'Blessed Are the Peacemakers: How to Heal a Broken World,'' So, Blessed are those who can rectify the brockage of this shiny but poor family in deed. May God intervene,
The educated person must be honest because our family are not educated but they are respect each other. Please educated people are different from others.
ልጅ ወዳጄ ነህ ፈጣሪ አሁንም ሰላምህ የብዛ አስተሳሰብህ ወብ ድቅ ነው ሚዛነዌ ሰው ነህ ያላየህው ሕይወት የለም ግን አስተሳሰብህን በጣም አደናቂህ ነኝ ክበርልን አሁንም ሰላምህ ይብዛ🙏😇❤
ተባረክ ዶክተር እውነትም የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ ነህ እግዚእብሔር እንዳንተ አይነቱን ዜጎች ያብዛልን ሶፍያ የባለቤትሽን ምክር ተቀብለሽ በሰላም ኑሪ
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ሚጠቅምና ሚያስተምር ነገርነው ያቀረብህልን በዚህ አጋጣሚ የብዙ ሰው ትዳር ችግር ይቀረፋል ብየ አስባለሁ በርታልን ወንድማችን።
ክብር ለዶ/ር ወዳጀነህ
ዶክተር ወዳጄነህ ስለ ኢትዮጵያዊነት ያለህ አመለካከት በጣም ደስ ይላል❤❤❤
ሰህተታችን አለማውቃችን ብቻ ሳይሆን የምናውቃውን አለመፈፀም እንዳለ ሆኖ እራሳችንን መመረመረ እምነታችንን ለሕይወታችን ፍፁም መሠረት ለማድረግ የእምነት አባቶችን ድጋፍ ያሰፈልገናል።
አባታችንእድሜይስጥልን❤
አባቴ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ነገር ነው የነገርከን
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!
በእውነት አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ በየጊዜው የምታቀርበው ነገር ግሩም እና አስተማሪ ነው ተመሳሳይ ሃሳቦችን ከተለያዩ ቦታዎች በማምጣት የምታዋህድበት መንገድ ይገርማል እርጋታህ ትህትናህ ልዩ ነው እግዚአብሄር እስከመጨረሻው ያግዝህ
አሜን
በጣም ጎበዝ ነው
የት ሂጀ ልፈልግ የማዳም ሸቃሊትኝ
@@ወለተሚካኤልRUclipsአይዞሽ ገለቴ አትንጨርጨሪ ወለተሚካኤል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@FitfutLeg7577 ያሥቃል ገለቴ አንች እራሥሽ ገለቴ
ለ መምህር ፋሲል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 የመምህሮቻችንን ትምህርት ወጣቶች ሰምተው ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳቸው🙏🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነዉ❤❤❤
Amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን፡፡
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ያቀረብክልን ወንድማችን ቴንክስ
❤❤❤
ምንድነው ቴንክስ ማለት?😂😂
እግዚብሔር ክብርና ምስጋና ምስጋና ለአንተ ይሁን ተመስገን🙏
ኦርቶዶክሳዎነት በምን ይገለፃል ሁሌም ድንቅ መልዕክት ከኦርቶዶክስ ልጆች ነው የሚገኘው
Egziabher yimesgen
ወድማችን የምታቀር ባቸዉ ነገሮች አሪፍ ነዉ በርታልኝ የኔወድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Great lesson. Egizeabiher Yistilin
ዶክተር ተባረክ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነህ ድሮም ለአንተ አትገባም ነበርና ከሆነ በሗላ ግን አቅርባት አግባባት እንድ እካል እንድ አምሳል ስለሆናቹ በነገራችን ላይ እንዲህ የሚያስለቅሳት ጥፋቷ ነው መንፈስ ቅዱስ በመሃላቹ ይግባ አሜን
መምህራን ቃለህይወት ያሳምልን❤❤❤
ጠቃሚ መልእክት ነዉ የያዝከዉ ጎበዝ ሚዲያን እንደዚ ለጥሩነገር መጠቀም አሪፍ ነዉ።
ሁላችሁም ለኔ መምህራኖች ናችሁ ቃለህይወት ያሰማልን
ለአባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
Kal hiwet yesmealna AMEN
እኔ , ትዳር, የለኝም, አሳካሁን, አመንዛሪ, ንበርኩ,, አልወለዱኩ, አድሚን ከ 40,በላይ አድርጋለው, በህወቴ, ቡዙ ቡዙ ለፈጣሪ, አስቀያሚhው, አሁን ይቅር ይለኛል, አንጃ,አሁን ግን በቃኝ, ሀጥያት,በዉነት አሱ, ይፈቀደልኝ ,,የተባረከ,ልጅም, ይስጠኝ, የአለማች, ሀጥያተና, አኔ, ነኝ
Very interesting thank you Father
Very welcome
መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃቹ
እግዚያቤሄር ይመስገን❤❤❤❤❤
እግዚእ ብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tank you
እስኪ ስለ እግዚአብሔር አትቀላቅሉ የ"የአባታችን መልዕክት.......ለእከሌ😢" አባታችን ለሁላችንም ያስተምራሉ እንጅ ለእከሌ እያሉ አይደለም እግዚኦ
እንዲደመጥላቸው የቀላቅላሉ የአባቶችን ክብር ...
