How to Make Easy Delicious Kusa Mahshi Recipeቀላል የሚጣፍጥ የኩሳ ማህሺ አዘገጃጀት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 74

  • @gadachanal
    @gadachanal Год назад +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እደምጣፍጥ ሳልቀምስ ኣወኩት

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад

    አዶናዬ ዉዴ ሰላም ላቺ ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ በጣም ቆንጆ የሆነ የኩሳ አሰራርን ከነ አቀማመሙ ነዉ በግልፅ ያስረዳሽን ማህሼ ሁሉም ሰዉ የሚወደዉ ቆንጆ ጣፋጭ ምግብ ነዉ አሳምረሽ ነዉ የሰራሽዉ በልዩ ዘዴ ይህን ልዩ ሞያ ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን እጅ ይባረክ በርቺልኝ ዉዴ 👍👌❤🙏

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 5 месяцев назад

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi ዋዉ አዶኒዬ ምርጥ የመህሺ ኩሳ ነው እዴት ነው የሚያምረው እጂሽ ይባረክ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Год назад

    በጣም የሚገርም ሞያ ነው ያስጎመዣል❤❤❤

  • @yeelsa
    @yeelsa Год назад

    ሰላም ሰላም አዶን እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ውዴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ዋው በአረብ ሀገራት ተወዳጅ የሆነውን ከሳ አንቺ ደሞ አሳምረሽና አጣፍጠሽ ምርጥ አርገሽ ከነሙሉ ማብራራያ ጋ ነው ሼር ያረግሽን አዶን ባለሙያ 👌 ውዴ ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው 👌

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 5 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አዶዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዋዉዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ኩሳ ብሎሚና በጨው ምዘፊዘፊቭ ወደጀው አለሁ ይለያል ሲያምር አሰራረሽ አቀራረብሽ❤❤

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 5 месяцев назад

    አዶናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽልን የሚገርም ኩሳ ማእሺ አሰራር ነው ሩዙን ያዘጋጀሽበት የቀመምሽበት መንገድ አንደኛ ነው

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 Год назад

    Wow yummy yummy 😋 አዶናዬ ውዴዴ እንዴት እንደሚያምር እንደሚጣፍጥ ይሄንን የመሰለ ምግብ ሰርተሽ ስላቀረብሽልን ዝኩኒ በሩዝ ሲጣፍጥ እኮ እጅሽ ይባረክ ውዴዴ

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n Год назад

    ሰላም ሰላም እንኳ ሰላም መጣሽልኝ አዶኒዬ ❤ ዋውውውው በጣም የምውደው ያረቦች ምግብ ግን ስራውን አልውደውም ግዜ ይውስድብኛል የኔ ባለሞያ በደንብ ቆንጆ አርገሽ ነዉ ያዘጋጅሽው እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን❤❤❤❤❤

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Год назад

    አዶናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ባለሙያ!
    በጣም ቆንጆ ምግብ ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ እዉነትም በሩዙ በረዶ ነው የሚመስለዉ የተጠቀምሻቸዉ ቅመማቅመሞች ልዩ የሆነ ጣዕም ይሰጠዋል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍❤

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay Год назад

    ስላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ 🙏🙏
    ዋውውውውው ነው በጣም የሚያምር የኩሳ አሰራርን ነው ሼር ያረግሽን ቅመሞቹ የተለየ ጣእም ይሰጡታል እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ🙏🙏💖💖

  • @rosatube6848
    @rosatube6848 Год назад

    ስላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ🙏🙏
    በጣም ልዩ እና ልዩ አሰራር ነው ሁሌም ባለሞያ ነሽ ሁሌም አንደኛ ነሽ ሩዝን አሰውበሽ ነው የምትሰሪያት ኩሳን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ🙏🙏💖

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 5 месяцев назад

    ሰላም አዶናይዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር አቀራረብሽ እራሱ በጣም ያስጎመጃል የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 Год назад

    ሰላም ስላም አዶናዬ እንካን ደና መጣሽልን ዋዉ ለየት ያለ የኩሳ ማሽ አስራር ነው ያሳየሽን የተጠቀምሽብቸው ግበአቶች በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን እዳኑዬ ይስሩት እጆች ይባረኩ🙏💕

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Год назад

    ሰላም አዶናዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ የቅመም ምርጫሽ የሶሱ የተጠቀምሽነት ቦታ ፕሮፌሽናል ምግብ አብሳይ መሆንሽን ያመላክታል ግዜ ቢወስድም ምርጥ የሆነ የምግብ አዘገጃጀት ነው ይህንን ተወዳጅ የሆነ ምግብ ሰርተሽ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም ሼርርር

