተለይ ደግም ራኪ በጣም የምታዛዝን ብዙ አብራው ያሳለፈች ኢቢኤሰ የጀግና ቤት ነው ማንም ለሰራተኛ እንደዚህ እንደቤታቸው የሚሆን መሰሪያ ቤት በሂወቴ አላየሁም አላህ ይጨምርላችሁ
ቦታዬን እንዳይወስድብኝ ያለው ለቀልድ ይመስለኛል
አወ እጉኑ እኮ ነበረ
እኔም😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አወን
አዎ አስርት ቀልድ ይወዳል
ራስበሽታ አስፊቲ😢😢😢። የሞተ ተጎዳ። ለማይመለስነገር። ሥትበሳጭ። ሂወትህአለፈ። ዘርህንኮአብዝተህኑሮ።
የኔ አባት ፍትህ ለአስፋው ይመለስልን ማለት ብንችል
የአስፋው ማስታወሻችን ነሽ ራኪ ❤️
እባክሽ ወደ እሁድን በ EBS ተመለሺ ራኪ ፡፡
አሰፍሸዬ አልጠግብ አልኩ ቪድዮዎችህን ማየት የኔ ኩሩ የኔ ቀልደኛ ይሔ ደፋር ሞትትትት😢😢😢😢
ኡፍፍፍ በጣም 😢😢😢 ከባድ ነው አስፍቲ ነፍስ ይማር ማመን ይከብዳል
አቤ እዉነተኛ ወዳጅ ጌታ ይባርክህ 😢
የኔ አባት እግዚአብሔር ነፍስህን ያሳርፍ😢😢😢
ኡፍ የኔ አበት አሲፍት ሁሌም እቤዬን መቆጠጠር አቀተኝ ከሞተ ቀን ጀምሮ😭😭😭😭😭😭
ብዙ የምንማርባቸው የሚያስቀና ጓደኝነት !!
እኔም እንደዛው አሳዘነኝ እግዚያቤር ነብስህን ዪማረው የኔ ጌታ😢😮😅😊
አስፍዬ የዛን ቀን ያሳቀኝ ወንበር ይዞ ሲመጣ አስፍዬ መልካም ሰው ነው ደግሞ ተክቶዋል የስራ ባልደረቦቹን በርቱ መጽናናት ይሁንላችሁ 6:17 😭😭😭👍
አቤ እውነተኛ ጓደኛ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ኡፍ 😢😢😢😢😢 እውነት እውነት አልመስልሽ የሚለኝ ነገርስ የአስፊቲ ሞት 😢😢😢😢😢💔💔💔
በቲቪም በስልኬም አስፊቲን ብቻ ሆነ የማየው 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው😭😭😭
ሁላችንም ነን በጣም ያሳዝናል
አበበ ፈለቀ ምርጥ ሰው አስፊቲ እንወድሀለን ነብስ ይማር ጃፒና ውዳጁቹ መፅናናትን እንመኛለን 💔💔💔
አስፊቲ ያአላህ ሶብር ስጠን 😢😢😢😢😢
ሞት አይቀርም ግን አንዳንድ ሰወች ከመልካምነታቸው የተነሳ የእውነት የሞቱ አይመስልም አስፊቲ የእውነት የሞተ አይመስለኝም ኡፍፍ
አይ አስፍዬ በእግርህ ሂደህላቸዉ በሳጥን መለሱህ ቀልድህን ሳቅህን ሳንጠግበዉ በጧቱ መንገድህን መረጥክ አስፍዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ እንወድሃለን
አቤ በጣም ጥሩ ሰው ነወ
አበበ ፈለቀ እና 97.1 የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም መቼም አረሳዉም😂😂😂❤❤❤❤
አቤ ወላሂ ከልቤ አከብርካለው የጓደኝነትን ጥግ አይተንብካል ክበርልን ባስፊቲ ሞት አይደል እኛ ልጆቻችን ልባቸው ተሰብሮዋል 💔 እንግዲህ አላህ አይሳሳትም የሚፍልገውን አድርጐዋል ሁላቹም በርታ በሉ አቤ ከልብ እንወድካለን ላደርከው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ክበርልንንን🌹🌹🌹🌹
ነፍስ ይማር 😓😓😓😭😭😭