ትክክል። ይኼ፤ አቃጣሪነትም ለቃቃሚነትም ነው።
ድነትን የሚጋርድ የጨለማ መንፈስ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ። ማርያም አታማልድም አታድንም መዳን በዓለም ብርሃን በክርስቶስ ብቻ ነው ❤❤❤
@@yegezukebedeኢየሱስ ክርስቶስ መርጦ ከሷ ተወልዶ መቀመጫ ሲያደርግ አማላጅ ብትሆን ምኑ ከበደህ
አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን❤❤❤
አሜን
አባታችን ብዙዎች ከአባቶች ምክርና ሀሳብ የራቅን ሕዝቦች እርሶዎን በማዳመጥ ላይ ነን። አደራ እንዳይቀየሩ ተጠንቀቁ አኛ እንዳንሸሸ።
የኔ ዉድ አባቶቼ አድሜ ይስጥልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ስለግለሰብ ወይም ስለግለሰብ ትዳር ባደባባይ ማውራት ተገቢ ባይሆንም ከግለሰቦች የኑሮ ስኬት ሆነ ውድቀት ብዙ መማር እንችላለን።
ለሁሉም ልቦናና ፍርሐ _ እግዚአብሔር ይስጠን
መረጋጋት ያስፈልጋል። መረጋጋትና አለመረበሽ ቢኖር መፋታት ይቀር ነበር። ማሸነፍ ቢቻ ባህር መሆን የለበትም። ዶክተር ወዳጅነን እንኳ ሰው አውሬ ማላመድ የምችል ሰው ነው።
ግሩም እይታ ነው እግዚአብሔር አዕምሮህን ይባርክ🙏
እዝግብሄር ይመስገን።
Egzabher yemesgn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለህይወትያስማልን አባታችን በትክክክል እናመስግናለን ❤❤❤
እውነት ነው የኔ ልጅ ተባረኪ ልክ ነሽ ሚዲያ ትርጉሙ የገባቸው አልመሰለኝም ነገ ልጆቻቸው አድገው ታሪካቸውን ሲያዩ ሲሰሙ ምን ይሰማቸዋል ዶ/ር ደግሞ የማህበራዊ ቀውሶችን አማክራለሁ ይያልክ በዙሪያህ ስላሉ ሰወች አስብ እንጂ እግዚአብሄርንም ፍሩ እባካችሁ
❤❤🎉🎉
Wow ❤❤❤ebbifamii obbolesaa keenya ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይምስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
Doctor you are a great guy,she is regretting indirect ways.
ቀለ ህይወት ያሰማልን!!!
Egziyabiher yimesgen....
እግዚአበሔር ዪመሥገን!🙏🙏🙏
Amen
እግዚአብሔር ይመስግን ብርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን
የእግዚአብሔር አገልጋይ ሳትሆን የሌግዮን አገልጋይ ነች የሌግዮን አዳራሽ ውስጥ ማገልገል መጨፈር ማስጨፈር የአጋንንት ተግባር ነው ሰዎች ሁለት አይነት መንፈስ እንዳለ እወቁ እንዱ የአጋንንት ነው
እግዚአብሔር..ይመስገን
ጥልቅ ትምርት እናመሰግናለን ቃል ሂዎት ያሳማልን 🙏🥰❤️❤️❤️❤️❤️
Amen
Egzeyabhare yemesegen 🙏🙏🙏🙏
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
Egzaber yimasgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
tanks
እግዛብሄር ይመስገን❤🙏
እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤
እህቴ አይዞሸ ችግርሸን አንቺ እና እግዚአብሄር ብቻ ነዉ የምታዉቁት ደሞ ሴት ልጅ ካልከፋት ትዳሯን አትፈታም ያዉም ወልዳ ብዙ አትጨነቂ በህሊናሸና በ እግዚአብሄር ፊት ነፃ ሁኚ አይዞሸ
ያለቀስ ሁሉ እውነት አለው ማለት አይደለም::
አባቶቻችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን
ቃለሒወት❤❤ያሰማልን
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
እግዚህአብሄር ይመስገን
❤❤❤❤❤አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን የመከርን የዘከረን በእናንተ ላይ አድሮ እግዚያቢሄር ይመስገን