  • @abebaadiss5201
    @abebaadiss5201 Год назад

    ዋው አዶናይ ምርጥ የሆነ ኩሳ ነው የሰራሽው በዛ ላይ የለ እውነትም በረዶ ነው የሚመስለው ሩዙ ከቅመሞቹ ጋርና ከቃርያዎቹ ጋር ልዬ ከለር ሰቶታል ሲደባለቅ የሰሩት እጆች ይባረኩ የኔ ባለሙያ 🙏💕👌

  • @raiytube4682
    @raiytube4682 Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽ አዴናዬ ዋው ብሉኝ ብሉኝ የሚል የአረቦች ምግብ ነው መቼስ ከምግባቸው አይጠፋም አይደል ሩዝ አንቺም አሳምረሽ አጣፍጠሽ ነው ምትሰሪው አዶናዬ ጎበዝ በርቺ ስላካፈልሽንም ከልብ እናመስግናለን

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Год назад

    Waooo አዶናዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን like share

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ አዶናዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የኩሳ( ዝኩኒ ) አሰራር አው ያሳየሽን በሎሚና በጨው መዘፍዘፍሽ ወድጄዋለው የኔ ባለሙያ የተጠቀምሻቸው ቅመሞች ሁላ በደንብ ነው የሚያጣፍጡልን አበሳሰሉ እራሱ ሲያምር የሰራ እጆች ይባረኩ❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Год назад

    ሰላም ሰላም አዶናይዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው👌👌👌 የኔ ባለሙያ አሰራርሽ ፅዳትሽ ይለያል በርች እጂሽ ይባረክ 🙏🙏

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ አዶናዬ በጣም ምርጥ የሆነ ቆንጆ አሰራር የሚጣፍጥ ዝኩኒ በሩዝ አንደኛ እጅሽ ይባረክ❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁሁን አዶናዬ ዛሬ በጣም ምርጥ የኩሳ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጥው ይሄ መሞክር አለበት የሚወደድ ነው የጨመርሻቸው ቅመሞች አሰራርሽን በደንብ ገልፀሽዋል ቀለል አርገሽ ደሞም ፈጣን ነው በውነት ወድጀዋለሁ ያስጎመጃል አቀራረቡ ብቻ ይበቃል ❤❤

  • @Edenኤደን-ሽፎን
    @Edenኤደን-ሽፎን Год назад

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን አዶኒዬ የኔ ባለሞያ እንካን በሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነዉ የስራሽው እንዴት የምራል ደመ አቀማመምሽ ልዬ ነዉ ባለሞያ ነትሽን ያሳያል ተባረሊልኝ❤❤❤

  • @saradawit
    @saradawit Год назад

    አዶናዬ አቤት ሙያ ልዬ አርገሽ ነው የሰራሽው በዛ ላይ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ ናቸው የሮማን ውሀው ልዬ ቴስት ይሰጠዋል በዛ ላይ ዝኩኒውን በጨው መተውሽ እውነትም ለመክፈት ይመቻል ውስጡን ያስጎመጃል የሰሩት እጆች ይባረክ🙏💕

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 Год назад

    ዋው አዶናዬ የምሰሪያቸው ምግቦች ሁላ ፅድት ያለ የሚያስጎመጅ ነው ዝኩኒ የአረቦች ተወዳጅ ምግብ ነው አንቺ ደሞ ልዬ አድርገሽ ሰርተሽዋል የሰሩ እጆች ይባረኩ ወድጄዋለው❤

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 Год назад

    አዱዬ የእኔ❤ የምትሰሪያቸው ምግቦች ልዩ ናቸው። በጥራት እና በትክክል መሰራት ባለበት መንገድ ነው የምትሰሪው። ይህን የኮሳ ማሺ አረቦቹ እራሳቸው እንዳንቺ አሳምረው እንደዚህ አይሰሩትም። በጣም ባለሙያ ነሽ። እጆችሽን እግዚያብሄር ይባርክ ። ይህን እያየው እሰራዋለው። አመሰግናለው።

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 Год назад

    sekam adonay enkan dehna metash wow wow betam aref asrare new berhy 👍👍👍

  • @hemdantube9616
    @hemdantube9616 Год назад

    ሰላም ሰላም አዱዬ የኔ ውድ የኔ ባለ ሙያ እጅሽ ይባርክ ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hargtube216
    @hargtube216 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኴን ደህና መጣሽ ዋውውውው እጅግ ገራሚ እስራት ያሳዬሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባልሞያ ሸርር

