"ከኔ የተሻለ አሰልጣኝ በኢትዮጵያ የለም’’ አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ ክፍል 2 | Arts Sport ep 3 p2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 июн 2020
  • "ከኔ የተሻለ አሰልጣኝ በኢትዮጵያ የለም’’ አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ ክፍል 2
    #ArtsSport #AsratHaile

Комментарии • 8

  • @melkamutsegaye5925
    @melkamutsegaye5925 4 года назад +1

    እኛ ሃገር በቋዋሙ የሚኖር ሰዉ አይወደድም ባለመታደል፡፡የአስራት ህይወት ግን የተባረከ መሆኑን ነዉ የገባኝ በሁሉም ነገር በዉጤቱ፣በልጆች በቤተሰቡ ፡፡የአቋም ሰዉ በመሆንህ ተጠቀምክ አልተጎዳህም! ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @andargachewtessema2285
    @andargachewtessema2285 4 года назад

    አመስግናለው ለቃለመጠይቅህ ጥሩ ትምህርት ነው ለሁሉም

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 4 года назад +1

    ችሎታ ያለውን ሳይሆን ገንዘብ ያለውን እየመረጡ የብዙ ወጣት ተስፈኞችንና የሃገርን ተስፋ የገደሉት ቢሆንም የእጃቸውን ዞረው አግኝተዋል ዛሬ እንደ ጲላጦስ እጃቸውን ሲታጠቡ ይገርማል።

  • @girmasahlle6434
    @girmasahlle6434 4 года назад

    እናመሠግናለነ ጋዜጠኛውንም አስሬንም

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 3 года назад

    ኳስ ተጫዋች እንዳልሆን ችሎታ ማየት የማይችል ቀሽም ነው ልጁን ግን ኳስ ተጫዋች አደረገ እንህ አይነቱ ነው የተጫዋች ብቃት ማየት የማይችሉ እዲያ።

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha 4 года назад

    ይገርማን በጣም ትንንሽ ልጆች ሆነን ባህርዳር ከነማ ተጨዋች የነበረ ጊዜ እሱ ሱሙ የገነነ ነበር ::ያኔ ፓሊስ እና ጥበቃዎችን እየሸወድን የስቲድዬሙን አጥር እየተንጠላጠልን እሱን ላማየት እንገባ ነበር::አይ ልጅነቴ

  • @hulumleagerumaletalebet5778
    @hulumleagerumaletalebet5778 4 года назад

    What a Shame how come individuals began to boast ...I AM BEST .....I AM FIRST .....PLEASE LET OTHERS WITNESS ABOUT YOU .....