እህታለም የመድኃኒ ዓለም ቸርነቱ ይብዛልሽ መጀመሬያ ከሚዲያ ራቂ ትልቁ በሽታ እርሱ ስለሆነ ከዛ ማንም ሰው እንደሚያደርገው መልካም ግንኙነትን ከልጆችሽ አባት ጋር በመልካም ተነጋገሩ እርሱም እኮ ብቸኛና ደስተኛ ነው ነገሩን አትደጋግሙት ሁለት ቆንጅዬ ልጆች አላችሁ በፍቅር አሳድጉ እና እባክሽ ተረጋጊ ኃይለኛ አትሁኝ አሁንም ድጋሚ ብትጋቡ የምፈራው ያንችን ችክ ማለት ነው ሌላው እርሱና አንች ያላችሁ የሃይማኖት መረዳት እጅግ የተራራቀ ነው ይህ ጉዳይ ነገሩን እንዳትቀራረቡ ስለሚያደርግ እርቁን ሰላማዊ ህይወት አይሰጠውም ያላችሁበት መልካም ከሆነ ቀጥሉበት ግን ሚዲያ ላይ ይህን አታንሱ ስለልጆቻችሁ ስትሉ🙏
አጋንንት እኮ
ነው የገባባቸው መጠመቅ ንስሃ ማረግ አለባቸው
እግዚ አብሄር የመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤
እሶን አላሉም እባካችውን ሰውና ሰዎችን አታጋጩ እባካችውን ወሬ አትቀበዪ እህታችን ፈጣሪ በእውነት ወደቀድሞ እምነት በመፀናት ይመልሰሸ አሜን።
Yichi Sofia yemitibal sebel yemiwosdat atalech yaw balwa enkwan binor neber ahun bisobatal chirash. Lemindinew lezich mels yemitiseetiwat 1 neger eyewotach bezebarekech kutir. Viral lemehon newko
'Blessed Are the Peacemakers: How to Heal a Broken World,'' So, Blessed are those who can rectify the brockage of this shiny but poor family in deed. May God intervene,
እግዚአበሔር ዪመሥገን
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
Egziabher yemesgen betam
እግዚአቢሄር ይመስገን
አየሱስ ከርሰቶሰ ብቻውን በቂነው
ብቻ የአጋንንት ነው የሉተር አመጽ አስቡ ነፍሳችሁን አድኑ ቅድስት ድንግል ማርያምን የካደ አይድንም 🤷🏿♀️
Amen egziabher ymesgen
ዶክተር ወዳጄነህ ምን አይነት አጋጣሚ ከዚህች ሴት ጋር ጣለህ በጣም የምትጨንቅ ሰው ናት በቃ ተይው ይኑርበት
Protestant Christian ayidelem..Ye Amenzra duryewoch dirijit new....PROTESTANT Sodom dirijit new.
ተምታቶባታል በሃይማኖታ የርጋች አይደለችም የራሱን ትዳር ያልመራ የሰው ትዳር ያይመክርም እህታለም ወደ እናት አባትሸ ሃይማኖት ተመለሺ አትዘባርቂብን
አረ እይባልም እሱ ራሱ ጴንጤ ዳርዊኒስት አይደል እንዴ ??!!! ሴት ሆነሽ እንዲህ አትበይ 2ቱም መፈወስ አለባቸው !!!! አሽሙር ይብቃ እንችም
ተፈወሺ
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ሶፊያ ሽባባው እኔምለው ለመሆኑ ከስንት ግዜ በሆላ ትዳሬ ብላ ስለ ቀድሞው ትዳር ማንሳት ለምን እስፈለገ ማልቀስሽም ትክክል እይደለም ወስነሽው ላረግሽው ነገር እንደ ገና እንደ እዲስ ማልቀሱ እላስፈላጊ ነው❤❤❤
❤
እንደ አዲሰ አገርሸባት እንዴ ምን ትነፋርቅብናለች በሃይማኖታ ትፅና መጀመሪያ
ሌላ ባል ሲጠፈ የድሮውን ማልቀስ ያውምብዙ ወቅሳ አሳዝና ያባረረችው ባልዋ ??!!! መካሪ የላትምእንዴ ??!!! በጣም ነው እምታናደኝ
I like your channel
❤❤🎉
ትዝ ይልሽ እንደሆነ የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ለቢሮ የሚሆን ቤት ፈልገሽ የኛ ገስት ሀውስ ነው ስንልሽ ችግር የለውም ይሆናል ስትይ ሳሚት መድሀኒያለም አከባቢ ዛሬም በዛው አይነት ስሜት ሙድ ወስጥ ነሽ አንቺን የተጣባ እርኩስ መንፈስ ለእህትሽ ተረፈ ጌታ ይማርሽ የመቤቴ ልጅ እየሱስ ጌታ ነው
አምላካችን የማርያም ልጅ እየሱስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነው::
ወረኛ ሁላ 😂😂
ባይገርምህ በሙሉ 5 ወይም 6 እህቶቿ ትዳራቸውን ፈተዋል በጣም ከባድ መንፈስ ነው ያለባቸው 😢😢
@@mek151ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይርዳቸው ይህን አላውቅም ነበር
ሲፀለይ እግዚአብሔር እራሱ ሊያገናኝ ይችላል.