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Год назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ አዶናዬ. የኔ ባለሙያ እረ ላይክ ሲያንስሽ ነው ዝኩኒም አይመስልም ገና ሲታይ የሚያምር ጤናማ በጣም ቆንጆ ቅመማ ቅመሞችን ተጠቅመሽ ከሩዝ ጋር ሁሉምንም አሰማምረሽ አቀማመምሽ ፣ዝኩኒውን. ዘፍዘሽ ባጠቃላይ ቃላት የለኝም ምርጥ የምግብ አሰራር. እጅሽ ብር ክ ይበል. ❤👌🙏

  • @Tsegi
    @Tsegi Год назад

    ሰላም አዶናየ እንኩዋን ደና መጣሽ ዋው ምርጥ አሰራር ያሳየሽን አቀራረብሽ እራሱ ማራኪ ነው ፅድት ያለ እጅሽ ይባረክ 👍👍👍👍💕💕💕

  • @jonimercy
    @jonimercy Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ ዋው በጣም የሚያምር ልዩ የሆነ የሚያስጎመጅ የዝኩኒ በሩዝ አሰራር ነው ያሳየሽን የተጠቀምሺያቸው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ እና ልዩ ጣዕም ይሰጡታል ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 5 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ አሜናዬ ምርጥ የኩብሳ መህሺ ነው የሰራሽልን ልክ ነሽ ናና ፍረሽ ቢሆን ይመረጣል ግን የሮማን ሶስ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመህሺ ሲገባ ሳይ የኔ ባለሞያ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በሌላ አድስ ቪዲዮ እንጠብቃለን

  • @medihntube
    @medihntube Год назад

    አዶናዬ wath like share 🙏

  • @mayunegethio
    @mayunegethio Год назад

    አዱየ ውዴ እንካዋን ደህና መጣሽ ዋውውው እዴት አደሚያምር ተየት ያለ አሰራር እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ

  • @trhaaryam
    @trhaaryam Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ❤❤❤

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 Год назад

    Enkuan dehna metash Adonaye selam lanchi yehun Betam yemigerem leyu yehon ye Zukuni aserar new wow kimemochu endet endemiyataftut tayegne ewenet leyu new aseraresh ejish yebarek ❤

  • @amhariska-tube
    @amhariska-tube Год назад

    በጣም ጎበዝ ቀጥይበት አዶናዬ ባለሞያ😍

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Год назад +1

    አዶናዬ የኔ ባለሙያ፣ አንቺ እንደሰራሽዉ አድርጌ እሞክረዋለሁ። እጅሽ ይባረክ ♥️❤️♥️

    • @adona21adona16
      @adona21adona16  Год назад +1

      ሚሚዬ ውዴ አመሰግናለሁ ውዴ አዎ ሞክሪው የፈጨ ስጋ ብትጨምሪበት ደሞ የበለጠ ይጣፍጣል እኔ ስጋ ስላልነበረኝ አልጨመርኩም እቤት ባለ ነገር ለምን አልሰራም ብዬ ሰራሁት በጣም ይጣፍጣል ሞክሪው

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Год назад

      @@adona21adona16 እሺ የኔ ቆንጆ እጨምርበታለሁ።

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Год назад

    Yummy 😋🤤 betam meret yehon aserare new yasayeshen ado

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад

    ዋው ዋው እንደ ሁልግዜውም ልዩ የሆነ የአርብ ምግብ ነው የሰራሽው አዶናዬ ስራዎችሽን ሁል ግዜ አድናቂ ነኝ የሚሰሩት እጆችሽ ብርክ ይበሉ ሰርቼ ሞክራለው ተባረኪ

    • @adona21adona16
      @adona21adona16  Год назад

      ሸዋዬ ውዴ አመሰግናለሁ ሞክሪው በጣም ጣፋጭ ምግብ ነው 😘🙏

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 Год назад

    ኡዱዩ አዱዩ ኡዱዬ ! ወይኔ የኮሳ ማሺ በዮገርት እና በኪያር ሰላጣ ስወደው። እንዴት አሪፍ አድርገሽ እንደሰራሽው። ኮሳ ማሺ በ5ኣም ተወዳጅ ጤናማ የሆነ የአረቦች ምግብ ነው። አሳምረሽ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን።ውስጡ የሚገባውን ሩዝ በሚገባው ቅመም ቀምመሽዋል። ወድጄዋለው❤