አበበ ፈለቀ የሚገርም ጎደኛ ነዉ እደመሌኩ ዉብ ።አቀማጠለዉ አስፍዉመሸሻን😢😢😢😢😢
የረብ ሰብርኒ🎉🎉🎉
ኡፍፍፍ አስፋውየ😭😭😭
ወይኔ አስፊቲ😥💔💔💔💔💔💔
ጋደኛ ማለት እድህነው የኔ አባት አይሞት😢😢😢😢😢😢
ኡፍ አስፍዬ የኔ አባት😢💔💔
አስፊቲ እኔኮ የሞትክ አይመስለኝም ነፍስሕ በሰላም ትረፍ አስፊቲ እንወድሐለን
የጓደኝነት ጥግ አስፊቲ እና አቤ♥️አስፍየ💔😭😭😭😭
This life like dream😢😢😢😢 we lose hero father😢😢😢😢😢
አስፍየ የኔ አባት 😢😢😢😢😢
ኡፍፍፍፍ አስፊቲ የማይረሳ ፈድሻ የሆነ ሰው ነው እኔ አስፊቲን የማውቀው ኑሮ ባሜሪካ የሚል ፕሮግራም ሲያቀርብ ነበር አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ
አይይይ እዳው ወድያ😢
እማታፍሩ ደሞ ስለሱ ታሪክ ታወራላቹህ ገና አልተቀበረም ቢቀርስ 😢😢😢😢😢ለሰው ማዘንቀር 😢😢😢
ተው ደምሩኝ ውዶችዬ 😢
እኔ እስከውን የለ ነው ሚማስለኝ ወለሂ ልቤ እወነተውን እየወቀ ማሞቱን መቀበል አቀተው😢😢😢😢😢
አስፍዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ብዙ አርቲሥት ም ሌሎችም ሞተዋል እንዳሥፊቲ ሎቤን ያደማው የለም
asfeyee yene abat❤❤❤😢😢😢😢
Yenee abatii nebisii yemarkii yenee miskinaa abatii 😭 I have
ወንዶቹ ተሻሉ ምነው ሀዘንኑን ረሳችሁት ገና አፈር ሳይለብስ።😢😢😢😢
አስፊቲ😢😢😢😢😢
Eweyyyyy😢asfitiye tanxe abebeye
ASEFEY NBESH BESELAM TERF ABATE
🙏🏾❤️🙏🏾❤️😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍ
አይ ሞት😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢💔💔💔
የስው ልጂ ከንቱ ነው
ጪራሽ ተዘንጦ አፈረብሎ እስከሚቀበር 😢😢😢ምንአሰቸኮላቹህ😢😢😢😢😢
Asfyeeeeee❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭
💔💔💔💔😭😭
ምንአባታችሁ ያስቃችዋል እረ ሼም አፈር ሳይነካው!!!!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😢😢😢
😭😭😭😭💔😭
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤
ምነው፡አስተናጋጆች፡አለባበሳችሁ፡ነውርም፡አይደል፡ለኢትዮጲዊ፡በዓል፡አይመጥንም፡ለአንድ፡ቀን፡ጥቁር፡ልብስ፡ማንን፡ገደለ???ስርአትን፡ከራኬብተማሩ።
የቆየኮነዉ ማማየ
ነፍስ ይማር አስፊትዬ😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢
ግን ያሳዝናል አፈር ሳይቀምስ እንደዚህ ዘንጣችሁ መጣችሁ ሚካፑ ምናለ ለአንድ ቀን ቢቀራባችሁ አለባበሳችሁሃ
ሃሃሃሃሃሃሃሃ😥 ሳቃችሁ ራሱ ያዝናችሁ አመስሉም🙄🙃
አስፍቴ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