Batam. Teruel.Sawe.nhe❤❤❤❤❤
❤
Egzabheir ymesgen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን
እባክሽ በየሚዳያው እየቀረብሽ ማልቀስ መፍትሄ አይሆንምና ወደልቦናሽ ተመልሰሽ የባለቤትሽን ምክር ሰምተሽ ተስማምተሽ ኑሪ የእናት አባት ሀዘንም የህሊና እረፍት አይሰጥምና አስብበት
ያቀረብከው አስተማሪ ነው ግን አስተምሮ እና ተሞክሮ ባትቀላቅል ጥሩ ነው (ኦርቶዶክስ vs ፕሮቴስታንት)
❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን፡፡
አሜን
ወይይይያባታችነይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤
አሳመሳይ አትሁኚ በነትሻ እክምና አድርጌ
ይህንን ልጅ እኔ ብቻ ነኝ የምወደው ወይስ እናንተም ትወዱታላችሁ I hope we all love him
The educated person must be honest because our family are not educated but they are respect each other. Please educated people are different from others.
ሶፊ የሜያስለቅሳት የእየሱሰ ጉዳይ ሳይሆን ዶክተር ወዳጀነህ ነው የሜያንሰፈስፉት😂😂😂😂😂ዶክተር እረ አንድ በላት😂😂
ሶፊያ አስተዳደግና የቤትሰቧ ሁኔታ በፍጹም ሐይማኖት ለመቀየር የሚያበቃ አልነበረም " አሁንም የእናት የአባቷ አምላክ ይርዳት❤
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ደምረኝ የእመቤታችን ወዳጆች ቤተሰብ አርጊኝ😢
❤❤❤
የኔናት በዱላነውመሰል ወዳጅነህየፈታችው እሔ ጣዝማ ሰውን አስተምራለሁከማለት ቤተሰብንመምራት በፊት
በፍፁም እንኳን በዱላ ሊመታት በጣቱ ነክቷት አያውቅም የሚያከብራት ሴት ነበረች እኔ ህያው ምስክር ነኝ::
ትዳሯን የፈታችበት ምክንያት ይሄ ነው ብላ እያወራች ነው ግን በፍፁም አይደለም ይሄ ደግሞ ዓይነደረቅነት ነው::
እሱ ምንም አይናገርም ምክንያቱም በሚዲያ ላይ የሚወጣ ነገር ወደፊት ለልጆቹ የልብ ስብራት ይሆናል ብሎ ስለሚያስብ ነው:::
@ethiopianpoettsedidawit5738
ምነው የወንዶች ጠበቃ ነን አላችሁ።
ስቀልድነው ይቅርታ እሱማ ሁሉም ሰው የራሱ ምክንያትና ሚስጢር ይኖረዋን ከሷም ሆነ ከሱጅ ትዳር ዝም ተብሎ አይፈታም እንደታርጋ ቁጥርና ስታለቃቅስ አሳዝነኝነው
Memhir hanok kalhiwet yasamalgn
እውነት እየሱስ ነው! እየሱስ ደግሞ በአብ ፍቃድ በቅዱስ ገብርኤል የአብ ቃል አብሳሪነት በድንግል ማርያም ይሁንታ ይሁንልኝ ይደረግልኝ አሜኔታዊ ቃል የሆነ ህያው ቅዱስ ሰው ፍጹም አምላክ ነው።
እህታችን ሶፍያ ክብር ፈለግሽ የለም! ጸጋ ፈለግሽ የለም! ፍቅር ፈለግሽ የለም! ዝና ፈለግሽ የለም! የፈለግሽውን ለምን አልሆንሽም??? ሚስጥሩንና መልሱን ከደጋግ የሀይማኖት አባቶችሽና ከስጋ አባትሽ ታገኛለሽ። ህዝቡን በአንቺ የማያልቅ አጀንዳ አትወጥሪው! ዝም ስትባይም ዝምታውን መሪምሪ። የድንግል ማርያም ልጅ እና እናቱ ይቅረቡሽ!!!
ምን አለ ድብቅ ብለሽ ልጆችሽን ብታሳድጊ በተሚዲያው ላይ ባትወጪ
በግድ ልታወቅ አለች ያውም
በማይሆን ሥርዓት አረ አደከመችን ትንሽ ይደብቅዋት