    • @adona21adona16
      @adona21adona16  Год назад +1

      ትክክል በሰላጣ በጣም ይጣፍጣል እኔም ሰርቼለት ነበር ቪዲዮ ላይ አላካተትኩትም እንጂ አመሰግናለሁ እሙዬ 😘🙏

  • @Abu447
    @Abu447 Год назад +3

    መቸም ሁሌም እንደምለው እጂሺን ሌላ የከፋ ነገር ቀርቶ ቁርጥማንም አይንካው አዶኒሻዬ አንች ሠው ትለያለሺኮ
    ባይሆን እኔ በምሺቱ እራብ ለቀሺብኝ ጉድ ሠራሺኝ አይይይይይይይ
    🤣

    • @adona21adona16
      @adona21adona16  Год назад

      አቡዬ ብርታቴ እውነት ለመናገር አስቤህ ነበር እውነት ኮመንትህ ናፍቆኝ ነበር ምክንያቱም ሁሌም ስለሚያበረታኝ በጣም ነው የማመሰግነው ወንድሜ ክበርልኝ አቡ🙏

  • @ritatube19
    @ritatube19 Год назад

    Egezabiher yemesegen Eheta selameshi yebezalegn woww yene balemoya arifena konejo aserare new yasayeshin ejeshi yebark berchilegn Egezabiher beyalenebet selam fiker adenet yadelen selam lehagerachkn yehun

  • @feliksbatara
    @feliksbatara Год назад

    Nice recippe so delicious

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 Год назад

    Waww yemigerm betam balemoya neshi ejishi ybarek wde

  • @Luizecicerasouzaofc
    @Luizecicerasouzaofc Год назад

    14 hello adona

  • @mekonenmamo-g8e
    @mekonenmamo-g8e 9 месяцев назад

    konjo newe

  • @hanawerku
    @hanawerku Год назад

    ዋው በጣም ይለያል

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 Год назад

    Adonaye selam lanchi yehun Enkuan dehna metash aserareshin endet endewededkut zukuniwin Westun borbresh yemigerem migb new yeserashiw yetbarek yehun❤

  • @Henoka369
    @Henoka369 Год назад

    Selamsh ybza adoye betam yamral dnamesegnalen

  • @kiddycakee
    @kiddycakee Год назад

    Selameshe yebeza yene wede Adonaye Enkuwane Dehena metash wow Betame yemiyamer yemiyasegomje ye Zekuni Aserare new Gebeatochu hulu letena yemisemama new Betame Enamesegenalen Selakafeleshen ❤❤❤

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges Год назад

    Selameshe yebeza Adonaye Enkuwane Dehena metash Betame yemiyamer yemiyasegomje ye Kusa Aserare new Betame fetane ena kelale new le Tenama yemisemama Betame Enamesegenalen Selakafeleshen ❤❤❤

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ Год назад

    Hallo, hallo, Adon. Friede sei mit dir. Friede sei mit dir, meine Liebe. Friede sei mit dir, wo immer du bist. Wow, du hast das beliebteste Lied in den arabischen Ländern schön und süß gemacht. Das beste Argesh ist im Ganzen Erklärung. Teile es, lieber Schöpfer, segne deine Hände. ❤❤

  • @elanahermontube
    @elanahermontube Год назад

    የኔዋ እንኳን ደህና መጣሽ ይህ የኮሳ አሰራር አሰራሩ ቢከብድም የተሰራውን መብላት ውስጤነው በፍቅር ነው እምወደው በተለይ ደሞ ከቅመሙ ጋር ሲዋሀዱ ሽታው በጣም ነው ደስ የሚለኝ አንቺ ደሞ እንዲህ አሳምረሽ አሰውበሽ በቆንጆ ሁኔታ ነው የሰራሽው እሩዙ ደሞ ሲያምር ደሞ በሎሚና በጨው መዘፍዘፉ ልዩነው ብቻ ምን ለበል?በቃ እጅሽን ይባርከው።

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.20150 Год назад

    Adonyee❤❤🤗

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 Год назад

    የኔዋ እንኳን ሰላም መጣሽ እንደተለመደው ገራሚና ማራኪ የሆነውን ስራሽን ይዘሽ ከች አልሽ አይደል የዛሬው ደሞ በጣም በፍቅር የምወደውን ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው መቼም ይሄ እኔን ለማስጎምጀት የተደረገ ሲራ ነው😜
    የኔው በውነት ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽ።

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Год назад

    አዱዬ እንኳን ደህና መጣሸ የአረቢያን ምግብ ለመሰራት ሆነ ለማየት ከፈለግን የአንቺን ቻናል መጎብኘት አለብን የማትሰሪው የለም እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ ደግሞ ተናፍቀሻል ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤🙏

    • @adona21adona16
      @adona21adona16  Год назад

      ማሂዬ እውነት ተናፍቀሻል ጠፋሽ እኮ እንዴት ነሽልኝ አመሰግናለሁ ❤🙏